Abush Zeleke - Bayneges Minew(ባይነገስ ምንነው) - Ethiopian Music 2018(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • Abush Zeleke - Bayneges Minew(ባይነገስ ምንነው) - Ethiopian Music 2018(Official Video)
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- / minewshewatube
    Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 1K

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 Před 6 lety +19

    እውነት ነው ባይነገስ ምነው!!!
    #ስንት ጀግና ወልዳ፤ባሣደገች ሀገር
    እንዴት አንድ ይጠፋል ደፍሮ የሚያስታርቀን😍😍😍
    #ፈጣሪ የተባረከውን መሪ ይስጠን ህዝቡንም ከሀዘን ከመከራ ከረሀብና ከችግር በቸርነቱ ይሠውረን😔😌

  • @heavenyohannes2679
    @heavenyohannes2679 Před 6 lety +12

    የጥበብ ሰው ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፍቅርን አንድነትን ጥበበኛ ሲናገር ይሰማል ሽንጥና ዳሌዋ ሰለቸን እንድህ ሰው ሁኑና እርቅን አውሩድልን እስኪ

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 Před 5 lety +2

    ብሔር, ክልል, ዘር......... ገደል ይግቡ!!! 1 ኢትዮጵያ ብቻ።
    "ተለያይተን ጉዞ ወዴት ያደርሰናል?" እናመሰግናለን አቡሽ!!!!!!!!!

  • @habtamuhailu6443
    @habtamuhailu6443 Před 6 lety +1

    አቡሼ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነክ እግዚአብሄር በረከቱን ይስጥህ ፡፡

  • @abdulmalkfahdluca1518
    @abdulmalkfahdluca1518 Před 6 lety +19

    😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘የልባችንን ተነፈስክልን ተባረክ አቦ! ወያኔ ሰምተሻል ህዝቡ አንድነትን ናፋቂ ነዉ ኧረ ተዉ መልሷት የጥንቷን ሀገሬን😢😢😢😢😢

  • @hannizewdu1466
    @hannizewdu1466 Před 6 lety +118

    በእውነት ከልብ እናመሰግናለን """"""አሳቱን መንገዱን """"""@ ኢትዮጵያ እምትለውን በብሄር ቀየሩብን እስኪ ኢትዮጵያ በሉ

    • @tubechannal4426
      @tubechannal4426 Před 6 lety

      Manw Demo #et*et*et*et*ethiopia..

    • @hannizewdu1466
      @hannizewdu1466 Před 6 lety

      Robell Abriham thank you bro we are happy for you

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 6 lety

      Manw Demo ይብዙልን በሁሉም ክልሎችም ለማዎች ለውጥ ከዚህ ይጀምርልል

  • @alexhm3264
    @alexhm3264 Před 6 lety

    አቡሽዬዬዬዬ siiii jaalannaaa አስታራቂያችን LOVE U!!!♥♥♥
    የፍቅር ሰባኪ መሆን ትልቅ ፀጋ ነው!!!
    ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር!!!
    Galatoomi Leenca Keenya!!Thanks!!!

  • @waithakagreat8432
    @waithakagreat8432 Před 6 lety +1

    Am from Kenya I love Ethiopia people and songs love u abush
    Katra

  • @greatchildadanich2293
    @greatchildadanich2293 Před 5 lety +4

    ወይ አተ ልጅ የብዙዎቻችንን ጥያቄ እዴት አወክልን እድሜና ጤና ይስጥህ የሰጠህን አይውሰድብህ።

  • @emutube5285
    @emutube5285 Před 6 lety +16

    ስንቱን ሊቅ አዋቂ ከብረት አጉረን ወደታች እያደግን ወደላይ መስለን😢😢😢 እናመሰግናለን #Abush😍

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 Před 5 lety +1

    ወይ ሀገሬ አዞሽ እንደነዚ ያሉ ቅን ልጆች እያሉሽ ምንም አትሆኝ

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 6 lety +7

    ከዘረኝነት የፅዳክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!!

  • @messilove8657
    @messilove8657 Před 6 lety +24

    ለማ መገርሳ ሊያስታርቀን ይመስለኛል አቡሽዬ በጣም ነው የምወድህ በተለይ ባህልህን ስለምታከብር!!!!!

