ዘሴም ናቸው 😂😂🤣 መገን 7 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • .
    ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ

Komentáře • 552

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Před rokem +280

    የቅመሜ አድናቂወች የት ናችሁ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @user-wk8zh4cm3v
    @user-wk8zh4cm3v Před rokem +91

    የቅመሜ አለባበሥ የተመቻችሁ 👍👍👍

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 Před rokem +101

    የቅመምዬ አለባበስ ማነው እንደኔ የሚወድላት ስነስረአት አለት🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕትዎየደምሪኝማሬዎዎ

    • @saramkaele1679
      @saramkaele1679 Před rokem

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛🤲💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @weldyawollo3091
    @weldyawollo3091 Před rokem +57

    ቀራጩም ቅመምና ጎሺሜም የየማይሰለቹ ናቸው ደስ ሲሉ የወሎ ውቦች ናችሁ

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Před rokem +92

    መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ በሙሉ አላህ ያሳርፋቹ

  • @fozitube
    @fozitube Před rokem +10

    ፍትህ ለጎሹሜ ቅመም መብቱን ተጋፋዋለቸ ፍትህ ፍትህ አላስወራቹዉም እኮ ክክክክክ

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před rokem +52

    ምንም ሳልጠግባቸዉ ያልቃል ደቂቃ ይጨመርልን❤

    • @Dream-iw7qe
      @Dream-iw7qe Před rokem

      entina ga hij ena dekika ychemerlign beyw

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      እሕትዎየደምሪኝማሬዎዎ

    • @yitu8355
      @yitu8355 Před rokem

      @@kamilawollo7528 እሺ

  • @tilahunash2417
    @tilahunash2417 Před rokem +14

    እጅግ በጣም ደስ የሚል የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ወገኖቻችን ውሎ ነው። ከክፍል 1-7 በፍፁም የማይሰለች ከመሆኑ ደግሞ ደጋግሞ የሚታይ ነው። በርቱ።

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Před rokem +24

    ቅመምን ዩቱብ ክፈትላት የሚል♥♥♥♥

  • @naserahmed6150
    @naserahmed6150 Před rokem +17

    ሶስቱም ድንቅ ናቸው የጠያቂው ለዛና ጨዋታ ልዩ ነው
    ክበርልን ❤

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +7

    kkkkk አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አሳቃችሁኝ ቅመሜ ትንሽ ወሬ ቀነስ አድርጊ ለጎሽሜ እድል ስጪ kkkkk

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +54

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ ይሄንን ቀን ያላየ ስንት አለ ተመስገን

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 Před rokem +3

    እኔ የኮምቦልቻ ልጅ ነኝ ከወጣሁ ግን በጣም ቆይቻለሁ ምን ብርቅ ግን በሀሳብ ሁልዜም እዛው ነኝ ሁሉም ነገር በጣም ይናፍቀኛል ደጉ ገበሬ ሰጥቶ የማይልቅበት የፍራፍሬው መአዛ ያትክልቱ ጣእም የጨዋታው ለዛ ምርቃቱ የልብ ይሚያደርስ አረ ስንቱ ቅመምየ እናንተን ሳይ እዛው ያልሁ ስለሚመስለኝ እንዲቋርጥብኝ አልፈልግም ደጋግሜ ነው ፕሮግራማችሁን የማየው በጣም ነው ይምወዳችሁ
    የፕሮግራሙ አዘጋቾች በርቱ ብዙ የሚሰራበት ብዙ ፍቅር ያለብት አካባቢ ላይ ነው ያላችሁት በቅነትና በአክሮት አብራችሁ ከሰራችሁ ውጤታማ ትሆናላችሁ

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 Před rokem +30

    ጎሽሜ እና ቅመም ምንና ምን እንዴሆኑ ማወቅ እንፈልጋለን የምትሉ አገራቸው ጋ በ👍

  • @ሀዋቢትደረሰ
    @ሀዋቢትደረሰ Před rokem +27

    ወሎ የሸጋወች ሰፈር😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +14

    የኔ ፍልቅልቅ ቅመሜዋ ❤❤❤❤
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እኮን አደርሳችሁ አደርሰን መልካም በአል ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mesafint001
    @mesafint001 Před rokem +1

