Seifu on EBS: አቡሽ ዘለቀ ልቡ ተነክቶ ያለቀሰበት ሚስጥር / Abush Zeleke

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 09. 2019
  • ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS www.youtube.co....
    Seifu on EBS 2
    www.youtube.co....

Komentáře • 1,4K

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u Před 4 lety +283

    አቡሽዬ ምናባቴ ላድርግህ ንፁ ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጥክ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤😭😭😭😍😍😍ፍቅር ይስጠን

  • @user-oo6ws1po8u
    @user-oo6ws1po8u Před 4 lety +194

    እኔ ላልቅስልህ የምር አስለቀስከኝ😭😭😭 አቡሽዬ ልጅህን ያሳድግልህ 👏👏👏

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Před 4 lety +65

    አቡሼ 😘 አዎ ተነጣጥለን አይሆንም
    ትክክል 💚💛❤️💪💪💪

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    አቡሽ አዲሱ አልበምህ ላይ እኮ ግልፅ አድርገከዋል ሁሉም ነገር እውነት ነው ሳላደንቅህ ባልፍ ታሪክ ይፋረደኛል ሺ ዓመት ኑርልኝ ወንድሜ 💚💛

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Před 4 lety +142

    የኔ አስተዋይ ከድሮም ከዘረኝነት የፀዳህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆንህ ግልፅ ነዉ

    • @lemmirorissa5217
      @lemmirorissa5217 Před 4 lety

      gana sila zer sita wera/sitaweri zerigna ende honk/honshi yitaweqibishal

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +1135

    አንዴ አቴንሽን ድፍን ኢትዮጵያዊያን >>አንዴ ቆማቹ ለአቡሽ ዘለቀ እንድታጨበጭቡ በትትና እጠይቃለሁ🤝👏🏻👌
    እንደኔ የተመቻቹ 👍

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 Před 4 lety +2

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @ermias2859
      @ermias2859 Před 4 lety +6

      U r zeregna so shut up

    • @user-so2oh9ov8e
      @user-so2oh9ov8e Před 4 lety +12

      @@ermias2859 ትሽ ዘረኛ አንተ ነህ እሷ እንደስሟ አይደለችም ጭንቅላትህን አስራ

    • @user-so2oh9ov8e
      @user-so2oh9ov8e Před 4 lety +11

      #ነፍጠኛዋ ለኮመንትሽ ቃል የለኝም ቢግ ላይክ ስወድሽ 💚💛❤💋👍👍👍👍👍

    • @user-ke3lj4vb3f
      @user-ke3lj4vb3f Před 4 lety

      a

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg Před 4 lety +195

    ይሄ ልጅ ሰው የጠፋ ለት ሰው ሆኖ የተገኘ ነው :: አልበሙንም እንገዛዋለን:: በደስታ !!!!!!!

    • @azizizi5302
      @azizizi5302 Před 4 lety

      አቡሸ አደናቄክ ነኝ ከአሰላ

    • @azizizi5302
      @azizizi5302 Před 4 lety

      እደሜና ጤና ይሰጥክ ከቤተሰብጋር
      እግዚአሔር ልጅክን ያሳደገልክ
      ድድድድድድ

  • @danet9327
    @danet9327 Před 4 lety +21

    አቡሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት 👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽

  • @wondesenwg9035
    @wondesenwg9035 Před 4 lety +387

    ሰይፉዬ እንዲህ አይነቱን ፍሬ ያለውን ሰው ነው የምንፈልገው ይመችህ

    • @user-zd3du7sj5f
      @user-zd3du7sj5f Před 4 lety

      ትክክል 👍👍👍👍

    • @millionnegash4467
      @millionnegash4467 Před rokem

      Seifu be degami Ney dararon be temlekete Abush zeleken Akirbilin isu lij btm yemechegnal

  • @wondesenwg9035
    @wondesenwg9035 Před 4 lety +70

    ወዬ ወዬ አቡዬ አቦ ይመችህ የስልጣኔ ምንጭ ነህ ሁሉም ወጣት ካንተ መማር አለበት ሁሌም ካንተ ጋር ነን ካልሰሙክ እዲሰሙክ እናደርጋቸዋለን

  • @user-nf6cu4er7m
    @user-nf6cu4er7m Před 4 lety +26

    መ/ር ታዬ ቦጋለ እና አቡሼን አይተን ሰምተን ቦረናዎችን ዘየርናቸው

  • @shunburegishu5590
    @shunburegishu5590 Před 4 lety +71

    Abush baayyee galatoom garaa keessaa na dubbatte 😭😭😭😭
    Waaqqayyoo biyyaa keenya Nageenya yaa buusu.

