ስሜቷን የረበሻት ለማውራት የተናናቃት ጉዳይ ... አንጋፋዋ ተወዳጅዋን አርቲስት አዳነች ወልደገብርኤል | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • ስሜቷን የረበሻት ለማውራት የተናናቃት ጉዳይ ... አንጋፋዋ ተወዳጅዋን አርቲስት አዳነች ወልደገብርኤል | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 286

  • @user-ov7ye2vs1r
    @user-ov7ye2vs1r Před 7 měsíci +52

    አሁን ገና ትልቅ ሰው አቀረብክ ሲቀጥል አዲን አመስግናት ምክንያቱም ስለ አሥመራ እውነታውን ስለገለፀች እጅግ አድንቄሻለሁ የኔ ደርባባ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @mathiaswoldeamanuel6758
      @mathiaswoldeamanuel6758 Před 7 měsíci

      የሰራ ሰው ሲጠየቅ እንዲህ ደስ ይላል! የሚናገረው ጥሩ ነገር አለውና! ብዙዎች ልብሳቸውን ለማሳየት ውጫቸውን ደማምቀው ይመጣሉ ግን ውስጣቸው ምንም እውቀት ልምድ ችሎታ ስለሌላቸው በፌዝ ጊዜው ሲቃጠል ታዝበናልና!

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 7 měsíci +11

    ክብርት አዳነች እንወድሻለን በጣም, አንድ ቀን ደሞ እምትወጃት አስመራ እነደምትመጪ ተስፍ አደርጋለሁ ❤🇪🇷

  • @atkiltbekele1086
    @atkiltbekele1086 Před 6 měsíci +2

    እውነት ነው እህቴ ፀሎት ነው የሚያስፈልገው ወደ ድሮው እንዲመልሰን። ሰላም ሰላም ሰላም ሁሌም ሰላም ለኢትዮጵያዬ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před 7 měsíci +5

    እውነት ለመናገር አርቲስት አዳነች በእውነት መልካም ሴት እንደሆነች እመሰክራለሁ በልጇ በአርቲስት ማርታ ጌታቸው ስነምግባር ማንነቷን አስተዳደጓን ስላየሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ማርቲ በእውነት የአስተዳደጓ ውጤት መሆኗን በተግባር ስላየኋት እመሰክራለሁ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ ማርቲዬን ደግሞ እኔእንጃ እጅግ በጣም እወዳታለሁ እናታችን ኑሪልን የተባረከ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muludemeke3511
    @muludemeke3511 Před 7 měsíci +6

    እውነት ነው አባቴ በ1994 ዓመተ ምህረት ከዚህ ዓለም ድካም ሲያርፍ ከወንድሜ ከአርቲስት ደረጀ ደመቀ ጎን በመሆን እኛቤታችን ቁጭ ብለን ሁሉን ነገር ሆስፒታል ጨርሳ እቤት ድረስ ከጎናችን ነበረች መቼም አልረሳውም አዲ እግዚአብሔር ብድራቱን በልጆችሽ እና በልጅ ልጆችሽ ይክፈልሽ

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Před 7 měsíci +8

    We Eritreans llike Adanch. Keep up the good work. Adanech, please come to Asmara. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

  • @solomoneshetu9297
    @solomoneshetu9297 Před 7 měsíci +13

    ጎበዝና አስተዋይ አርቲስት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አድዬ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před 7 měsíci +5

    አዳነች ወ/ገብርኤል
    እኔና 125 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወድሽ ታላቅ የጥበብ ብለሙያ እናታችን ነሽና ኑሪልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንወድሻለን!!!