    ምክር ለአዘጋጆቹ;-- የወሎን ባህል ለማሳየትና ከዮትዮብ ቀጣይነት ያለው ጥቅም ለማግኘት ከፈለጋችሁ ሙያችሁን ተጠቅማችሁ አንድ-ወጥ የሆነ ተከታታይ የገጠር ድራማ ብታዘጋጁ እኛም በጉጉት እናያችኃለን እናንተም ትበርታላችሁ:: ነገር ግን እንደዚህ እንግሊዝኛ እና እማረኛ ወይም ገጠር እና ከተሜ እያላችሁ ቁጭ ብሎ ወግ የትም አያደርሳችሁ ትላንት ማሩ ባላገሩ ዛሬ ቅመም ነገ ደሞ ሌላ እያቀረባችሁ አንድ እይነት ቀረፃ ባጭር ያስቀራችኃል:: ተዋናይ ቲቪ የሚባሉትን እስኪ ተመልከቷቸው በጣም ላቅ ብለዋል እጅግ ብዙ ተመልካችም አላቸው ፕሮግራማቸው ቀጣይነት እና ተናፋቂነትን እንደያዘ ያለ:: አስቡበት ተመልካችም ይሰለቻል አንድ አይነት ኢንተርቪው አቀራረብ ይደብራል::

  • @teme2296
    @teme2296 Před rokem +16

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@iloveyouethiopian3936 ደምሪኝ በቅንነት

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕትዎየደምሪኝማሬዎዎዎ

  • @user-py5gz1vt9r
    @user-py5gz1vt9r Před rokem +23

    አለባበሷ ቅመሞየ 😘😘

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před rokem +12

    የኔ ድቡሽ ገላ ቅመምየ ጎሽሜ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ማነውየነቅመሜአድናቂ

  • @salheaminu6966
    @salheaminu6966 Před rokem +4

    የነዚህ ሚድያ ሁላችን ሸር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግነ ብናሳዳግ ለኛ ለገጠር ልጆሽ ጠቃሚ ዩቱይብ ይሆናል ጎበዝ ብልጥ እንሁን

  • @marthamamo9171
    @marthamamo9171 Před rokem +10

    ደስ ስትሉ ጋዜጠኛው በተለይ እውነት ያስመስልዋልል አሳሳቁ ደስ ሲል 👍👍👍👍

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +22

    ቅመምና ጉሺሜ ስወዳችሁ አደኛነኝ ላይክ በሉኝ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +4

    ማነዉ በሳርቤት ያደገ እደኔ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +4

    እናዉቅሀለን ጎሽሜ ራዴዎይቱ ተገኘች ወይ
    😁😓😂😂ምርጦቹ የገጠር ሰዎች እንወዳችኃለን 💖👌

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +12

    ግን ባል እና ሚሥት ናቼው እዴ እሥኪ ቃል መጠየቅ አረጋቼው ሥለሄወታቼው❤😘

    • @user-hc3hu4fe7c
      @user-hc3hu4fe7c Před rokem +1

      መልስ የኔም ጥያቂነው

    • @kerimaali1525
      @kerimaali1525 Před rokem +3

      እሷ ሙስሊም ናት እሱ ክሪስታን ተዋናይ ናቸው

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Před rokem

      @@kerimaali1525 ታውቂያቸው አለሽ እደ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Před rokem

      @@kerimaali1525 በምን አወቅሽማማ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@mariamfanta5656 ደምሪኝ በቅንነት

