ወይ እንግሊዘኛ !
Vložit
- čas přidán 1. 10. 2022
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham - Komedie
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !!!
official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!
Habibi Come To Beko Reacts🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@Beka_G no way😅
ናትዬ ምንም እንዳይመስልህ ያለከው አገርህ ውስጥ ነው የትኛው አለም ላይ ብትሄድ በአማሪኛ ተፅፎ አታገኘውም ለፈረንጅ ካሰቡ በሁለቱም ቋንቋ ማዘጋጀት አለባቸው ደሞ አስተናጋጅዋ ችግሩን ልታቃልል መስሎኝ የቆመችው ደንበኛን ለማፋጠጥ አይደለም በርታ ናቲዬ ✌️🌻💚💛❤️
Yþhii
David tadele
እውነት ነው ለፈረንጅ ብቻ የተዘጋጀነው የሚመስለው እንዳንድ የምግብ ቤቶች 🤔
አው
ዋው የዛሬው ገራሚ ነው ናቲ ። ልጅቷም ትችላለች 👏
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ትችያለሽ አደኛ👍
ናቲሻ ደቂቃውን ጨምርልን
እኛ እኮ በስሞል ሌተር ስለተማርን ነው አላልክም🤣🤣❤
Nati siwedih kkkkkkk ❤️
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍
ናቲ ማን በጣም ጥሩና ገሀዱን አለም የሚዳስስ አስተማሪ የሆነ ስራ ነው የምታቀርብልን በርታ !!
ደቂቃዋን ግን ረዘም አድርጋት።
እኛ በእስሞል ሌተር ነው የተማርነው፣ ስለዚህ እንግሊዘኛ አልችልም 😂😂😂
ናቲሻ እንኳን ደህና መጣሃልን የኛ መዝናኛ
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
ሚጠጣ እንዳትይኝ ይነቀኝ 🤣
ልጅቷ የምትደነቅ ነች
ጥሩ ቤት የሚሠራ ጥሩ አስተናጋጅ እንዲህ አይሆንም፡፡ በተረፈ ስራችሁ ያምራል
ይነቀኝ አለለም ኡኡ ናቲ ክክክ
ስነስርዓት የሌላት ዌይተር
ብጥኣሚ ኢካ ከዝፈትወካ ናቲ
Ere yimechachu👍👍👍👍👍
አቦ ቸከሱ ነው የተመቸኝ!!😘
Nati Englizagn atchelmmmm kkkkk
😃 😀 😄 😁 🤣 😂 mert lij
ናቲ ጥሩ አስተማሪ ነው
👌👍ናቲሻ
😀😀😀 በስሞል ሌተር ! ደሞ ፒዛዋን ዝም አረካት 🤣
እኔ እኮ የሚገርመኝ እንጀራ የሚሸጥበት ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ ሚኒዬ በአማርኛ እና በእንግሊዝ ቢሆንስ!!
There is an Ethiopian restaurant in DC that does have a menu, seriously.
The girl is a good actress and deserves a second chance.
How much is the food 🥑 there?
@@misrakgirma2185 You would find out after you eat. If you behave like Nati, they would add $50.00 extra to the bill.😁😁😁
ምግብ ቤቶች ግን እኛ ሃበሻወች ቅድሚይ ሽሮ ድንች ከዛ ነጭ😂😂
ክክክክክ ናቲ ግን ወጭ ላይ ልክ እንደ አቶ ዘሩ ነክ
Natisha brother enbelaa enkuan atelatem yaw habesha nej selalkat lejetuako abraaah be hassab eyebelachko nber 😆 🤣 😂.......
🙏🙏🙏👍👍👍❤❤🙏🙏
Yene konjo she is so Sweet
czcams.com/channels/avCp2YSayuqOqq95v7TbiA.html
😂😂😂😂😂
Abaye techlaleh😂😂
ይመች አቦ
😂😂👍👍👍
Natty nakofalchiisteetta galatoomi!
