Nhatty Man ናቲ ማን - እመነኝ ((Lyric Video) - Emenegne - New Ethiopian Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • #nhattyman #nhattymansecondalbum
    #እመነኝ እመነኝ
    እመነኝ እመነኝ
    እስኪ ና ቁጭ በል
    እህ በል አድምጠኝ የሆዴን
    አረፍ በል ከጥላው ከዋርካው
    ላንተ የኔን ኑሮ
    ላንተ የኔን ኑሮ
    መጠኑን ሚዛኑን
    ምን ይሆን መለኪያው
    እስኪ ና ዝቅ በል
    ውረድ ወደ መሬት
    ውረድ ወደ መሬት
    እመሬት
    አይተህ ብትረዳው
    አይንህ ቢመለከት
    የእኛን ኑሮ
    የእኛን ህይወት
    የእናንተ ቁም ነገር
    የእናንት ክርክር
    ጥማድ ለእኔ አይገዛ
    አያድስም ሞፈር
    ሚታይ ሚናፈሰው
    በየሞገዱ ላይ
    ቅንጣት ደስታን እንጂ
    የእኛን ችግር አያይ
    እመነኝ እመነኝ
    እመነኝ እመነኝ
    እመነኝ እመነኝ
    እመነኝ እመነኝ
    እስኪ ና ዝቅ በል
    ግልጽ አንነጋገር የእውነት
    በል እንወቃቀስ ስለፍቅር
    ስንት አለ በሆዴ እህ ብዬ
    ፍርዱን ለሱ ትቼ ያለፍኩት
    ሳልናገር
    እስኪ ና ዝቅ በል
    ውረድ ወደ መሬት
    ውረድ ወደ መሬት
    እመሬት
    አይተህ ብትረዳው
    አይንህ ቢመለከት
    የእኛን ኑሮ
    የእኛን ህይወት
    የእናንተ ቁም ነገር
    የእናንት ክርክር
    ጥማድ ለእኔ አይገዛ
    አያድስም ሞፈር
    ሚታይ ሚናፈሰው
    በየሞገዱ ላይ
    ቅንጣት ደስታን እንጂ
    የእኛን ችግር አያይ
    እመነኝ እመነኝ
    እመነኝ እመነኝ
    እመነኝ እመነኝ
    እመነኝ እመነኝ
    እፍኝ ሳይዘራ
    ግፍ ሳይፈራ
    ስንት አለ ያጨደ የሞላ ጎተራ
    የሞላ ጎተራ
    የሞላ ጎተራ
    አንተም ጥበበኛው
    አንተም ጥበበኛው
    አንተም ጥበበኛው
    አንተም ባለዝናው
    በባህሌ ደምቀህ
    በባህሌ ኮርተህ
    በባህሌ ደምቀህ
    አጊጠህ በዜማው
    የውስጤን ትኩሳት
    ምነው የማታወራው
    ምነው የማታወራው
    ከአንድ እናት ተፈጥረን
    ከአንድ እናት ተፈጥረን
    ሆነን በአንድ ላይ
    ኑሮአችን ለየቅል
    ምድር እና ሰማይ
    ምድር እና ሰማይ
    ምድር እና ሰማይ
    ምድር እና ሰማይ
    እፍኝ ሳይዘራ
    ግፍ ሳይፈራ
    "Emenegne" is the voice of the "lower class" , asking those who are arguing about insignificant things, to provide a better representation of what we should strive to be as a nation. It says that “your passions are not series issues that consider the poor or help the country grow."
    Produced, mixed and mastered by Nhatty Man at The Milo Mix Studios.
    subscribe for more and stay connected.
    / realnhatyman
    / nhatty_man

Komentáře • 754

  • @NhattyMan
    @NhattyMan  Před 4 lety +96

    ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት czcams.com/users/yttahn Thank you all

