"ልጄ ከገጠማት የህክምና ችግር ተነስቼ ነው ይህን ማዕከል የከፈትኩት" /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 540

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před rokem +163

    እንደዚህ ያሉ ጀግና ሴቶችን ያብዛልን

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před rokem +224

    አርቲስቶች የት ናቸው ልደት ምን ምናምን እያላችሁ ገንዘብ የምትርጩ እንደ እዚች ጀግና ሴት ያብዛልን አቦ ይጨምርልሽ ለአገር ትልቅ ስራ ነው ይስራሸው በጣም ለብዙ ግልግል ነው ወደ ወጪ መላክ ከባድ ነው ውጤት እስከሚመጣ መጠበቅ እራሱ

    • @selamawiteyob7189
      @selamawiteyob7189 Před rokem +1

      Thank you

    • @meskabate5716
      @meskabate5716 Před rokem

      😂😂😂እውነትክንነው😂😂

    • @mayaqueen8411
      @mayaqueen8411 Před rokem

      👍👍

    • @nahobitanja2956
      @nahobitanja2956 Před rokem

      አረ ባክሽ 😂😂😂ዘለሽ ሌላ አርቲስቶች ላይ አይ ሀበሻ በተለይ ኢትዮጵያውያን ለመሆኑ ያወራችዉን አምነሽ 😂😂😂😂😂

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 Před rokem +2

      @@nahobitanja2956 ታዲያ አባትሽ ነው ይከፈተው ምን ወሬኛ ናቸው ሰው ሲበልጣችው ያማቻዋል ቻሉት በቃ የሴት ወንድ ናት በወሬ ሳይሆን በተግባር ነው ያሳየችው እከክ ሁሉ

  • @alemtsehaylegesse4694
    @alemtsehaylegesse4694 Před rokem +106

    እድሜሽ ይርዘም አንቺ ምርጥ ሴት በእውነት የሚገርም ነው።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚውዴዋውዋው

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Před rokem +106

    እዉነት እዉነትም አይመስልም በእንደዚህ አይነት ድንቅ ተግባር ላይ እራስን ማዋል ይሄ ከእግዚአብሐር የተሰጠ ትልቅ መባረክ ነው በርችልን የኢትዮጵያ ጀግና! ጀግና! ነሽ የወለዱሽ ቤተቦችሽ ልጆችሽ ይባረኩ!!!!!!! የአንቺ አይነት ብዙዎች ኢትዮጵያ ታፍራልን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +38

    የትናይት የእማማ ካሳች ልጅ ስማቸው እራሱ ኢትዮጵያዊ ነው ጀግኒት በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ፍፃሚሽንያሳምረው❤

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 Před rokem +59

    የትናየት ካላት ፊልሞችን የመስራት ብቃቷ በተጨማሪ በጣም ትልቅ ጭንቅላት ያላት አስተዋይ በራሷ የምትተማመን ትልቅ ህልም ያላት ልታይ ልታይ የማትል ለሌሎችም ሴት እህቶቻችን አርአያ የምትሆን ጠንካራ ሴት ናት እግዚአብሔር ወደፊትም ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před rokem +45

    ጀግና ነሽ ለልደት ለሰርግ ለሜካብ እያሉ የሚያወጡ አርቲስቶች ምናለ እዳች ጥቅም ላይ ቢያውሎ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +7

    ዋውውውው አለማድነቅ ንፍገት ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልሽ እስቲ አርቲስቶች ለህዝብ ለወገን የሚበጅ ነገር እስቲ ስሩ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před rokem +13

    ብትኮሪ ብትዘንጪ በቃ ለማንኛውም አንቺ ምንም ብትሆኚ ያምርብሻል እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @mekdesayalew4426
    @mekdesayalew4426 Před rokem +39

    ዋው በጣም የሚገርም ቴክኖሎጂ ነው የትናየት በእውነት ጀግና ሴት ነሽ አኮራሽን።

  • @zemenawit
    @zemenawit Před rokem +45

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት 💪❣️

  • @eyeruslegesse1081
    @eyeruslegesse1081 Před rokem +11

    የአገሬ ሰው ጎኔን ያመኛል ሲል ኩላሊት ነው እያሉ በአቦሰጥ በመርፎ እና በመዳኒት እመሙን ያባብሱበታል።ጌታ ይባርክሽ

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před rokem +37

    የቲ ጀግና የሴት ተምሳሌት በራስሽ የምትተማመኚ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደምናይሽ ተስፍ አደርጋለሁ ❤😍

