ela tv - Bisrat Surafel - Erefi - እረፊ - New Ethiopian Music 2023 - ( Offcial Music Video )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 07. 2023
  • Erefi - እረፊ - New Ethiopian Music 2023 - From Brand new Bisrat Album - Melefiya- Official Music Video
    Subscribe today: goo.gl/7936J7
    Available now on all digital stores
    Spotify - spoti.fi/3DoLA5K
    iTunes - apple.co/3Dw8iJl
    Amazon - amzn.to/44xE3NV
    Deezer - bit.ly/43v1cza
    Enjoy Malefiya Brand New Album by Bisrat Surafel From digital music stores above.
    Executive producer - ela tv
    ℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
    Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
    New Eritrean Music 2023 | Eritrean Music 2023 | Amharic Music
    Facebook: goo.gl/Xf2BNl
    Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
    Twitter @ goo.gl/p46zo
    Snapchat @ Ella_records
    #elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic #bisratsurafel #malefiya #ethiopia #music #musicvideo #officialaudio
  • Hudba

Komentáře • 1,7K

  • @amizingforearth5360
    @amizingforearth5360 Před 11 měsíci +1687

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ💖💝❤

  • @raheltenaw2152
    @raheltenaw2152 Před 11 měsíci +133

    "ልታዘብሽ እንጂ ጠብቂያት ምላሴን
    ፍቅርሽ ካልጠቀመኝ ይዞት ይሂድ ጦሴን
    ውበት እንደሆነ አይቀርም መርገፉ
    አቦ እናቴ ሴት ናት አታናግሪኝ ክፉ👍👍👍👍ለግጥምና ዜማ ቃላት ያጥረኛል

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @SpiritualAwakening-xy9hk
    @SpiritualAwakening-xy9hk Před 8 měsíci +101

    ግጥምጥሞሽ አይደለም ፤ ይህን የምታነቡ ወደፊታቹ በመልካም ነገር የተሞላ ነው❤❤

    • @user-mn4gq3tw3n
      @user-mn4gq3tw3n Před 8 měsíci +1

      Thank u!

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

    • @Meron-r1c
      @Meron-r1c Před 4 měsíci +1

      አልቀረብስሽም@@user-mn4gq3tw3n

  • @merontesfay9053
    @merontesfay9053 Před 10 měsíci +24

    From ertrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️nice job besrat surafiel

  • @Sisiti
    @Sisiti Před 11 měsíci +139

    ይህንን ቅኝት ለምትሰሙ ያገሬ ልጆች በሙሉ፣ ደስ ይበላችሁ፣ በደስታና በጤና ኑሩልኝ። ወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13

    • @ehetmalshaabreham8239
      @ehetmalshaabreham8239 Před 4 měsíci

      Pmononxy😢

    • @fuadakmel5249
      @fuadakmel5249 Před 4 měsíci +2

      11​

    • @user-uu9jr5pd3x
      @user-uu9jr5pd3x Před 2 měsíci +1

      Amen❤

    • @FaridaMuktar-tl1gw
      @FaridaMuktar-tl1gw Před 2 měsíci

      Ppplppa2½❤

  • @nigussiefanta6069
    @nigussiefanta6069 Před 11 měsíci +120

    ግጥሞችህ እኮ የተለዩ ናቸው ሁሌም ያንተን ስራዎች ሳዳምጥ ከዜማው ጣእም በላይ የግጥሞቹ ጥንካሬ በጣም ነው የሚያስደምመኝ ❤❤❤

    • @kitunguri
      @kitunguri Před 11 měsíci +2

      ግጥም: በውቀቱ ስዩም

    • @hopetsegaye6991
      @hopetsegaye6991 Před 11 měsíci +2

      የምን የግጥም ጥንካሬ ነው ምትሉት ይሄ ኮ ንግግር ነው ሚመሰለው ዜማው ደና ነው ለዛም የሰማለታል

    • @nigussiefanta6069
      @nigussiefanta6069 Před 11 měsíci

      @@hopetsegaye6991 የኔ ወንድም ለመሆኑ ግጥም መግጠም ትችላለህ ? እስኪ እባክህ ይሄን ንግግር ያልከውን ግጥም የመሰለ ግጥም ጀባ በለኝ ።