  • @helenabeba3795
    @helenabeba3795 Před 7 měsíci +9

    የኔ እመቤት አስመራ ስትመጪ ሙሉ ወጭሽን እሽፍናለው በሰላም ወደ ምድራችን ነይ

  • @mal122
    @mal122 Před 7 měsíci +4

    Ewnetshen ነው አስመራ ማትረሳ ውብ ከተማ ነች ሕዝቡም ተወዳጅና ዘመናዊ ነው አኔም ትናፍቀኛለች አመሰግናለሁ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 7 měsíci +4

    በጣም የምወዳት የማከብራት ወ/ሮ አዳነች ወልደ ገብርኤል 🙏ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 Před 7 měsíci +15

    በትክክል የጥበብ ቤተስብ ናችሁ የኢትዮጰያ ፈርጦች እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l Před 7 měsíci +1

    ሰይፊሻ ወዳጅና አድናቂህ ነኝ: ያቀረብካቸው እናት የጥበብ ሰውም አደንቃቸዋለሁ: ነገር ግን ከ40 አመት በፊት ዉለታ ውሎልኛል ብለው ዛሬ ኢትዮጵያን ከጀርዋ የሚወጋውን ባንዳ ዳዊት ወልደጊዮርጊስን ያለሀፍረትሲያወድሱብን እሳቸውም የማከብርህ አንተንም ተቀይሚያለሁ:: ኢትዮጵያን በይፋ ይቅርታ ካልጠየቁ አብረው ኢትዮጵያን በልካችን እንሰራታለን ከሚሉት ብሄርተኞች ጋር እየሰሩ ነው ማለት ነው

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před 7 měsíci +6

    ሰይፍሻ እየወደድኩህ ነው መቅረብ ያለባቸውን ባለውለታ ሰወችን እያቀረብክልን ነው እናመስግናለን🙏

  • @eyobaaa
    @eyobaaa Před 7 měsíci +5

    Big respect mommy from Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 ❤️ we love you 😍 ❤️

  • @user-dv8eb8mb3r
    @user-dv8eb8mb3r Před 7 měsíci +11

    አዲዬ እወነትሽን ነወ። ሀገር ሰላም ስትሆን ነወ ፈጣሪ የሰጠን ትንፈሽ እንዃን የምንተነፊሰወ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛወ። አሜን አንቺም እድሜ ጤና ይስጥሽ ሰላምሽን ያብዛወ።

  • @teminitdegu1569
    @teminitdegu1569 Před 7 měsíci +8

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ኣብዝቶ ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያውርድልን 😢😢😢😢

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 7 měsíci +5

    አዲዬ በጣም ነው የምወድሽ አብርሃሙ ስላስዎች ቤትሽን በበርከት ይሙሉት❤❤❤

  • @Leul-uy4pu
    @Leul-uy4pu Před 7 měsíci +4

    አዲ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ የማውቅሽ እጅግ በጣም እወዳት የነበረችው አሁን በሕይወት የሌለችው ጓደኛዬ በበላይነሽ የቤተዘመድ ማህበራችሁ ላይ ነው አዲ ከነቤተሠብሽ እጅግ በጣም እወድሻለሁ ቅን ሴት ነሽ በስራሽም እጅግ በጣም ስኬታማ ሴት ነሽ ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ አድናቂሽ ነኝ ሴት ኮማንደር አስራት ደምሴ እባላለሁ ከማ/ቤት ሠይፍዬ በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አድናቂህ ነኝ አሁንም ብዙ ያልተዘመረላቸው አዋቂዎች ስላሉ በርታ አስታውሳቸው

  • @takelebahru7846
    @takelebahru7846 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 👍💚💛❤️🙏🏿

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይብርክሽ ዘርሽን ይባረክ ወ/ሮ አዳነሽ ይጨምርልሽ የኢትዮጵያ ተምሳሌት አሁን እኔ በበኩሌ ንግስት አስቴር ነው የምልሽ አሁንም አንች ዝም ብትይ መዳን ከሌላ ይመጣል ስለዚህ ህዝብን ፀም ፀሎት ንስሃ ህዝብ ጀምሪ ጌታ አስነስቶሻል በእግዚአብሔር እለምንሻለሁ
    አከብርሻለሁ እወድሻለሁ
    አስቴር ህዝቦ ሊጠፉ ሲል በድፍረት ነው ንጉሥ ፊት ነው የቀረበችው በህይወቶ ወስና አሁንም እናቶችን አስተባብሪ
    ለስላም ለፍቅር ለአንድነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Před 7 měsíci +7