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Před rokem +5

    እዩኝ እዩኝ ስለማትል ሌሎች አርቲስቶች ይቀኑባታል እኔ ግን በጣም ነው የምወዳት

  • @tsedayfetahi7168
    @tsedayfetahi7168 Před rokem +21

    በጣም የሚያስደስት ለመግለፅ ይከብዳል ደስታዩ!!!
    ምክንያቱም ብዙ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ተጉድተዋል!!
    እግዚአብሔር ጤና ከ እድሜ ይስጥሽ
    ታታሪና ደግ አስተሳሰብ ያለሽ!!!

  • @bute5158
    @bute5158 Před rokem +14

    የሚገርም ነው ስትጀምር በሌላ ስራ ጀምራ በልጅዋ ምክንያት እዚህ የበቃችሁ በደረስባት ልጅዋን አሳክማ ችግሯን ዲል እያደረገች መኖር ትችል ነበር ግን በጥሩ ቁጭት ተነስታ ለሀገር ለህዝብ ተስፋ ሆነች ይህ ነው ህይወት ጎበዝ ይህን አርአያ ይከተሉ ሁከቱን ትታችሁ የተፈጠራችሁትን. አላማ እንደስዋ እወቁ ከእስዋ ተማሩ

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 Před rokem +9

    እኔ የምለው አንድ ፊልም ወይም ድራማ ይሰሩና በሆነ አጋጣሚ የመጠየቅ እድል ሲያገኙ ዱቄታቸውን ነስንሰው ከአቅም በላይ የሆነውን ፀጉር ተሸክመው ተመልካች ማንነታቸውን መለየት እስኪቸገር ድረስ ይቀርቡ እና #ጥበብ#ጠራችኝ ይላሉ። ይህቺ የተከበረች ጥበብ #በጋጠወጦች# ስትደፈር ማየት እንዴት ልብ ያደማል እንዴትስ አእምሮ ያቆስላል። በተቃራኒው ደግሞ ይህች ድንቅ እንስት በጣም በተለየ መልኩ እንዲህ ማንነቷን እና ብቃቷን በማሳየት አስደመመችኝ ።ትልቅ ክብር ይገባሻል እላለሁ እህቴ ። ፈጣሪ አንቺንም፣ ቤተስቦችሽንም እንዲሁም ስራሽን ይባርክልሽ ።አሜን
    እነ #እንቶኔ ዎች #ግን። አሁንም አልረፈደም #ማቅራራቱን# ትታችሁ እራሳችሁን ፈልጉ።

    • @user-zn4sl7fb2j
      @user-zn4sl7fb2j Před rokem +1

      በጣም ብራቸዉን በመጠጥ እና በዙረት ጨርሰዉ ሲታመሙ ዞር ብለዉ ያላየቱን ህዝብ ላይ ያለቃቅሳሉ።

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      Baxami jagena nate maraki laye ayecheti gobaze

    • @hanaalene6428
      @hanaalene6428 Před rokem

      ❤❤❤

    • @hanaalene6428
      @hanaalene6428 Před rokem

      Leke beleshala. Tigist

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚውዴዋው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před rokem +13

    ደስሲል እንዲህ አገርን የሚገነባ ሰው እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 Před rokem +7

    አንቺ ጅግና ሴት ነሽ :እ/ር ያብዛልሽ የአገር ኩራት ነሽ::ልጆችሽ ይባረኩ ❤

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před rokem +9

    እጅግ አስገራሚ የሆንሽ ሴት ልበ ሙሉ ፣ቅን፣ ደግ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድምቅሽ ብርቱ ሴት