    • @Tizazu.Moges-Dara
      @Tizazu.Moges-Dara Před 10 měsíci

      @@kitunguri እልፍ አገድ እምሻው ነው

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13

  • @Spotifyethio1
    @Spotifyethio1 Před 10 měsíci +40

    I'm from Uzbekistan i love ethiopian music 😉😁 ትላለህ

  • @yobelmhretab3753
    @yobelmhretab3753 Před 9 měsíci +8

    from Eritrea🇪🇷 love you Ethiopia music🇪🇹

  • @Rightpath12
    @Rightpath12 Před 11 měsíci +660

    "ልታዘብሽ እንጂ ጠብቂያት ምላሴን
    ፍቅርሽ ካልጠቀመኝ ይዞት ይሂድ ጦሴን
    ውበት እንደሆነ አይቀርም መርገፉ
    አቦ እናቴ ሴት ናት አታናግሪኝ ክፉ" ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisutsegaye6656
    @addisutsegaye6656 Před 11 měsíci +72

    የብስራት አድናቂ የሆነው በምክነያት ነው!! ግጥም፣ ዜማ፣ ኬሮግረራፊ፣ ሚዩዚክ ሚክስ.... All Best Video. Thank U Bisre.

    • @Hikmaaatube9241
      @Hikmaaatube9241 Před 8 měsíci

      😅ል😅

    • @Hikmaaatube9241
      @Hikmaaatube9241 Před 8 měsíci

      😊😊

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

    • @mimifikadu5218
      @mimifikadu5218 Před 5 měsíci

      ሩር🎉​@@Hikmaaatube9241

    • @mimifikadu5218
      @mimifikadu5218 Před 4 měsíci

      😊😅😅😅​@@Hikmaaatube9241

  • @adiamhabtom3514
    @adiamhabtom3514 Před 10 měsíci +37

    Always the best 😊 ❤from Eritrea 🇪🇷

  • @Brook4355
    @Brook4355 Před 10 měsíci +33

    ይሄን የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ❤

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13 0:13

    • @lucyanimut9882
      @lucyanimut9882 Před 4 měsíci

      Lantem selam yebza🙌

  • @dawitejoberg1224
    @dawitejoberg1224 Před 11 měsíci +169

    {አቦ እናቴ ሴት ናት አታናግሪኝ ክፉ} ምርጥ የቃላት ሰዋሰው 👏👏👏👏

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 11 měsíci +47

    ከ90ወቹ ቀጥሎ ብስራት እና ዘሩባቤል ሞላ ለእኔ ምርጥ ናቸው ብስሪ መልካም እድል

    • @mnte3924
      @mnte3924 Před 10 měsíci +1

      🤮🤮🤮🤮

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 Před 8 měsíci +1

      የኔም ምርጫ እነሱ ናቸው።

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13 0:13

  • @abdoyahya3888
    @abdoyahya3888 Před 10 měsíci +17

    I loved this song 🎉❤😍
    The parole, the music with the denser waaw loved from Djibouti 🇩🇯 ❤❤❤😚😃😍

  • @watchhornafrica2M
    @watchhornafrica2M Před 11 měsíci +49

    best music ❤from Brazil 🇧🇷

    • @teddy6326
      @teddy6326 Před 10 měsíci +3

      Love you from ❤Ethiopia…..:

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před 11 měsíci +50

    አቦ ምችት ይበልህ እምወዳት ሚስቴ ሸቀብ ስታረገኝ ሞቅ አርጌ የማስፈራራበት ምርጥ ዘፈን!!!ፍቅር ይብዛልን አቦ!!❤❤❤❤❤❤

    • @yabsrabiruk4486
      @yabsrabiruk4486 Před 10 měsíci

      ይመሸክ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Před 10 měsíci +1

      😂😂😂😂እ

    • @jemilamussa982
      @jemilamussa982 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 Před 8 měsíci +2

      😂እረ ወይኔ ይገርማልኮ

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @brahan387
    @brahan387 Před 11 měsíci +20

