Nhatty Man -ናቲ ማን - ይቆማል ወይ - Ykomal Woy - New Ethiopian Music [official music video]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • #nhattyman #nhattymansecondalbum
    www.nhattyman.com
    Taken from the second studio album "man" vol 2, "Ykomal Woy" is a song for those threatened by the haters - don’t stop what you are doing just because of what people are saying about you!
    This video is generously supported by the Victorian Government through Creative Victoria.
    Produced, mixed and mastered by Nhatty Man at The Milo Mix Studios.
    subscribe for more and stay connected.
    / realnhatyman
    / nhatty_man
    Cast - In Order of Appearance
    Conor Tiernan
    Miranda Skerman
    Bralen Chatfield
    Tumi The Be
    Sylvie Giles
    Mekasha Natnael
    Yow Yow Ali
    Tesfaye Gebrehana
    Production
    Jess Fairfax
    Producer
    www.jessfairfa...
    Tim McCartney
    Director
    www.timmccartn...
    Adam Sutardy
    Director of Photography
    sutardybrother...
    Camilla Camelot Bassi
    Make Up Artist
    / camelot_muafx
    Hvncoq
    Behind The Scenes Video
    / hvncoq
    nhattyman.com

Komentáře • 489

  • @manofthemuch820
    @manofthemuch820 Před 5 lety +215

    ለመጀመሪያ ጊዜ የራሱን አልበም ግጥምና ዜማ እንድሁም አቀናብሮ ግሩም ስራ የሰራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ONE LOVE ♥RESPECT ♥ NAHHTY MAN ♥

    • @ritaghantous6484
      @ritaghantous6484 Před 5 lety

      k
      fp0

    • @sedomartialart
      @sedomartialart Před 5 lety

      Great man!

    • @aljawal7191
      @aljawal7191 Před 5 lety

      ዋው በጣም ደስ ይላል ናቲዬ በዚሁ ቀጥልበት

    • @whoami5919
      @whoami5919 Před 5 lety

      ጀዝበ ስለሆንሽ ነው እንጂ አቡሽ ዘለቃ ከሱ በፊት ነው የሰረው

    • @manofthemuch820
      @manofthemuch820 Před 5 lety +2

      @@whoami5919 ጀዝባ ካንች ወዲያ ጥንብ ጋላ አቡሽ ዘለቀ ሙዚቃ ማቀናበር ይችላል እንዴ

  • @Rebunitutoring
    @Rebunitutoring Před 6 měsíci +8

    ናቲ ማን ይሄ ዘፈን የወጣ ሰዓት አንድ ጓደኛዬ ከቤተሰብ፣ከጓደኞቹ ፣ከሰፈር ሰው ተጣልቶ ከባድ ድብርት ውስጥ ነበር ይሄን ዘፈን ታክሲ ውስጥ ሰምተን ይሄ ዘፈን ላንተ ነው ብዬ አፅናቼበታለው፤ አሁን ከዛ ሙድ ወጥቶ ተመርቆ፣ስራ ይዞ ፣አግቶዋል..... መዝናኛ ቦታ ላይ ይሄን ሙዝቃ እየሰማን ያን ጊዜ እንዘክረዋለን
    #ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před 5 lety +88

    እኛ ሙዚቃ የምናወቅው ከጅምሮ እስከ መጨረሻው ያማረ ነው ልክ እነደዚህ ናቲዬ ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ ቅንብር ምርጥ ክሊፕ ይህን ሙዚቃ አረብ ሀገር ለምትኖሩ እህቶቼ ጋብዣለሁ