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr Před 6 lety +6

    አቡሽ ዘለቀ: አንተ አንደኛው አስታራቂያችን ሁነህ ከላይ የተሰጠኸን እና በራስህ ብርቱ ጥረት ከባሌ ተነስተህ አዲስ አበባችን የከተምክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ! የአንድነት እና የፍቅር ሰባኪ መሆን ትልቅ ፀጋ መሆኑን አውቀህ ሞያህን ለዚህ የተቀደሰ ዓላማ በማዋልህ ምስጋናዬ ትልቅ ነው። አንተን ማክበር፣ ማድመጥ፣ መውደድ እና መደገፍ ትክክል እና የዜግነት ግዴታችንም ነው። በለማ መገርሳ፣ አቡሽ እና ሌሎችም የዘመኑ ፀጋዬ ገብረመድህኖች እና አብዲሳ አጋዎች ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል! ኢትዮጵያዊነት ዘላለማዊ እና ሁሌም ትክክል ነው!!!

  • @salbo001
    @salbo001 Před 6 lety

    Abush, zeleke, my hero , am so happy with you all the best. Proud of you. Very selective word and touching. Very great Jobe.

  • @user-ws2ef3hj9o
    @user-ws2ef3hj9o Před 6 lety

    WOW አቡሽዬ ጊዜውን ጠብቆ የተሰራ ምርጥ ወቅታዊ ሙዚቃ ነው

  • @peacelove5562
    @peacelove5562 Před 6 lety +7

    እኔ ብዙም ዘፈን አልሰማም። ይህ ግን ባሁን ሰኣት ከምዝሙርም በላይ ነው መልእክቱ። እንዳንተ አይነት ቅን ሰው ያስፈልጋታል ኢትዮጽያ።

  • @hannizewdu1466
    @hannizewdu1466 Před 6 lety +66

    እኔስ ውውውውው መልካም በአል ባይነገስ ምነው እሚገርም ነው አረ ለማዎች እየበዙ ነው ኑሩልን አንድ ኢትዮጵያ እሱይ እናመሰግናለን

  • @getnettadesse4415
    @getnettadesse4415 Před 5 lety +2

    ወንድሜ በጣም ምርጥ መልክት ነው ለህሊና ስትኖር ህዝብን የሚያስታርቅ ስራ ትሰራለህ እድሜ ጤና ይስጥክ

  • @mimisheferaw4601
    @mimisheferaw4601 Před 6 lety +1

    really betam mirt sira new abushyee......ahun gin tyakeyachn temelsolnal .....wow!

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 6 lety +3

    አቡሽዬ የዘመኑ ምርጥ ከቃላት በላይ ሰራውችህ ምርጥነታቸው ይሄ ደሞ ልብ ይነካል ገልፀህውል ሀገር ላይ ያለውን ችግር አንድነት ይስጥን

  • @weinshitalemu5410
    @weinshitalemu5410 Před 6 lety +4

    berita abushi selamin fikiri le Ethiopiayn ena hizibocha🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @annatube2942
    @annatube2942 Před 6 lety

    ከምንወርሰው ጥላቻ ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል!!!!!!!! እውነት ነው አቡሽዬ በርታልን

  • @alazarification
    @alazarification Před 6 lety +2

    Yihew abiy metolinal Abush ! Great music 👌👌❤️❤️

  • @r0manr0man31
    @r0manr0man31 Před 6 lety +32

    Galatomi Abush .Namaa Nu Dubbatu Baay'ee Qabna Garuu kani dhugaa kenyaa nu baruu dhabne malee lencaa umrii dheraa siif hawaa.jabadhuu lencaa ilmaa borana

  • @samerasamera5255
    @samerasamera5255 Před 6 lety +7

    ለማ መገርሳን ። አድቀን። ሳንጨርስ አቡሽ
    መጣልን ። ባይነገስ ምን ነው በርታልን እንደ እናተህ ያለውን ያብዛልን።

  • @marya4461
    @marya4461 Před 5 lety +1

    ምርጥ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እንወድአለን 😍😘

  • @user-ut1pn8rq4k
    @user-ut1pn8rq4k Před 6 lety

    ምን እንደምል አላውቅም ግን በቃ በአሁኑ ስአት እየተፈጠር ላለው ነገር አሪፍ መልክት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ሁላችሁም የጥበብ ሰዎች ለአንድነት ለፍቅር ብትቆሙ ብዙ ነገር መቀየር ትችላላችሁ እርግጠኛ ነኝ የብዙዎችን አስተሳሰብ ይቅይራል ብየ አምናለሁ ይህ መልክት አቡሽየ እንወድሀለን