    አንደኛ 🔥
    ቀጣይ ደግሞ 'እና' የሚለውን እንጠብቃለን 😊

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13

  • @biggiecayun8718
    @biggiecayun8718 Před 10 měsíci +18

    wow I like this song I cannot stop to listen love from Hargeysa Somaliland

  • @AtnafuMekuria-ul5ru
    @AtnafuMekuria-ul5ru Před 4 měsíci +11

    ሡራፌል የሥራ ባልደረባዬ ነበርና በመልካም ምግባሩ ተመሥጋኝ በግጥምና በዜማ ችሎታው በዘመኑ አንቱ የተባለ ነበርና በሙያ አንተን የመሠለ ጀግና በመተካቱ ደስ ብሎኛል ተከብረህ ሰላሰከበርከው በእጅጉ ደስ ሊልህ ይገባል የቅርብ ቀኑን ከእናትህ ጋር የቀረብከበትንም ኢንተርቪው ተመልክቼዋሐሁ በቀጣዩ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @rabiashemsedintube8708
    @rabiashemsedintube8708 Před 11 měsíci +20

    I'm from Ugandan i love Ethiopia music's
    ትላለህ😂😂❤

  • @lijmicfaf
    @lijmicfaf Před 11 měsíci +892

    Best MUSIC 🔥🔥🔥❤

  • @wycliffewafula-fz8ox
    @wycliffewafula-fz8ox Před 5 měsíci +3

    Im from 🇺🇬,n i luv abbysnia music,horn of Africa to the 🌍

  • @zakariagoh6687
    @zakariagoh6687 Před 9 měsíci +23

    I addicted this song 🎵 while I'm understanding just a little bit😮 from somalia 🇸🇴

  • @alexyechirstianalexkirkos2429
    @alexyechirstianalexkirkos2429 Před 11 měsíci +16

    ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ምርጥ ድምፅ ብስሬ ያባቱ ልጅ 👍👍👍(አቦ እናቴ ሴት ናት አታናግሪኝ ክፉ) ዋው ሰላም ያለው መልዕክት

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13 0:13

  • @esakyemeymun2124
    @esakyemeymun2124 Před 11 měsíci +10

    በቃ አንደኛ አዲስ ስራ በቃ ምንም ማለት አልችልም ቃላት አጣሁለት ብስራት ቀጥልበት 😊😊 👏👏👏👏

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @abzhirabdi6697
    @abzhirabdi6697 Před 10 měsíci +6

    I love this guy from ethio Somalia Ethiopia 🇪🇹 🇸🇴

  • @user-cc1bu7nj1w
    @user-cc1bu7nj1w Před 9 měsíci +35

    كل التحية والحب والتقدير للشعب الاثيوبي الجميل والذي هو اقرب الي قلبي
    سوداني مر من هنا🇸🇩❤

    • @awelahmed8185
      @awelahmed8185 Před 9 měsíci +1

      🫡❤️❤️

    • @seid2023
      @seid2023 Před 8 měsíci

      حاياك الله اخونا❤

    • @seid2023
      @seid2023 Před 8 měsíci +1

      የተከበረ ሰላምታ ፍቅርና ክብር ለዛ ለልቤ ቅርብ ለሆነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ሱዳኒ በዚህ አልፏል ይላል ትርጉሙ ገራሚ ኮሜንት ስለሆነ ተረጎምኩላችሁ❤

    • @jessei1
      @jessei1 Před 7 měsíci

      It's also real that we Ethiopians love sudanees music ❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před 11 měsíci +17

    የኔ ዘመን የሙዚቃ ጀግና 💪 አቦ ይማች 👌

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13 0:13

  • @workout1533
    @workout1533 Před 11 měsíci +23

    Let’s say something about the Choreography!?🔥🔥🔥

  • @lifescience4365
    @lifescience4365 Před 3 měsíci +2

    what a melody!
    what a lyric!
    what an arrangement!
    Just wow bsrie.

  • @koukistan3284
    @koukistan3284 Před 11 měsíci +11

    It is what it is this song is litt ❤️from Djibouti 🇩🇯

  • @natikerofficial
    @natikerofficial Před 11 měsíci +6

    wow Wow Wow ያማል ቅኔው እረፊ
    ምርጥ ሙዚቃ ግንብር ምርጥዬ ቪዲዮ ክሊፕ
    ጥሩ ቀረፃ እና ክለር ግጥምና ዜማ ምን ይወራል ዋው ብስሬ ተባረክ የዛገው ጆሮዎችንን አደስክልን እኮ አደቁረውን ነበር በብዙ😅