    አዲዬ በጣም ነው የምንወድሽ

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 Před 7 měsíci +2

    በእውነት እንደዝህ ዓይት ሰው ኖሮ ምስክርነት ስሰጥ መስማትን የመሠለ ደስታ የለም በይበልጥ ዘመኑን ሁሉ አሀገሩ የኖረን ክቡር ሻለቃ ዳዊትን እውነቱን ስትመሠክር መሰማቴ ÷ ስለ አሥመራ ህዝብ ደግነት ስትመሰክር ተደምመአለሁ እኔም የ18ኛ ተራራ ክፍለ ጦር ባልደረባ ስለነበርኩ እና በዓሉ ግርማ በኦሮይ መጽሐፉ በትረ ጊዮርጊስ የሚላቸውን ሻለቃ ዳዊትን ስለሆነና መጽሐፉ እውነተኛ ታርክ በሆኑ በሀገሪቱ ውስጥ ካሉ አመራሮች ፩ኛ አልህ ቆራጥ ወዘተ አድርገው ስለመሠከረላቸው እኔም ቀይ እንቡጥ አበቦች ስለሚለን ብቻ ይቺን ክብርት ሰው ያለማድነቅ አይቻልም ። ሻለቃ ብርሃኑ ወ/ሰንበት ከ U S A

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 Před 7 měsíci +12

    ስለ አስመራ ያለችው እውነት ነው
    ትዝታችንን ቀሰቀስሸው

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 Před 7 měsíci +2

    አዲዬ አንቺ አለማመስገን ያንቺን ደግነት አለመመስከር አይቻልም!! አባታችን ሲያርፍ ከወንድሜ ጎን ሆነሽ ሆስፒታል ውስጥ ያለውን ነገር ጨርሰሽ እኛ ሳናውቅ ቤታችን ሆነን ነበር ከወንድሜ ጋር የመጣሽው እኛ ከታሰበው ሰአት ቀድመን እንዳናቅ እንዴት ተጨንቀሽ እንደነበር አስታውሳለሁ... አብረሽንም ሆነሽ አጽናንተሽናል!!! አሁንም ጠያቂዬ ፈላጊዬ ነሽ!! የሜሎናዬን እርግዝና የኮቪድ ጊዜ ስለነበር በጣም ተጨንቀሽ ነበር በሰላም መውለደን ስነግርሽ አለቀሽ...አሜሪካ ስለነበርሽ ለማርቲ እነግራታለሁ ለቅዱስ ሚካኤል ስለቴንእንድታስገባ ነበር ያልሺኝ.. አዲዬ የኔ መልካም እናት እረጅም አመት በሰላም በጤና ኑሪልኝ!!! ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ!!

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 7 měsíci +2

    አድዬ ልክ እንደ መልክሽ አስተሳሰብሽ ሑሉ ጽድት ያለ በራስ መተማመንሽ ጥግ ድረስ የፍቅር ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናዉን ከነመላ ቤተሰቦችሽ ስለ ኤርትራ ሑሌም እዉነቱን ስትናገሪ ሰምቻለዉ ብዙዎች ይህን ሐቅ መመስከር የሞትን ያህል ይፈሩታል ብቻ ሕሊናቸዉን ይደፈጥጣሉ አንቺ የተለየሽ ፍቅር የሆንሽ ነሽ ከተንኮል ከክፋት የነጻሽ ደርባባ የፍቅር ሰዉ ።ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saqligntube4500
    @saqligntube4500 Před 7 měsíci +7

    አዲዬ አብረን ስለሰራን እኔም አመሰግናለሁ....ብርሀኑ ወርቁ

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před 7 měsíci +4

    ሰይፍሻ እስከ ምንጅላት ድረስ ፈገግ አድርጎኛል 😂😂😂ውይውይ አላልክም ይገርማል የማርቲ እናት መሆንሽን አላውቅም ነበር የአበበ ባልቻ(የአስናቀ)ሚስት ሁነሽ ተውነሻል ሰው ለሰው ድራማ❤❤❤❤

  • @lamlamfile-rs6hq
    @lamlamfile-rs6hq Před 7 měsíci +4

    አድዬ ለኪነጥብ ብቻም ሳይሆን የቤተሰብ ደራሽ ናትና አላህም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 7 měsíci +2

    በጣም ልጅ ነው ምትመስይው አዲዬ አሁንም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 7 měsíci +11

    ሀገር በደደቦች እጅ ላይ ስለወደቀች ትንሽ ትልቁ ስለሀገር ይንገበገባል ወይነዶ አለም እየተደማመጠ እየተከባበረ በሚኖሩበት ዘመን እኛ እዚህ አረንቋ ዉስጥ ጨመሩን አላህ ይርዳን።

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 Před 7 měsíci

      ብልሆቹ መሪዎች እነማን ይሆኑ ?