    • @mikigordum
      @mikigordum Před 3 lety

      Nhatty bro it's nice music i love it thanks brother

    • @Semira_Yasin
      @Semira_Yasin Před 3 lety

      Love this song ❤❤❤

    • @helenmebrahtutesfay6416
      @helenmebrahtutesfay6416 Před 2 lety

      ናቲ የሚገርም መልክትነው ለኛለሰውልጆች አውቀን ካልተኛንበቀር

    • @user-sg2vv1qo7v
      @user-sg2vv1qo7v Před rokem

      @@Semira_Yasin ፈኸበ
      ወወቀኀቀቀኀ

    • @habeshawi801
      @habeshawi801 Před rokem

      💚💚💛💛❤❤

  • @mastifeker5686
    @mastifeker5686 Před 6 lety +86

    በነፂ ነው ይሄን ሙዚቃ ያዳመጥኩት ዋው በጣም ግሩም ዘፈን ናቲየ ይመነንን እስኪ ዝቅ ይበል ይውረድ .........ቅንጣት ደስታን እንጂ የኛን ችግር አያይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤን ነው ያረካኸኝ

  • @user-ml7wy8yx4d
    @user-ml7wy8yx4d Před 6 lety +26

    ይህ ሙዚቃ ብዙ መልክት አለዉ በደንብ ላዳመጠዉ አብሶ ሀገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ በደንብ ነዉ የሚገልፀዉ እናመሰግናለን 😍😍

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 Před 6 lety +16

    My #1 song 💚💛❤
    "እፍኝ ሳይዘራ ፡ ግፍ ሳይፈራ ፡ ስንት አለ ያጨደየሞላ ጎተራ!"

  • @user-uo2bp4cn3r
    @user-uo2bp4cn3r Před 6 lety +20

    ይሄን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ በጣም ነው ውስጤን የነካው 😔😔

  • @NhattyMan
    @NhattyMan  Před 5 lety +69

    ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት czcams.com/users/yttahn

    • @user-fv1kd8pi1f
      @user-fv1kd8pi1f Před 4 lety +2

      ናቲሻ እረጅም እድሜና ጤና ባደምጣቸው እማልጠግባቸው ቡዙ ስራወች አሉህ ይሄ ግን ይለይብኛል

    • @saraak8153
      @saraak8153 Před 4 lety +1

      Was btam. Naw. Dase. Yelal.

    • @user-im7mm4wu7x
      @user-im7mm4wu7x Před 4 lety +1

      🙋🇪🇹👍ይሀግሬ ልጅ ሠላም ሠላም ቢያልው

    • @FfFf-nl8ep
      @FfFf-nl8ep Před 4 lety +2

      ብሮ ከልጅህ ከባልተቤትህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @linamuaz1488
      @linamuaz1488 Před 4 lety

      7?

  • @user-uh8xi8em8g
    @user-uh8xi8em8g Před 6 lety +5

    ናቲዬ ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይመጣል ሁሉም ነገር እውነት ነው።

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 Před 6 lety +12

    እውነት ናቲ በጣም ትክክክል ብለሀል
    ነፃነትን ሠምቸ ነው ፈልጌ ያዳመጥኩት አንተ አልመሠልከኝም ነበር ዋው ምረጥ የዘፈን

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Před 6 lety +11

    ይህን የሰምሁት ነፂ ሲዘፍነው አይቼ ነው፡፡ በጣም ጥሩ ሙዚቃ ነው፡፡ አንደኛ ሰምተው ከተረዱት በስልጣን ላይ ያሉት ራሳቸውን ይዩበት፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ከሃገር ውጪ ሁነው አፋቸውን እየከፈቱና እርስ በእርስ እየተሰድደቡ ሚስኪኑ ህዝብ ደሙን አፍስሶ በሚያመጣው ድል ወንበር ለመይዝ ለሚስገበገብት ትምህርት ይሰጣል፡፡

  • @getnetmolla4475
    @getnetmolla4475 Před 3 lety +2

    ናቲዬ ለኔ ይሄ የኢትዮጵያ የምንጊዜም ምርጥ አስር ውሥጥ...😍😍😍😍

  • @Seye1210
    @Seye1210 Před 3 lety +23

    Listening this music thinking about the farmers affected by the locust

  • @fjfcrftgggcndhdbfh4239
    @fjfcrftgggcndhdbfh4239 Před 6 lety +2

    የምር ትክክለኛው ነገር ነው የዘፈንከው ናቲዬ እግዚአብሔር እድሜእና ጤና ከነመላው ቤተሰብክ ጋር

  • @mesget100
    @mesget100 Před 6 lety +34

    “...የናንተ ቁም ነገር የናንተ ከርክር
    ጥማድ ለኔ አይገዛ አያድስም ሞፈር...” :( :(
    እያለቀስኩ ነው ይህንን ሙዚቃ የምሰማው!የገበሬውን ብሶት፣ የድሃውን ብሶት፣ የልሂቃኑንና ፖለቲከኞችን ባዶነት፣ የአርቲስቱን ዝምታ፣ ሙስናውን፣ የኑሮ ልዩነቱን (income inequality)ወዘተ አሳይተህበታልና ግሩም ስራ ነው። ናቲ የህዝብ ልጅ፣ የእውነት አመሰግናለሁ!በርታልኝ!