  • @seyumyohannes2304
    @seyumyohannes2304 Před 10 měsíci +1

    The best show ever I ❤ you guys you are the best

  • @ubeyidhussen9381
    @ubeyidhussen9381 Před rokem +1

    የኔ ደርባባ ምርጥ እኮ ነሽ፡፡ ጎሽሜ ግን በነገር እየጎሸምሽ አስረጂሺው፡፡አንዱን ፍሬ ልጅ፡

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 Před rokem +1

    ቅመም የመጥናት ስም ነዉ ያወጡላት ቤጣም ቆንጆ ናት ኬጎሽመ ጋር ያላቼዉ ዝምድና ጤይቅልን😘😘😘🥰🥰🥰🥰

  • @sofiyaethiopia2432
    @sofiyaethiopia2432 Před 11 měsíci

    ቅመሜ አለባበስሽ ሁለየም ደስ ማሻ አሏህ ይላል 👍

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Před rokem +7

    የደስታ ምጮች ስጠበቃችሁ ነበር አራታችሁንም💋💋💋💋 ኧረ በጌታ ካሜራ ያዢዉ ብቅ በል ወድሸህ ነዉ በጌታ💘💘💘

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e Před rokem +12

    ቁጭብላችሁ ብቻ አትቀርፁ አሰተማሪና አዝናኝነገር ሰሩልን የገጠረሰራ እየሰራችሁ አሳዩን🇪🇹

  • @s..8820
    @s..8820 Před rokem +18

    አህለን ቅመምዬዬዬዬ ናፍቃችሁን ነበር 💕💕💕💕

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i Před 3 měsíci

    ምችት ይበላቹህ የሳር ቤት እዴት ደስ እደሚል በተላይ ዝናብ ሲዘንብ ድምጽ የለ ምን የለ ያለው ሰላም

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    ሁላችሁም ቅመም ናችሁ ጠያቂውም ድምፁ ዋውውው ቅመሜም. የኔ ድቡሽቡሽ ማሻአላህ አለባበስስ ልዩ ልዩ ናችሁ በርቱ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Před rokem

      👍👍🥰🥰👍
      👍👍👍🥰
      👍👍🥰
      🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@mariamfanta5656 ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v Před rokem +2

    ማሻአላህ ተባረከሏህ 💞 ቅመምየ አለባበስሽ ሲያምር የኔ ገምሻራ ወሎየ ጎሽሜ የኔ ገራገር ስወዳችሁ ደሞቼ

  • @user-kx3pt7rw2k
    @user-kx3pt7rw2k Před rokem

    ሎደሬ🤣🤣🤣🤣 አይ ከከከከከ ደሞ አባባልሽ ሲያስቅ ወረቢ
    ብዙ አመት ስለደጋገመ እሱ ያውቃል ያዉቃል አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ ጩሀትሽ በሳቅ

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před rokem

    አረረረረረረ ቅመም እነሰ እንግሊዘኛ!
    ለምን ገጠር ገባች? She’s so smart lady! She should be an artist ❤️

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem

    ጎሽሜ የሚያሳዝነኝ ነገር😥 ቅመምየ ከምላሱ ላይ አትቁሚ😂😂 ቅመምየ አለባበስ👌👌

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před rokem

    የእኔ ጥያቄ ለሁለቱም ነው… ለቅመም - አንድ ባል ጥሩ ባል ነው የምትይው ምን አይነት ሰው ሲሆን ነው? በልልኝ… ለጎሽሜ - ምን አይነት ነገር ያዝናናሃል? ምን መሆንስ ነበር የምትመኘው? በልልኝ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem +1

    መገን ወሎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ ወሎ ቢታደል ግፍ ና መከራ የሚሰራውን ባላየን ነበር

  • @omaralmuhaisen6169
    @omaralmuhaisen6169 Před rokem +1

    ደስሲሉ አፋቸዉ ሲጣፍጥ እንደኔ ሆነህ ጉንጫቸዉን ሳምልኝ እሮብ እስከሚደርስ እዴት እንደምናፋቅ አንተም አንደኛነህ በዚሁ ቀጥል ማያ ነኝ ከኦማን

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y Před rokem

    ቅመሜ የኔን እህት ትመስላለች
    ተስፍሽ እባክህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ደሴ ሆስፒታል የሚሰቃየውን ልጅ ሚድያላይ አውጣው በካንሰር የሚሰቃየውን ልጅ
    በተረፈ በርቱ ደስ ትላላችሁ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 Před rokem +4

    ተወዳጆቹ እንኳን ደና መጣችሁ አይ ጎሽሜ መደቆሻ አላለም አይገርምም ግን ይችን እቃ እረስቻት ነበር አስታወስከኝ 😀😀

  • @user-is1no7gn9i
    @user-is1no7gn9i Před rokem +6

    ኧረኔ ፉቅርይዞኛል ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድድ 🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Před rokem +3

    ምርጦችየ መጣችሁ ሥለገጠሩ አለም በመሥራታችሁ በጣም ነው ምትመቹኝ

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem +3

    The spelling of laundry is /ˈlôndrē/. Kimem pronounces it right. Very good interviewer!!! I admire your ability of interview.