    • @user-ww8gu1qt3s
      @user-ww8gu1qt3s Před 7 měsíci

      ወያኔን ሁሌ ወያኔ እንዲ ወያኔ እንደዛ ትግሬ እንደዛ እያልን ስናማርር ፈጣሪ ጎልያድን ወርውሮ ሰጠን የተሰጠንን ስናማርራቸውን የባሰውን ሰጠን

  • @lemlemkahsay1446
    @lemlemkahsay1446 Před 7 měsíci +2

    ጌታ ይባርክሽ፡ የሴት ጀግና ነሽ እንወድሻለን ረጅም እድሜና ጤና ላንቺ ከነ ቤተሰብሽ ❤

  • @TedrosIII
    @TedrosIII Před 7 měsíci +2

    በደንብ አልተዘጋህም ሰይፊሻ ብዙ ትምህርት የምናገኝባት አንጋፉ አርቲስት ነበረች

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 7 měsíci +3

    እውነት እች ሴት artist አዳነች,
    ልበቀና,ብልህ,ሩህ እሩህ,....ተነግሮ የማያልቅ ጡሩ ኢትዮጵያዊ ነች!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹💓

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 Před 7 měsíci +7

    ወ/ሮ አዳነች እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለ ኤርትራ 🇪🇷 እውነቱን ስለምትናገሪ በየመድረኩ ሳታደንቂ ስለማታልፊ ላንቺ ያለኝ አክብሮት ከፍ ያለ ነው🙏ሰይፉም ብትጎበኝ ደስ ይለናል።እድሜና ጤና ይስጥሽ አምላክ🙏🙏🙏

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 7 měsíci +2

    የሀገራችን ፈርጦች እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እውነት ነው ደጋግመሽ ፍቅር አልሽ በትክክል ፍቅር ላይ ብንሰራና እርስ በእርስ በፍቅር ብንተሳሰብ ኖሮ ሀገራችን ዛሬ ላይ ባለችበት መከራና ስቃይ ውስጥ ባልወደቀች ነበር ፈጣሪ ፍቅርን ይስጠን ኢትዮጵያዬ ሰላም ሁኝልን።

  • @biriktikidane8415
    @biriktikidane8415 Před 7 měsíci +1

    ጊዜው ባያገናኘንም አድየ ሁላችንም ያቺን ቀውጢ ወቅት አል
    ፈን አንቺን ለማየት ላበቃን ፈጣሪ ይመስገን ቀሪው ዘመንሽን ከውድ ቤተሰቦችሽ ጋር የደስታ ጊዜ ያርግልሽ።

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 7 měsíci +6

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 7 měsíci +6

    አዲ ምርጥ ስው❤❤❤❤

  • @akberetgeremaryam1039
    @akberetgeremaryam1039 Před 7 měsíci +2

    ስለ ኡነተኛ ምስክርነትሽ እናመሰግናለን ኣዲየ ፍቅር እንወድሻለን 🇪🇷

  • @user-zk2qc5wy6d
    @user-zk2qc5wy6d Před 7 měsíci +5

    ልቦና ይስጠን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 7 měsíci +2

    የአችን ዘመን ፍቅር አሁን ላለው ያድለን አጋፋ የጥበብ ሰው እድሜ ጠና ይስጥሽ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 7 měsíci +8

    እሰየ የኔ እመቤት የኔ ደርባባ በፍቅር ነው የምወድሽ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭 ፈጣሪ ሐገራችንን አብዝቶ ይጠብቅልን ምንም ነገር ዋጋ የለውም ሐገረ ከሌለ ምን ነገር የለም እወድሻለው የሐገርሽን ፍቅር በደንብ ገልፀሽዋል 😭😭😭😭 ኑሪልኝ ኑሪልን 🙏❤❤❤❤💚💛❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 7 měsíci +3

    እውነት ነው በአገር ሁሉም ያምራል እግዚአብሔር ይድረስልን በእውነት የደፈረሰብንን ያስክንልን .... 😔 በእውነት በሰው አገር ቀናሁ….. ይማረን 🙏 አሜን...

