ባኒ ነው እኔ የምገምጠው! መገን 8 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • .
    ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ

Komentáře • 464

  • @hanademeke
    @hanademeke Před rokem +37

    የኔ ኢትዮጵያዊ ምወዳችሁ💚💛❤
    የሀገር ፍቅር እኮ የእውነት እናንተ ጋር ነው ያለው🇪🇹

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +17

    ያረብ አዛኙ ረሂሙ ጌታ የልጅሽን ሙሉ አፊያ ይመልስልሽ ያረብ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመጫንሰብስክራይብ አርጊኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ የሀገሬ ልጆች

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 Před rokem +4

    ማነው ቅመሜን ማየት የሚጎጎው😍😍😍 እንደኔ ቅመሜንም ጎሽሜንም ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ የኔ ተናፋቂውች❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗💗💗😘😘😘

  • @hirafamily6780
    @hirafamily6780 Před rokem +23

    እርስ በርሳቸው ሚተራረቡት ነገር በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @zuzuali1491
    @zuzuali1491 Před rokem +43

    አላሕ ያሽርልሽ እሕቴ አላሕ ይርዳሽ ከሡውጭ ረዳት የለምና ቅመሜ ና ጎሽሜዬ 🌺

  • @zoma663
    @zoma663 Před rokem

    ተስፋየ አርት ጥያቄህን አስተካክል በሚገባቸው ቋንቋ ማለት ግራ አታጋባቸው በተረፈ ቅመሜ እና ጎሽሜ ምርጥ ሰው ናቸው ባህላቸው ወጋቸውን የሚያቁ ምርጥ ባላገር ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏 ዞማ ነኝ ከዱባይ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +19

    እደት ናችሁ እናንተ እኛ ደህና ነን አልሀምዱሊላህ
    ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች😭💔

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 Před rokem +8

    እኔ እንደምወዳችሁ
    ኢትዬጲያዊነት : እውነት : እምነት : ለፈጣሪ : ታዛዝነት እና ፍቅር ያለው ከነኝህ ሰወች ጋር ነው እግዚአብሔር ባገራችሁ ባደጋችሁበት ያኑራችሁ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመጫንሰብስክራይብ አርጊኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ የሀገሬ ልጆች

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕትዎየደምሪኝኝኝ

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před rokem +7

    ተስፋ ግን ቅመምና ጎሹ ምንና ምን ናቸው ጥያቄህን በደንብ አልመለሱም ክክ

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před rokem +4

    😂😂😂 እንደገና ይጠየቁልን ምንም አልመለሱ ሲያውቃቼው ነው እሚያወላክፉት ኣራዳዎች ናቸው🙄😂

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před rokem +5

    አላህ ያሺራት ያረብ ኡፍፍፍ አረ እንደው ሰው ጤና አይጣ ያረብ ምንም አይኑር ጤና ይኑረው እስቲ አልሀምዱሊላህ እንበል ጤና ያለን

  • @zaharamustefa362
    @zaharamustefa362 Před rokem +1

    የወሎሰው የዋህ እኮ ናቸው የዴጋጎች አገር ቀልልድነው ስድብ አይደለም
    አላህ አፊያዋን ይመልሰልሽ ያረብ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመጫንሰብስክራይብ አርጊኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ የሀገሬ ልጆች

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Před rokem +3

    ጥያቄ የተጠየቀው በቁም ነገር ነው እናንተ ግን በቀልድ አለፋችሁት አልተመለሠም

  • @selma5801
    @selma5801 Před rokem +5

    ,ጨዋታችው ውስጤ ነው 😍 one love Ethiopia🇪🇹💚🙏

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 Před rokem

    እዳህ ይለቅ አሹቅህ ይለቅ አይ ጎሽሜ እደው ስወዳችሁ በርቱልኝ የሳቄ ምንጮች ናችሁ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @medinamedina4595
    @medinamedina4595 Před rokem

    እምዩ ወሎ ድሴ ቀለም ድርባ ወሎ ዩኒቨርስቲ ነቸው ግን የኔ ምርጦች ኢቶ አንድነት ኮራሁባችሁ ሰአዳ መሀመድ የኔ መልካም አይዞሽ እህቴ ለኸይርነው እህቴ