    • @antiedheaven8641
      @antiedheaven8641 Před 6 lety +1

      i were't understand message behind this music tnx for description !

    • @danielyfekir4834
      @danielyfekir4834 Před 6 lety

      Thanks I didnt see it on such perspectives. U are genius

  • @MrDershaye
    @MrDershaye Před 6 lety +45

    “እፍኝ ሳይዘራ! እዩት ሳይፈራ!
    ስንት አለ ያጨደ፤ የሞላ ጎተራ”

  • @mekdesbogaleabate2364
    @mekdesbogaleabate2364 Před 2 lety +2

    ዛሬም ላይ እንደ አዲስ ነው እየደጋገምኩ የምሰማው 😞♥️natty man u the best!!l

  • @rozaayele5977
    @rozaayele5977 Před rokem +3

    ናቲይ ሁል ግዜ ይደመጣል በተለይ አሁን ላለው መንግሰት እስኪ ና ዝቅ በል ውረድ ወደ መሬት.........

  • @user-nd1hb5we6k
    @user-nd1hb5we6k Před 2 lety +5

    ድምፅ ሰለሆንከን አምላክ ያክብርልን። ሁሌም ሃገራችንን ግልብ አካሄድ እያየሁ በዚህ ሙዚቃ ነው ብሶቴን የማስታምመው።

  • @sarataye9870
    @sarataye9870 Před 6 lety +6

    ናትዬ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው በቃ ምን ልበልህ ምርጥ ሙዚቃ ነው😍😍😍😍

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b Před 6 lety +49

    ነፂ ሲዘፍነው ሰምቸ ነው ልሰማው የቻልኩት ደስ ይላል

    • @user-pe3bn8dm7p
      @user-pe3bn8dm7p Před 6 lety

      جمال حسين እኔም ስማው የማነው ዘፈን ነው ብዬ ነበር

    • @madonamadona1161
      @madonamadona1161 Před 6 lety

      جمال حسين me to

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety +12

    ከአድናት ተፈጥረን ሁነን አድላይ ኑሯችን ለየቅል ምድርና ሠማይ በትክክል😘

  • @samiyasamiya3010
    @samiyasamiya3010 Před 6 lety +1

    ነፃነትሲዘፍነው ሰምቼ ነው በጣም የወደድኩት! ናቲ በጣም ምርጥ ስራ ነው ጥሩ እይታ !!!! Grande natu!😍😍😍😘😘😘

  • @onelove4313
    @onelove4313 Před 6 lety +27

    በጣም አሪፍ ነዉ። ነፃነት ወረቅነህ ሞፈርና ቀንበር ተሸክሞ በሚገርም ሁኔታ እመነኝን ተዉኖታል። እዉነት ልቤ ተነካ ሳላላስበዉ እንባዬ ወረደ

    • @pakojaksaliba9344
      @pakojaksaliba9344 Před 6 lety

      one love you

    • @user-bp1pn2sx4c
      @user-bp1pn2sx4c Před 4 lety

      ዮኒ አልዘፍነውም እዴ ክን ቶማስ ላይ የሚስራው ልጅ እስት ነግሩኝ

  • @melakuhagos6205
    @melakuhagos6205 Před 2 lety +8

    Thank you Nati, because music can be not only love but also an expression of inner feelings

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 6 lety +5

    ናትዬ የእኔ ቆንጅ በእርግጠኛ ነኝ ይህ ዘፈኝ ከዘፈንክ በኃላ አልቅስሀል ወይንም በጣም ከልብ እዝነህል። እኔ ምንም አልቻልክም በስማውት ቅጥር አለቅሳለው ምን ያህል የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር እንደገባ ነው እስቲ ጌታ እባክህ ኢትዮጵይን አስባት!!! በትልቅ አሜን! !!!!