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +8

    የትናየት ታምሩ ከሀገራችን አርቲስቶች ጀግና አችን አየሁ እዩኝ እዩኝ ሳትይ ሳትይ ለትውልድ እሚጠቅም ነገር እየሰራሽነው በርች

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Před rokem +13

    እኔበጣም የሚገርመኝ ኮንፊደንሶ በእውነት ኢቢኤሶች የፕሮግራማቹ ጥራት አንድም ቀን ሳይቀንስ ሁሌ የተሻለ ነገር ስለምታቀርቡለን በመጀመሪያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡ በመቀጠልይህቺን የሴት ጀግና ለምትሰራው ስራናለሰራችውሰራ ኢትዮጵያ ሁሌም እንዳመሠግናት እፈልጋለሁ፡፡ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ በርቺ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @sotito055103
    @sotito055103 Před rokem +10

    በእውነት የሚገርም ነው።አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Před rokem +8

    ናይቲዬ የሤት ጀግና እጅግ በጣም አደንቅሻለው ለሠው የሚያሥብ ሠው አይጥፋብን በርቺ ሚሊየነሮቹ ከናይቲዬ ተማሩ ቤት ፎቅ እየሠራችሁ ሀገሪቱዋን አታጣቡ እንደዚህ ያለ ነገር ለወገን የሚጠቅም ላይ ስሩ እባካችሁ

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před rokem +1

    የኔ ምርጥ ኩሩ ቆንጅዬ ፣ውብ፣ ዘናጭ ፣ጠንካራ ፣ የተዋጣልሽ በራስ መተማመኗ፣ኣቋሟ 💯👌 ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ኑሪልን ከነ ልጆችሽ እግዚኣብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @user-fz4vv6oz8p
    @user-fz4vv6oz8p Před rokem +16

    ጀግኒት❤
    ልደት ምናምን ብለሽ የምትሰግጪ አር-ቲስት ተብዬ ሁላ ነይ ተማሪ✌

  • @simonyoseph8038
    @simonyoseph8038 Před rokem +17

    What kind of un professionalism from the host "Mekdes" @13:05 , walking away from the physician while he was explaining to her how the machine works. Bravo yetinayet

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před rokem +3

    ወይኔ ኣርቲስት የትናየት እንደኔ የሚወዳትና የሚያደንቃት ማነው 👍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ashenafiasnf5139
    @ashenafiasnf5139 Před rokem +2

    አይገርምም እንደዚህ ጎበዝ አትመስለኚም በፊት ሚዲያላይ ከሚወራው አንፃር🤭ይቅርታ ዘመንሽ ይባረክ🙏

  • @baushedegu4870
    @baushedegu4870 Před rokem +20

    አይ አገራችን አንዱ አገር ለመገንባት ሲፈጠር ሌላው ደግሞ አገር ለማጥፋት እና ሰውን እንደእንስሳ ለማረድ ይለፋል ያረብ ለሰዋች የምጠቅም አድርገኝ አገራችን ሰላሙን መልስልን

  • @bilenzeleke8148
    @bilenzeleke8148 Před rokem +2

    በእውነቱ ከሆነ ትልቁ የአገራችን: ችግር ከሆነው አንዱ ይሄ ነበር:: ትለያለሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ...

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před rokem +13

    ዋውው የትዬ በጣም ጀግና ነሽ እውነት 💪👏👍❤😍🙏

  • @henokabebe3592
    @henokabebe3592 Před rokem +1

    የትናየት በጣም የምትገረሚና የተለየሽ ሴት ነሽ !!!! የወገኖችሽ ጤና አሳስቦሽ ይሄን እጅግ ዘመናዊ የላብራቶሪ ማዕከል በመክፈትሽ በጣም ነው ያኮራሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👏👏👏!!!!!

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Před rokem

    ይችን ሴት አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ !!!!!ጀግና ነሽ።

  • @wendyhunde8337
    @wendyhunde8337 Před rokem +51

    Thanks Yeti for your contribution, what you have done is a gift for your country. I have one comment which will help you to minimize medical-related mistakes. I have observed from the video that, you are not using a laboratory label printer. Handwritten lables might increase medical related mistakes.