  • @user-oo6ws1po8u
    @user-oo6ws1po8u Před 4 lety +47

    የኔ ልዩ አቡሽ ከልብህ ሰዉ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ💝💝💝💝💝የቦረና ዘፈንህን ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před 4 lety +78

    ዋው አቡሽዬ 💚💛❤
    ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 4 lety +17

    አቡሽ የሰዉነት ዉሃ ልክ የኔ ንፁ ኢትዮጵያዊ !😍❤❤❤

    • @azizizi5302
      @azizizi5302 Před 4 lety

      በአጠቃላይ ዘፈሆችክ ይመቹኛል

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před 4 lety +8

    ምናለ እንደ አቡሽ አይነቱን ደግ ደግን ብታቀርብልን ሰይፉሻ✌🇲🇱

  • @abenezerlema2403
    @abenezerlema2403 Před 4 lety +32

    አቡሽ ሪፍት ስማር ጀምሮ አውቀዋለው ኦሊያድ ሲኒማ ሁሌም እሁድ እሁድ ለግቢ ልጆች ይዘፍንልን ነበር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ♥

  • @tadellebekele4918
    @tadellebekele4918 Před 4 lety +249

    አቡሽን አደንቀዋለው ኦርምኛ ግን አልስማም የሚዘፍነው ዘፈን ግን ይገባኛል መልክቱ

    • @gy8086
      @gy8086 Před 4 lety

      Tadelle Bekele beytgawem agtamie kastun bemgzate lendgfew yegbal!!

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 Před 4 lety +11

    እውነትም ታመናል ፈጣሪ የነበረዉ ፍቅር ይመልስልን እሱ ነው ሚያምርብን 😢😢😢

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 Před 4 lety +8

    አቡሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ህልምህንም እውን ያርግልህ እንወድሀለን አቡሼ🌺🌺🌺🙏 አቡሽን ያላችሁ በላይክ እንያችሁ💐💯

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před 4 lety +163

    አንዱ እያለቀሰ አንድ እንሁን ይላል ሌላው እየፎከረ በማን አለብኝነት ህዝብ ይነጣጥላል
    አቡሼ የኔ ሀበሻ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 እኔንም አስለቀስከኝ የኔ ጌታ🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @madebyhisgrace2088
      @madebyhisgrace2088 Před 4 lety

      blue candy ende ante aynetu dmo yehagurun bandira enkuan ke mali melyet aychelmmm 🇪🇹

    • @setukassahun2058
      @setukassahun2058 Před 4 lety

      @Mulualem Bihon ante ye subscribe chgr alebik ende

  • @hiwotbe7494
    @hiwotbe7494 Před 4 lety +36

    Abush makes me want to learn Oromigna. Love wins! Ethiopia needs more of you. Much love.

  • @user-dd6my1wd3w
    @user-dd6my1wd3w Před 4 lety +7

    የአርቲስትነት ትርጉም እንዲህ ነው። እግዜአብሔር ዘመንህን ይባርከው እወድዳለሁ ።።።።።።።

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před 4 lety +10

    We need more People like you! Much Respect! Tired of egotistc, arrogant, narrow minded & selfish individuals working hard day & night to divide us!
    Keep on preaching Love 💕

    • @MirteSintezer
      @MirteSintezer Před 2 lety

      አንተ ትለያለህ ሰላምህ ይብዛ

  • @fisehawalelign6272
    @fisehawalelign6272 Před 4 lety +35

    ዋው! አቡሽ ለሀገርህ ያለህ ስሜት ይገርማል::

  • @simersenderejedereje392
    @simersenderejedereje392 Před 4 lety +12

    አቡሽዬ ታመናል በጣም እውነት ልብ የሚነካ ነው ተለያይተን አንችልም ልክ ነህ! መስማማትም ደሞ አቅቶናል። እግዚአብሄር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን! ለምን? እንዴት? ወዴት? የማንል ትውልድ ሆነናል ልቦና ይስጠን። አቡሽዬ በጣም እወድሀለሁ! አከብርሀለሁ ከዘረኝነት የፀዳህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን!

