Lemlem Hailemichael ft. Meek One - Bela Libelha - በላ ልበልሃ - New Ethiopian Music 2023 -Official Video
Vložit
- čas přidán 31. 08. 2023
- New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Amharic Music
ela tv production - Lemlem Hailemichael feat. Meek One - Bela Libelha- በላ ልበልሃ - New Ethiopian Music 2023 ( Official Music Video )
Subscribe today: goo.gl/7936J7
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
New Eritrean Music 2023 | Eritrean Music 2023 | Tigrinia music 2023
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic - Hudba
Big Thanks to everyone in the comments for showing love ❤️🙏
😅l😅pp😅0
😅😅 by 4:21
Meek1one u have a Great voice and you're talented i hope u will Come with hip hop Album
U r hiphop prince @Meek1one the king is lij mike ❤
ደ
ፍቅርና ድጋፋችሁ ሁሌም ስለማይለየኝ ከልቤ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤
ሴት ከነመልኳ
My andegna from yegna groups good job lemaye ❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
በርቺ እህታችን ምርጥ ስራ ነው !!❤❤
ሁሌ ተረጋግተሽ ለአድናቂሽ ምርጥ ስራዎችን የምታቀርቢ ድንቅ ልጅ ነሽ
i can't stop listening this song የነቀነቀ ነው 🫡 የለምለም ድምፅ ጥራቱ የሚክ ውፍረቱ ❤
Uy6tyytyy6fjyj7t55tg675tyy6y
Khan .
Ok poop 00
❤❤❤❤❤
ppp😅😅
መልካም እድል ደም የሁለታችሁም ድምጽ አንደኛ ነው ❤❤
እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን ለዘላለም
አስባቹታል ሰዎች የለምለም እና የሚክ ዋን ጥምረት ምን ያህል የሙዚቃን ጣም ያሳዩን,በተላይ የሁለቱ ድምፅ በለዉ!መልካም እድል እንግዲ ከጎንደር❤
What a collaboration 💯🥰
Fake
we don't know man❤❤
Oh yah 🙌🏿🆙
collection😂😂😂 😮
wow #1 ዘፈን ነው እምትሉ እስኪ እጃችሁ የታለ?👏
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
የሰው ሰው ነካክቶ በላ
የለም ወደ ኋላ በላ
ልቤም ስለ ፍቅር
አካሌም የበቃህ
ምንድነው አመልህ
በላ ተጠያቃ
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
የሰው ሰው ነካክቶ በላ
የለም ወደ ኋላ በላ
ተመስገን እንዳልኩት አንተን በመውደዴ
ብሳል በማግስቱ ያውጣህ ስል ከሆዴ
ለዓለም የሚበቃ እንኳን ለሙግቴ
ቋንቋውም የእምዬ ቅኔውም የአባቴ
ደምቆ ሲታይ ፍቅር በየአደባባዩ
ቢጠቋቆም በእኔ ጉዷ ጉዷ ባዩ
ልቤን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄ
የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ድንግርግር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ተናገር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
ስለመውደድ ሲባል የሆንኩትን ሁሉ
ለእኔም ባይቀልልኝ ለአንተ እንደመቅለሉ
አየዋለሁ እንጂ ለበጎ ነው ብዬ
ደስታን አላገኝም አንተን አጣጥዬ
አምኖህ ስትቀላምድ ልቤ ከእኔ ሸሽቶ
ጓዳ ጎድጓዳዬ ድግስ ድግስ ሸቶ
ሞኝሽን ፈልጊ ካልክም በዋዜማው
ላንተው ይብላኝ እንጂ ፍቅር ነው ከተማው
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ድንግርግር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
በል ወዲህ ወዲያ አትበል
ተናገር በል
ወዲህ ወዲያ አትበል
ካመጣሽው አይቀር ካልሽማ ልወቀው
እኔም ጉዳይ አለኝ የማልደባብቀው
ከላይ ታች ብዬ ከአባይ ላሊበላ
ያጣጣምኩት ፍቅር እንደ ማር ወለላ
አንሼ የምገኝ ሰው ካንቺ የማልስማማ
ዋዛ መሰልኩሽ ወይ አባይ በከተማ
የቁጣሽን ምስጢር ባያምን አንደበትሽ
ያሳብቃል ዓይን ፍቅር እንዳለብሽ
በያ ልበልሻ ልመስክርልሽ
አንድ ሆና ሺ ገዳይ የተባለልሽ
በሰራ አካልሽ ላይ ውበት ተደግሶ
ሰርክ ሲያደገድግ ጎበዝ ተመላልሶ
እልል ባለ ፍቅርሽ ልቤ አንጀቱ ርሷል
ገና ምኑሽ አይተሽ አቧራው ይጨሳል
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
በላ ልበልሃ በላ
በላ ልበልሃ በላ
በያ ልበልሻ በያ
በያ ልበልሻ በያ
What a collab 👏👏👏👏👏👏 ቆንጆ ሙዚቃ
ቆንጆ video clip
Just wow
what a Collaboration. 🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏
amazing bruh💕❤
ምርጥዬ አይገልጸውም የምትሉ ያራዳ ልጆች እስኪ 👍
የልጁ ድምፅ ውፍረቱ ሲያምር 🤗🤗
Kelall
❤
perfect chemistry. ውስጤ ገባ። ኬፍ ዘለዋ ደርፊ። ኤርትራዊ ..