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @user-km7hg9pt9v
    @user-km7hg9pt9v Před 11 měsíci +12

    አቦ አናቴ ሴት ናት አታናግረኝ ኩፉ በጣም ደስ ሚል አገላለፅ ❤❤

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @cmajorscales
    @cmajorscales Před měsícem +1

    Got this song on repeat 🔥🔥🔥 erefi erefi erefi 🔥🔥🔥
    S/O to Ethiopia 🇪🇹 & Eritrea 🇪🇷 from the USA ❤️🖤💚🇺🇸

  • @yohannesgenetu6244
    @yohannesgenetu6244 Před 10 měsíci +24

    i am from south sudan i love ethiopian music

  • @Hamegentle
    @Hamegentle Před 7 měsíci +5

    Besrat best 🔥🔥🔥 from 🇪🇷

  • @kulebeats
    @kulebeats Před 10 měsíci +107

    Heard this when I was in Addis Ababa and loved it. Love from Zambia 🇿🇲

  • @ahzaabibrahim7951
    @ahzaabibrahim7951 Před 5 měsíci +2

    Thank you for this nice song much love from Djibouti to my Ethiopian brothers and sisters... big up 🙌

  • @selmaelbaqir4731
    @selmaelbaqir4731 Před 9 měsíci +24

    This was playing everywhere when i was in Addis, I love it ❤️

  • @DjJazzethio
    @DjJazzethio Před 11 měsíci +8

    First of all thanks 🙏 for my favorite music composer simagegnehu samuel!! He is legend & in this video clip all the best everything, bisrat surafel ⭐️💯 dancer, camera 🎥 man, editor, location manager, just everything.... 🙏💯⭐️❤️

  • @thewayooc
    @thewayooc Před 11 měsíci +12

    ይሄ ነው የኢትዮጵያ ሙዚቃ የሚባለው😍🔥 የ እና vid ይደገም🙏

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @yonatanbinyam
    @yonatanbinyam Před 9 měsíci +6

    Www it,s the best song in the album bisrat you are great artist accept my greetings from bro 🇪🇷

  • @Khaxarii
    @Khaxarii Před 11 měsíci +60

    It's Special music! ❤ bisrat surafel keep it up Be proud of your Father's works and the accomplishment of His purpose

    • @Hanicho_Oro
      @Hanicho_Oro Před 11 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @Ergamedia
      @Ergamedia Před 11 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤😊😊

    • @birratube5317
      @birratube5317 Před 11 měsíci +1

      Khaxari ♥️ ♥️ ♥️

    • @oromomask8429
      @oromomask8429 Před 11 měsíci +1

      😘🥰🤩🥰🥰🤩

    • @oromomask8429
      @oromomask8429 Před 11 měsíci +1

      Dear Ella Records Team Please Pin 📌 his comment 🙏🏿 ❤️ Thank you

  • @remedanahmed6894
    @remedanahmed6894 Před 10 měsíci +19

    The flow of lyrics are so impressive...it shows it was written by man of lyrics...i think he is not from this generation...he must be from 90' wow 👏 I really appreciate him ❤ a lot!!

  • @danielselemun9752
    @danielselemun9752 Před 2 měsíci +2

    ምርጥ ከመሆኑ የተነሳ ደጋግሜ ስሰማው ነበረ

  • @hamzadiba833
    @hamzadiba833 Před 11 měsíci +29

    Nudity 0%
    Beats 100%
    Vocal 100%
    Talent 100
    Assessment 100%
    Enjoy the good music from the one and only Bisrat 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 Před 11 měsíci +5

    wow Lyrics wow clip ,dance ,music performances amazing song 10/10.Berta bisrat .

  • @mesafentashenafi8266
    @mesafentashenafi8266 Před 6 měsíci +5

    This song already awesome 💯

  • @amanuelteame1310
    @amanuelteame1310 Před 10 měsíci +6

    Ethiopian music ohhh, Exceptional one.... kudus to the crew.

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 Před 11 měsíci +19

    Wow, it's the best song in the album, Bisrat. You are a great artist. Accept my greetings from brotherly Sudan ❤❤❤🇸🇩🇪🇹

  • @djacestar2134
    @djacestar2134 Před 11 měsíci +4

    Best music video clip of the year 2023 🥰🥰🥰🥰

  • @maheletgizaw
    @maheletgizaw Před 5 měsíci +2

    Whenever I listen to this music, i dedicated it for our governmental officers and for my doughters when ever they try to annoying me.