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 Před 4 lety +9

    ዉይ አቡሽ በቃ ነብስ ነህ ቃላት የለኚም ሰላምህን ያብዛው 😍😍

  • @imansakka3502
    @imansakka3502 Před 4 lety +51

    Abshiyee sii jalanaa💞💞💞💪💪💪👏👏👍👍💚💚💚💚

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 4 lety +36

    ተምሮ ዲግር ማስተር ተሸክመው በዘር የምከፋፍሎ ሰው መሆኑን ለረሱት መታሰብያነቱ አቡሽ እናመሰግናለን ነፁ ሰው ነህ በቃ👏👏👌👍

    • @at8148
      @at8148 Před 4 lety

      helen sweet ማስተርስ ቢኖረው ምን ዋጋ እለው ጭንቅላት ከጠበበ ያው መሃይም ነው

    • @helensweet5226
      @helensweet5226 Před 4 lety +1

      @@at8148 እኮ ተማርን ባዮች ግን ለደደቦቹ እኮ ነው

  • @mikomiko7798
    @mikomiko7798 Před 4 lety +20

    አይዞን አቡሻ እዳተ አይነት ጀግናወች ስላሉ አታስብ ኢትዮ መቸም አንድ ነች💚💛💗

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 Před 4 lety

    ሰው የሆነ ሰው ለማየት ናፍቄ ነበር ተመስገን ሰው የሆነ ሰው ገና አለን ለካ። ጨርሰን የጠፋን መስሎን ነበር አቡሽ ወንድማችን ቅንነትህ በአለም ካሉት ሁሉ ውድ ሀብቶች በላይ እንቁ ነው ።የብዙዎችን የተሰበረ ልብ ይጠግናል ።ዋጋህ ደግሞ ከፈጣሪ ነው ።እኔ አንተን ሳይህ የምንወደውና የምናከብረውን ሰለሞን ቦጋለን ነው ያስታወስከኝ ቅን ሰዎችን ያብዛልን። አቡሻችን እንቁው ወንድማችን ተባረክልን ድፍን ኢትዬጵያን ወገኖችህ እንወድሀለን ።

  • @mulatdenberie1119
    @mulatdenberie1119 Před 4 lety

    እንደ አቡሽ ያሉ ጀግኖች ናፈቁኝ ፤ በእውነት ከሁሉም በላይ ሰውነት ይቀድማል ፡፡ እንዲህ ፍቅርን አስተምሩን ፡፡ ሰይፉንም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ !!! በአሁኑ ሰዓት የሚያስፈልጉን እንደነዚህ ዓይነት እንግዶች ናቸው ፡፡

  • @user-pg4oj3wr9m
    @user-pg4oj3wr9m Před 4 lety +127

    የአቡሽዬን አልበም አስር ነው የምገዛው ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው

  • @sebontuabdo6602
    @sebontuabdo6602 Před 4 lety +124

    Much love and respect ❤️💚❤️ bayyee siin boonaa bagaa kenaa tatee 💙

  • @rozaroza4150
    @rozaroza4150 Před 4 lety +2

    በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እኔ ባንተ ሀሳብ እስማማለው ዘር ለገበሬ እንተውለት እኛ ኢትዮጽያዊያን አንድ ነን እባካችው አንለያይ

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 Před 4 lety +13

    እውነት አልቅሰህ አስለቀስከኝ አብሽ 😭😭💚💛❤✌እድሜክ ይርዘም

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Před 4 lety +4

    አቡሽ አንበሳው ንፁህ ምርጥ ኩሩ ኢትዬጽያዊ ኦሮሞ። ስኬትህ ከጣራ በላይ ይሁን። ሁሌም ይመችህ ሰላምህ ይብዛ።
    አይዞህ አንተን የመሰሉ ብዙ ቅን ኢትዬጽያዊያኖች ብዙ ሺህ ስለሆኑ ሰላማችንን ማንም ዘረኛ አይነጥቀንም።
    ኢትዬጽያን እግዚአብሔር ይባርክልን።

