" ልጄ ከገጠማት የህክምና ችግር ተነስቼ ነው ይህን ማዕከል የከፈትኩት" የትናየት ታምራት ስለጤናዎ በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2022
  • " ልጄ ከገጠማት የህክምና ችግር ተነስቼ ነው ይህን ማዕከል የከፈትኩት" የትናየት ታምራት ስለጤናዎ በእሁድን በኢቢኤስ

Komentáře • 142

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Před rokem +56

    አርቲስት የትናዬት ካሠብኳት በላይ ናት
    የኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅ ናት
    በጣም ነዉ ያስገረመችኝ
    she is great person!!!

  • @samrawitbisrat7868
    @samrawitbisrat7868 Před rokem +31

    ለብዙዎች ችግር ደረስሽ። እግዚአብሔር ሥራሽን ይባርክልሽ።

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 Před rokem +23

    እውነት በድጋሚ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ጎበዝ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን ጥላ ትሁንሽ

  • @Rute1921
    @Rute1921 Před rokem +10

    ተባረኪ እደዚ ማህበረሰብን ሚጠቅም ስለሆነ ሌሎችም ካንቺ ቢማሩ❤🙏

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +7

    ለብዙ ሐብታሞች ምሳሌ የምትሆኚ ተባረኪ

    • @yeineejigu9079
      @yeineejigu9079 Před rokem +1

      እነዛ ሆቴል እየገነቡ የድሀ ልጅ በ1000 እያሰሩ ለሚጠብሩት

  • @kidygirma8208
    @kidygirma8208 Před rokem +9

    ለህዝብ የሚሰራ ሰው ጀግና ይባላል

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 Před rokem +11

    ጀግና ነሽ የትናየት ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @mekditesfuya5442
    @mekditesfuya5442 Před rokem +11

    በጣም ጎበዝ በርቺ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @yimajmahammed7745
    @yimajmahammed7745 Před rokem +3

    እኔ ከምለው በላይ ነሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ ብዙ ሌላም ነገሮች እንጠብቃለን ለዚህ ስራሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @makbelzerihun2329
    @makbelzerihun2329 Před rokem +3

    አርቲስት ማለት እዲህ ነው ለአዳዶች ጥሩ ትምህርት

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Před rokem +6

    ውይ ሲጀመርም እወዳታለሁ ይባሱኑ ጨመረብኝ ድንቋ እህቴ የቱዬ ሶፊያ ከጅማ

  • @mekdiabebe2758
    @mekdiabebe2758 Před rokem +7

    🎉🎉🎉 አንቺ የተባረክሽ ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም❤

  • @selammelaku8021
    @selammelaku8021 Před rokem +15

    Wow, I am so proud of you!
    May God bless you and all the staff members working with you!!!🙏🤲
    🥰💯😄

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +3

    የትናየት በራስ መተማመኗ ጎበዝ ሴት የሴት ተምሳሌት በጣም እናመሰግናለን እውቀትሽን ገንዘብሽን ለሀገርሽ ስላዋልሽ እግዚአብሔር የድካምሽን ውጤት ያሳይሽ በርቺልን

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube6857 Před rokem +4

    አንቺ ሴት እጄን በአፌ አስጫንሺኝ የባለፈውን እንተርቪው ተገርሜ ሳልጨርስ ዛሬ በሌላ
    "የኔ ሴት እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ጥበብና ማስተዋሉን ያድልሽ ስራችን ይባርክልሽ እንዳቺ ያሉ ሴቶች እህቶቻችንን ያብዛልን።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧችን ይባርክልን
    ፍቅር ሰላምና አድነቱን ያድለን።

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 Před rokem +5

    መልካም ተግባር፣ ትልቅ ለሀገር ለወገን የተበረከተ አስተዋፅኦ👏👏👏 ተባረኪ ኮራሁብሽ👍

  • @hameremengesha3576
    @hameremengesha3576 Před rokem +3

    አግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይጠብቅሽ በጣም መልካም ሴት ነሽ!!!