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 Před 6 lety +21

    ተለያይ ኑሮ ወዴት ያደርሠናል😢
    ይድረስ ለዘረኞች😉ምርጥ ስራ ነው አቡሽዬ✔

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki Před 6 lety +88

    ወቅቱን የጠብቆ ሙዚቃ ነው abushe♥♥

  • @user-tc2wj8ei5g
    @user-tc2wj8ei5g Před 6 lety +1

    በጣም ጥሩ መልክት ያለው ስራ ነው በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገር እና እናት በማንም አይቀየርም አይለወጥም !

  • @abrilaabrila6604
    @abrilaabrila6604 Před 6 lety

    Wow abushe 1gna new kemir men ale ene juwar ene branu nega Ena..... Bigebachew Ena be fikir benoren Ena situ balaleke neber

  • @endalkachewfirdaweke9536
    @endalkachewfirdaweke9536 Před 6 lety +34

    "ስንቱን ሊቅ አዋቂን ከብረት አጉረን
    ወደ ታች እያደግን ወደ ላይ መሰለን"

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 Před 6 lety +10

    ይሄ ዘፍኝ ሲወደው♥
    ልክ ነህ የሚስታርቅ ጠፉ የሚኣጣላ እንጂ።

  • @kalkidanzenebe1513
    @kalkidanzenebe1513 Před 6 lety

    አቡሽዬ እድሜክ ያርዝመው ለማሆች ልሙልን ብዙልን የምያውራው መቼ ጠፍ ሰሚ ጆሮ አጣን እንጂ ኢትዩጵያ አገር እግዝአብሔር ሰላምሽን ያብዛልን

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    ዘፈን ማደማጥ ካቆመኩት ዘመን የለም ግን ይሄን ዘፈን ጎደኛዬ በእግዚአብሔር አዳምጭው ብላኝ ላከችልኝ
    ከ10ግዜ በላይ ሰሚቻለሁ በእንባ እየታጠብኩ ሀገሬ የአንቺን ክፉ አያሳይኝ አያሰማኝ
    አሳቱን መንገዱን .....እህህህህህህ

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k Před 6 lety +12

    አቡሼ ስወድህ ፈጣሪ ለሀገራችን ፍቅርና ሰላም ያቅርብልን

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew2871 Před 6 lety +29

    እውነትህን ነው እንስሶች አንድ ሁነው በተፋቀሩበት ዘመን እኛ እርስ በርስ እናልቃለን ለነገሩ ህዝቡ ምንም አጠፋ ይሄ ጨካን አረመኔ የሆነ መንግስት እንጅ
    ፈጣሪ ሆይ ህዝብህን አንተ በፍቅር አኑርልን ኢትዮጲያዬን አንተ ጠብቅልን♥♥♥♥♥