  • @hayatseid951
    @hayatseid951 Před rokem +8

    አላህ ያሽርልሽ እህቴዋ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

  • @mossaaishagata793
    @mossaaishagata793 Před rokem +1

    ያረብ ልጅሽን ያሽርልሽ ላንችም አላህ እስቲቃማ ይስጥሽ ቅመሜ አላህ መልክሽን ያሳመረ አህላቅሽንም ያሳምርልሽ ጎሽሜ አላህ የህዲክ ወየህዲኩም

  • @hvrg3410
    @hvrg3410 Před rokem +1

    9/10 Next episodes full Thanks

  • @zuzusirag6772
    @zuzusirag6772 Před rokem +5

    የኔ ሚስኪን አሏህ አፊዋን ይመልስላት የልጆን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před rokem +2

    አላህያሽርልሽእናትየ 😢😢😭😢
    🥀🥀🥀👍🥀🥀የኔማሮች ስጠብቃችሁ ነበር ቅመምየ የሣቄምጭ ጎሽሜ ሁለታችሁም ሙቼነው እምወዳችሁ ምናለ በየቀኑ ቪዶወ ብለቁ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Před rokem +4

    የታመመችውንም ልጅሽን አላህ ያሽርልሽ ያረብ በተረፈ እንወዳችሃለን

  • @fathima7269
    @fathima7269 Před rokem +1

    አህለን እኳድህ መጣችሁ ወይምርቃን

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 Před rokem

    ወይ ሃገሬ ወሎ ይህንን ፍቅራችንን አማራ ነኝ በል በሚሉ የዘረኞች አመራር ስር ወድቃ ስቃይ የበዛባት ምርጧ ሃገሬ ወሎ ከነዚህ ነቅርሳ አስተዳዳሪዎች ይገላግልሽ ሌላ ምን ይባላል። እኛ ኢትዬጵያን እንጅ ዘር አናውቅ ምን እናድርግ ታዲያ ?? አማራ ክልል ብሎ ነቀርሳ ተጭኖብን ሰላም አጣን።

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před rokem +10

    አላህ አፊያ ያድርግልሽ አላህ አፊያዋን ይመልስላት

  • @fatmaahmad1070
    @fatmaahmad1070 Před rokem +5

    የኔምያክስቴልጂ 8አመቱ አይቆምም ማማብቻነዉየሚለዉ አያወራም ዱአ አርጉልት እህቶቸ ለተማመሁሉ አላህ አፍያ ቸዉን የመልስላቸዉ ያረብ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Před rokem +4

    ልጅቱን አላህ ያሽራት ያረብ ጊን የናተን በቂመልስ አለገኘንም ይሁን ችጊረ የለውም

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před rokem +1

    አላህያሺርላት ያርብ ለታመመሁሉ ሽፊአውን ያውርድልን
    ቅመሜ የኔ ማር ጎጎሹ ሥወዳችሁ

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 Před rokem +3

    አረ ጎሽሜ እና ቅመም መርቁን አሚን እንበል ለሀገራችን ሰላም

  • @Fፊነኝየጃማዋ

    እያቦካሁ እንሥተኽኝነበርዴ ጠላለችም ቅመምየ😂🙈🙈😂😂😂😂😂

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před rokem +12

    ቅመሜን ሳይ ከመዳም ኩሺና ጭልጥበሀሳብ ብየ ገጠር ገባሁ ቅመም💚💛❤

  • @halimaadam6284
    @halimaadam6284 Před rokem

    ቅመሜ በጣም ታስቂኛለሽ ማሻአላህ ግን እኔ ልሙት አትበይ ሙሲሊም የሚምለው በአላህ ብቻ ነው

  • @user-ff2bx3ur6g
    @user-ff2bx3ur6g Před rokem +1

    ቅመም እና ጓሺሜ. እመም የወንድሜን ሚስት ነው የምመሰለው እሺ እኔ ምን ላምጣለሺ. ቅመምየ የኔ መልከ መልካም የኔ ውብ

  • @ematube9407
    @ematube9407 Před rokem

    ቅመምየ ሳናቀው አገር ቀየርእደ ያለነው እዝቹ ኢቶጵያ ነዋ አለለችም😂😂🤣🤣እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ አዠቅመምዬ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰የተመመችውንም አላል ያሽራት