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 Před rokem +4

    ምናልባት ዉድ ሊሆን ይችላል ወደ ዉጭ ለመላክ የሚጠየቀውን ያህል ግን የሚሆን አይመስለኝም ::ጀግና ሴት ገንዘብን ማህበረሰብን የሚጠቅም ነገር ላይ ማዋል ትልቅ ነገር ነው ::

  • @fgvv5510
    @fgvv5510 Před rokem +5

    ማሻ አላህ በጣም ነው እሚምረው ጎበዝ አላህ ያበርታሽ እድሜሽን ያርዝመው ጠካራ ነሽ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před rokem

    ይህን አይቶ አለማድነቅ እንዴት ይቻላል :: ሰው ሁሉ ሆቴል በማብዛት ተጠምዶ . ይህቺ ጀግኒት ይህን የመሰለ ላብራቶሪ መክፈት ጉደኛ አይደለም ! እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን :: ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ::

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +7

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የትየ 👍😍🇪🇷

  • @jerryteferi3459
    @jerryteferi3459 Před rokem +1

    ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳሽ መቼም ሌላ አገር ሄደዉ ገንዘባቸዉን ስራላይ ከሚያዉሉት አንቺ አገርሽን አምነሻታልና እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před rokem +15

    ልታይ ልታይ የማትል ቆጆ አርቲስት

  • @danielkefelew9703
    @danielkefelew9703 Před rokem +17

    Congratulations, Mimi! Beyond family, you have built labratory center that makes your country proud. I am very glad.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před rokem +4

    This is incredible. A genius pioneer. ሆቴል እንካን እንደዚህ አያምርም. ጥርት ያለ. እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @natiman3333
    @natiman3333 Před rokem

    አንቺ ትለያለሽ ለሀገርሽ ምንም ጥርጥር የለውም ሀሪፍ ስራ ነው ተባረኪ 🍀🌻🌹

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 Před rokem +7

    ሀለት ምርጥ የሀገራችን እንቁዎች Bravo

  • @selamhzkal3759
    @selamhzkal3759 Před rokem +31

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ መስራቱ በጣም ደስ ይላል ብርች

  • @helenmulugeta9081
    @helenmulugeta9081 Před rokem +3

    ሀገሬን እንዳሰብሻት አንቺን ደግሞ እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስብሽ no words for this Thank u🙏🙏🙏

  • @emebetbayou1416
    @emebetbayou1416 Před rokem +3

    ድንቅ ሴት እጅግ በጣም ወደድኩሽ ኮራሁብሽ በርቺልኝ እህቴ

  • @mulugetabihonegn8410
    @mulugetabihonegn8410 Před rokem +3

    I don't not have a woard ,what a wonderful women she is,am proud of you yetu.

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před rokem +7

    እንደዚህ አይነት ጀግና ሴትን ያብዛልን ለብዙ እህቶቻችን ምሳሌ ነሽ

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Před rokem +2

    This Lady is Hero! Humble , Brilliant and Successful! Love you

  • @ellub5242
    @ellub5242 Před rokem +1

    ጀግና ልባም ሴት ማለት አንቺ ነሽ ... ይህን ማእከል ስለከፈትሽልን ከልብ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před rokem +1

    የቱ ተባረኪ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ በእኔ የደረስ ችግር ይቁም በማለትሽ ዕቅድሽ ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 Před rokem +3

    ማሻአላ ወላሂ ጀግና ነሽ ሁሌም ስኬታማ ሁኝ 🙏

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před rokem +9

    ብር ካላችሁ አይቀር እደዚህ ጥሩ ነገር ሰርቶ ማለፍነዉ

  • @amalajtesfaye6383
    @amalajtesfaye6383 Před rokem

    እናት ዉድ ኢትዮጲያዊ ቀድሞም እወድሽ ነበር አሁን በምን ቃል ልግለፅሽ በጣም እናመሰግናለን ebsን ጨምሮ ምስጋናዬ ከልብ ነዉ።እህቴ በሽታዋ አልታወቀም አሁን ዛሬ ነገ ሳትል ወደ swiss diagnostics ethiopia ሄዳ እንድትታከም እና መፍትሄ እንድታገኝ እሻለዉ አምላኬ ይሖዋም እንደሚረዳት ሙሉ ተስፋ አለኝ