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 6 lety +1

    የሚገርም ዘፈን ነው እናመስግናለን ልብ የሚነካ you make me cry wow !!!

  • @user-tg2ji2xw6i
    @user-tg2ji2xw6i Před 6 lety +10

    ኡፍ አለህ እኮ ድምፅ ናቲና ውስጤ ነህ #እመነኝ ደስ ይላል በርታልን የኛ 1ኛ

  • @AselafeAyela
    @AselafeAyela Před rokem +1

    በጣም ደስይላል ❤❤🎺

  • @yanhattymanadenakie7041
    @yanhattymanadenakie7041 Před 6 lety +7

    uffffffffff yena tafachi natyaaaaaaa😢😢😢😢 hode basagie gatane 1000000000000000 ameti nurelegie😘😍😍my king

    • @mesiaxx8285
      @mesiaxx8285 Před 6 lety

      መድ ya Nhatty man adenakie ምንሽ /ህ ነው?

  • @mouhamadabushaqra7327
    @mouhamadabushaqra7327 Před 6 lety +8

    ዛሬ ነው የሰማውት ነጺ በኢቢየስ ዚዘፍነው ሰምቸ በጣም ምርጥ ግጥም ከዜማው ጋአ

  • @marubirhanie574
    @marubirhanie574 Před 2 lety

    ኦ! ሙዚቃ። የምስኪን ገበሬው ወገኔን የሚገልጽ! ለዓመታት ያለመሰልቸት እያዳመጥኩት ነው። Thank you Nattye.

  • @user-jp4ct7ui5s
    @user-jp4ct7ui5s Před 6 lety +406

    EBs ላይ ነፃነት ወርቅነህ ሲዘፍነው አይቼው ወድጄው ነው ላደምጠው የቻልኩት መግለፅ በማልችለው መልኩ ውስጥን ሰርስሮ እሚገባና መልክት ያለው አሪፍ ዜማ ነው በርታልን ♥♥♥ ክሊፕ ቢሰራበት ምርጫዬ ነው 👏👏

  • @saramakonann2332
    @saramakonann2332 Před 6 lety +2

    በጣም ሀሪፍ ሥራ።ነው ናቲማ በርታል ትልቅ ትርጉም አለው በጣም እኔ የመጀመሪያ ነው ሥሰማው

  • @tsehaydemisse6045
    @tsehaydemisse6045 Před 2 měsíci

    ኡፍፍ እንዴት ልብ የሚነካ ዘፈን ነው እያለቀስኩ ነው የምሰማው

  • @fasikaroane7284
    @fasikaroane7284 Před 3 lety +2

    This make me cray my tigry plp stay strong we will previl against all odds!!! ♥️💛

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 Před 4 lety

    ብሠማው ብሠማው የማይሰለቸኝ ትልቅ ነገር አንፀባራቂ መልእክት ያለው ሙዚቃ ነው
    ናቲየ ውድድ ሜርጥ ኢትዮጵያዊ❤

  • @shife1141
    @shife1141 Před 6 lety +5

    👏👏👏👏 በጣም የተመቼኝ ዘፈን ነው

  • @eshetuejara3876
    @eshetuejara3876 Před 6 lety

    ናቲ በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ይህንን ጣፋጭ ወፍራም መልዕክት ያለው ዜማ ስሰማ ዋናው ገጸባህርይ ለእኔ እግዚአብሔር ነው ውረድ የምለው እናም እግዜሩ ገብስማ ጸጉር ያለው ኮፍያ ያደረገ ዱላ የያዘ አረጋዊ ሆኖ እኔ ዋርካ ሥር ቁጭ ብዬ እሱ ቆሞ የሆድ ሆዳችንን ስንነጋገር ነው የማየው…..THANK YOU REALLY BE AND STAY BLESSED!!!!እግዚአብሔር የልቦና መሻትህን ይስጥህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ez4ed7gb4g
    @user-ez4ed7gb4g Před 3 měsíci

