ela tv - Bisrat Surafel ft. Dagne Walle - Enna - እና - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Audio )
Vložit
- čas přidán 20. 07. 2023
- Bisrat Surafel ft. Dagne Walle - Enna - እና - New Ethiopian Music 2023 - From Brand new Bisrat Album - Melefiya
Subscribe today: goo.gl/7936J7
Available now on all digital stores
Spotify - spoti.fi/3DoLA5K
iTunes - apple.co/3Dw8iJl
Amazon - amzn.to/44xE3NV
Deezer - bit.ly/43v1cza
Enjoy Malefiya Brand New Album by Bisrat Surafel From digital music stores above.
Executive producer - ela tv
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
New Eritrean Music 2023 | Eritrean Music 2023 | Amharic Music
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic #bisratsurafel #malefiya #ethiopia #music #musicvideo #officialaudio - Hudba
ቃል የማይገልፀው ቃል ጊዜውን የዋጀ ግጥም+ዜማ+ድምፃዊያን የዳኜ የአንበሳው ድምፅ ደግሞ የበለጥ ግርማ ሞገስ...👌
ዳኝየ በማህል የምጥልበት ጉርምርም ድምፅህ 100%😘😘👌
😍😍😍😍😍😍👊👊👊👊💚💛❤
❤
0p😊p⁰ý⁰⁰⁰
ጥቁሬ እና ብሰሬ perfect collaboration 👌
ምርጥ ጥምረት!!! ጆሮአችን አሁን ገና ደህና ነገር ሠማ
ጥዑም ነገር ስለሰጣችሁን
በዚህ ሥራ የተሣተፋችሁ በሙሉ ተባረኩ
በ እውቀቱ
በ ልህቀቱ
ተባረክ
በጣን ድንቅ ስራ ድንቅ ጥምረት ነው በደምብ በርቱልን ሱሬም ሱሬ ነው ዳኜ እንኳን ምን ጥያቄ አለው በድምፁ ብቻ ጠላት ያሸናል ደሞ ቀጣይ የቴዲ አፍሮ አልበም ላይ የቴዲንና የዳኜን ጥምረት እምንል በላይክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😁😁😁😁
😁😁😁😁
ባይንሽ ላልሞላ በጌጥ በልብሴ💚💛❤️
አስሬ ደጅሽ መመላለሴ 💚💛❤️
በአንድ እጇ አምባር አላት በአንድ እጇ የላትም ...
እንደ ንጉስ ሃገር ሰው አይለያትም …
ወንዙ ሞልቶ ቢፈስ እሷ ምን ቸገራት ....
ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ ሚያሻግራት 💚💛❤️
ለዚህ ዘመን ጀኖች የተቀነቀነ ምርጥ ስራ!!
ፍቅር፣ ክብር፣ ትዝብት፣ ሀገር … ግጥም ባላቸው ሙዚቃዎች ተሰናድተው ቀረቡ፤ እኛም በአድናቆት ታድመናል፡፡ 💚🧡❤
.... ብስራት ወንድማችን/ሜ ይመቸኛል!.አገሪቷ የሁላችንም ነች!
❤❤❤❤
😊
❤
❤❤❤❤❤
Unexpected Collab from bisri n dagne..
It's amazing music..
Especially the lyrics writer bewuketu seyoum...wonderfulll musiccc
ይችላል እኮ ብስሬ የአባቱ ልጅ 🙏🙏🙏🙏ሱሬ ኩራ ከላይ ልጅ ወልደሀል በጥበብ አምጠህ።🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
የእኔ ምርጦች ዳኜ እና ሱሬ ደምቼ ደም ልታሳብዱን ነዉ 😢መልካም እድል ኢትዮጵያ 💚💛❤ሰላምሸን ይመልስልኝ አማራዬ ኢትዮጵያን አፎቆሮ በ4ቱም አቅጣጫ ይሞትልሻል 😢😢
😢
Jo26
የዚህ ልጅ ብስለቱን ያሳየበት ምርጥ ስራ
😮😮😮
Definitely
ሁለት ምርጥ ሙዚቀኛ ሲገናኝ ጥርም ውጤቱን ለመግለፅ ቃል ያጥራል በጣም የምወዳችሁ ድምፃዊያን ብስሬ እና ዳኝዬ ቀጥሉበት እባካችሁ❤🙏🙏
From Eritrea love u so much bro 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👑👑👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian people feker nachew❤❤❤
ጥቁሬ፣ ብስሬ፣ በዕውቄ -- ምርጥ ጥምረት! ምርጥ ዘፈን!❤❤
እጅግ በጣም ያምራል ዳኜ ደሞ አደመቀው
አዲስ ነገር ጣል ሲል ይጣፍጣል።
I have never expected this collaboration
ባለ ግርማ ሞገሱ ድምፀ አንበሳው ዳኘ❤❤
The best collaboration love it's from Tigray
ዋው ምን እንምል አላውቅም በጣም ደስ ይላል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
What a collaboration! Good job guys!