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 Před 4 lety +81

    አቡሼ ምርጥ ያባ ገዳ ልጅ አተ ነክ እውነት ታመናል ፍቅር እርቆናል የኦሮሞን ባህላዊ ልብስ በማስተዋወቅ ያደክበትን የባህል ልብስ በማሳየት የኦሮሞ ልጆች ሊያመሰግኑክ ይገባል ያገር ኩራት ነክ አዳሜ አሁን መቶ ሊተች ይፈልጋል እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይባርክክ አስተዋይ ብላቴና ነክ ስወድክ ዘፈኖችክ ሳይገቡኝ እንኳ ያስደስቱኛል ከድሮ ጀምሮ

    • @munakasahun4452
      @munakasahun4452 Před 4 lety +1

      Dhugaa keetii lubuu 💕💕💕💕💕😭🌹🌹🌹🌹🌹

    • @jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
      @jemilanasirw.w.wjemilanasi3986 Před 4 lety +1

      Uwnte lemin amerigna zefene bilo teselakubet 😢

    • @BRUKLyn
      @BRUKLyn Před 4 lety +1

      Anchi ahunem oromo lay neshe tameshal.... before comment ene manegne bleshe asseby

    • @BRUKLyn
      @BRUKLyn Před 4 lety +1

      @@rozirozi4048 wanaw esu naw ROZi Rozi yemecheshe

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy Před 4 lety +2

      Abushe if he's son of Aba Geda. So do I
      I'll accept Aba Geda with out any questions. Otherwise who looks like Jewar Mhmemd they are claiming themselves the real Aba Geda son. ABA Geda means the enmiye of any other peopl.

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +8

    አረ የአገሬ ሰው የዋህ ነው😍 የበጠበጡን ከአገር ውጭ ሚኖሩት ናቸው😒 እግዚአብሔር ይገስፃቸው የአገርና የህዝብ ፀሮች😞 አቡሽ አስለቀስከኝ😢😢😢

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 Před 4 lety +4

    የምር አስለቀስከኝ አቡሽ አላህ ይጠብቅህ ሁሉም ቅን ቢሆን😭😭😭😭😭😭ያረብ ሃገሬን ጠብቃት

  • @semira6325
    @semira6325 Před 4 lety +19

    አቡሽዬ ነብስ ነገር እኮ ነህ ስወድህ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @beategnatube1591
    @beategnatube1591 Před 4 lety +28

    እውነትን የሚናገር ሁሌም ውስጡ ይደማል ያ ሲሆን ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ይወጣል በእንባም ይገለፃል we thank you

  • @mengestabelegaesye4857
    @mengestabelegaesye4857 Před 4 lety +1

    አቡሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የሙዚቃው ንጉስ ከተባሉት ውስጥ ገብትሀል በጨዋነትህም በርታ ግን እቺ እንባ ያፈሰስካት በደንብ አንተ የገባህን በትክክል ህዝቡን ወዴት እየተጓዙ እንዳለ የሚያመላክት ነው በጥቂት ፖለቲከኛ ነን ባይ ያለውን ስለተረዳህ ነው በጥልቀት ፈጣሪ የሚያስቆማቸው ቀን ያምጣልን

  • @liedeismart7613
    @liedeismart7613 Před 4 lety +1

    የኔ አስተዋይ ተባረክ ትለያለክ ታመናል እሱ ይማረን የሚገርም ማንነት❤❤❤

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 Před 4 lety

      አሜን ምነውአምላኬ ጨከክብን እንደበደላችን ሣይሆን ኣንደቸርነትህ አስበን መከራውም ችግሩም በዛብን መቼ ይሆን ሰላም የምናገኘ?

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 Před 4 lety +15

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አቡሻ

  • @Zidaaan1
    @Zidaaan1 Před 4 lety +36

    i Always love This Guy! i Love Him Even more. dont worry we are one Nation !