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 Před 5 lety +1

      ተቀብለናል የኔዋ ላንቺም ይሁንልኝ

    • @a.1985
      @a.1985 Před 5 lety +1

      እናመሰግናለን nina yene mekam

    • @memawowzeleka8742
      @memawowzeleka8742 Před 5 lety

      እናመሰግናለን በጣም ማለት ነው

    • @seaditube9120
      @seaditube9120 Před 3 lety

      እሽ እማ thenx

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o Před 5 lety +121

    ሰው አለ ብሎ ህይወት ይቆማልወይ
    ተባለ ብሎ ይቆማልወይ
    ናቲየ የሆንክ ከረሜላ ነገር እኮነህ የናቲ ወዳጆች ላይከክ

  • @NhattyMan
    @NhattyMan  Před 5 lety +78

    ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት czcams.com/users/yttahn

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 5 lety +62

    ናቲዬዬዬ በቃ ውድድድ እስኪ እንደኔ ትወዱት ልያቹ ምርጥ ስራ እውነት ነው♥️

  • @emuhabesha4475
    @emuhabesha4475 Před 5 lety +51

    በፍፁም ሰው የፈለገውን ቢል ህይወት አይቆምም ጥሩ ስራ ነው ናቲዬ በርታ

  • @esayasman5711
    @esayasman5711 Před 5 lety +30

    ከፈጣሪ በቀር ማንም ሂወትን አያቆማትም እስከዛ ግን የኛ ጥንካሬ ያስፈልጋል ናቲ ማን አንደኛ ነህ ወዳጁ የሆነ like

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 Před 5 lety +9

    ዎውውውውው ናቲ ማን መቼም አይቆምም እምወደው ዘፋኝ ነው ምርጥ ነህ እኮ እስኪ ላይክ አርጉኝ ስወዳችሁ

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 Před 5 lety +18

    ዋዉ ናቲ ጎበዝነህ በርታ ወንድሜ፡👏👏👏፣አድናቂህነኝ ጥግ ድረስ አንድ ይበልጣል ከመቶ ፡፡ብለሀል ለኔ ሁለተኛየ፡ነ ህ አንደኛ ቴድ አፍሮ ፡አትቀየመኝም አንተ ራሡ ስለምታደንቀዉ ፡በርታ በያመቱ ፡አድስ አልበም ፡ጠብቃለሁ ትችላለህና ፡ጀግናየ ፡😍😍😘😘😘😘

  • @habeshatiktok777
    @habeshatiktok777 Před 5 měsíci +6

    It's 2024 this song is 'ዘመን ተሻጋሪ'

  • @ethiopiatube5783
    @ethiopiatube5783 Před 5 lety +5

    ገራሚ ዘፋኝ ነህ አንድም የሚጣል የሚሰለች ስራ የለም ሁሌ እየሰማሁት በሄድኩ ቁጥር የበለጠ እየወደድኩት ነው ስራዎችህ አድናቂህ ነኝ 👏👏👏💕

  • @tiruamare5654
    @tiruamare5654 Před 5 lety +21

    """don’t stop what you are doing just because of what people are saying about you!""" Thank you Nhatty...

    • @mintesinot1738
      @mintesinot1738 Před 11 měsíci +1

      People says because like our cooler our mind reading and our mindset are different and no matter what maybe it will stop but any how i love this music and nati man is my best artist

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 Před 5 lety +3

    ኡፍፍፍ 1000 ግዜ ብሰማው እማይሰች ይሄ ለእኔ ልክ እንደ ጥዋት የማነቃቂያ ስፖርት ነው ይኾነኝ እናመሰግናለን 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @tgnegn2426
    @tgnegn2426 Před 5 lety +2

    በፍፁም አይቆምም ሕይወት ይቀጥላላ!!! ''Nat man'' ምርጥ አንደኛ

  • @samirasachew2293
    @samirasachew2293 Před rokem +2

    ናቲ ማን ቃላት ያጥረኛል የሚገርም አልበም በእራስህ ልፋት ግጥም እና ዜማን ጨምሮ ለየት ባለው በእራስህ ዘይቤ ና ጥበብ ነውና ያስደሰትከን እግዚአብሔር ያስደስትክ ኢትዮጵያዊው ጀግና 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @fasikashmels6551
    @fasikashmels6551 Před 5 lety +2

    ናቲ ሠላምህ ይብዛ ለአንተና ለቤተሠቦቸህ: አልበምህ ውስጥ አንድም ተመርጦ እሚወድቅ ዘፈን የለም ለኔ ሁሉም አንደኛ!!