  • @fatumasualih3908
    @fatumasualih3908 Před rokem +3

    አለባበሷ ስርአቷ ሲያምር

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e Před rokem +1

      ሙስሊም ናትኮ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት ይበልጥ የምታሻሽል ያድርጋት

  • @mitikukassa9413
    @mitikukassa9413 Před rokem +1

    አሯ በጣም አዝናኝ ነው ፤እውነተኛ የህይወት ታሪካቸው ብታቀርቡ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Před rokem

    እኔ ናፍቁት በጣም ነው የምናፍቃችሁ
    የጉሽሜ ፍቅር እና የመዳም ምላስ ሳይድፋኝ አይቀርም ዘድሮ. ወይኔ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +2

    ስወዳቹሕ እኮ ቅመምዬ ❤😘እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem +5

    ቅመሜን የምትወዷት እንደእኔ like like

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +1

    ቅመምን ጎሽሜን አታስቀይሚ በልልን ተስፍሽ

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před rokem

    ቅመምየ ኔውድ ስወድቹሁ ጎሺሚ በጣም ነው እምወዳቹሁ ግን አላባበስሺ ሲምረኚ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ጎሺሚ አብሺር በጣም ነው ተላብስህ ነው የምስራው በርቱ ውድድድድድድድ

  • @hossen754
    @hossen754 Před rokem +2

    ቅመም አለባበስሺ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥይ እደትገላለጭ👍👍👍👍👍

  • @user-el3pb8hb6b
    @user-el3pb8hb6b Před 10 měsíci

    ዱይው ዱለው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gdhghh2290
    @gdhghh2290 Před rokem

    ወላሂ አለባበስዋ በጣም ተመቸኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Před rokem +8

    ቅመሟ👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +1

    እኔ ግርም የሚለኝ የተስፍሽ ነገር ቅመሜ😓😂😂😂የሚለዉ ነገርስ
    ግን የት አካባቢ ሆነዉ ነዉ እስከ አሁን በጅ ወፍጮ የሚፈጨዉ 🤔🤔

  • @user-dl2it9qq2o
    @user-dl2it9qq2o Před rokem +3

    አለባበሦን ሥወድላት

  • @habibaabrahim1818
    @habibaabrahim1818 Před rokem +2

    ገጠር፣፣መወለድ፣፣መታደል፣፣፣ፍቅሩ፣፣፣የዋህነቱ፣፣፣አገሬነፍቀኝ

  • @mdalli1485
    @mdalli1485 Před rokem +1

    ማነቅ በጉጉት እዴኔ የሚጠብቅ ማሻአላ ቅመምየ አለባበስሺ ያምራል

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před rokem +2

    ቅመሜኮ ውነትም ቅመም ናት

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před rokem +1

    ቅመምዬ ውይይ ስወዳችሁኮ በጉጉት ነውኮ የምጠብቃችሁ

  • @mekides9697
    @mekides9697 Před rokem

    ው ይኔ። ብርቅ
    😆😅😅😅😆😆😆😄😄😃🙆🙆😂😂👽👽🤑🤑🤑🤩🤩😂😂😂😂😅
    .kkkkkkkkkkkk

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem +2

    መቼ ነው ግን እናንተን የምናያችው ከቅመምና ከጎሽሜ ውጪ በጣም ነው የምወዳችሁ ቅመምዬና ጎሽሜ ትናፈቃላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 Před rokem +1

    ወይኔ ቅመምምምም....እንዴት አባቴ ላድርግሽ...በቃ ውድድድድድድድድ ብቻ።

  • @user-fi1xb1bj9q
    @user-fi1xb1bj9q Před rokem +2

    ማሻአላህ ቅመምየ የኔውብ አለባበስሺ እዴትደሥይላል በርቱልን

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem

    ቅመም ለምንድነው ጎሽሜን ቀንድ ቀንዱን የምትለው ፈጣኒት ጎሽሜ የኔ የዋህ ምርጤ ነህ አንተ የኔ አንደኛ

  • @asdhadd5925
    @asdhadd5925 Před rokem

    ማነው እንደኔ የጠያቂው ድምፅ የማይኮ ድምፅ የሚመስለው

  • @sadaaa487
    @sadaaa487 Před rokem

    ተስፋዬ ጎሽሜን ጎበዝ ነህ ትወቃም ትትፈልጥም እውድሃለሁ ብላሃለች በልልኝ በቅመም ፍት ዱባይ እወስድሃለሁ ጎሽሜ

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u Před rokem +2

    ለምን ጎሽሜን ቁጣ ታለብሱታላችሁ ሽርጥ ወይም ሙሉ ሱሪ እንጂ ብዙ ወሎዬዎች ቁጣ ይለብሱ አይመስለኝም ። እኔ ባለኩበት አካባቢ የገጠሩም ክፍል ቁጣ ለባሽ አይደለም።ተስፋዬ ጋሻው ትችላለህ