    • @mezimezi2022
      @mezimezi2022 Před 6 lety

      Lenna Queen weshtam leba

    • @muhammadhasan9185
      @muhammadhasan9185 Před 6 lety

      Lenna Queen "ህዝብ"እማ ትፋታችን 1 ያለመሆናችን ነው።

  • @MekonnenWolde
    @MekonnenWolde Před 4 lety

    ሳተናዉ ወገናችን "ማሜ ሀበሻ" ተባርከህ ቅር ክፉ አይንካህ በርታ ለሐገራችን ድምፅህ ሓኪም ለኢትዮጲያ ያዘዘዉን የመዳን መድሐኒት በማንኪያ አንድ ከምሣ በሁዋላ ያዘዘዉን ይመሥላል። ለቁርሥና ለዕራቱ ደግሞ ፈጣሪ ያዘጋጃል። እዉነትም ኣቡሽ ዘለቀ፡ ፈጣሪ በዚህ ዘመን ሥላዘለቀህ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን !!የምትናገረዉን መልዕክት ከድምፅህ በመሥማት በምችለዉ አማርኛዬ ለመፃፍ እራሴን በራሴ አፌን በምላሴ ላንቆላጵሠዉ ሞክሪያለሁ። ኑርልን የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠቀምብህ ፣ በርታ ሁላችሁም ተባካችሁ ቅሩ አይዞአችሁ !!!
    የሚናገር መቼ አጣን.. ሠሚ ነዉ የሌለዉ
    ካምናዉ ካልተሻለ.. ባይነገሥ ምነዉ
    ለዙፋኑ ነዉ ወይ ተራራ የቡዋጠጥነዉ
    ቂም በቀልን ሽሮን የሚያዋድደን ማነዉ ?
    ታዲያ ሐገሬን
    ሠዉ አልነበረም ወይ (ታዲያ ሐገሬን) ለሰዉ መድሐኒቱ
    ታዲያ ሐገሬን
    ምነዉ ተጨካከንን (ታዲያ ሐገሬን) አሣቱን መንገዱን.. አሣቱን መንገዱን, አሣቱን መንገዱን
    አልሠማንም ልንል ነዉ ወይ አላየንም ጭራሽ
    ከፋፍለነዉ ባጥር አንዱ ያንዱን አፍራሽ
    ከላይ ተኩዋኩለን ዉሥጣችን ሣያምር
    ሲዘንብ ያጥብብናል በዉሸት ተዉበን
    ለይምሠል ተሞሽረን
    ሥንት ጀግና ወልዳ (ሳተናዉ)ባሳደገች ሐገር
    እንዴት አንድ ይጠፋል (ሳተናዉ)ደፍሮ የሚያሥታርቀን
    ሥንገነባ ብንከርም አንዱን ጡብ ካንዱ ላይ
    ተለያይተን ጉዞ ወዴት ያደርሠናልክፋትን ማሥተማር መማማር ቀላል ነዉ፣
    ሠብሥቦ የሚያኖረን ፍቅራችን ብቻ ነዉ ።
    ሠሜኑ ከደቡቡ አልተዋለደም ወይ ፡
    ምሥራቁ ከምዕራቡ አልተዛመደም ወይ፦
    ታዲያ እንዴት ይጠፋናል ታሪኩን ሥናዉቀዉ
    ለኮርቻዉ ብለን ሐቁን የምንደብቀዉ።
    በጥፋት ላይ ጥፋት ሳተናዉ ጥፋት እየጨመርን፤
    በሥህተት ላይ ሥሕተት ሳተናዉ ሥሕተት እየደረብን፤
    ሥንቱን ሊቅ አዋቂን ከበረት አጉረን፣
    ወደታች እያደግን ወደላይ መሠለን። ሳተናዉ
    ይቅር መባባሉን ማን መጥቶ ያሥተምረን።
    ከማማዉ ላይ ቆሞ ፣ አንድ ነን የሚለን
    አሄሄሄሄሄሄሄሄሄሔሔሔሔሔሔሄሄዄዄሄሄሄሄሄ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety

    አቡሽዬዬዬዬ
    እንድት እንደማከብርህ የልጅ ትልቅ ስው
    አቡሽዬዬዬ ተባረክ
    በርታ ታሽንፋለህ
    አቡሽዬ wow my brother Tebarekilgn
    Wow very nice message
    Wow it is powerful

  • @selenattaye8919
    @selenattaye8919 Před 6 lety +3

    Ewye Abushye sewdh 😍 gobze sirawoche ulu merte new berta 👉💚💛❤

  • @user-vw1yt1mq8b
    @user-vw1yt1mq8b Před 6 lety +7

    አንድ ይበልጣል ከመቶ.. ..
    አብሽዬ ፍቅር ለኢ.ያ ህዝብ.. .መንግስትም ገደል ይግባ..
    አንድነታችንን የፍቅር ተምሳሌት ነው አከተመ..ዝረኛ ይጥፋ