  • @tamrathailu9888
    @tamrathailu9888 Před 5 lety +3

    🗣.... ykomal woy sew ale blo hiwot ykomal woy" #Nhatty bro negerochin yemtaybachew angel adnaki negn big up to #Nhatty man selamh ybza bro #1love

  • @eyerusalemeyerusalem6846
    @eyerusalemeyerusalem6846 Před 5 lety +18

    እንዴት ነው ብሎ በድካምህ ያላየህ
    ከፊት ይገኛል ቀድሞ ሊኮንን ሊወቅስህ
    ያለ ስምህ ስም ሊሰጥህ
    ስቀህ እለፍ እንጂ አትቁም ከቶ
    ከህሊናህ በላይ ለራስህ ዳኛ ከየት መጥቶ !
    አንተ ስታውቀው የእውነት ውስጥህን
    በሰው አሉባልታ አታጥቁር ልብህን
    ንገሩኝ ይቆማል ወይ
    ይቆማል ወይ
    ሰው አለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ
    ❤❤❤

  • @HENOKTsegaw
    @HENOKTsegaw Před 5 lety +8

    ሁሌም ኢትዮጵያዊ ነህ ናቲ❤️❤️

  • @emutube5285
    @emutube5285 Před 5 lety +3

    የኔ ጀግና ሁሌም አንደኛ ነህ 😍😍😍 እንወድሀለን 😍👌👏👏👏💪💪💪

  • @samuelbekele8869
    @samuelbekele8869 Před 5 lety

    ወይ መሬት ያለ ሰው።
    ይቆማል ወይ ህይወት ይቆማል ወይ ።
    ምርጥ ሙዚቃ ነው ወንድሜ ያቆብ

    • @jaynata7301
      @jaynata7301 Před 5 lety

      አንተ ዶሮ ደግሞ እዚህም መጣ አየክ እሄ ዘፈን ይባላል የማይደነቅ ሰው ታደንቃለክ የሚደነቀውን አታደንቅም ኧረ እኔ ምን ላርግክ አንተ ችኮ

  • @user-jo2ey4zc1n
    @user-jo2ey4zc1n Před 5 lety +2

    ሰው አለ ብሎ ሕይወት ይቆማል ዎይ እህህ አይቆምም የሚያኖር የድንግል ማርያም ልጅ ነው

  • @user-wo9oq7qk1r
    @user-wo9oq7qk1r Před 5 lety +1

    ሀገሬ ኑሪ ክበሪ ኢትዮጵያዊ የሆነ ነገር ስወድ ምርጥ ዘፈን 😘😘😘😘

  • @kamilakaleb9885
    @kamilakaleb9885 Před 5 lety

    በመጥፎም በጥሩ የወንከውን የምታሳልፈውን ሳያውቅ አንተን መኮነንን ሰው አያቆምም ሰለዚህ #ሕይወት በወሬ #አይቆምም ወደፊት ብቻ ማየት ነው #አላህ የወሰነለት ቀን አለ። #ናቲ ማን ጥሩ ሰራ ነው ያምራል መልክቱ ። 🙌✌🎧🔥🔥🔥

  • @AhmedMohammed-dk4cv
    @AhmedMohammed-dk4cv Před rokem +1

    ይቀጥላል....

  • @yatelhunnabesmhltera6212

    ዘመን ተሻገሪ ሙዚቃ ነው ናቲዬ 150000000000000000.ዓመት ኑርልኝ አግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ነው እኔ ለኢትዮጵያ የምለፋበት ቀን ናፈቀኝ

  • @trhashagos4834
    @trhashagos4834 Před 5 lety +4

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድህ

  • @Dawitnegn
    @Dawitnegn Před 5 lety +7

    "ስንቱ ተመለሰ ካሰበበት በኮና..ኝ አንደበት" ይቺ ስንኝ እኔን ትመለከታለች።

  • @truphata.9215
    @truphata.9215 Před 5 lety +2

    I love this song..It speaks to me on so many levels.

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 5 lety +1

    የናቲ አድናቂወች ገባ ገባ በሉ ይቆማል ወይ አሪፍ ነው በርታ

  • @siyuyeolana8593
    @siyuyeolana8593 Před 5 lety

    Nhatty man የኔ አንደኛ ሁሌም ምርጥ ነክ፡፡ የሚገርም ስራ ነው፡፡

  • @BeseBesufikad-uy1sd
    @BeseBesufikad-uy1sd Před 4 měsíci

    No 1 music in the world

  • @haregeweyenbayeh8941
    @haregeweyenbayeh8941 Před 5 lety +2

    Nhattye you'r song inspire me a lot feels like your singing for me coz its my story... love you bro keep it up!!!