    • @alnasr9224
      @alnasr9224 Před 4 lety

      እደነተአይነቶቹንማ አላህ ያበርክትልን

    • @almazwasenehtsegaye7514
      @almazwasenehtsegaye7514 Před 4 lety

      Abu yna mre aslksknge

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 Před 4 lety

      And one body forever! 👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
      Greetings from Canada!

  • @user-mj2kl9eb2k
    @user-mj2kl9eb2k Před 4 lety

    "ተምሮ ሰው መሆኑን የረሳ መሁር" ዋው አቡሽ....ይህ ማለት ለኔ መማር ሰው አያስብልም መፈጠርን መኖር እንጂ። respect u more 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @haregeyenatuenatie4331
    @haregeyenatuenatie4331 Před 4 lety +2

    የሰውነት ጥግን ባንተ አይተናል አቡሽዬ ምርጥ ሰው አንተ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @user-ly3rx3lo7y
    @user-ly3rx3lo7y Před 4 lety +163

    መንግስት አክትቪስትን እየለቀመ ካላሰረ ኢትዮጵያ አደጋ ላይ ነች እነሱ ናቸው ሰላም የሚነሱን

    • @user-zl1mh9ww1w
      @user-zl1mh9ww1w Před 4 lety +6

      ለቃቅሞ ለቃቅሞ አስገብቶ ይህው እምዬ ኢትዮጵያ ልትፈርስ ነው

    • @user-kq3ku1ti9m
      @user-kq3ku1ti9m Před 4 lety +9

      ለቃቅሞ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ያባረራቸው አክቲቪስቶት እግዚሄር ይስጠው አብዩ አህመድ ለቃቅሞ አስገባቸው ለዛነው ሃገር ትርምስምስዋ የወጣች

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 Před 4 lety +4

      አዎ እነሱ ለራሳቸውጥቅም ነው ኛግን ያባላሉ እነሱ ጥቅማቸውን ያሟላሉ እባካችሁብልጥ እንሁንባቸው ከነሱጥቅምምንም አይተርፈንም እኛእናልቃለንእነሱ ይኖራሉ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety +5

      ትክክል ብላችዋል ያልተማሩ አባቶች እቺን ሀገር ያቆዩልን የተማሩ መሀይሞች እቺን ሀገር ያፈርሳሉ አለ ለካ እውነቱን ነው እንደ ጀዋር ሜንጫ አይነቱ እግዚአብሄር ከምድር ያጥፋልን

    • @helenabdullahi3824
      @helenabdullahi3824 Před 4 lety +2

      ልክነሽ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +149

    አንተን የወለደች ኦሮሚያ ጃዋርንም ወለደች አይ.....
    አቡሽዬ በቃ እወድሃለሁ !❤

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 Před 4 lety +5

      እውነትም🙄😁

    • @zaharaajimmaoromiya6540
      @zaharaajimmaoromiya6540 Před 4 lety +3

      kkk ወይ ደብተራ ሥልጠና የማይገባዉ

    • @vgyjh2494
      @vgyjh2494 Před 4 lety

      ክክክክ

    • @hananatalie802
      @hananatalie802 Před 4 lety +4

      ጀዋር ኢትዩጲያም አይደል ኦሮሞም አይደል የመናዊ ነው

    • @webak242
      @webak242 Před 4 lety +1

      Nefetgwa.... Commenteshe bemulu mert new... I like your comment. Thank you, so much💚💛❤

  • @user-vf5xr3uz4f
    @user-vf5xr3uz4f Před 4 lety

    በእውነት እኔም አስለቀስከኝ ሰው መሆን የአቃተን ሰው ሆንን ሰው መሆን ምን ያክል መታደል ነው ሁሉም እንዳተ ቢያስብ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አስተዋይ 💛💚❤💛💚❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ይች አለም ከንቱ ነት ስቃ የምታስቅ ሞት የመጣ ለታ ችላ እደምታድን ሀብታም ድሃ ሳትል ነጭ ጥር አጭር እርጅም አትል ሁሉን አፈር የምታስበላ ወገኔ አስተውል እንረዳዳዳ