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 Před rokem +2

    ቅመሜየኔ ድቡሽቡሽ ስወዳት አላህ አችንም ይጠብቅሽ♥♥💐

  • @hddi491
    @hddi491 Před rokem +2

    የተፈጥሮ አየር እየተጠቀመች ጋግራ እበላች መዳም የለችባት ይች ማድጋ ምን ጎሎባት

  • @user-gh7zt6se3r
    @user-gh7zt6se3r Před rokem +2

    እመብርሃን ምህረቱን ትላክላት

  • @hddi491
    @hddi491 Před rokem +1

    ኢንሻአላህ እዶላለው እኔም ተጠናንቄአለው ስለዚህ ሰደቃ ጥሩነው ተሳተፍ
    ሰደቃ የተጋረደውን በላ ያቀዘቅዘዋል እና እንረዳዳ

  • @binahmed5804
    @binahmed5804 Před rokem +3

    በጣም ነው ምትመቹኝ ወሎን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጺያን ነው በናንተ ያየነው።
    ማሩ ባላገሩ ከናንተ ጋር በጀመኣ ብትሰሩ የበለጥ አሪፍ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።👍

  • @fatumaahmad9991
    @fatumaahmad9991 Před rokem +3

    አይ የዋሁ ህዝቤ ደስ ስትሉ ማሻአላህ በርቱልን
    😍😍😍😍😍😍

  • @user-sg5om8gq2w
    @user-sg5om8gq2w Před rokem

    ጥያቄው በደንብ አልተመለሠም በቀልድነው የመለሠት በጣም ደስትላችሉ ቅመሜ ስወድሽ 🌹🌹🌹

  • @zeinebakemal2715
    @zeinebakemal2715 Před rokem +3

    ወላሂ እኔ እወድሜ ጋር እደህ ነዉ እምንሰዳደበዉ 😁👌👌🇪🇹

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመምየ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +4

    አሚን ቅመምዬ እንወድሻለን❤❤❤❤❤😍🤗

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Před rokem +4

    ቅመሜ፣ስታምሪ፣ሂጃብሽ፣ደሞ፣ሲያምር፣ውድ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +5

    አሏህ ያሽራት ያረብ😥

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y Před rokem +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ስታሣዝን 🌹😥

  • @sewmehon8
    @sewmehon8 Před rokem

    ቅመሜ ግቢም እንደዚህ ነበርሽ ጎበዝ ፎዚ በርች

  • @IslamKhan-mv5to
    @IslamKhan-mv5to Před rokem

    ዎዬው እንሂን ልጆች ሰዎዳቼው ሲጭቃጭቁ ድስ ይላሉ እናንትን እያዬሁ ሰራዬን አሰርሳቺሁኝ የምዳም ቅምመ ነኝ እኮ እኔም

  • @sofiqa7087
    @sofiqa7087 Před rokem +3

    አላህ አፊያ ያድርግልሽ አላህ እረዳት ይሁንሽ

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Před rokem +1

    ደስሲሉ ሞኝይመስላሉ እንጂ ምላጭ ናቸው

  • @Fፊነኝየጃማዋ

    የዶሮ አይን እሚመሥል ቡና😂🙈🙈

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem

    ጎሽሜ ግን ቆንጆ ነው ዛሬ ነው ካሜራው ቀረብ አድርጎት በደንብ ያየሁት አላስወራ እያላችሁት ነው ለካ ያው የቅመም ቁንጅና የታወቀ ነው ክክክክክ ቅመምየ የሜካፑን ጉድ አወጣሽውኮ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před rokem +2

    ቅመም እና ጎሽሜ እደናችሁ አላህ አፊያ ያርግልሽ እማ

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před rokem

    ክክክክክክክ ወይኔ ስወዳቸው ክክክክ እሚጠይቃቸው ሌላ ሚመልሡት ሌላ ስወዳቸው❤❤

  • @dehabsolomon3617
    @dehabsolomon3617 Před rokem +3

    እሰይ ደስ ሲሉ ታድላቹ ዕድሜ ይስጣቹ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ip5fi1mu2r
    @user-ip5fi1mu2r Před rokem +3