    ናቲዬ አንተ ብቻ ዝፈን 🎤🎤🎧🎼

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 Před 2 lety +2

    ናቲ ዘላለም ኑር ምርጥ ስራ

  • @eueu2643
    @eueu2643 Před 6 lety

    እውነት ለመናገር ብዙ ደስታ አይሰማኝም ሙዚቃ ሳደምጥ...በተለይ በአሁኑ ዘመንም አይጥመኝም..ዛሬ ግን ናቱ እውነት በጣም ተመችቶኝ ባላለቀ እያኩ 2 ጊዜ ደግሜ ሰማሁት...ቁም ነገር አዘል የሚሰማ ትክክል የሆነ ነገር በዜማ ስላስተላለፈው መልእክት በጣም አስደስቶኛል...እኔ በበኩሌ አንደኛ ነህ የልጅ አዋቂ ብዬሀለሁ። በርታ ናቲ ጎበዝ

  • @user-xi8ui4sl6i
    @user-xi8ui4sl6i Před 6 lety +2

    ነፂ ስዘፍነው ሰምቸ የማነው ሰል ሰፈልግ ነበር ዋዉዉዉዉዉዉሉ👍👍👍ናቲ ማኛ

  • @user-ji9bi2yd6p
    @user-ji9bi2yd6p Před 6 lety +1

    Yemigerm music new tilik meliekt alew ....nati man ውስጤ ነው

  • @zenebechbogale6093
    @zenebechbogale6093 Před 4 lety +1

    ግሩም የሆነ የጊዜአችንን እውነታ የሚናገር፣ ውስጥ ሰርስሮ ስለ ማንነታችን የሚዘክር፣ መሬት ላይ ወድቆ የሚያቃስተውን መከረኛ ስቃይ ድምፅ ሰጥቶ ቁስሉን የሚያስተጋብ፣ ዜማ! ተባረክ ናት ማን!

  • @yisutube5392
    @yisutube5392 Před 5 lety

    እመነኝ እመነኝ እፍኝ ሳይዘራ
    ግፍ ሳይፈራ ስንት አለ የሞላ ጉተራ ... ናቲዬ ያምራል

  • @tube7869
    @tube7869 Před 6 lety

    ዋው፣ምርጥ ብየዋለሁ በአንድ ሀገር ሁለት አይነት ኑሮ እረየኖርን ።ያውምልዮነቱ የሰማይና የምድርን የክላል።በጣም ሀብታም ፣በጣም ደሀ ተብሎ ይከፈላል

  • @arrar4293
    @arrar4293 Před 6 lety +1

    ዋው ናቲዬ በጣም ደስ ይላል ቃላት አነሰኝ

  • @user-xc3gb8yf1i
    @user-xc3gb8yf1i Před 6 lety +1

    ዋውውውው ይሄ ዘፈን ነፂ ስዘፍነው አይቸው
    በጣም ምርጥ ነው በርታ ናቲየ#

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před 6 lety

    Tebarekilegn Nhattyeee 🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧uuuuuu Efign sayzera.....gif sayfera.....uuuuuuuuuuu 😢😢😢😢😢 yedeha wedaj yena Asiteway Nhattyeee

  • @girmatome3902
    @girmatome3902 Před 6 lety

    ኑሮዋችን ለየቅል ምድር እና ሰማይ...በጣም ነው የወደድኩት

  • @user-bu2oq9wh2t
    @user-bu2oq9wh2t Před 5 lety

    በነፃነት ወርቅነህ ይህን ሙዚቃ ወደድኩት በጣም ነው ዉስጤን የነካኝ

  • @fitsumkasahun1208
    @fitsumkasahun1208 Před 6 lety +12

    ናቲዬ #1 ነው ግን ነፃነትን አመስግነው እሁድን በ Ebs ላይ በሚገርም ሁኔታ ነው ያስተዋወቀልህ

  • @salmsalme95
    @salmsalme95 Před 5 lety

    ናቲዬ በጣም ነው ዘፈኖችህን የምወዳቸው ከልብ ዘላለም ኑርልን ለሰማው ደጋግሞ መልክት አለው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅልን👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @samuelbekele8869
    @samuelbekele8869 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል ናቲ ወንድሜ ያቆብ ሁሌ እንዲህ አይነት ሙዚቃ እንጠብቃለን

  • @dos2544
    @dos2544 Před 6 lety +3

    I have no words Nati Man, it's amazing music, the lyrics,the message, the melody, your vioce with the rhythm,wow wow best music, thank you my buddy, you did it man

  • @ethiogoddes
    @ethiogoddes Před 6 lety +2

    Nhatty you are an amazing artist with so much talent, thank you for this great album