  • @kingosmanmullah5435
    @kingosmanmullah5435 Před 10 měsíci +6

    I'm from somalia nice song ❤

  • @eyosiyasassefa8551
    @eyosiyasassefa8551 Před 11 měsíci +30

    What a quality video the dancers , the model the stylist were all great 👏🏼👏🏼🙌🏽

  • @issui140
    @issui140 Před 10 měsíci +18

    ኧረ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ግጥሙ,ዜማው,ቪድዮው አና በዛላይ ዳንሰኞቹ በዛላይ በዛላይ ደሞ እየሳኩ ያየዉት ነገርስ! ብቻ 👌👏❤️🥰ከጎንደር

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13 0:13

  • @user-cr2jg2wh3f
    @user-cr2jg2wh3f Před 10 měsíci +13

    The lyrics and the melody ❤❤ the dancers are the 👌 👍 😍

    • @MezgbuNurga
      @MezgbuNurga Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤💞💞💞💞💕💕💖💖💖

  • @AbebeMersha-ir2bc
    @AbebeMersha-ir2bc Před 11 měsíci +3

    Best lyrics 🎉🎉
    Wow beat🎉🎉🎉
    He is from Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Před 11 měsíci +10

    ሦስተኛ ኮማች ነኝ 👍 ብስሬ ያራዳ ልጅ አሪፍ አልበም ነው ያበረከትክልን ❤ እስቲ የብስሬ አልበም የወደዳቹሁት ያሀገሬ ልጆች በላይክ ግለፁልኝ 👍

  • @user-hk9uk3pk5t
    @user-hk9uk3pk5t Před 7 měsíci +6

    Best Ethiopian music 🔥🔥🔥🔥

  • @yewoineshetamdebirhan3528
    @yewoineshetamdebirhan3528 Před 8 měsíci +2

    Best music from France 🇫🇷 😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @user-vv5ji8nu4x
    @user-vv5ji8nu4x Před 11 měsíci +5

    WOW WOW WOW 👌👌👌👌👌😘😘😘

  • @danielezana5059
    @danielezana5059 Před 10 měsíci +8

    for real the dancer are very cute they make the music more emotional touché

  • @shewrtgerum7607
    @shewrtgerum7607 Před 7 měsíci +2

    Yene leyu mare love leyu love ❤ 😍 ❤❤❤❤❤

  • @mukubanti6778
    @mukubanti6778 Před 10 měsíci +6

    Can’t stop listening ❤

  • @user-gv9yc7om4o
    @user-gv9yc7om4o Před 9 měsíci +5

    What a music so nice❤❤❤

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Před 9 měsíci +5

    Amazing ❤❤❤

  • @KirubelAnmut-zd4hi
    @KirubelAnmut-zd4hi Před 8 měsíci +2

    አሪፍ ነው ትዝታ ይቀሰቅሳል ይመችህ

  • @user-lm7rg5mp1x
    @user-lm7rg5mp1x Před 9 měsíci +3

    the first greatest music in ethiopia

  • @DjJazzethio
    @DjJazzethio Před 11 měsíci +3

    First of all I wante to say thank you, 🙏 for my favorite music composer simagegnehu samuel!! He is legend & in this video clip all the best everything, bisrat surafel ⭐️💯 dancer, camera 🎥 man, editor, location manager, just everything.... 🙏💯⭐️❤️

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 10 měsíci +4

    2:04 she’s beautiful queen 👸🏾 ❤❤

  • @AbdullahMusamadebo
    @AbdullahMusamadebo Před 7 měsíci +2

    ❤❤I love Ethiopian music I am from Sudan 🇸🇩

  • @kurebelamare1gou
    @kurebelamare1gou Před 7 měsíci +2

    Super! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @yohanafrezghi7061
    @yohanafrezghi7061 Před 7 měsíci +3