  • @zdzd4044
    @zdzd4044 Před rokem +8

    ማሻ አላ ሆስቢታል ሳይሆን ሆቴል ነዉ እሚመስለዉ ታካሚ ሲገባ ዲኖ የሚወጣ ይመስላል እይታዉ የዉነት ያምራል።

  • @adamsalameh2017
    @adamsalameh2017 Před rokem +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ውይይይ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ለእህታችን

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem

    ጀግኒት ቅን ልብ ያለሽ ሴት በጣም ኮርቼብሻለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 Před rokem +11

    I am so PROUD of you Yetiya. U are blessed. Your hard work and determination is showing . It is time to glow and do more and more…… no ending. For all Egziabhere Yemesegne! Tekele Alesh Akeme Egziabhere Nawe. Dengle Mariam ahune Tiredash. I am hoping with this change, I believe Most of Ethiopian healthcare problems especially related with Laboratory test will be resolved. It takes our country health care issue to the next level. God help you. U r a true Inspiration❤️❤️❤️

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před rokem +1

    አርቲስት የትናየት ታምራት ተባረኪ!
    ለስዊዘርላንድ የህክምና ጥበብ ምስክር ነኝ።

  • @winejone2251
    @winejone2251 Před rokem +5

    መቼም የኛ ሀገር ሰዉ ጥሩ ነገር አይወድም ምድረ ምቀኛ የቲ ግን ይመችስ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před rokem +9

    Thank you so much for your contribution to your country and your people instead of opening Hotels like every body now days every wear In Ethiopia they are new hotels we don’t have enough hospital and laboratories you are one of A kind given back to your people you have my respect God bless your and your family

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Před rokem

    እሚገርም ነው እንዲህ አይነት ቁምነገረኛ ጀግና ሴት እህቶቻችን ያብዛልን አንቺ የሀገርሽ እውነት የገባሽ የእውነት አከብርሻለሁኝ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @tse3696
    @tse3696 Před rokem

    ድሮም ዝም ብዬ እወድሽ አደንቅሽ ነበር ጀግና ነሽ

  • @sumeya8365
    @sumeya8365 Před rokem +4

    በህክምና ችግር ምክንያት እናቴንበ ካንስር በሽታ ሞተችብኝ አላህ ቢፈቅደውም በርግጥ አላህያለው ነው ግን ስበቡን

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +3

    ችግር ያስተምርሀል ማለት እንደዚህ ነዉ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @hiwoteshetu1919
    @hiwoteshetu1919 Před rokem

    በጣም ነበር የምወድሽ ፊልም ላይ ሳይሽ አይመጥናትም እል ነበር እንዲሁ ታስታውቂያለሽ ።።።በዚህ ሁኔታ ሳይሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem

    የትኑ ጀግና ሴት!!!!ምለውን አጣው!!!እንደዚእ አይነቶችን ያብዛልን!!!!👏👏👏👏💓💓ለብዙዎቻችን ትምእርት ነው!!!!!!ብዙ ያልተነገረላት የትናየት እድሜ ከጤና ጋ💗💓💕💕

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Před rokem +2

    አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ፤ ልብሽ ቆንጆ ሥራሽ ቆንጆ፤ መልክሽ ቆንጆ። የተባረክሽ ነሽ። አንድ ሚሊዮን አንድ መቶኛውን ሆቴል ወይም ፔኒስዮን በሀገራችን ውስጥ አንቺም ጨምረሽ ስላልከፈትሽ፤ ከልብ እናሠሠግንሻለን። ይልቁንም ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ቢዝነስ ስለከፈትሽ አሁንም ያብዛልሽ፤ ያስፋሽ፤ ዘርሽ ይለምልም ለበረከት ሁኚ። ሰው ኮፒ የሚደረግ ቢሆን እንዳንቺ አይነቶችን ነበር ማባዛት።

  • @tsigujenebere275
    @tsigujenebere275 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለኛ ለግለሰቦች በግማሽ እንድትረጂን እጠይቅሻለሁ

  • @rutaasmare428
    @rutaasmare428 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እይሄን መስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል አባቴ ጉበት ታማሚ ነው ናሙናው ወደ ውጭ እየተላከ ከወር በላይ ሁለት ወር ቆይቶ ነበረ ሚነገረው በዚ ምክንያት ጉበቱ አስከፊ ደረጃ ደረሰ በሰአት መድሀኒት አለማግኘቱ ።እይ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ደስታ ነው ። በሽታን በቀላል ማወቅ አስከፊ ደረጃ አያደርስም እናመሰግናለን ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚውዴዋውውው

  • @melkamentegeze6294
    @melkamentegeze6294 Před rokem

    ድንቅ የጣይቱ ተምሳሌት ነሽ !!!እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!