  • @MmMmm-ux3xp
    @MmMmm-ux3xp Před rokem +1

    ጀግና የሚለዉ ቃል አይገልፅሺም የእዉነት ጠንካራ ሴት ነሺ እድሜ እና ጤና ከመላዉ ቤተሰብሺ ጋር ይስጥሺ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    የትዬ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @fatumatube5611
    @fatumatube5611 Před rokem +5

    ዋዉዉ ጀግና ነሽ እህቴ ጠካራነሽ በርችልኝ ማሻአላህ ❤🥰

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před rokem +5

    የእውነት ጀግና ነሽ እህቴ ተባረኪ።

    • @bayushwolde9644
      @bayushwolde9644 Před rokem

      በጣም በጣም ጎበዝ የኔ እህት ከነ እናትሽ ጭምር በሃገራችን ይሄንን መስማት እራሱ መፈወስ ነው እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ በውነት ውድድድ፡፡፡፡

  • @emannuru96
    @emannuru96 Před rokem +4

    ጀግና የኔ ጣፋጭ ቀጥይበት!!!!!!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +3

    እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ሐሳብሽን ሑሉ ያሣካልሽ 🙏አረ እኔ እመጣለሁ በሐረብ ሐገር እየፈገው ብሬን መጨረስ ብቻ ኩላሊቴን ታምሜ ስንት ሐኪም ቤት ሔድኩ ምንም ለውጥ የለኝም

  • @mtethiotube568
    @mtethiotube568 Před rokem +2

    ደስ የሚል ስራ ምን አለበት ፖለቲከኞች እንደ አንቺ ለሃገራቸው ቢያስቡ ቢሰሩ በዘር፡በጥላቻ ከሚያለያዩን እንደ አንቺ መስራት ባይችሉም እንኳ ዝም ቢሉ
    Excellent View and Job
    God Bless You

  • @miftahtenkir199
    @miftahtenkir199 Před 11 měsíci +1

    በጣም ትልቅ ተግባር ነው ፈጣርይ ያግዝሽህ ነገር ግን ሃብታሙ ቢቻ ያማከለ እንዳሆን አቅም ለሌላቸው በተለይ እያመማቸው በትናንሽህ ብር ለመታከም ብለው በሽህታቸው ሳይገኘ በሰለኝ በሽህታ ስም መዳኒት ውስደው ለሚሰቃዩ ታታማሚዎች ባቅማቸው ልክ ምርመራ ቢሰጣቸው አርፍህ ነው

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před rokem +1

    መቅዲ ኢንተርቪ እያደረግሽው መልስ ሰጥቶ እስኪጨርስ ጠብቂው ፕሊስ የሰአት እጥረት ከሌለብሽ በተረፈ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 Před rokem

    wow! Thank you Yeti.

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 Před rokem +4

    Good job yetinayet i appreciate what you have done for your country and people stay blessed

  • @betishaasnake963
    @betishaasnake963 Před rokem +1

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጥሽ ተባረኪ ጀግኒት ።

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před rokem

    እሠይ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ለህዝብሽ ትብብርሽ በጣም ይገርማል መግሥት ያችን ያህል አገሪቱን ሊሠራበት አይፈልግም ቢያሥ ውጭ ሃደው የሚታከሙትን እኳ ባገራችን እድንታከም አያረግም አችን አገሬ ትመጣ ባገሽ ተመኘሁ 🌹🌹🌹🌹

  • @mahinademele3480
    @mahinademele3480 Před rokem +1

    This is really amazing. Good job yetnayet

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Před rokem +2

    I am so proud of you sister!!!!

  • @IglesiaRenewal
    @IglesiaRenewal Před rokem

    Gobez lij Yeti. Egziabher yebarkish. Her boldness is amazing!!!

  • @felegushassefa4067
    @felegushassefa4067 Před rokem +1

    Proud of you Yetnayet!

