MK TV || የአብርሃም እንግዳ || የሊቀ ካህናት ብርሃኑ ኃይሉ ቤተሰቦች - ልጆቼ የአባታቸውን ፈለግ በመከተላቸው አምላኬን አመሰግነዋለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 61

  • @user-mp8sx4yr5v
    @user-mp8sx4yr5v Před měsícem +8

    በቅዱስ አብርሃም በቸሩ ሥላሴ በሰንበት ቀን የቀረበልን ለማዳምጥ መጥቻለሁ እሺ አዳምጠወለሁ!!!

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 Před měsícem +4

    እማሆይ ታድለው ከሁለት ካህን ልጆችዎ መሃል ተቀምጠው ሲታዩ እንዴት ደስ ይላል❤

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před měsícem +8

    በጎ ሰዎች በሚኖሩበት ጊዜ ዘመኑም በጎ ይሆናል
    ፈጣሪ ሆይ አስበን

  • @AlmazDemewoz-rb7ie
    @AlmazDemewoz-rb7ie Před měsícem +5

    ስለ ሁሉም ነገር አምላኬን አመሰግነዋለሁ
    እማሆይ በረከትሽ ይድረሰኝ
    ክብርት ብርቱካን ከባልደረቦችሽ ጋር ይህንን የአባቴን መታሰቢያ በተገባ መልኩ ስለዘከራችሁልኝ አመሰግናለሁ።

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Před měsícem +3

    የአብርሃም አምላክ ቤተሰብን ያብዛ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před měsícem +1

    በእውነት ግሩም ቤተ ሰብ ናችሁ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 Před měsícem +3

    በእውነት እጹብ ድንቅ ቤተሰብ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️✝️🙏 የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት😢😢

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ስደል እንድህ ነው የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanatena
    @nanatena Před měsícem +4

    በጣም ደስ የሚል ብታስብ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥች አባታችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @ShewayeFekadu-ix7nb
    @ShewayeFekadu-ix7nb Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @Solyana-xm7db6wz1g
    @Solyana-xm7db6wz1g Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ግሩም ነው የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን እማሆይ እናታችን ከእናንተ ብዙ ተምረናል በጣም ደስስ የሚል ቤተሰብ ነው አስተማሪ ፍጻሜአችኹን ያሳምርልን!!!ማኅበረ ቅዱሳን ይሔን የመሰል ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት።

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Před měsícem +4

    የአባታችን በረከት ይደርብን😢😢

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před měsícem +1

    እሚገርም ቤተሰብ❤ የአባታቸዉ ቅንነትና ደግነት😢 ነፍሳቸዉ ከቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን

  • @kalkidangetachew-dd2lq
    @kalkidangetachew-dd2lq Před měsícem

    አሜን የኔ እናት አቤት መታደል እግዚአብሔር የእናንተን የእምነት ፅናት የትዳርን ክብር ያድለን አሜን።

  • @user-yd1fm7bc8d
    @user-yd1fm7bc8d Před měsícem

    ያባታችንን ነፍስ ይማርልን እማሆይ በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @birhanutesfaye4150
    @birhanutesfaye4150 Před měsícem

    ሊቀካህናት ብርሀኑ ሀይሉ በፍስለታ ጊዜ ህፃን እያለን አቅፈው ሲያቆርቡን አስታውሳለሁ። ወንጌል ሲያስተምሩ በጣም የሚገርም ነበር

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. Před měsícem

    ደመላከ ስብሐት፡ተስፋ ፡ሚካኤልን፡ቤተሰቦች፡ታሪክ፡ብታቀርቡልን፡የልደታውን፡ሐምሌ፡ስምንት፡2016 ያረፋትን፡

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před měsícem +2

    በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před měsícem

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን እሞሆይ በድሜ በጤና ያቆይልን ❤

  • @eyaderaddis3060
    @eyaderaddis3060 Před měsícem

    በእውነት ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před měsícem +1

    በደስታም በእንባም የጨርስኩት ልዮ የአብርሃም እንግዳ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን እማ እድሜ ጤና ይስጣቸው አባታቸውን እግዚአብሔር ነብሳቸው ይማር በረከታቸውን ያሳድርሽን በስመአብ ደስ ሲሉ

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን! በረከታችሁ ይድረሰን እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው።

  • @senaitmengist-k7v
    @senaitmengist-k7v Před 29 dny

    አባታችን በረከትዎ ትድረሰን ትምርታቸው በጣም ይገርም ነበር አንዴ ስለ አዳምና ሔዋን ሲያስተምሩ በአካል እናያቸው ነበር ጊዜ ደጉ አሁንም ልጆችን ተክተውልናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd Před měsícem +1