I am from Eritrea 🇪🇷 ❤❤lots of love for you Ethiopian people ❤️
Video quality %100
Graphics%100
Melodie%100
Transition %100
*All overall everything is amazing I love ❤️ it!*
❤❤❤1gna
@@abukiroyal😮😮😮😊😮q😮qqq😊😮😊😮q😊😮. q😮😅 😮q
Best vision
@@abukiroyal😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
፤፟@@riyadmusa7179
ያበደ ነው የኔ ዉድ ሰላም ለአገራችን ፈጣሪ 2016 ሰላም ያድርግልን ❤❤
ያበደ ነው ለምለምና ሚኮ 👏👏👏
I like this song and i will sing it correctly one day. ❤ From 🇸🇴
ከዚህም በላይ መታየት ያለበት ድንቅ ጥምረትና ስራ ነው። ለምለም ኮርቼብሻለው❤❤❤❤❤
Wow amazing 👍👌
Nice music 👍👍🎶🎧👏👏👏👏👏
The “Lalibela Queen” nailed it again!! I can’t let it go from my head… “ Bela Libelha” with an impressive collaboration. Well done Lemi & Meek!
በጣም ሰለምወድሽ ደጋግሚነው ያንቺን ሙዚቃ የምሰማው ነፍአመት ኑሪልን ከሐዋሳ
ያበደ ዘፈን ምርጥ ጥምረት ምርጥዘፈን አንደኛ ያመቻችው አቦሰላማችው ያብዛ
ቆንጆ ነው ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
ይሄን ጥምረት ያመጣ ሰው ጆሮህ ይባረክ
I love it from MARS
ለምለሚቱ❤❤❤
አንኳን ከነ አባብየ ፣ እጥትፊ። ወደዚ Best music አደረሰን🥳🥳
ይበል ያሰኛል ምርጥ ጥምረት በርቺ ለምለሚና
ሁሉ ነገሩ ድንቅ የሆነ ስራ። ጥምረታችሁ ያምራል። ተደጋግሞ የሚደመጥ ስራ
Two of my favorite songs together, that's the best song and Collection 🇪🇹♥🇪🇹
.
Let's make like what a great music I can't stop listening from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ለምለሚቱ 😉👏👏
Next meek one and lig mic yemetelu thumb up👍
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
Lilem and Mick showed us especially the voices of two! ❤😊
🔥🔥🔥 "Lemlem and meek1one" tnx for giving us good music to hear🙏
Great job Leliye good luck ❤👌
ሁሌም ኢትዮጵያዊ ባህሉን የጠበቀ ስራ ስሩ
I love it from 🇪🇷🇪🇷
Fiiiirree... 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️❤️
When i hear this music .... i remember something on my past bela lbeliha bela ..... love you guys
Meek one sounds amazing. Bellllla…Wow. Love both❤🇪🇹
ዎው በላ ልብልሃ ❤️👏👏👏
Have never heard such a good duo!!!! I'm in love with this song
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው። ዜማ፣ግጥም Awesome. ጥሩ ጥምረት። Good job guys.
This is so gooood! Pls someone take me back to Ethiopia, Where my soul belongs ❤️💃🥂
wow #1👏👏👌👌 music
Loved it new color this is what we want to listen thank you all who helped behind this music. Lemlem you are star 🎉🎉🎉🎉
Best collaboration ever they killed it
The energy your voice have is amazing and this collab is unexpected but wonderful ❤
ወንደሰን ይሁብ ሚኪ ጃኖ ብስራት ሱራፌል አንተነህ ወራሽ ምረታብ ደስታ አቡዲ ናትናኤል ግርማቸው ..............