    • @user-yx8sj3lz8d
      @user-yx8sj3lz8d Před 6 lety +1

      ነገስት ነገስታት ዘኢትዮጵያ ተንቤን *ምንንን አልሽ ትግሬ አትመስይኝም*

    • @user-vw1yt1mq8b
      @user-vw1yt1mq8b Před 6 lety +2

      ምጽ ምጽ እና ቢሆን በውርቅ የተለቀለቁሽ መሰለሽ ...እውነት ግን የወረደ ቃል መናገር ትንሽ አይደብርም.. .
      ትግራይ ከማንም ታች እንጂ የማንም የባላይነት የለም ....መንግስት ካልሆና...አብሽዬም ስለኢ.ያ ፍቅር እንጂ ስለዘረኝነት አይደለም የዘፈነ አይደል።
      እንዳንቺ ባህርና ሰሀራ አቆርጠን ነው የተሰደድነው..ይህ የሚታይ እውነት ነው ...ሰለዚህ ፍቅር ይስጠን.. አከተመ

  • @messedetbahri8316
    @messedetbahri8316 Před 6 lety

    ጊዜው አሁን ነው!! አንድነታችን ሳይፈራርስ ስህተቶቻችንን-ስህተት፣ በጎዉን-በጎ ብለን እዉነታዉን የምንነጋገርበት::
    አቡሽዬ ዕድሜህ ይባረክ!!

  • @hebretmelaku9669
    @hebretmelaku9669 Před 5 lety

    እግዚሀብሄር ይሰጥህ የልባችንን ሰለነገረክልን።
    እነሱማ አንሰማም ብንላቸውም አላረፉም እየተፈራረቁ ጨቀጨቁን, አኛ ግን አሁንም አለን በድንግል ልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ያን ሁሉ አልፈን። አሁንም እሱ መከታ ይሁንልን።

  • @selamtariku6309
    @selamtariku6309 Před 6 lety +16

    አቡሽዬ ድምፅክ ስወድልክ👍👍 አሪፍ ስራ ነው

  • @r0manr0man31
    @r0manr0man31 Před 6 lety +3

    Abush You Are First All Time Nice Amazing Song .Abush Sanyii Koo Sii Jalanaa Nuti Ijoleni Oromoo Jabadhuu .fikerachini mache mache new

  • @tewodrosaschalew462
    @tewodrosaschalew462 Před 6 lety

    አቡሽዬ በጣም ነው ማመሰግንህ!! Decent Hero!

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Před 6 lety

    አቡሼ በትክክል እያዝናና ወቅቱን የሚገልጽ እና የሚመለከት ድንቅ ዘፈን ነው ትርጉሙን ይመችህ

  • @whoami5919
    @whoami5919 Před 6 lety +29

    Leencaa keenya jabaadhu keep going oh ♣

  • @hawahawa4299
    @hawahawa4299 Před 6 lety +34

    ተለያይቶ ጉዞ ወደየት ያደርሰናል 💛

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 5 lety

    እውነትም አቡሽ ስምህ ብቻ አደለም ልብህም የ ልጅ ነው የልጅ ልብ ንፁህ ነው ለዛ ነው አግዚያብሔር ልጆች ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ያለው ለእውነት መኖር ያድለን

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 Před 6 lety

    ክፋትን ማስተማር መማማር ቀላል ነው
    ሰብስቦ የሚያኖረን ፍቅራችን ብቻ ነው
    ትክክል ትልቅ መልእክት ነው

  • @Meek1one
    @Meek1one Před 6 lety +3

    Abush zeleke 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏽👌🏽👌🏽 always at his best. Huge fan.

  • @AnasoReliableNews
    @AnasoReliableNews Před 6 lety +3

    Good job brother...all Ethiopians loves u!!! I hope that "azmari" called Tedi Afro, i hope he learn from this song & STOP praising old dictators like Minilik, Haile-selase,etc. VIVA ETHIOPIA!

    • @yaballo1
      @yaballo1 Před 6 lety

      Unlikely, but well said. His [Tedy's] types are addicted to dead-habesha-fascist-feudal despots.

    • @AnasoReliableNews
      @AnasoReliableNews Před 6 lety +1

      Fasilades Tewodros your name speaks louder than u do & it shows u r naftagna extremist!!!

    • @AnasoReliableNews
      @AnasoReliableNews Před 6 lety +1

      By z way, only few extremist naftagna like u & tedi r proud of minilik, otherwise we majority of Ethiopians r veryyyyyy ashamed of that uneducated DICTATOR who has killed millions of innocent Ethiopians!!!
      VIVA OROMO...VIVA AMHARA...VIVA ETHIOPIA!