  • @teddyks8874
    @teddyks8874 Před 4 lety +11

    Big respect Abush God bless you 🙏 we need more artist like you 💚💛❤

  • @smronewi5033
    @smronewi5033 Před 4 lety +59

    አክቲቪስት የተባለ ተለቃቅሞ መጠፍነግ አለበት ለኢትዮ ሲባል

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Před 4 lety +79

    እኔ ሰው ባለቀሰ ቁጥር ማልቀስ ሆነ ስራዬ ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም ናችሁ።ደሞኮ ነጭም ሲያለቅስም አለቅሳለሁ ላያገባኝ ።ግራ ገባኝ

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 4 lety +1

      Enem nen bskesh

    • @wesenhayile946
      @wesenhayile946 Před 4 lety +1

      Kkkkkkk

    • @hayutihayuti5106
      @hayutihayuti5106 Před 4 lety +2

      Kkkkkkkkkkkk

    • @user-dy6bg3cz7r
      @user-dy6bg3cz7r Před 4 lety +1

      😁😁😁😳😳🙄🙄 አረ ተ

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 Před 4 lety +5

      ሰው ስለሆንሽ ነው ምታለቅሽው:: ይህ አዘኔታ ሰብአዊነት ከብዙ ሰው ተወስድዋል:: እና አይዞሽም መልካም ነገር ስለሆነም አመስግኚ::

  • @bet224
    @bet224 Před 4 lety +13

    You have such a big heart much love and respect😍😘😍

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 4 lety +74

    እኛ ብቻ ነን ሀገር ወዳድ የምትሉ ዘረኛች እዪ ኦሮሙም የሀገሮ ጉዳይ እንደዚ ያስለቅሰዋል ። ስንት ኦሮሙወች ሲያለቅሱ አየሆ
    መድሀኔአለም እየሱስ ክርስቶስ የሚያባሉንን ይፍረድባችው

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 Před 4 lety +1

      አሜን እውነት ነው አዳሜ አሁን መቶ ይተቻል

    • @hyamesintayu8970
      @hyamesintayu8970 Před 4 lety

      አሜን ልቦናይስጣቸው

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i Před 4 lety

      እንደ ኦሮሞ ለሀጋሩ የምቆሮቆር የለም በይሆን እማ እነዘን እቡጥ ዋጣቶች በለጣን ነበር ሽማግሌ ህፀነት የተሰውት እትዮ ለተበለችው ሀጋር ማስሎኝ ዘሬ አቡሽ ስላለቀሰ አደለም ድሮም ጀምሮ ነው አቡሽዬ ብልጥ ሆነሸል አላበምሽ እንደጉድ ይሸጥልሸል 😅

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 Před 4 lety +2

      @@user-ok2tv2dw3i በጣም ይገርማል አመለካከትክ አቡሼ እኮ ብዙ የኦሮሞ ልጅ ቋቋውን አለባበሱን ኦሮሞነቱን ሲደብክ ይሁን ሲያፍርበት አቡሼ በኦሮሞነቱ የሚኮራ ባህሉን ላገር ለአፍሪካ ላለም ያስተዋወቀ ጀግና ተወዳጅ ነው ። እንኳን አሁን ባማረኛ ዘፍኖ ባደገበት ቋቋ ከነ ግርማ ሞገሱ ሲዘፍን ቋቋው ሳይገባን በሰው ልብ ውስጥ ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ማንም ምንም ሳይል ይገዛዋል አመለካከትክን ቀይር ለዛውም ይሄን ስም አስቀምጠክ አቡሽን እዲህ ማለት ህሌና ቢስ መሆነው !!!!

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i Před 4 lety

      @@rozirozi4048እኔ የአቢሽ ጥለቸ የለብኝም አቡሽ ምርጥ ያበጋደ ልጅ እንደ ሆነ አቀለው የነታ ማረጋብ ገርሞኝ ነው አማርኛ የዘፈና እቶዮን ይወደል ብለቹ የምት ጋምቱ ኦሮሞ ለእትዮ የጀርበ አጥንት ነው እሱንም በተግበር አሰይተወል አማርኛ ስለዘፈና ነው ኦሮሚኛ የምዘፍን ለናተ ጣለት ነው ዘረኛ ነው የምትሉት ሀጫሉ ኦሮምኛ ሲለምዘፍን ዘራኛ ትሉት ነበር አቤት የእርግማነቹ ብዘት አይ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety +7

    Abushye, mirt sew neh! Mirt Ethiopiawi neh! We are proud of you! Bertalin abate! Ewnet new yaskekusal!

