"እንደምግብ ሚያዝናናኝ ነገር የለም"..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን!
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 9:00 (LT) on Abbay TV.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #መሰንቆ #Azmari #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Komentáře • 23

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před 4 měsíci +9

    አማራ ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም ይህን መሰል ባህል ቀልዲ ጨዋታ አዋቂው ህዝብ በጥና ታሟን ሀኪሙም እራሱነው በክዱ ያስከብራን ያልፋን አማራየ እንደመሸ አይቀርም

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 Před 4 měsíci +6

    My Amhara,s 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @nazmuljshshd7788
    @nazmuljshshd7788 Před 4 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጌታ ሆይ ሀገራችነን ሠላም አድርግልን😢

  • @user-qq7vs2wt1u
    @user-qq7vs2wt1u Před 3 měsíci

    ዋው የኔዋ ጎጃም ዘጌ ቀሚስ አሳምሯችኋል

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l Před 3 měsíci +1

    የኔ ቅመም ሞኒካየ ቲኒሿየ በርችልኝ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤አማራየየሙሣአምላክ ከፊራኦን ይገላግልህ እውነትያሸንፋል

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 4 měsíci +1

    ሰላም ለሀገራቺን❤ ሰላም ቢኖር ነው እዲህ ዘና ብላቺሁ የምታዝናኑን

  • @user-ww4if2dy9l
    @user-ww4if2dy9l Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 4 měsíci +3

    ይህ ፕሮግራም ሳይ መፈሴ እሚታደሰው ነገር

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji Před 4 měsíci

    የኔ❤ ምርጦች አቤ ውበት👌👌👌

  • @user-ue1lz5jm1k
    @user-ue1lz5jm1k Před 4 měsíci +1

    Amhara❤❤❤❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove Před 3 měsíci +2

    ከሞኒካ ጎን ያለው ልጂ ቲክታክ ላይ ምግብ እየበላ ፍራንክ የተደረገውን ልጂ ይመስላል ደጉ ያገሪ ሰው እያለ የጨፈርው

  • @adrssalso8382
    @adrssalso8382 Před 4 měsíci +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @JrdjurHrhrr
    @JrdjurHrhrr Před 4 měsíci +1

    ሀገሬን. ሠላም. አድርግልኝ

  • @user-je2io9oz4l
    @user-je2io9oz4l Před 3 měsíci

    ቀሚሱን ወደድሁት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg7by7is1y
    @user-qg7by7is1y Před 4 měsíci +1

    😘😘😘😘

  • @user-gn6xl7xq8b
    @user-gn6xl7xq8b Před 3 měsíci +2

    አምላኪ የሀገሪን ሰላም መልስልን

  • @user-tg4xp1wb8s
    @user-tg4xp1wb8s Před 4 měsíci

    3:56 9

  • @user-wu3fj9mi2r
    @user-wu3fj9mi2r Před 3 měsíci +1

    አድዳስንአየሁትልበል😂😂

  • @lillyargaw4977
    @lillyargaw4977 Před 4 měsíci

  • @user-qq7vs2wt1u
    @user-qq7vs2wt1u Před 3 měsíci

    አባይ ቲቢ ልብስ ስታስስተዋውቁ ለምንድነው የየት አካባቢ ባህል እንደሆነ የማትናገሩት ደግሞ የለበሳችሁት የምን ጎነደር ነው የጎጃም ዘጌ ባህል ልብስ ነው