  • @fieruzahmed7347
    @fieruzahmed7347 Před rokem +4

    ጀግና ጀግኒት ተባረኪ

  • @addisbelayneh9065
    @addisbelayneh9065 Před rokem +8

    እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴቶችን ያብዛልን።ተባረኪ።

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ሴት ነሽ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před rokem +3

    አንቺ ምርጥ ሴት በእውነት የሚገርም ነው። አቦ ይጨምርልሽ ለአገር ትልቅ ስራ ነው ይስራሸው በጣም ግልግል ነው ወደ ወጪ መላክ ከባድ ነው ውጤት እስከሚመጣ መጠበቅ በራሱ።

  • @nolawimelkamu2162
    @nolawimelkamu2162 Před rokem +1

    ስላንቺ ምንም ሳላውቅ ፊልም ለይ ብቻ ስላየሁሽ ብቻ ነበር የእምወድሽ መውደዴም ልክ ነበር
    እንዳንቺ ብሆን ደስ ይለኛል የኔ ሴት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚውዴዋውውዋ

  • @yehuanaassefa1460
    @yehuanaassefa1460 Před rokem +2

    Great model for youth generation of ethiopia.thanks we appreciate you really

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 Před rokem

    ሚሚዬ ጀግና ነሽ ለሀገርሽ ያደረግሽው ሊያስመሰግንሽ ይገባል ተባረኪ

  • @mekdelawitgeberhiwot9061

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ ይጠብቅሽ እንደዚህ ነው አስተሳሰብ ለሌሎቹም አርቲስቶች አርአያ መሆን የምትችዪ ነሽ በርቺ እኖድሻለን

  • @massyoph
    @massyoph Před rokem +5

    you're aj amazing Lady . Thanks,personally 🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před rokem +3

    As an Ethiopian am so proud of you yetiyaaa. Egezabhare abezetooo yebarekesheee we love you so much 🥰🥰🥰❤️

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před rokem +1

    እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ ምርጥ ሴት ነሽ የትናየት😍😍

  • @harega5745
    @harega5745 Před rokem +3

    WOW! I don't have any word how I admire you. Keep the great Job up!

  • @metagesakalugisila794

    እንኩዋን ደስ አለሽ/ አላችሁ! ከእርስ አልፎ ለወገን የሚጠቅም ስራ ላይ መሰማራት መታደል ነው እግዚአብሔር ስራሽም ቤተሰብሽንም አብዝቶ ይባርክ! እንደዚህ አይነት መነሻ በውጭ ሃገር የተለመደ ስራ ነው ማለትም: ከራሳቸው ችግር ተነስተው ለሌላው ህዝብ የሚጠቅም ማዕከል ይገነባሉ : የትናየት እንደስምሽ ገና የትናየት አስደናቂ ሃሳቦችን ስራ ላይ ታውያለሽ : በርቺ : መማር መለወጥ ማለት ይህ ነው በቃ: ክብር ይገባሻል : በስራሽ ልትኮሪ ይገባሻል:: እግዚአብሔር በዚህ ተቋም ላይ ስራን ያከናውን:: እንዴት ሆነ አትበሉ: እኔስ በገንዘቤ: በእውቀቴ ምን ልስራ : ምን ላበርክት : በሉ: በመልካም ስራ ጠቃሚም ተጠቃሚም መሆን ስለሚቻል ለማለት ነው: እውነትም የትናየት👍🏽