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před 5 lety

    ኡፍፍፍ ምርጥ ስራ ነው አንተ የወንድ ቆንጆ በጣም ሚገርመኝ የlike እና Dislike ትርጉም የምታውቁ አይመስለኝም እስኪ ለምን

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q Před 5 lety

    ናቲየየየየየየየየየየ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነክ እኮ ለሀገርክ ያለክ ፍቅር 😍😍😍😍😍😍😍 ምርጥ ስራ ነው ወድጀው አለሁ

  • @hermikku5926
    @hermikku5926 Před 5 lety

    ሰው አሌ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ ??? ናትዬ ወስጠ ነህ 😘😘😘😘 keept up man we all love u

  • @ganatganat6807
    @ganatganat6807 Před 5 lety

    እውነትህን ነው ናቲ ቆንጆ ።ስንታችን ባልዋልንበት የተጠራን ልባችን የጠቆረው የምር ምርጥ ዘፈን 100°/°

  • @masrttadesse7358
    @masrttadesse7358 Před 5 lety

    Natiy yene konjey selamek balkbat ybzaley wedddd eshi barta

  • @abieman9782
    @abieman9782 Před 5 lety +3

    Big up Nhatty Man

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 Před 5 lety +1

    Wwww betam konjo musika new berta yene konjo ye hahere lij 😘😍❤️❤️🇪🇹

  • @bekelichbotoro742
    @bekelichbotoro742 Před 5 lety

    ትለያለህ በጣም ምርጥ ስራ ነው አይሰለችም ስራውችህ ደስ ነው የሚለኝ ስሰማው የእኔ አንድኛ ነህ

  • @user-nm6nd9mr4k
    @user-nm6nd9mr4k Před 5 lety

    ናቲዬ የኔ አንደኛ እንደው ምን ላርግህ ይህ ዘፈን ለኔ ነው በርታልኝ ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @lulsegedbeyene5009
    @lulsegedbeyene5009 Před 5 lety +1

    I like such amazing and meaningful music. Bravo Nhatty

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 Před 5 lety

    Wowwww betam yameral nattye

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 5 lety +1

    ቻቹዬ ወንድሜ ባቶን ይቆጨኝ ነበር የሰፈሬ ልጅ አብሯደጌ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤የመካሻዬ አባት

  • @user-of8pf5ik9x
    @user-of8pf5ik9x Před 5 lety

    Wow good job nati man ...ይቆማል ወይ ።

  • @fevenkifle3511
    @fevenkifle3511 Před 5 lety

    Wowooooo nhattyyyyyyy💋💋💋meret new

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 Před 5 lety

    ያለ ስምህ ስም ሊሰጠጥህ likeeeeeeeeeeeeeeee Nhatty man big respect

  • @alemubeza7296
    @alemubeza7296 Před 3 lety

    Nati Man - ewnet new tebale belo hiyewot aykomim ......yiketelal enje esktechale derese.

  • @AhmedHayder-pp4wt
    @AhmedHayder-pp4wt Před měsícem

    Nic music i love habasha i am from sudan mom from habasha ❤

  • @Now2296
    @Now2296 Před 5 lety

    ድምፅ ቅንብር ባህልን ሃገርን አድርገህ አቀነባብረህ ስለለቀቅህልብ ከልብ እናመስግናለን .በጣም አሪፍ ተባረክ .

  • @bettywonde8864
    @bettywonde8864 Před rokem +1

    Oh nhatty man u r the best for me keep it up bro 🥰🥰

  • @haymanotylakyeshaymanotyla1895

    ናትየየየየ ዋው ምርት ስራ ውስቴ ነው ማ ነው አድናቂው likeይበለኝ

  • @luda1352
    @luda1352 Před 5 lety

    በእኔ ጀነሬሽን ካህዋቸው አርቲስቶች ሁሉ አንተ አንደኛ ነህ። bro keep it up...💪💪💪

  • @dainalemgeremew2418
    @dainalemgeremew2418 Před 5 lety

    ዋው ነው ናቲዬ

  • @warrior5847
    @warrior5847 Před 5 lety +2

    We keep going no matter what life is a journey maximum respect one love!!