    በእዉነት እግዚ አብሔር ይሽጥልን ❤❤❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር እንደሳችው አባቶችን ያብዛልን ዘራችውን ይባርክ ደሲል

  • @yemeserachbelachew8012
    @yemeserachbelachew8012 Před měsícem

    መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን

  • @EmebetmelsaTademelsa
    @EmebetmelsaTademelsa Před měsícem +1

    የአባታችን ነብስ ይማርልን

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd Před měsícem +1

    በጣም የሚያስደስት ቤተስብ በስማም

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před měsícem

    ስለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን።♥️♥️♥️

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před měsícem +2

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před měsícem +2

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 Před měsícem

    አለሁላችሁም ፃጋውን ያብዛላችሁ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

    • @dudrudggj5190
      @dudrudggj5190 Před měsícem

      ብዙነገር ተምረናል ከናተ

  • @bini1623
    @bini1623 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን መልኳም ዛርመልኳም ፍሬ ታፈራለች የአባታችን በረከታቸው ትድርሰን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤናይጠብቅልን የስደተኝ አባታችን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን እናታችን እማሆይ አምላከ ቅዱሳን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před měsícem

    የተባረከ ቤተሠም ምን አይነት መመረጥ ነው አምላክ ይመስገን

  • @martakkk628
    @martakkk628 Před měsícem

    long life for Emahoiy❤❤❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Před měsícem

    Bewunet bgna zemen endehe ayenite betesibe menorun mesimatachen Egeziyabeher yemsegen!!!🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @chaseyourdreamsin2024
    @chaseyourdreamsin2024 Před měsícem

    Bereketachu Yidresen. Edime Tena Yistachu.

  • @stc6291
    @stc6291 Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክየባረከዉ ቤተሰብነዉ ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን በእዉነት ማህበሩን ያሰፋልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před měsícem

    በርቱልን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před měsícem

    እውነተኛ እርኛ በፍሬው ይታወቃል አባታችን እግዚአብሔር ያገለገሉበትን ዋጋ ይክፈላችው

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před měsícem

    ሰላም ለዚህ ቤት❤ደስ የሚል ቤተሰብ ❤እንዲህ ነው አስተዳደግ❤እኛም አደግን እንላለን በውነት

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Před měsícem

    Abatachen enatachen tselote melejawu ayeleyen😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yihunieayalew
    @yihunieayalew Před měsícem

    ye abatachihun Bereket yasadirlachihu

  • @YkaweMichale
    @YkaweMichale Před měsícem

    abet metadel 🙏🙏🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yashica5085
    @yashica5085 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @NeHase16
    @NeHase16 Před měsícem

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት። ❤️❤️❤️
    አንቱ ማለት ቀረ ግን ማለት ነው?? የልጆቻቸው ባለቤቶች??

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před měsícem

    አቤትመታደል

  • @yewb
    @yewb Před měsícem

    ደስ የምል ቤተሰብ አባታችን ነፍስ ይማር በርከታቸዉ ይድርሰን ይሄን መልእክት ካነበቡ ለልቅ ካህናት መልእክት አለኝ ካርሱኝ ማለት ነዉ እባኮትን ያሉበት ቦታ ወይም አድራሻዋትን ከርጅም አመት በዋላ ነዉ ሰሞት ድምጾት እኔ የማዉቀዉ ሰዉ ስለመሰሉኝ ነዉ እህቴ ጋዘጠኛዋ እባክሽ ተባበርኝ መልእክቴን አድርሽልኝ የዉብዳር ከግንደበረት እርግጠኛ ነኝ ያስታውሳሉ እኔ ሳዉቃችዉ መ/ር ለይኩን ብርሀኑ ይባሉ ነበር

  • @deaconsolomonzedebreselam5093

    aman baman

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 Před měsícem +1

    አስለቀሳቹኝ

  • @SemayGulelat
    @SemayGulelat Před měsícem

    ታድላችሁ

  • @senaitmengist-k7v
    @senaitmengist-k7v Před 29 dny

    አባታችን በረከትዎ ትድረሰን ትምርታቸው በጣም ይገርም ነበር አንዴ ስለ አዳምና ሔዋን ሲያስተምሩ በአካል እናያቸው ነበር ጊዜ ደጉ አሁንም ልጆችን ተክተውልናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před měsícem

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před měsícem

    ❤❤❤❤