    አላህ ያሺርልሺ ልጂሺን እህቴ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem +1

    ወይኔ የሌለ በሳቅ ጦሸ ነው የምታደርጉኝ
    ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን

  • @oscaracademy8105
    @oscaracademy8105 Před rokem

    ሲፎጋገሩ በጣም ያዝናኑ ነበር ለምን ቀነሳችሁት

  • @birtkanhussen6525
    @birtkanhussen6525 Před rokem +2

    ወይ ደስትሉኝ አሚን ብለናል ኑሩልን

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před rokem +1

    አላህ አፊያ ያድርግልሸ አይይ ልጅ ሲታመም ከባድ ነው 😢

  • @user-le4tf4zi4d
    @user-le4tf4zi4d Před rokem +3

    ስታምሩ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e Před rokem +1

    ለምድነው ሁልጊዜ ኢተረቢ የምታረጋቸው እኪ የገጠረ ሰራ እየሰሩ ያሳዩን

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመጫንሰብስክራይብ አርጊኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ የሀገሬ ልጆች

  • @user-zu3dp9tm5q
    @user-zu3dp9tm5q Před 9 měsíci

    ጨዋታችውውስጤነው።❤😂❤❤❤

  • @erahmasaid928
    @erahmasaid928 Před rokem

    ወይኔ ስወዳቸው ጎሹና ቅመሜ እኔ እራሱ የቅመሜን ሞያ መቅመስ እፈልጋለው

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Před rokem +2

    የኔ ማር ደስ ስትሉ በተለይ ቅመሜ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem

    እረ ጎሽሜ እኔንም መርቀኝ።።ቅመሜን ሚስት ያድርግልህ።።ግድ የለም ወንድ ከፍ ሴት አነስ ስትል ጥሩ ነው።።ቅመምየ ጎሽሜ እንዳያመልጥ ቶሎ ተጋቡ።።

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 Před rokem

    አዎ በጣም ቆንጆ ትምህርት ይሠጣል ግን ስድቡን አልተመቸኝም።

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +1

    ቅመምየ ስወዳችሁ የኔ ገጠሬ ወሬችሁ ሲምር ኦርጆናል ጠገሬ 😍😍😍😍🌹🌹🌹 ልጅቷን አላህ ያሽራት ያረብ 🙏🙏🙏

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před rokem +3

    ሹ ሳርርር ቅመሜና ጎሽሜ 😉💖💖💖💐💐💐ዉይይ የኔ እናት እፍፍፍ 😥😥😥😥

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      እሕትዎየደምሪኝኝኝኝ

    • @user-zg4nt4gk5e
      @user-zg4nt4gk5e Před rokem +1

      @@kamilawollo7528 እሽ ማማየ ደግሞ ለቀላሉ አሁን እዴምርሻለሁ👍💖💖

  • @amenaamenaamena9560
    @amenaamenaamena9560 Před rokem

    ጠያቂው ድምጽህ ዴስይላል

  • @selma5801
    @selma5801 Před rokem

    የኔ መልካሞች ጀዛኩም አላህ ኸይር ለመልካም ስራችው
    እሷም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት አሚን።

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem +1

    አራ የቂማሜን ቁጥር ስጡኝ ተስፋዬ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem

    ባልጠቆር በል ለሁለቱም በ በምንወዳቸው ስም ።ለቅመሜ D / r ለጎሽሜ agre kaleher D / r ድግሪ ስጥልን አንተም ተባረክ ባታቀርባቸው አልስቅም ነበር።።ሳቅ በጠፋበት ግዜ እረዳህን

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před rokem

    ሰላም እንደት ናቹሁ እህታችንን ልጆን አላህ ያሺርላት ግን ጥያቂ አልተመለስም በትክክል መሎሱ እና እኚ አገር የጠየቀንቹሁ ወሎ የት አካባቤ ነው አስተካክሎ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před rokem