  • @FromTheWorldOfKnowledge
    @FromTheWorldOfKnowledge Před 7 měsíci +12

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።

  • @user-en2cz1ks3t
    @user-en2cz1ks3t Před 7 měsíci +11

    love you from eritrea😍😍😍

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 7 měsíci +19

    ደስ የምትል ደርባባ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰላምለእማማ ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před 7 měsíci +3

    ሰይፉ ለምታመጣቸው እንግዳዎችህ ጥያቄዎችን አስተካክል እች ሴት የቀድሞዎ ስሪአት ወቶ አደር ነች አገር ከራሷ በላይ የምትወድነች 👉 ጥያቄ ይስተካከል

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ሰሏሟን ይመልስልን እውነት ነወ ብር ሀብት ሀገረ ከሌለ ቦዶ ነወ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አዱዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 7 měsíci +6

    አድየ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @banchibaylie1615
    @banchibaylie1615 Před 7 měsíci +6

    😢😢😢😢እፍ እውነት ነው ሰላም ሳይኖር ነገን ማሰብ 😔😔😔

  • @roamingknight4827
    @roamingknight4827 Před 7 měsíci +9

    በጣም የምወድሽ የማከብርሺ የካራቆሪ ምርጥ እታችን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 7 měsíci

      Karakore nech? Yefate necha

  • @chd44444
    @chd44444 Před 7 měsíci +1

    አዱ የሀገሬ የካራቆሪዋ ንግስት እርጂም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብሺ ያደልሺ❤❤❤❤

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Před 7 měsíci +8

    ዋው ደሰ የምትል ሰውነች❤

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Před 7 měsíci +4

    ወይኔ አስመራ ቀናሁ ❤❤❤

  • @biriktikidane8415
    @biriktikidane8415 Před 7 měsíci +2

    አዲሽየ ሰለአስመራ የሰጠሽውን ምስክርነት ደስ ይላል ይገርምሻል አሁን ለማኝም የለም አደራ ስትሄጂ የትራቮሎ ቪላቤትሽነና የካምቦቦሎውን እንዳትረሺ የቃኘው ግን ተቀያይሯል

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Před 7 měsíci +4

    እኔ የምፈራው እንዳያስሯት😢
    ሰላም የተመኘ ሃሩን የሚወድ ሁሉ
    ይታሰራል😢 እግዚአብሔር እድሜ
    ይስጥሽ ሃገራችንን ሰላም ያርልን

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172

    ውይይ የኔ ውድ እናት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው የምንወድሽ "ሰው ለሰው" ድራማ ላይ በብቃት የተጫወቱት ተዋናይት 50 አለቃ ወይዘሮ አዳነች ረጅም እድሜ ና ጤና እመኝለዎት አለሁ። ደርባባ ❤ ግርማ ሞገስ የተሞላት እናት ኑሪልኝ። ወላዲተ አምላክ ትጠብቀዎት። እኔ ኮሜንት መጻፍ አልወድም ነበር ግን ደግነትሽን የሰው ፍቅር ያለሽ መሆንሽን ሳላመሰግንሽ ባልፍ ንፍገት ነውና ባልተከናወነ አንደበቴም ቢሆን አመሰግንሽአለሁ። ላንቺ በማይመጥኑ ቃላት ኮምቼ እንዳልሆን እፈራለሁና ይቅር በይኝ። ❤

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Před 6 měsíci

    ተባረኪ እንወድሻለን እኛም ሽኮሪና ምጭ ኤርትራ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤🇪🇷🙏