  • @litetube5806
    @litetube5806 Před rokem

    ያላደልን ህዝቦች እኮ ነን ይቺን ሴት ከማበርታታት ከማድነቅ ይልቅ መትታነው ገላዋን ሸጣ ነው ገለመሌ ወዘተረፍ እንላለን ሊያውም ምንም ባልገባን በማናውቀውቅ ነገር ውይ ግን እኛ ሐበሻ ችግር አለብን በጣም ጎበዝ ጀግና ናት አርቲስቶች ከሷ ተማሩ አንዴ ቤቢ እዎር አንዴ ልደት እያላችሁ ሊጣ ሊጥ ሆናችሁ ያረገዘ ሆዳችሁን ለፎቶ ስትሉ ባዕል ወግ ጥሳችሁ ራቁታችሁ ምትነሱ ሁላችሁ ተማሩ ከዚህች ሴት ባሌን ፈታው ገሱ ምንም አልፈልግም የገዛልኝንም ቀለበት ሳይቀር ሰጥቼ ተለያየን አለች መብቷ ነው ድሮስ ለብዙ ህዝብ የተረፈች ሴት እንዴት አርጋ ከወንድ ትጠብቅ መብቷ ነው አትቅኑባት ጀግና ናት እናድንቃት ቢያንስ በሃገሯ ላይ ለህዝቦቿ ትልቅ አስተዋዕፆ አርጋለች እንደኛ በወሬ ብቻ አደለ የኖረችው በማናውቀው ባልገባን ከምንፈርድ ከምንለፈልፍ አንዳንዴም ዝምታ በጣም ጥሩ ነው!!የግል ምልከታዬ ነው በርቺ የትናየት ምትደነቂ ግልፅና ጎበዝ ሴት ነሽ።

  • @ban8143
    @ban8143 Před rokem +9

    Well done Yetu...we are proud of you!👍

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን !!!!

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 Před rokem

    ጀግና ማለት ያንስብሻል አንቺ ልዩ ሴት እንስት ነሽ እናመሰግናለን💚💛❤🙏

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem +2

    እናመሰግናቸዋለን❤ ኤቤስ

  • @bezawitmekonen5713
    @bezawitmekonen5713 Před rokem

    ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽም ውጤታማ ይሁንልሽ ከልብ ነው የማመሰግንሽ እንደዚ ያለ ተቋም ስለዘረጋሽ ለወገን ተባረኪ

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 Před rokem +2

    i like her general attitude towards helping sick.

  • @halimab609
    @halimab609 Před rokem

    እህት የትናዬት በጣም የማደንቃትና እኛ ሴቶች ከእርሷ ጥንካሬን መሆን እንደሚቻል የምታሳዬን ጀግና ኢ/ዊት ቆንጆ ናት
    አንዳንድ ሰው ምንም ለራሱ እንኳ ሳይኖር ኖሮ ይሞታል።
    አንዳንዱ ደግሞ ጥገኛ እንደሆነ ኖሮ ይሞታል።
    አንዳንዱ ደግሞ ለሰዎች ክፉትና እንቅፉት እየሆነ ኖሮ ይሞታል።
    የጀግኒት ቢጤ ቅን ልብና ጥንካሬ ያላት ብርቱ ሴት ደግሞ ከራሷና ከቤተሰቧ አልፎ ለሀገር ለትውልድ የሚተርፍ አሻራ ያስቀምጡልናል።
    የኔ ቆንጆ አቅምና ቦታ ኖሮኝ ብሸልምሽ ደስስ ባለኝ ነበር።
    ሰላምሽ ባለሽበት ሁሉ ብዝት ይበልልኝ ። በበለጠ እድሜ ሰጥቶሽ የምትጠቅሚ ያድርግሽ ውዴ።

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +3

    Thank you so much sister 💕🙏

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před rokem +2

    Jeginet How I'm proud of you & love u❤️, Thank you for your contribution for you mother country betamm gobez Egezihaber yetebikesh🙌🙏

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ለቀና ትብብርሽ ለወገን አሳቢነትሽ በጣም እናመሠግንሻለን እድሜ ይስጥሽ

  • @bezawitnigatu3572
    @bezawitnigatu3572 Před rokem +4

    ሴት ልጅ ጥበበኛ ናት ብልህም አሪቆ አሳብም ናት ሚሚዬ ካንች ብዙ እንጠብቃለን

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 Před rokem +1

    It's an amazing job,keep up and may God bless you more. Thanks for ebs too

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Před rokem

    የእውነት አገሬ እጅግ አድርጋ ታመሠግንሻለች ጀግና ነሽ🙏🙏