    አላህ ያሽራት ያረብብብ የአላህ ስራ አላህ ያሽርሽ

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před 2 měsíci

    እንደው ስታምሩ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @hayatseid951
    @hayatseid951 Před rokem +3

    ቅመምዬ ጎሽሜዬ የኔ ምርጦች 🌷🌷🌷🌷

  • @qazwsx7497
    @qazwsx7497 Před rokem +1

    እናተንም አላሀ ይጠብቃቹው

  • @jordanjordan3824
    @jordanjordan3824 Před rokem

    ወይ ፈጣሪ እሚወሩት ሊለ እሚጠይቁት ሌላ 😂😂

  • @bahriwtadele4322
    @bahriwtadele4322 Před rokem

    የሂሳብ ቁጥሩ "Account pending for authentication error" እያለ ሲለሆነ ቶሎ ብላችሁ አስተካክሉት

  • @woyay2095
    @woyay2095 Před rokem

    የአላህ አላህ አፊያዋን ይመልስላት አላህ ያሳድጋት

  • @user-iz8sj4pm6b
    @user-iz8sj4pm6b Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይማራት😭😭🙏🙏🙏

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +1

    ቅምና ጉሺሜ።ስወዳችሁ የወሎ ማኛወች
    ግን ባል አትሳደቢ ባል አይሰደብም ነውር ነው የድሮቹኮ ሲናገሯቸውኳ አይመልሱም ነበር

  • @user-ls6sd6ct7b
    @user-ls6sd6ct7b Před rokem +1

    ብርቅዬዎቼ እኛንም መርቁን ምርቃታቹ ይድረሰን

  • @sadaaa487
    @sadaaa487 Před rokem

    ሰው አየደለሁሞይ በልልሽ😂😂😂😂

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před rokem +2

    ቅመምን ሚወዳት❤❤❤🙌🏼

  • @user-ff2bx3ur6g
    @user-ff2bx3ur6g Před rokem

    ልጂሸ ለተመመችብሺም አላህ ያሺርልሺ የኔ እህት

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 Před rokem +7

    ጣፋጮች
    አማራዬ እንደው ስወዳችሁ❤❤❤

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Před rokem

    አዬዬዬዬ አትበል ቀጥልአልኩህ ጥርስእንጎቻውኮነሽ ጉሹም እደዛው

  • @michaelsolomon4359
    @michaelsolomon4359 Před rokem

    Goshwemeya🖤🖤🖤 akeberwet gen

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Před rokem

    ስደባቸው ደስ ይላል በተለይ ደቆሮ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +1

    ጎሽሜ ቅመም እንኳን በሰላም መጣቹ ስወዳቹ

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u Před rokem

    የኔዉ ዶች ስወ ዳችሁ💓💓💓
    💓💓💓 አማራችሁ ግን💓 ወሎየነዉ 💓💓💓💓💓💓💓

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Před rokem +1

    ሲሳደቡም ደስ ነው ሚሉት ኧረ ዝም በሏቸው አዳድ ሰውያዝናኑናል ለኛ ኑሩልን

  • @fafidessieweloyewa922

    አሚን ለዱአችሁ ግን ጥያቄውን ስትጠዬቁ በትክክል አትመልሱም እዴ የድራማውን ሳይሆን የጠዬቃችሁ እውነተኛ ህይወታችሁን ነበር የተወለድኩት ልዩ ቦታ እዚህ ነው ስራ ትምህርት ብላችሁ አትመልሱም ክክክክ አልገባችሁም ጥያቄው

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem

    አንደኛነኝ የምትሉ እደትናችሁ ክክክክክ ዛሬ ተቀድማችኋል😁😁😁😁❤️👈

  • @gghxbvzh8160
    @gghxbvzh8160 Před rokem

    እኔ ለሁላቸውም ነው አስተያየቴ የኔ መልካሞች ውድድድድድድድ አደርጋችኃለሁ በልልኝ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +2

    ፍጣሪ መህረቱን ያልካልት 💞🙏🙏

  • @Rabia-ts9vb
    @Rabia-ts9vb Před rokem

    አላህያሽርልሽእህታችን