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 7 měsíci

    እኔም እናቴን ለማየት በ7አመቴ ልመጣ እየው እናሱም ነጋ ጠባ ሄዱ መጡ እያሉ ታሳቀው ነው ያሉት እር አምላኬ ለሀገራቻን ስላም አውርድልን 😢

  • @silewFente
    @silewFente Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ አድየ ምኞትሽ ተሳክቶ ሰላሙን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bq2xi6dw4s
    @user-bq2xi6dw4s Před 7 měsíci +2

    The best interview ever

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 7 měsíci +1

    ሴይፍዬ እናመሰግናለን

  • @semretkebede320
    @semretkebede320 Před 7 měsíci +1

    እውነትሺነው በመጅመሪያሀገርስላም ሲሆነው የድሮን ስላማችንን ይመልስልን

  • @simretbahta9442
    @simretbahta9442 Před 7 měsíci +1

    We love you from eritrea 🇪🇷 ❤️ 💖

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 7 měsíci +1

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-df3jm5cv2z
    @user-df3jm5cv2z Před 7 měsíci +2

    Asmara የፍቅር ቦታ Thank you sis❤

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 Před 7 měsíci +3

    Thank you my sis❤❤❤ we love you❤❤❤

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Před 7 měsíci

    አሜን ሃገራችንን ህዝባችንን ሠላም ያርግልን ።

  • @haileabhabtemariam4393
    @haileabhabtemariam4393 Před 7 měsíci +4

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኣዲየ ኣዝማሪኖ እንወድሻለን ተስፋ ኣርጋልሀ ኣስምራ ብንገናች።ስልክሽ ባገኝ ደስ ይለኛል

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Před 7 měsíci +2

      ምን ልታሳያት?🥱
      የፈራረስች አስመራን?
      ደፋር ነህ🥴

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 7 měsíci +1

      አይባልም አስመራ ብትፈርስም ባትፈርስም አስመራ ውብ ያደግኩባት ሁለተኛ ሀገሬ ናት እኔም አንድ ቀን አስመራን ለማየት ናፍቄአለሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️

    • @haileabhabtemariam4393
      @haileabhabtemariam4393 Před 7 měsíci

      ​@@ethiopiakebede5931ኣረ ችግር የለውም ኣንድቀን እግዚኣብሄር በፈቀደው ቀን እንገነባት ኣለን።
      ከኣንደበትዋ መማር ሲገባው የማይረባ ይጽፍስል ልልልል

    • @netsaseb6445
      @netsaseb6445 Před 7 měsíci

      yemender balege@@yonasyonas3249

    • @netsaseb6445
      @netsaseb6445 Před 6 měsíci

      denkoro junta@@yonasyonas3249

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 Před 7 měsíci +4

    More love ❤️ such strong women

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před 7 měsíci

    ❤🎉❤❤❤❤ የኔ እናት ደስ ይምትል እናት ከዚህም በላይ❤❤❤ ሽ ዓመት ኖሪ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @gebrehiwotsemhal5110
    @gebrehiwotsemhal5110 Před 7 měsíci

    እውነት ነው አዱዬ ፈጣሪይጠብቅሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣላን

  • @alemnesh581
    @alemnesh581 Před 7 měsíci +1

    Well come to Eritrea anytime ❤❤❤❤

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Před 7 měsíci +1

    አድዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @linazare
    @linazare Před 7 měsíci

    Seifu በጣም ታስቀኛለህ አድናቂህ ነኝ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před 7 měsíci

    አዲ እውነት ነው የኔ እናት ሀገር ሀገር ታማለች ትንሽ ሳይሆን ብዙ ታማለች ጸሎት ግድ ነው ከዚህ ጉድ ያውጣን

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 Před 7 měsíci +2

    እድዴ ከጤና ጋ ይስጥሽ የኔ እና ት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7v Před 7 měsíci +1

    Wow I respect much ❤❤❤

  • @TigTig-be1ph
    @TigTig-be1ph Před 7 měsíci +1

    አዲዬ ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር እዴሜን ከጤናጋር ያድልሽ እውድሻለው