  • @gffhdhge5721
    @gffhdhge5721 Před 4 lety +15

    Abushiye bayyee sii jalana jabadhuu umanii gowanii yada Afanii banu ittii lalinii

    • @jemalkasim9122
      @jemalkasim9122 Před 4 lety +1

      Gff Hdhge ummman Gowwa mitti gowwa yoo simaa tahe maale stupid.

    • @gffhdhge5721
      @gffhdhge5721 Před 4 lety

      Jemal Kasim haha Abbo Anii gowa mottii waqa garu namini Abush xuqe Gowadha Abush oromo mitii namini jedhuu gowaa hin jedhamu 😄🙄🤔

    • @user-dq6ir3nr1u
      @user-dq6ir3nr1u Před 4 lety

      Namin gowaa jetuu kun atuu gowaa dha

    • @miilabakarware4851
      @miilabakarware4851 Před 4 lety

      Gff Hdhge gowwaan atiifi abushi

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 4 lety +6

    አቡሽዬ የኒ ፍቅር ምን አለ ሁላችንም እንዳንተ ብናስብ በርታ ወንድሜ እግዛቤሄር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @taherkhuder4089
    @taherkhuder4089 Před 4 lety +17

    Yaa Raabbii Kaan Akkaa Abbuush Nuuf Bayyiissi Ethiopia Tokkoo nuuf godhii!!

    • @roziiyoutube7210
      @roziiyoutube7210 Před 4 lety

      Amen dhugaa jetee hadhoko artistonii oromoo bayesanii akana hin jalatanii maloo hunduu akaa abush odoo nuuf ta'ee mal qaba lataaa

  • @siifootiyyaa7329
    @siifootiyyaa7329 Před 4 lety +44

    Wowow namati tolaa jabadhuu absheekoo ❤❤❤❤sii jalana

  • @ttbrabiro7970
    @ttbrabiro7970 Před 4 lety +10

    ሙሉ ሰው ነህ እኮ አቡሼ❤️

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 4 lety +1

    አቡሼ ጤናው እድሜውን ተመኝሁ ውስጤ ነህ ሁሉም እንዳት ቢሆን አገሪቱ የት በደርስች ነበር

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 Před 4 lety +2

    One Ethiopia and forever!!!
    Lezelalem tenoor.
    👍👍👍👍👍👏👏
    Greetings from Canada!

  • @zain64zain22
    @zain64zain22 Před 4 lety +14

    አገሬን ሳስባት ሁሌም እዳለቀስኩነዉ

  • @easypc4744
    @easypc4744 Před 4 lety +4

    Abushee baagaa kenyaa tatee sii jaalaanaa jabadhuu ❤❤❤❤👊👊👊💪💪💪👍

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    እንቁ ነህ አቡሽዬ ረጅም እድሜ ኑርልን እኔ ጥሎብኝ ስለእናትና ስለ ሀገሩ የሚያስብ ሰው ውስጤ ነው አቡሼ እወድሀለሁ አከብርሃለሁ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před měsícem

    አወ ታመናል እኛ የታመምነው ገብቶናል አብሽዬ በርታ ጀግናችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @use1K629
    @use1K629 Před 4 lety +4

    ቤተሰቦችህም እንዳተ ቆንጆች ናቸው
    ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልክ
    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
    ቅን ኢትዮጵያዊ ነክ እግዚአብሔር
    በዚሁ ያስቀጥልክ።

  • @mitta165
    @mitta165 Před 4 lety +19

    አርቲስት አቡሽ ዘለቀ ዘመኑን ይሚመጥን ብሩህ አመለካከት ያለው እንቁ የኢትዮጵያዊነት ሞዴል ነው::

  • @agdewkebedekebede3823
    @agdewkebedekebede3823 Před 4 lety

    በእውነት በዚ ግዜ ለህዝብ የሚያለቅስ ሳይሆን በሀሰት ህዝብን የሚያባላና የሚያስለቅስ ብቻ በሚወደድበት እንደመንጋ በሚመራበት ግዜ እንደዚ ጥቂት ቅሪት ፍቅርን ሰላምን የናፈቀ ሰው ናፈቀኝ ዘመንክ ይባረክ ልጅ አቡሽ

  • @samv2145
    @samv2145 Před 4 lety +4

    We need more people like you. Much more respect!!!!