keep itup nati
Aye nati beske motekuig yenkig alek kkkkk
😂😂😂😂😂😂 so funny
Wow betam astemari nw
ናቲሻ አሪፍ ነው በተለይ ትንሹን ልጅ ግን በደንብ አቅርብልን
i like the small letters hahah
👍👍👍
በርታ
You don't fell to make us lol kkkkkkkk aye nati the last one is Kelling me 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 awww ya the girl is good at acting toooo 👏👏👏👏👏👏
ተመችቶኛል ናቲ
Ay nati father sidebrew ante new mekeftlet berchi man demo comment like ataregim 😅 berchi lesum😏
💚💛❤🥰🖐ይመቸሕ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
ናቲያችን አንተ አገባህ እኛ እንደሰነገልን ከመሰናበታችን በፊት አስተናጋጇን አስተዋውቀኝ እ? 😉
🤣🤣🥰
ነቲ..ከአባባ..ማሙሽ..ጋር..ስሰራ..ነዉ..የሚመቸኝ
👍👍👍👍🙏🙏
😂😂😂
Habibi Come To Beko Reacts🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ተቀደምኩ
አይ ናት ግን ትለያሌ ።
Techelalhe dude
ክክክክክክክ. እረጉድነው
small leter 😂😂😂😂😂
Ye English food WD new?
ዉይይ ዉርደት ናት እንግልሽ የሌም ባላት 🤣🤣🤣🤣🤣
Chenchen bew yemilutegn Indian kkkkkkk...
Naty l like pizza
ደቅቃዉ በጣም አጭር ነዉ ደቅቃ ይጨመር
ሊፈታ ያልቻለ ነገርነው እንዴት ሰው በአገሩ ግራ ይጋባል
Hisabu hasabu piyu, wey ida eh.
Astenagajiwa sitamir
ኢትዮጵያ ውስጥ pizza 🍕 ያለው ቦታ ይገርመኛል ።እንጀራእየን ካየኋት ስንት ቀኔ። ባይኔ ዞረች።
Nati men
Bandawoch 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
natiye camera manh iso mnamn mekenes bimar mnalebet
Etiopia be mgb ❤️ nat. So wagawm. Mestengdo yelem le pizza 🍕 demo, sorry, ayt adelehum.
Dha nat, tewat.
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏👍👍👍❤🙏
Ay, imbi.
kejerba gn mejmerya astenagajiwa mebyawen bila na sehan resta keza temelesech adel
Hiwin yet agegnat
Kkkkkk
Alemuan slat kayugn ayker, wagawn ---
አስተናጋጇ ትመቻለች
Nati yma
አሪፍ ነው ግን የፈጀውን ፈጅቶ ችኳን ነበር ውስጥ አስገብቶ መብላት ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
Endante ayinetu naw Ethiopia wust Defera yabezaw, yesew atimaigne
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሸርሙጣ ትውልድ ላሀጭን አዝረከረክ ?ቱቱቱ
ፈረንጅ ስትል ከፎቅ ፈጥፍጨ ከፈረንጁ ጋር ደሙዋን ለውሻ ማስላስ ነበር ሸርሙጦች የፈረንጅ ውሾች🤮🤮🤮
ኪኪ
3:00 she just disappear hhhhhhhhh
Damn you were paying so much attention
@@zehabeshatv5836 editor slhonku yhonal hh
Welcome
ስለ ጦርነት ከመስማት ይሰውረን !
be small later temchitagnalech 😁😁😁😁😁😁
Chekesua 1gna nat
ባንዳወችይመችህ
Ine etiopia bihon , sorry nati, dfoneten be injera aregagchyalew. Ay pizza inquan, yak. Ye dha mgb.
ምርጥ ነው
🙆♂️🙆♂️ብታምኑም ባታምኑም ምላጭ ውጦ ከአፉ አወጣው😨😨 ሙሉ ቪድዮውን እዚጋ ያግኙ
I wonder how much the price he asked....??
ዩ ብሊበቭ ዛት ተመቸኝ,,,
🍎ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚና አሥተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ኢሥላሚዊ ጥያቄናመልሥ ፈትዋ ታገኛላቹ ጎራበሉ ኑ
Astanagajo eraso eko mnm Ethiopiawe aymaselom alababase negeger andadama bona bate yamesaro nawe yamemaselote
ናቲ አስበላኝ ወይ ብላው
ፒዛውን😚
Y don't they do pictures instead?
Etiopia beka aldersm.
ዋው ናቲ ልጅቷን ወድጃታለሁ
ሁላችሁንም ስለተመለከታቹ እናመሰግናለን፣ Bitcoin በአሁኑ ጊዜ በጣም ትርፋማ ኢንቨስትመንት ነው፣ ግን ከጥሩ ባለሙያ ጋር ሲገበያዩ ብቻ ነው። ለአቅጣጫ ማሳጅ 💌👆