  • @amelwerkgher2506
    @amelwerkgher2506 Před 5 lety

    ohhh nati,awo sentu temalese kalemebett beteley yeabesha alubaltaa,ere enes alkomemmmm sew yalewen yebel...kehelinaye belay man alegn feraj.....wawwwww

  • @user-vo2xo5ph7l
    @user-vo2xo5ph7l Před 5 lety

    አሪፍ ነው bro

  • @macdonalds5626
    @macdonalds5626 Před 5 lety

    wow በጣም ያምራል ቦታ አመራረጥ ደግሞ አንደኛ ኢትዮ መስሎኝ ነበር 😍😍😍😍😍😍

  • @hewetemulatu5419
    @hewetemulatu5419 Před 5 lety

    ናቲዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @nebaneba4947
    @nebaneba4947 Před 3 lety

    ናቲዬ ትችላለህ በርታ መልእክቱ የሌለ ደስ ይላል

  • @filiteylove5602
    @filiteylove5602 Před 5 lety

    Nhatty Man Yene Andegna Emwedhhhhhh 😍😚❤

  • @hiwotdaniel8685
    @hiwotdaniel8685 Před 5 lety

    አሪፍ ነው Natty አንደኛ

  • @rahmakonjokonjo8093
    @rahmakonjokonjo8093 Před 5 lety

    በርታልን አቦ ምርጥ ልጅ ነህ እውነትም አይቆምም ምን ይቆማል አቦ ሂወት ጥሩ ስራ ነው ቀጥልበት ናት የሰው ማኝ

  • @mimilove4543
    @mimilove4543 Před 5 lety

    Natiye keserawcheke yeleke hagerekene bahelekene mastawaweke liyuneteke new hulem andegnaneke yehageru lije !!!!!!💚💛❤

  • @tinakiflegodsaveus6877

    እንደዉ ስወድክ ናትዬ እደ ዳይስፎራ ዘፋኞች እኮ አታነጅብም ኢትዮጵያዊነትክ ኩራትክ 💚💛❤👍👍

  • @nardosgirma581
    @nardosgirma581 Před 5 lety

    Wow Betam desi yelal

  • @falafalar4253
    @falafalar4253 Před 5 lety

    Btam new mtgermown anteeeee .......harif srahhh..😘😘😘😘😘👌👌👌👌💓💓💝

  • @martagetachew8736
    @martagetachew8736 Před 2 lety +1

    Nhatty man at its best

  • @mamaorbabalovemeto6262

    ናቲይ ፈጣሪ የፈጠራትን ነብስ እሱ ብቻ ነዉ ማቆም የምችለሁ የክሊፑ ቦታዉ ደግሞ ያምራል በርታ ወንድምይ ያሰብከዉ ሁሉ ያሳክልክ

  • @selamonuru2623
    @selamonuru2623 Před 3 lety

    nati man i dant have word for you now some thing of life same like i wells lisen thise song love you for ever ❤❤❤

  • @calina5192
    @calina5192 Před 5 lety +1

    Natiyeee yene geta.....you are the best🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💕💕💕💖💖💕💕💖💕💕💕💕

  • @tetetete5802
    @tetetete5802 Před 5 lety

    Yiqomali bileni ya sew hiwote ayimesilimi nateya arife sira new wowww betam yamerili berita wudddd

  • @davidzeru5219
    @davidzeru5219 Před 5 lety

    ተባለ ተብሎ ህይወት ቢቆም
    ማን ይኖር ነበር በዚች አለም
    አሉ ተባለ ህይወት ቢያቃና
    ማን ይወድቅ ነበር በየጎዳና
    ወሬ ድል ነስቶ ቢያሸንፍ ኖሮ
    ይሆን ነበረ ዘወትር እሮሮ
    ግን አሉባልታ ፈርቶ ማን ያንቀራፋል?
    ውድቀታችንም ድልድይ ይሆናል
    ተምረንበት ለስኬት ያደርሰናል።
    እንደዣ ነው ። እስኪ የናቲ አድናቂዎች ግጥሜም ወይ በስድብ ወይ ከፍ ከፍ አድርጓት
    ናቲሻ ምርጥ ነው ኑርልን
    በርታ ገና ካንተ ብዙ ጠባቂዎች ነን
    እንወድሃለን

  • @EseyVS
    @EseyVS Před 5 lety

    Erre aykomem yeketlal... Egziabher yemeseg heywot endeketel yaderege
    thanks naty

  • @hassetyemariyam4020
    @hassetyemariyam4020 Před 5 lety

    ናቲዬ ምርጥ እና የተሳካ ስራ ነው በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እንወድሃለን!