    Can’t stop listening and dancing 💃🏻
    Good Job!! Keep it up ❤

  • @danielkassa5196
    @danielkassa5196 Před 8 měsíci +5

    Loving it

  • @KokobMulue-rn3eq
    @KokobMulue-rn3eq Před 9 měsíci +4

    The best 👌

  • @issakadirabdi7706
    @issakadirabdi7706 Před 4 měsíci +2

    From Djibouti ❤❤❤🇩🇯🇩🇯🇪🇹

  • @KidusDawite
    @KidusDawite Před 11 měsíci +5

    😮😮😮😮❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቀጥልበት አንደኛ ያምራል ከኤርትራ ነው ምጽፈው

  • @psychogtazocker4597
    @psychogtazocker4597 Před 10 měsíci +23

    as a albanian men i love this music

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 Před 2 měsíci

    Love it you remined me all my younghood life...especial the dance and the young lady style.
    Now I'm almost 62 ...thank u so much

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 Před 11 měsíci +2

    🎉👏🏻💯🎶👌Always I'm proud of u bserye 👑🎶🌟keep going ✌️ thanks 🙏🏻

  • @berekethailu6416
    @berekethailu6416 Před 10 měsíci +5

    ❤ I love it 🔥🔥🔥🔥

  • @amiirah762
    @amiirah762 Před 10 měsíci +7

    I love this song🔥😍❤❤❤

  • @venustuemzghi1267
    @venustuemzghi1267 Před 7 měsíci +1

    Love this music from eritrea 🇪🇷 surafel shikor

  • @user-tw2jl5oc7z
    @user-tw2jl5oc7z Před 9 měsíci +2

    Betam now mwedew bsrat ❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-oo3no
    @SamuelAbraham-oo3no Před 9 měsíci +4

    Just perfect!

  • @bosonadedefo
    @bosonadedefo Před 11 měsíci +4

    I am from Brazil I love Ethiopia music 😂

  • @lijdasetrappegay5493
    @lijdasetrappegay5493 Před 10 měsíci +1

    በጣም በጣም ካልክ በላይ ለኔ አጋጣሚ music ሆኖአል tnx bro❤️❤️

  • @user-dy4wp1xx2w
    @user-dy4wp1xx2w Před 8 měsíci +2

    ቀጥበት❤❤❤❤

  • @Good-Vs-Bad87
    @Good-Vs-Bad87 Před 7 měsíci +3

    "መኖር አይከብደኝም አዲስ ሰው ለምጄ... "
    ስትላት ጀግና ጀግና💪አጫውቶህ ነበር።
    "አንድ ነገር ብሆን ካንቺ ራስ አልወርድም" ስትላት ደሞ በተዘዋዋሪ እሷን ካጣህ ህይወትህ ምስቅልቅሉ እንደሚወጣና ተጠያቂዋ እሷ መሆኗን እየነገርካት ነው! ፍቅር ደፋርም ፈሪም አድርጎሃል፤ አይዞን!
    ምርጥ ስራ ነው
    ❤❤❤

    • @berniegumbira2370
      @berniegumbira2370 Před 7 měsíci

      💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
      የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
      የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:13 0:13

  • @farewzarehun
    @farewzarehun Před 11 měsíci +7

    i love this music

  • @user-fq9ut8on4f
    @user-fq9ut8on4f Před 2 dny

    عشت بقوندر وصرت احب الأغاني الإثيوبية 🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼

  • @LemlemBelege
    @LemlemBelege Před 2 měsíci +1

    Good song 😊😊😊❤❤❤

  • @tenayeayele1266
    @tenayeayele1266 Před 10 měsíci +5

    As usual the best ❤

  • @jodelata0191
    @jodelata0191 Před 10 měsíci +3

    አንደኛ ዘፋኝ ብስሬ 👍👍

  • @user-ji3er3pz5n
    @user-ji3er3pz5n Před 10 měsíci +2

    amazing just amazing

  • @SerawitSere
    @SerawitSere Před 18 dny +1

    አቦ እናት ሴት ናት አታናግር ክፉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SURALYRICS
    @SURALYRICS Před 11 měsíci +13

    The lyrics The melody The video 100% And my name is surafel I am happy my son😁

  • @onelove2401
    @onelove2401 Před 10 měsíci +6

    Number 1 I really love it besrya thanks we love you so much🎉

  • @Evenezer8
    @Evenezer8 Před 2 měsíci

    Me tooo❤❤❤❤❤.ደስ ይላል ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 .እና መሰግናለን