    • @user-xn3ir6gs3n
      @user-xn3ir6gs3n Před rokem +1

      እኮ ሽርጥነው ወንዲሞቸእሚለብሱት

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou Před rokem

    ወላሂ እሚገርመኝ እኮ ሁነውት ነው እሚያወሩት ማለቴ እንደትወና ሳይሆን እንደተራ ወሬ እምታወሩት ነገር ነው ጎበዞች በርቱልን

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před rokem

      ታዳ እየተወኑ አይደለምኮ የእውነታቸውን ነው የሚያወሩት😳😳😳😁😁😂😂😂😂

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 Před 2 měsíci

    ምርጥ❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada7735
    @sadasada7735 Před rokem +2

    ባልና ሚስት አይደሉምደ? ምንናምን ናቸው

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z Před rokem +1

    አልሸሸም ዘ -ሢም ናቸው 😁😁😁😁 ወላሂ በጣም አሣቀችኝ

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 Před rokem

    በጣም እወዳችህኻለሁ ጥሩ መዝናኛ ንው የባህል ወግ አንን ፀባራቂ ነው

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu Před rokem +4

    ቅመም እውነትም ቅመም በረቱ

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ

    ካሜራማኑ ዝለቅ ሁልግዜ በድምስ ብቻነው የምትሰማው

  • @loulouaba7740
    @loulouaba7740 Před 3 měsíci

    መገንም እውነትነው

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před rokem +3

    ወይኔ ቅመምየ ጥሎብኝ እወድሽ አለሑ

  • @astter8743
    @astter8743 Před rokem

    የኔ ታናፋቂወች ሥወዳችሁ ግን የማቀርፀዉን ልጅ ማየት እፈልጋለሁ ደምፁ ደሥ ሢል

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @habibaamohamedd9176
    @habibaamohamedd9176 Před rokem +3

    ቅመሜ አለባበሷ ማሽአላህ ጎበዝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ገ9ቸ

    ለጎሽሜ radio ይገዛለት

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 Před 5 měsíci

    I love this program ❤

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před rokem +2

    ቅመምዬ ነፍሴ!!! ሰወዳችሁ!!!

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 Před rokem +1

    የገጠር ሰው የጎጀቤት አሰራር ከጎራጌ ተመራሩ ጎጆ ቤታቸው ጽድት ያለ ነው

  • @adhamgip
    @adhamgip Před 8 měsíci

    ቅመሜዋ፡ስወድሽ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem

    ሀሀሀሀሀሀሀ:ማነው:እውን:በናፍቆት:የሚጠብቃቸው:የቤተሰብ:ናፍቆት:ሲያብከነክነኝ:በናተዘናእላለሁ:ይመቻችሁ

  • @azizaahmed420
    @azizaahmed420 Před rokem +3

    ለጎሽሜ እናዋጣለት ይቅርታ እንዲያረግልን

  • @saratube670
    @saratube670 Před rokem

    የማሩ ካሚራ አማኝ ድምፁን ደስ ሲል እኮ

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g Před rokem

    በጣም ነው የሴት ልክ ናት

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +1

    ጠያቂ/ጋዜጠኛው ከአሁን በፊት ከማርዬ ጋር የምትሰራው ነህ መሰለኝ

    • @user-sp7ux3pu6v
      @user-sp7ux3pu6v Před rokem +1

      እኔም ልል ነበር ድምጻቸዉ አንድ ነው

    • @fatumayimam5314
      @fatumayimam5314 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 Před rokem

    ቅመምዬ ስውደሽ እኮ 😘😘😘ጎሽም የኔ ገራገር😍😍😍

  • @ameenaa3269
    @ameenaa3269 Před rokem +3

    ውድእህቶቸ፣እነሱንየምትወዱላይክአርጉኝ

  • @zehabumohamed1492
    @zehabumohamed1492 Před rokem +5

    የምር ትናፍቃላችሁ የኔ ውዶች

  • @ema1409
    @ema1409 Před rokem +1

    ቆይ ቅመምና ጉሽሜ ባልና ሚስት አይደሉምደ??🙄😊🥰🥰❤️🥰

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +11

    ሀገራችን ሰላም ይሁን 🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

  • @user-wi8yf8uf5m
    @user-wi8yf8uf5m Před rokem

    መዴቆሻ ያስፈልጋን አለ ጎሽሜ ክክክክክክክክክ ወይኔ ሞትኩኝ እኮ ማርያምን