    • @AnasoReliableNews
      @AnasoReliableNews Před 6 lety

      Fasilades Tewodros bro i love 4 one reason & that reason is that u r an Ethiopian. But let us be frank when we talk about reality, of course minilik has played some role as a leader of z country during that period, if this bloody EPRDF were in Minilik's position that day, they would have fight back against foreign invaders but that doesn't justify z atrocities that they have committed against INNOCENT Ethiopians....does it Mr Fasil??? Let us appreciate what's good as good & condemn what's wrong as wrong...that's z only way that leads us into better future

    • @yaballo1
      @yaballo1 Před 6 lety +1

      Fasilades: Menelik didn't prevent us from being colonised BUT helped colonise southern Ethiopia by a primitive black tribe [Amhara] who can't even feed its own people. Today, the whole of Ethiopia is the colony of another even more primitive+starving habesha tribe [Tigre] & is a giant prison of 100 million Ethiopians. Ethiopia could've done much better had it stayed the colony of the Italians who had the skills/resources/intelligence to produce more food; build industries; employ & skill lots of Ethiopians; build great roads, bridges, railroad, cities, etc.

  • @user-ko3gz3us7e
    @user-ko3gz3us7e Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን አንድነትንና ፍቅርን ይስጠን አሜን

  • @habmusic5036
    @habmusic5036 Před 6 lety

    Please please make a beautiful Video clip for it... this is an amazing , and a very needed healing song.

  • @ferdoesferdoesina4418
    @ferdoesferdoesina4418 Před 6 lety +10

    am in love with this music one love ethiopian people 💚💛❤

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c Před 6 lety +14

    እስኪ እንደዚህ በቅኔ ንገርልኝ 😉😉 አበሸ አሪፍ ነው በርታልን 👍😘

  • @addisalemgenet9106
    @addisalemgenet9106 Před 6 lety +1

    Abush you have no idea how much i like you........you are Ethiopian hero!!

  • @mehari2596
    @mehari2596 Před 6 lety +2

    አቡሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና እመኝላከለው ወንድሜ በሃይማኖት ኣባቶች እንካን ከማስታረቅ ሰላምን ከመስበክ ይልቅ ፖለለቲካ መዘመር ሆነ ስራቸው ግን እንደኣንተ አይነቱ ደሞ አሉ ከልበቸው ያልጠፉ አምላኬ ሆይ አደራህን ፍቅርን ሰላምን ለኢትዮጵያ አምጣልን።

  • @waliiftube9158
    @waliiftube9158 Před 6 lety +5

    wow Abush baayyee nuti tole jiraa
    ittii himi yoo dhagaahanif

  • @user-tc2wj8ei5g
    @user-tc2wj8ei5g Před 6 lety +12

    👍👍👍አብሽ ኬኛ ስወድክ እኮ😍😍😍😍

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 Před 6 lety +1

    abush is not racist like most of oromos do! that's why all other ethnic group love him!!!!! the great singer love U abush!!!!!!

  • @blueberry827
    @blueberry827 Před 6 lety +1

    የሚናገር ሳይሆን የሚጮህ ነው ያለው እኮ አቡሽዬ። ጩኸትን የሚያድምጥ ቢታጣም አይደንቅም።

  • @femer1430
    @femer1430 Před 6 lety +22

    አቡሽዬ ፎንቃዬ ስውደክ ስራወችክ ሁሉ ልብ አድርስ ናቸው . 😘😘😘😘😘👌👌

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety

      ፈቲ የ ጅማ ልጅ betam konjo sera new

  • @user-iv2ts1dz7j
    @user-iv2ts1dz7j Před 6 lety +3

    ሰሚ የለም ሰሚ የለም እንጅ ከበቂ በላይ የሆነ መልክት የተላለፈበት ስራ

  • @sofiasofia3336
    @sofiasofia3336 Před 6 lety

    እውነት ነው የሚናገር መች አጣን 'በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ ነው አቡሽየ አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @user-ug7hv4qn2f
    @user-ug7hv4qn2f Před 6 lety

    ምርጥ መልክት ነው ከገባቸዉ ለተማሩት ይልቀቁ ወበሩን የተሻሉትን ሰውች እስር ቤት አፈነዉ ሕዝብን ያባላሉ!!! ካላሰሩ በርታ አቡሽዬ የኔ ምርጤ ነህ!!!!