በእውቄ❤❤
ብስሬ ድሮም ምርጥ ነህ ምርጥ ስራ ነው ጀግና 👏👏👏 የዳኜ 👌👌👌
ሱሬቻ የምርጦች ምርጥ ተመቸኝ ደሞ ከምወደው ዳኜ ጋር መሆኑ የበለጠ አሳመረው አቦ ኑሩልኝ
This collab and song is 🔥 🔥 🔥 🔥
What un expected collaboration is WOW❤❤❤ ብስርዬና ዳኜ በርታልን
What a collaboration‼️ it is totally out of the blue‼️ You Kill it bro
ሱፐር ሙዚቃ ዋው ብዬዋለሁ የዛን የዳኘ ዋለ አናብስት ድምፅ ስንሰማው ይወራል ደም ይነዝራል
እዉነት ነዉ
ግጥም በዉቀቱ ስዩም ዜሜ ብስሬ እና ጥቁሬ አንደኛ ስራራራራ❤❤❤
Smart man smart album smart collaboration smart melody ❤❤❤
I love all of you bsrat from eritrea 🇪🇷 ❤ beteley demo ur eye
🌟🌟🌟3 stars collaboration, Bewekie, Bisrie, Dagne (Tekure)
ደኜ ጋር ባደረጋችሁት ጥምረት ሙዚቃውን በጣም አስዋበው 🥰🥰
Amazing collab and music! Keep going Bisre!
ምርጥ ጥምረት !!
ጥቁሬ💚💛❤️
Perfect performance and unexpected combination 👌🏾
እና !!!በእውቀቱ ስዩም,ብስራት እና ዳኜ ተገናኝተው ምን ጠብቃችሁ ነበር ??
❤❤❤❤ብስሬ ሙድ ያለሽ ሰው ነሽ በናትሽ..
Amazing collaboration ❤❤❤❤❤❤❤&amazing lyrics bewketu seyoum perfect
I don't expect this collaboration ❤❤❤
For your surprise this collaboration has someone awesome 👏 too . (በውቀቱ ስዩም ቤክሲሳ ) 😊
Except the featuring it’s his work .
me 2
Enime altebekum des ylal
Dagne dmts bcha new des ymilw
@@demeaddisu3686 aaaazaaaaaa
Dagne Walle❤ ለእሱ ብዬ ነው ደጋግሜ የሰማውት የሚገርም ለየት ያለ ብቻውን ቢዘፍን በዚ እስታይል ጥሩ ነው ምክትኛቱም አጠረ👏
Bisrii and Dagn big respect Ethiopia 🇪🇹
unanticipated collaboration and beat✍✍✍✍✍👌👌💘💘💘💯
best collection best melody and lyrics , so special keep going
ምን አይነት መዋሀድ ነው
እና
ዘፈን ሰማን በቃ ❤❤❤❤
❤❤❤p😊
ብስራትን ለምትወዱ like
woooooowwwwww ❤what a Collaboration 💃💃💃I can’t stop listening 💃💃💃💃💃
Love you ኢትዮፕያን ሙዚክ from 🇪🇷 well come bsrat❤
.bn
Dagne's voice gave me goosebumps.
My thought exactly ❤
Am dead ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
0
0
@@user-sx3gt1mq5e😊😊
@@MmMm-df2gw🚮👹👺👾🧌
ሙዚቃ ተሰራች ። ከፍ በል ብስሬ🥰 ዳኜ የሚያምር እንጉርጉሮ ✌️መጣመራችሁ ሙዚቃውን አስውቦታል።
great collaboration with great singers !!! wow .........👌👌👌👌
Love love love this collab ❤❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው። በተለይ ደሞ በመሃል የገባው ምናልባት ዳኘ ሊሆን ይችላል ለሙዚቃው በጣም ትልቅ ድምቀት ሰጥቶታል።
በእዉነቱ ዳኜ እና ብስሬ ልዩ ጥምረት ነዉ🎉
ኧረ በስማም በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ብስራት ቆፍጠናዉ ዳኜ ዋለ
Supper collection ❤❤...More coming ....Absolutely nice job❤❤
የኔ ውድ ብስራት በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ስራ ነው እግዚያብሔር...እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
you have no idea how many times did i listened it
Wow Amazing song bisrat ft dange ❤
ዳኜ ዋለ የነካኸው ሁሉ ሲያምር ጅጋኑ ❤❤❤
Wow amazing collaboration i like it beautiful song👌
What a collaboration,what a song! Bistat ft Dagne (Tikure)
Such amazing song, Great collaboration ❤️
Wow amazing, appreciated!! unexpected collab.