  • @FSI700
    @FSI700 Před 5 lety +18

    አጣ ቸገረው ብሎ ዞርብሎ ያላየ ከፊት ይገኛል ቀድሞ ያለ ስም ስም ልሰጥ
    ይቆማል ወይ
    ይቆማል ወይ
    ሰው አለ ብሎ ህይወት ይቆማል ወይ👍👍👍✔✔✔

  • @bdriyabduri2396
    @bdriyabduri2396 Před 5 lety

    👌👌❤️😍😢😢😢 Yagrima zhafani ywadadkuta 1 new

  • @charmanesilvestre6963
    @charmanesilvestre6963 Před 5 lety

    ከማደንቃቸው ስወች አንዱ አንተ ነህ ናቲዬ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ 💖💖💖💖

  • @ehitayewtebebu8740
    @ehitayewtebebu8740 Před 5 lety

    በርታልን ውድ የሀገሬ የምዬ ኢትዮጲያ ልጅ ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ናቲ

  • @user-br8hx6pq7u
    @user-br8hx6pq7u Před 5 lety +1

    it' s Amazing Songs. I Like It. Natty Man Thank "u"

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 Před 5 lety

    ናቲ ማን የኔ ምርጥ አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ ጎበዝ የኔ አንደኛ

  • @yabseratojar1843
    @yabseratojar1843 Před 5 lety

    ኧረ ኡኡኡ ምን ብዬ ልናገር No word!!! ናቲዬ የኔ ውስጥ አዋቂ❤😍

  • @tigestderesse8009
    @tigestderesse8009 Před 5 lety

    you r my NO. 1 choice Nhatty Man and specially this truck and am happy that you published this video on My Birthday November 20

  • @martamarta2901
    @martamarta2901 Před 5 lety

    Nati is the most humble person you’ve ever meet specially he an artist but down to earth 🙏🏼 respect ✊🏾 💚💛❤️

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 Před 5 lety

    Wowww natiya weda

  • @heleybabey99
    @heleybabey99 Před 5 lety +1

    Demiseh eko yenezral 🙊 Nhatty Man❤️❤️❤️❤️

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 Před 5 lety

    Nhattiy yearada lij betam arif Video.💚💛❤

  • @samuelarage4992
    @samuelarage4992 Před 5 lety

    ትርኪ ምርኪ የሌለው ክሊፕ ስለምሰራ በጣም አደንቅሃለሁ ..አንተ ና j.cole የሆነ የተገለጠላችሁ ነገር አለ big-ups

  • @user-ef8tz6ov4r
    @user-ef8tz6ov4r Před 5 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስዉድህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 Před 5 lety

    Andegna Natiyeee

  • @hikma9995
    @hikma9995 Před 4 lety

    ማይሰለች አስተማሪ የሆነ ስራ ነው በርታ በመጨረሻ ምትስቃት ሳቅ ዉስጤ ነች ኧኧ

  • @zahraengdaw9881
    @zahraengdaw9881 Před 5 lety

    ያምራል ተወዳች

  • @nattygizachew3789
    @nattygizachew3789 Před 5 lety

    My personal favourite track from the album.

  • @tigesttigestmarr4320
    @tigesttigestmarr4320 Před 4 lety

    Wow ye liben new yetenagerkew natiye yimechih

  • @abenatad9403
    @abenatad9403 Před 5 lety

    Nhatty man yemechesh....mechem were ansemam!!!!

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 Před 5 lety

    My Ceremela💖💖
    Yewededkuh Yale mikniyat aydelem 💝music madamet Ye jemerkut bante neber enam hullem ewedhalew 💘 #Nattyeee

  • @user-xk2gs1ok2z
    @user-xk2gs1ok2z Před 5 lety

    ናቲ ምርጥ የኔ አንደኛ

  • @muller19961
    @muller19961 Před 5 lety

    ዋው በጣም አሪፍ ሥራ ነው god bless you naty man