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 Před 6 lety +1

    ሁሉም ምርጥ ስራ ነው ለዚህ ግን ቃላት የለኝም ቢያንስ በቀን 3ጊዜ እስማዋለሁ God bless you always my hero

  • @hirkokidanu7652
    @hirkokidanu7652 Před 6 lety

    ዋው በጣም ቆንጆ ወቅታዊ ዘፈን ነው ተመችቶኛል በርታልን ናቲዬ👂👂👌👌👌

  • @bezawitgirma1499
    @bezawitgirma1499 Před 6 lety +1

    I don't have a words about this amazing song !!!Thank you Natty

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 6 lety +7

    ናተዬ አሪፍ ነው የጰጤ መዝሙር ይመስላሉ

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 Před 6 lety

    ግሩም ድንቅ ግጥም የያዙ ምርጥ ጥበብ ነው ናቲ ጥሩ ስራ ነው።

  • @simensimen3012
    @simensimen3012 Před 6 lety +2

    እመነኝ አመነኝ ዋውውውውው ናቲሻ

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 Před 4 lety

    በጣም ነዉ የምረዉ

  • @derejegashawtsegaw8343
    @derejegashawtsegaw8343 Před 6 lety +8

    ከሙያህ የሚጠበቅ ድንቅ ስራ

  • @halanhalan6010
    @halanhalan6010 Před 6 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቃላት አነሰኝ

  • @pattycake528
    @pattycake528 Před 3 lety +15

    Its been 3 years and i still love this song

  • @samiswisssamiswiss1912

    እመነኝ የእንቅልፍ ታብሌቴ ነው ናቲ ሁሌም ልቤ ያለቅሳል ስሰማው ...........ናቲ ማን ካመኑህ ነግረሀቸዋል

  • @anjelicmahi3558
    @anjelicmahi3558 Před 2 lety +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏 kal yelegnm

  • @bezawitbeyene4015
    @bezawitbeyene4015 Před 2 lety

    ናቲዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ሁሌም ተናፋቂ ነው ስ ራዎችክ አትጥፋብን እንወድካለን

  • @melkamdemeke4169
    @melkamdemeke4169 Před 6 lety

    ለካ እንደዚ ትልቅ መልእክት ያለው ሙዚቃ ነው እድሜ ለነፂ ደጋግሜ መስማት ጀመርኩ I proud you Naty

  • @user-ik6ln9nu3t
    @user-ik6ln9nu3t Před 6 lety

    እስኪ ናዝቅ በል
    ውረድ ወደ መሬት
    አይተህ ብትረዳው
    አይንህ ቢመለከት
    የእኛን ኑሮ
    የእኛን ህይወት
    የናንተን ቁም ነገር
    የእናንተ ክርክር
    ጥማድ ለእኔ አይገዛ አያድስም ሞፈር
    ሚታይ ሚናፈሰው በየሞገዱ ላይ
    ቅንጣት ደስታን እንጂ የኛን ችግር አያይ
    እመነኝ እመነኝ እመነኝ ...................በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ናቲ ማን

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety +2

    ወይ ድምፅ ልዛው በጣም ነው ሚጣፍጥ ናትየ ልክ ነህ ኑሯችን አሳሳቢ ነው በትክክል በርታልን የኔ ምርጥ ሀበሻ የመካሸየ አባት😘

  • @hailemariammamo6462
    @hailemariammamo6462 Před 6 lety +3

    This is very special Dear Nhatty... you also show us your special quality... the entire package of ግጥም፤ዜማ፤የሙዚቃ ቅንብር፤ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ just wowwwwwww.. keep strong Nhattisho...

  • @teddytadesse480
    @teddytadesse480 Před 6 lety

    ተጀምሮ እስኪያልቅ 1 አይነት ዜማ...ቶሎ ይሰለቻል ግጥሙ ግን ዋው ነው!