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 Před rokem +5

    Price is the only matter now a day's in Ethiopia, and having this kinds of diagnostic center is hopeful, well done

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před rokem +2

    ❤❤❤you are amazing may God bless you more and more

  • @Eleora_world
    @Eleora_world Před rokem +4

    What a brilliant lady she is! Egziabeher yistesh 🙏💞

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Před rokem +1

    እምትገርሚ ጠንካራ ሴት ነሽ ዋው ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ

  • @ori2022
    @ori2022 Před rokem

    OMG, You are my inspiration Yeti. You can do more...more..more... No LIMIT

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 Před rokem +1

    You are a hero !!!! You my dear👏

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 Před rokem +1

    strong and dreamer love you really I respect you go head sis 👏 ❤ bless you 🙏

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 Před rokem

    Strong lady thank u🙏

  • @meseretbezuayehu5747
    @meseretbezuayehu5747 Před rokem +2

    ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ውዴ

  • @medhnzelalem8136
    @medhnzelalem8136 Před rokem

    Great job yeti !!

  • @meskeremgebrehiwot8320

    Yeteye egziabiher ye abrekesh!!! Yane Melkam💖💖💖

  • @meseretmengesha4892
    @meseretmengesha4892 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @Rabia_Bahru
    @Rabia_Bahru Před rokem

    Masha allah proud of you yeti🥰

  • @lemanemakari7304
    @lemanemakari7304 Před rokem +2

    I’m proud of you❤

  • @edim541
    @edim541 Před rokem +2

    Gobez berchi thank u 💓

  • @tigistmulugeta7074
    @tigistmulugeta7074 Před rokem

    Bravo yetnayet great 👍 God bless you

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Před 7 měsíci

    ተባራኪ አንቺ መልካም ሴት ነሽ

  • @fifiyeliana7564
    @fifiyeliana7564 Před rokem

    I'm proud of you 👏 🥰 keep going

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha580 Před rokem

    በእውነት ጀግና ሴት ነሽ‼️

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Před 6 měsíci

    Yetenayte i am proud of you❤Egziabher lijeshen anchine edme yestachue🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️💚💛❤️

  • @tsehayetadese9137
    @tsehayetadese9137 Před rokem +1

    ጀግና ነሽ ውዴ

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 Před rokem +1

    Good bless you and oll family 👪 🙏

  • @genetnagasu310
    @genetnagasu310 Před rokem +2

    ዘመንሽ ይባርክ

  • @fikertewudmatas2505
    @fikertewudmatas2505 Před rokem +1

    God bless you

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 Před rokem

    Tebarki!!!!

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Před 4 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልዩ ነሽ

  • @fekerafricawit2990
    @fekerafricawit2990 Před rokem

    Egziabher yebarkish 😇

  • @eyasutilahunalaro6215

    Yetye , an iron lady!! Happy for you, An amazing laddy.

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 Před rokem

    ተባረኪ

  • @AgnezTube
    @AgnezTube Před rokem

    WOOOOWWWW PROUD OF YOU YETINAYET

  • @mearegnegalem4707
    @mearegnegalem4707 Před rokem

    ለሁሉም ነገር መነሻ አለው። በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ያንቺን ችግር ብቻ አላየሽም የሌሎችንም ህመም ተረዳሽ። እግዚአብሔር ደግሞ ያበዛልሻል በርቺ ደግሞ Acting ሸን እወደዋለሁ። ጀግና

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ💚💛❤👏

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Před rokem +1

    ጀግና ጎበዝ

  • @tigistfikremariam9423
    @tigistfikremariam9423 Před rokem +4

    አንችን መሆን አማረኝ ጀግናዬ ነሽ❤

    • @DBM651
      @DBM651 Před rokem

      ቂቂቂ እኔም እንደአንቺው

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ስርሽንም ይባርክልሽ

  • @melkamkinde3537
    @melkamkinde3537 Před rokem

    Keep it up yeti

  • @jumasirajsalih6608
    @jumasirajsalih6608 Před rokem +2

    Meshaalah betam betam betam gobez nesh lezawum set le egnam araya nesh beteley akim lelelachew yalshew neger betam des yilal Allah yechemirilish ❤