  • @limumekonen3025
    @limumekonen3025 Před 6 lety +11

    Abe konjooo betam Arif music new ena mesgenalen selam le.💚💛❤👈yehun Berta

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 6 lety +65

    እብሽየ ስውድክ እኔ ልጅ ስሙ አብሽ ነው ስልዚ እንዳንተ ጎብዝ እንዲሆንልኝ ምኞቴ ነው ብነግራችን

  • @naholyonas7616
    @naholyonas7616 Před 6 lety +1

    አመሰግናለሁ! 🙏
    ከብሄር በፊት ሕዝብና ሀገር አለን።

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 3 lety

    ድንቅ ኢትዮጵያ ነህ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛልን።

  • @havel1619
    @havel1619 Před 6 lety +9

    ምርጥ መልክት አለው በርታ

    • @tinaamer4281
      @tinaamer4281 Před 3 lety

      Abush....swadh...bmknatnew ...slamh...ybza

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 Před 6 lety +3

    አብሽዬ ምርጥ ነው እውነት ነው

  • @amabetalbaloshi8053
    @amabetalbaloshi8053 Před 6 lety +1

    ዋውዋው....
    እናመሰግናለን እሪፍ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው
    ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር።

  • @melkaroba1176
    @melkaroba1176 Před 6 lety +2

    ዋውውው ለዚህ ሙዚቃ ሲባል እነ ያሬድ ነጉ ጃኪ ተመስገን እነዚን ሰብስቦ ለፍርድ ማቅረብ ነው ይመችክ አቡሽዬ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 6 lety +76

    wow😙😙😙😍 Abushyee love you♥♥♥♥♥

    • @hannizewdu1466
      @hannizewdu1466 Před 6 lety +3

      ትግስት ከናዝሬት አንቺ ደሞ ምን አቡሽን ብቻ ትወጃለሽ ሁሉንም ነው ግን ሀሳቡን ውደጅለት

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 6 lety +1

      Manw Demo 😅😅😅😙😙😙👈

    • @hannizewdu1466
      @hannizewdu1466 Před 6 lety +1

      ትግስት ከናዝሬት አየሽ አሁን ቀወጥሽው መልካም በዓለ ልደት ይሁንልሽ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 6 lety +1

      Manw Demo
      አሜን ... መልካም በአል ለሁላችን ማኛዬ!!!

    • @user-vw1yt1mq8b
      @user-vw1yt1mq8b Před 6 lety +1

      ትግስት ከናዝሬት my to.. .♥♥

  • @fenetenu5649
    @fenetenu5649 Před 6 lety +16

    አቡሼ sanyiiko waniofiiko sabonaako እውነት ብለሀል ሰም የለም እንጂ

  • @sumikonjo9839
    @sumikonjo9839 Před 6 lety +1

    አንድነት ነዉ እሚጠቅመን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @rastaman4095
    @rastaman4095 Před 6 lety +2

    ምን እንደምል አላቅም ግን በቃ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው! ኡፍፍ ኣይ ህወሃት.... አቡሽዬ እንወድሃለን!

  • @Brhane12
    @Brhane12 Před 6 lety +7

    አንደኛ ነኝ 👍👍👍👍👍

  • @4mood
    @4mood Před 6 lety +4

    Oromos played a leading role in making Ethiopia though destroyed by Tigre now. Oromos are now on the way to repeat history i.e. they are going to make Ethiopia great again, stand with them.