  • @ezanamte1986
    @ezanamte1986 Před 3 měsíci

    ❤ የውስጤን የሚገልፅ ዘፈን ነዉ ❤❤❤

  • @hirutfelekthe8355
    @hirutfelekthe8355 Před 5 lety

    ዋውው

  • @ge821
    @ge821 Před 6 měsíci

    እያደር እንደ አዲስ የሚሰማ ድንቅ ስራ ነው ❤❤❤

  • @asssdfll3169
    @asssdfll3169 Před 3 lety

    1ኛየ ከዘመኑ ድምፃውያን የ60ዎቹን ሳያከትት ናቲ❤😘

  • @user-rj1uq1qy7k
    @user-rj1uq1qy7k Před 6 lety +4

    ናትዬ ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @hanalemma6506
    @hanalemma6506 Před 6 lety

    ዋው ናቲማን ይሄዘፈንክ ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም በርታልን ምርጣችን

  • @zenebechbogale9147
    @zenebechbogale9147 Před rokem +2

    ግሩም ዜማ አጀብ ነው! የጊዜአችንን ሁኔታ እንዲህ በድምፅህ ስለህ ስላቀረብክልን ተመስገን ናቲ

  • @brhan826
    @brhan826 Před 6 lety

    የህን ሙዚቃ የሰማሁት በነፃነት የኢቤስ ፕሮግራም ነው በጣም ደስ የሚል የውስጥ የማህበረሰቡን ብሶትን የሚገልጽ ሙዚቃ ነው።
    ናቲ ምርጥ ሰው በርታ ዋው ነው

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Před rokem +1

    ማስተዋሻነቱ ለአብይና ለጀሌዎቹ ይሁንልን💔💔💔💔ናቲ👏👏👏👏👏

  • @user-nv8qk9qo6p
    @user-nv8qk9qo6p Před 6 lety

    ነፂ ሲጫወተው ነው የሰማሁት እስከዛሬ አልሰማሁትም ነበር ናቲ በጣም ያምራል😍😍😍

  • @ethiolyrics1629
    @ethiolyrics1629 Před 6 lety

    ዋው የሚገርም መልዕክት ነው ያለው ናቲ ወድጄዋለሁ

  • @akiyaakiya5031
    @akiyaakiya5031 Před 6 lety +5

    ዋው ናቲዬ ያምራል

  • @rozasolomon1744
    @rozasolomon1744 Před 6 lety

    Bewnet bewnet elekalehu Nhattyyyy betam arif sera new wektun yetebek new💚💛❤

  • @tegestteri6818
    @tegestteri6818 Před 6 lety +5

    ናቲዬ አንደኛ ነህ

  • @lailasaeed1137
    @lailasaeed1137 Před 5 lety

    ናቲ በጣም ደስ የሚል መልክት ያለው ሙዝቃ ነው። በርታ

  • @starmanaddis2238
    @starmanaddis2238 Před 6 lety +5

    Nhatty I don't know if you read this comment, but if you do please make a video clip for this song it's heart-touching and original. I salute you for making this music!!! 🙏👏

  • @maaziassafa487
    @maaziassafa487 Před 6 lety +3

    እመነኝ ናቲዬ አድናቂህ ነኝ

  • @lulashifa4085
    @lulashifa4085 Před 3 lety

    ወይ በጣም ተበሳ ጭቼ ነበር ሳ ዳምጠው አረጋጋኝ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ናቲ

  • @ldan3073
    @ldan3073 Před 6 lety +7

    እመነኝ ።
    👌👍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @merhawikibruusfa9367
    @merhawikibruusfa9367 Před 2 lety

    Yemer gerame new tanx Natiy

  • @esmaelgetahun6889
    @esmaelgetahun6889 Před 2 lety

    የዘፈን አንደኛ ለኔ

  • @user-kb3uz3mb4l
    @user-kb3uz3mb4l Před 6 lety

    በጣም አሪፍ ነዉ ውስጥን ሰርስሮ እሚገባና መልክት ያለው አሪፍ ዜማ ነው

  • @th7th791
    @th7th791 Před 4 lety

    ጎበዝ

  • @samuelbekele8869
    @samuelbekele8869 Před 5 lety +1

    አቦ መዝሙር የምሰማ እኮ የሚመስለኝ አይሰለችም ደሞ

  • @henihenok5722
    @henihenok5722 Před 6 lety

    ትችላለህ ናቲ ቀጥልበት ሁሉንም ወድጀዋለሁ

  • @handvdbd6141
    @handvdbd6141 Před 6 lety

    ስራ ፈታው ናቲዬ ውስጤነው ይሄ ሙዝቃክ ዋውውውው

  • @calubethiopiaoilplc2403

    እመነኝ አንኛ