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před 7 měsíci +4

    ሀይ ስእፉ እንድያውም ያንተ አነጋገር ያንተ ጥያቄ እንዴት እንዴ ሆነ ኮ ፈጣጣ ነክ ይመችህክ ❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 7 měsíci +3

    አይ አዳነች ወልደገብርኤል ዜና ከማቅረብስሽ ውጪ አንቺ ወደ እኛ ስትመጪ የኢሠፓ ማክላዊ ኮሚቴ መጣች
    እያልን እርስ በርሳችን እንቀልድ ነበር አንቺ በማታቂ መንገድ ።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 7 měsíci +2

    አዲዬ ስወዳት❤

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 7 měsíci

    ወድጃታለሁ! በዚህ ከይሲ ዓለም ክሰው ሁሉ ጋር እንዴት በሰላም መኖር እንደሚቻል አጠገብሽ ሆኜ ብለምድ ደስ ይለኝ ነበር

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 7 měsíci +4

    አዳነች ወልደገብርኤል፣ብርቄ ወልደገብርኤል እና እመቤት ወልደገብርኤል❤❤❤

    • @addis8247
      @addis8247 Před 7 měsíci +1

      እህትማማቾች ናቸዉ እንዴ??

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 Před 7 měsíci

      @@addis8247 አዎን

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n Před 7 měsíci

    ሠይፉ ምነው ሸንኩርት መቶ ሀምሳ ገባ ብለህ ተናገርክ አሁን ደግሞ ዋጋ ልታሰጨምርብን ነው የእኞ አገር ነጋዴና ደላላ ከሰሙ ይጨምሩ ብናል እባክህ ይሉኝታ የላቸውም !!!!!!!!

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 Před 7 měsíci +3

    ኧረ በመጀመሪያ ሀገር ሰላም እንዲሆን ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ይወጣ የሰው ልጅ እንደ በግ እየታረደ ነው

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 Před 7 měsíci

    Adeye derbaba dess yemitil!! Sile Asmara yetenagershiw ewnetegna misikirinet hule betenagershiw agatame yemeyekeyer! Edme ketenaga temegnehu❤❤

  • @hawasaleh4481
    @hawasaleh4481 Před 7 měsíci +2

    የምንወድሺ እህታችን የካራቆሪ እንቁ

    • @addis8247
      @addis8247 Před 7 měsíci +1

      የድሬ ልጅ ነች ማለት ነዉ???

  • @biniyammebratu507
    @biniyammebratu507 Před 7 měsíci +2

    አንዳንድ ሰው በሰላሳ አመቱ ሞቶ በስልሳ አመቱ ይቀበራል እንደ አዳነች አይነት ሰው ህልማቸውን ኖረው ያልፋሉ

  • @Azmarino_zeymano
    @Azmarino_zeymano Před 7 měsíci +8

    እኛ ኤርትራውያን እንወድሃለን እናከብራችኋለን።

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Před 7 měsíci +2

    ሰላም wooow🎉

  • @kudusantesfa8146
    @kudusantesfa8146 Před 6 měsíci

    thanks Adanch for telling the truth about Asmara,

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Před 7 měsíci +1

    She’s still beautiful 😻

  • @PalmT24
    @PalmT24 Před 7 měsíci +2

    አዴ❤

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 7 měsíci +3

    አስመራማ አንዴ ለሄድኩባት አዕምሮዬ ውስጥ ተቀርፃለች። የአስመራ ልጅ የሆነችው ባለቤቴ ደግሞ በአዲስአበባ ፍቅር ተለክፋለች። አሁን አዲስ አበባ ምኑ ይወድዳል ? ባህርዳር ወይ አዋሳን እንኳ ብትወድ ባልገረመኝ..

  • @berrygigi-jl4sy
    @berrygigi-jl4sy Před 7 měsíci +4

    🎉🎉🎉adi❤

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 7 měsíci +1

    ስወድሽ

  • @Bro-jl3ft
    @Bro-jl3ft Před 7 měsíci +3

    የኔ ማር ነው ያላት ጆሮዬ ነው?

  • @titititi2596
    @titititi2596 Před 7 měsíci

    Tebareki yewinetim asmeran bedeb mitawikat kibirit ehitachin nesh