አባቶቻችን ሙዚቃ በኛ ዘመን ቀረ ሲሉ እናንተን ተደግፈን ቁመን እንረታለን
Dammn his voice always gets me ….golden voice indeed❤❤❤I love everything about this song!!!!!
Wow, this collaboration is pure magic! 🎶🇪🇹 Big shoutout to Meek1 & Leli! 🎤🔥
ዠ
ዠ
ዠ።
First meek and lemlemye sewedachu
Ft. stands for featuring , not first
ይመቻች ሁ
I love it from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Me 2 From Eritrea 🇪🇷 the music is cool.
You mean from northern Ethiopia 🇪🇹🇪🇷
Wow ihave no word amazing colabration ❤❤❤❤🎉🎉😮
Wow yene mare❤
This is a visual feast, a rhythmic mover-shaker, and much much more
ይሄ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 million view ይኖረዋል በኢትዮጵያ ሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hopefully
😂😂😂😂200million naw
Siwodachu ❤❤❤
ቆንጆ ነው በርቱ
ዋው ዋው ዋው ፓወር ፉል የሆነ የሙዚቃ ክሊፕ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰አ ይ ላ ቪት
Yabede nw❤❤❤❤
Best collaboration 👏👏👏
❤❤❤❤❤ተመቺሄይ
ምርጥዬ ስራ ነው!!✌️ለምለም የትውልድ ቦታችን ቅመም የሆንሽ ልጅ✌️በርቱ ብዙ እንጠይቃለን ገና🙏💚💛❤
ደምቆ ሲታይ ፍቅር በያደባባዩ
ሲጠቁቁም በኔ ጉዱ ጉዱ ባዩ
ለምን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄ
የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ🤣🤣🤣🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤭🤭🤭
😂😂😂😂
No word 👏👏👏 wow am just vibe 💃💃🕺🕺
ዋው ያማል ቅኔው እምዬ ሚንሊክ💚💛❤ ለሚ ጎበዝ በርቺ😍😍😍😍
best collaboration of the Year With a nice melody and lyrics
Amazing what a voice wow👏👏👏
I love this beautiful artist who has a great voice Greetings from Sudan ❤❤🇸🇩🇪🇹
My boyfriend he is from sudan 🇸🇩 I’m from Ethiopia 🇪🇹
@@marya7483
Habibi 🤍❤❤🤍
1ኛ
From Somalia
What A Song
What A Music
What Video
JUST WOW
Ethiopian Music In Another Level❤❤❤
OMG, what amazing voices 😍 ❤️. You guys, you killed it. meek one, brother, your voice is amazing 👏 continue work hard.
What a music and collaboration 👌
ቆንጆ ዘፈን ❤🇪🇷🇪🇷
ሙዚቃ ተሞዘቀች!!! ................የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ,,,,,,,,,,,,።🎼🎼🎶
It is so beautiful. Thank Lemye.
wow batam dase yele temrtcu ka ayen yawtcu mert musica😃🥰
Wow 👏
ለምለም ገራሚ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር የልፋቷን የድካሟን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣት
Oldies with amazing ...energy
The melody👌 bisrat is in another level
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው ከጠበኩት በላይ ለሚ 🎉🎉🎉
Degagmie semahut mayselech musik 🎶 ❤❤bertu love it
እወድሻለሁ በጣም ዝውፈኑም ደስ ይላል gn የዳንሰሮቹ አለባበስ ይጨንቃል በቃ እኛ ማያምርብን ነገር እኮ አለ 🤷♀️
THE COLLAB WE NEVER THOUGHT WE NEEDED, DYNAMIC DUO
Yimechsh
Wow amazing 🎉🎉🎉
Waw waw waw ❤❤❤❤❤❤
STRONG WOMAN U ARE MY BEST PLUS YOUR VOICE IS REALLY ORIGNAL I TOTALY CANT STOP LISTENING
LOVE U LELI
Awesome
Wow amazing music 🎶🎵👏👏👏
Couldn’t stop listening to this song love it
Thank you for taking me out of Afro Beat
Nice compose
Nice melody and lyrics
ያበደ ጥምረት
ሎሚ & ሚክ !
Ethiopian are the beauty of the world ❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ቅንኒጂት አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ይሄኛዉ የፀጉር እስታሄል ምርባታል
It's crazy, my dear, Peace be upon the creator of our country 2016. Peace be upon us ❤❤
I can't stop 🛑 listening this song ❤❤❤