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 Před rokem +1

    My beautiful hero ❤

  • @birshabadi1285
    @birshabadi1285 Před rokem

    በጣም የሚገርም ነው በርቺ የኔ ውድድደድ

  • @meazamamo488
    @meazamamo488 Před rokem

    Berek bey gene konjo

  • @asnakukebede7673
    @asnakukebede7673 Před rokem +2

    ጎበዝ ሴት

  • @SamsungA-uk6xx
    @SamsungA-uk6xx Před rokem

    Yechmrlat betm nw emwedat gobez keep it up

  • @tsegakebede2502
    @tsegakebede2502 Před rokem +1

    ጎበዝ 🥰🥰

  • @helutube9275
    @helutube9275 Před rokem +2

    ጀግኒት በርቺ

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Před rokem

    በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ
    አንቺ ይህን በመክፈትሽ ብዙ ሰው ጠቅመሻል ባንቺ ውስጥ ብዙ የሚጠሩ ብዙ ናቸው
    ሀገርሽ በዋነኛ ነት አስጠርተሻል
    ልጅሽ እድለኛ ናት በእስዋ ምክንያት የሌሎችን ህመም እድታዳምጪ አድርጎሻል
    ለአርቲስቶችም ትልቅ መጠሪያ እና ተምሳሌት ነሽ እደስምሽ ነሽ አርቲስቶች ብዙ ጊዜ በዚህ መልክ አናያቸውም በዚህ መልክ የሚታዩ ጥቂት ናቸው አንቺ ለእነሱ ኩራት ነሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የትናየትዬ በርቺ ከዚህ የበለጠ እድትሰረ አላህ ያግዝሽ መልካም ሰሪዎች ሁሌም ደጋፊ አያጡም
    _

  • @ontime6516
    @ontime6516 Před rokem

    የቲ ካየሽው በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @lizamotma231
    @lizamotma231 Před rokem +1

    Wow .....ትለያለሽ !!!

  • @hmichaelyishak5409
    @hmichaelyishak5409 Před rokem +1

    በምክንያት እኮ ነው የምወድሽ የኔ ጀግና

  • @nazitytube8355
    @nazitytube8355 Před rokem +2

    #ጀግኒት ተባረኪ አቦ😘😘😘😘😘

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 Před rokem

    Wow!!!

  • @ethiopiafirst8380
    @ethiopiafirst8380 Před rokem

    Good job

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 Před 11 měsíci

    ጀግና ሴት በርች

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před rokem

    የኔ ልዩ

  • @hayimanotbizuwork6036

    የሴት ጀግና የቲ ይመችሽ

  • @haymanottekleselasie4967

    ጎበዝ የምለው ይሄን ብቻ ነው ተባረኪ

  • @fifiyeliana7564
    @fifiyeliana7564 Před rokem

    Amazing

  • @nardosgebreyohannes2460
    @nardosgebreyohannes2460 Před rokem +1

    እህቴ ለሁሉ ምሳሌ የምትሆኚ ጀግና ነሽ።

  • @bizuneshyeshaw171
    @bizuneshyeshaw171 Před rokem +1

    ኩራት ነሽ ከዚህ የበለጠ እንድትሰር አንድየ ያግዝሽ

  • @asegedechmoges8968
    @asegedechmoges8968 Před rokem +2

    የትናየት በኪነጥበቡ በጣም የምወሽ ነሽ በርቺ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před rokem

    waw egziyabher yitebkcachihu nafkiye chamash

  • @alemreda2659
    @alemreda2659 Před rokem

    Konjit betam jegna set neshi korchebshalehu ewunet 🙏

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před 11 měsíci

    ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @amishmulugeta5768
    @amishmulugeta5768 Před rokem +1

    መቅዲየ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅሽዉ ከላብራቶሪ አመለጠ አይሰራም ተመቸሽኝ

  • @tsehayetadese9137
    @tsehayetadese9137 Před rokem +1

    የቲዬ ገና ከዚህ የበለጠ ካንቺ እጠብቃለሁ

  • @alirajab4951
    @alirajab4951 Před rokem

    Waw gobeze

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 Před rokem +1

    She's simply an amazing person!