  • @itesfatesfahune6053
    @itesfatesfahune6053 Před 6 lety +2

    ምርጥ ሰዉ……
    ሰብስቦ ሚያኖር ፍቅራችን ብቻ ነዉ

  • @firhankaoromiya1547
    @firhankaoromiya1547 Před 6 lety

    100 times. I can't stop listening

  • @zaindmour2214
    @zaindmour2214 Před 6 lety +3

    galatomii Abushii

  • @abebatemesgen6029
    @abebatemesgen6029 Před 6 lety +32

    ንገርልኝ እስቲ .እችን ዘፈን ለ አምባገነኑ ወያኔ ጋብዣለው።

    • @Hana-dr4kh
      @Hana-dr4kh Před 6 lety +4

      Abeba Temesgen
      Zergna yatfalen fitare dedeb nesh

    • @abebatemesgen6029
      @abebatemesgen6029 Před 6 lety +1

      Hana 220 ayesh afish sikefet chinkilatish yinebebal azenkulish

    • @hohohoho9897
      @hohohoho9897 Před 6 lety +1

      ድንጋይ ራስ ነሽ

    • @abebatemesgen6029
      @abebatemesgen6029 Před 6 lety +3

      Hoho Hoho min atefaw yene. Korkoro

    • @user-vw1yt1mq8b
      @user-vw1yt1mq8b Před 6 lety +3

      Abeba Temesgen ድንጋይ ራስ አማርኛ መቼ ገባሽና ወያኔ.. .እስኪ ራስሽ ፍቅር ሁኒ

  • @0921509878
    @0921509878 Před 6 lety

    This is what our country Ethiopia seeks from a briliant artist just like you abushee .GO HEAD MA HERO BRO.

  • @user-uq2hn7og8z
    @user-uq2hn7og8z Před 6 lety

    Wow abush yee💚💚💚💚😍😍😍😍 thanks bayee namaatii tolaa lecaa kenyaa galaatom

  • @user-ze5gk6vj9r
    @user-ze5gk6vj9r Před 6 lety +6

    Ethiopia will bury TPLF, and rise up again!!!!!!!!

  • @makibintislam8726
    @makibintislam8726 Před 6 lety +4

    wowwwwwww😍😍😍😍😘😚😚😚

  • @almazalmaz1898
    @almazalmaz1898 Před 5 lety

    ሁለተኛው ቴዲ አፍሮ ለዚቺ አጭር ግዜ እንደዚ አመዛዝኖ ቢሞትስ እድሜና ጤኒ ተመኘው

  • @user-xo8zx8ef8n
    @user-xo8zx8ef8n Před 6 lety +2

    ዋው አቡሽ ምርጥ ሠው ምረጥ መልክት ነው ፈጣራ ኢትዮጵያንና ህዝቦቻን ይባርክ ሠላም የውርድ በሀበሻ ምድር

  • @kitumamelaku0986
    @kitumamelaku0986 Před 6 lety +4

    አሳቱን መንገዱን

  • @kal8342
    @kal8342 Před 6 lety +5

    ♥♥♥

    • @derejew2698
      @derejew2698 Před 6 lety +1

      ቃል የአፄወቹ ልጅ
      http

    • @zelikhaalmenday5993
      @zelikhaalmenday5993 Před 6 lety +1

      ቃል የአፄወቹ ልጅ

    • @kal8342
      @kal8342 Před 6 lety +1

      Dereje W khdjrs😜😜

    • @kal8342
      @kal8342 Před 6 lety +1

      ልጅ ሳሙኤል ጌቱ ሳሚየ💋💋💋

    • @kal8342
      @kal8342 Před 6 lety +1

      Zelikha Almenday ወዬ😉

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 6 lety

    አቡሽየ በጣም አሪፍ ስራነው ለሚገባው ይሄ ዘፈን ትልቅ መልእክት እና ቅኔ አለው ግን.. ...

  • @yitbarekeshamena1818
    @yitbarekeshamena1818 Před 6 lety +2

    ከማማው ላይ ቆሞ አንድ ነን ……የሚለን!አሪፍ ስራ አቡሻ

  • @birhangizachew3412
    @birhangizachew3412 Před 3 lety

    I really doubt the health of those who dislike this music!
    May the almighty GOD bless you!

  • @capiyeyemegnlij5735
    @capiyeyemegnlij5735 Před 6 lety

    Kelala asatun abushaaaa satenawwwwww ere satenaw wed fiker temeles ere enemeleessssssss love Ethiopian nd Ethiopia

  • @raphaeltewodros
    @raphaeltewodros Před 6 lety +2

    Abush is the Realest! 💚💛❤️
    My favorite artist out now!
    Much love big bro 👌bravo

  • @tgkonjo9905
    @tgkonjo9905 Před 6 lety

    የኔ ምርጤ አቡሽዬ ትክክል አሳቱን መገዱን 👌👌 ውድድድ ሳረገው እኮ እስቲ አዳናቂውን በላይክ ልወቀው
    ውድድ የክርስትና እምነት ተከታይ.በሙሉ መልካም በአል እኩዋን በሰላም አደረሳቹ