ለአማራ ፋኖ ይሁንልኝ ይሄ ዘፈን የኢትዮጵያ💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
ዋልታ እና ማገር ለሆነው😘😘😘😘👊👊👊👊👌👌👌👌
😂😂😂😂😂
CV yntbyy🎉y6
Kkkk
@@user-hl7nm6sg6f ተቃጠል ጋሎ🥦🐂
የጎሳዬ “ቶክሲዶ” የሚለዉ ዘፈን ሞቅ ባለ ዜማ ነዉ የመሰለኝ። ሀሳቡ አንድ አይነት ነዉ። I love it 💜🙌👍
~~ባይንሽ ላልሞላ ~~
~~በጌጥ በልብሴ ~~
~~አስሬ ደጅሽ መመላለሴ~~
Surprise collaboration - Great job
What an unexpected collaboration but WOW🔥🔥🔥
ብስሬ እንወድሀለን ❤ በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን❤ ዋው ድምጽ ና ዜማ❤
What a collaboration 🔥
Dagne’s voice is so ❤❤
Wow amazing voice bisre vs dagne
ማለፊያ ምርጥ ስራ ነው..."እና" በዕውቄ ዳኜ ብስሬ ድንቅ የሆነ ጥምረት ነው
perfect collabration exactly what we needed couldnt stop lising እና ቁጥር ፪ እንደኔ ይኑረው ምትሉ like the comment
Wow, a collaboration we didn't know that we need it!❤🤝
Exactly!
Bcc
The collaboration we didn't ask but what we needed
Amazing the best music of this year.
I am happy for u brother sofi, from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Love you buddy from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
the piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 soon solution Islamic Arabic republic Eritrea 😊then erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊
Best music great collaboration I love it....❤❤❤❤ I can see Ethiopia between you guys I love it so much I'm sure others will learn so much from you guys...
😮
Min gud yehone musika new❤❤❤❤❤ i can't stop listening
ብስርዬ ትችላለህ ከእኩዮችህ የበላይነህ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Am from Korea but i like ኢትዮጵያ music
Unbelievable Collaboration💙💙
THANK YOU VERY MUCH.
I'M LISTENING IN GAMBELLA ETHIOPIA.
የኛወቹ ደስ የሚል ጥምረት በርቱልኝ
Dagnyewa❤Bisre❤👌
ደጋግሜ ከ100 ጊዜ በላይ በቀን ሰማሁት ብላችሁ ታምናላችሁ❤👏👏👏
ወንዙ ሞልቶ ቢጎል እሷ ምንቸገራት
ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ የሚያሻግሬት
ዋው ግሩም ድንቅ ስራ ዳኘና ብስሬ ትለያለችሁ እናመሰግናለን
I am From Philippines but i love the way the sing its so nice the collaboration.Every single day im listening this music at all even though i dont understand the lyrics but its so nice to hear.And i love all the
ethiopian people💓
Love and respect ❤❤
❤nice pice
❤❤
P😊
Pop
Olp
dagne, we need album from you
ብስርዬ ከልብ እናመሰግናለን 💫👑👑💫
My legend keep it up ❤❤❤❤❤ from Eritrea.......❤❤❤
Unbelievable Collaboration 😊👍🏽 Betaaaam dessss Yilaal I’m #1 Fun for both of You anyways Great Job 🎉🎊 You guys are Amazing 👏🏽🤩👍🏽🙏🏽 Edmena Tena Yistachu Fetari 🙏🏽
This hits different🔥🔥
I can't stop wow
Touch by bewukeee 👏 👏 👏 👏 👏 Goosebumps
የምር ብስሬ ሚገርም music ዳኘ 👌👌👌👌
Like father Like son ❤❤❤❤❤❤
ለዛ ያለው ያበደ Combination 😍‼
dope collab. that i come out of the blue and its the best🎉🎉🎉🎉🎉
Raise your hand if you’ve listened to this amazing song more than 10 times a day! 👋
🖐🖐