  • @keyayeayatelji5686
    @keyayeayatelji5686 Před 4 lety +9

    አብሽ ለኢትዮዺያ አደኛ ነክ ምትወድት ላይክ

  • @bayushdemelash8453
    @bayushdemelash8453 Před 4 lety +11

    OMG 😰
    God. Bless you
    Abush 💚💛❤️

  • @habtamudanboba9680
    @habtamudanboba9680 Před 4 lety +2

    You are wonderful
    God bless you

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety

    አቡሼ አይዞን ይህ ግዜ ያልፋል እንደአንተ ብዙ የኦሮሚያ ተወላጆች ኢትዮጵያን ማለታቸው ጥርጥር የለውም አንተና መሰሎችህ ግን ገበሬውን መምከር አለባችሁ ተሰሚነት ስለሚኖራችሁ ኦሮምኛ ቋንቋውን በጭራሽ አላውቀውም ነገር ግን በጣም አሪፍ አሪፍ ሙዚቃዎች አሉ ተመስጬ ነው የምሰማው እወድሃለሁ ወንድሜ ህብረተሰቡ ለፖለቲከኞች ቁማር መጫወቻ እንዳይሆኑ አነቃቁ ምሁር ተብዬዎቹ የጀመሩት መንገድ ለማንም አይጠቅምም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ተባረክልን

  • @messimessi5627
    @messimessi5627 Před 4 lety +13

    አቡሽ በጣም በጣም ነው የምወድህ ኑርልን ምድረ ዘረኛ እንዳሰማቸው በቃ አንተ ኢትዮጵያዊ ነህ ውይ ላቭይው

  • @gashewmhiret9667
    @gashewmhiret9667 Před 4 lety +67

    የኦሮሞን ህዝብ የሚወክለዉ ጆአር ሳይሆን አቡሽ ነው

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 4 lety

    አቡሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍቅር እና ሰላምን ያድለን

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před 4 lety +1

    አቡሽዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እንወድሀለን

  • @tofikhusen6765
    @tofikhusen6765 Před 4 lety +4

    አቡሼ አድናቂ ነኝ ምርጥ ኢትየጵያዊ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 Před 4 lety +1

      የአብሽአድነቂነኘጀግናነህአሥለቀሥክኘአዉአድነትይብዛልን

    • @tofikhusen6765
      @tofikhusen6765 Před 4 lety

      @@noranuro5530 ለሀገር አንድናት መስረት መታደል ነው

  • @wenshiwen3958
    @wenshiwen3958 Před 4 lety +20

    እነ ሀጫሉ መንደር ተወልዶ
    እነ ቴዲ አፍሬ ሰፈር ያደገ አቡሽዬ💚💛💝መልካሙን ሁሉ ላንተ😘

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety

    አቡሼ በእውነት አልቅሰህ አስለቀስከኝ😥💚💛❤ እኛ ኢትዮጵያውያን የተከፈለልንን መስዋዕትነት ዋጋ ልንሰጠው ይገባል፡ በብዙ ወገኖች ደም ከጥላት ተጠብቀን ለዛሬ በቅተናል፣ላንለያይ ተጋምደናል💚💛❤ ሀገርና ህዝብን እንለያለን ብለው የሚነሱ ቡድኖች የዜጎች ነፍስ በከንቱ እንዲጠፋና የሀገር ንብረት እንዲወድም ያደርጋሉ እንጂ ሌላ ለህዝብ የሚጠቅም ስራ አይሰሩም ከጦርነትና ከእርስበርስ ግጭት ውድመት እንጂ ትርፍ የለም። የኢትዮጵያ አምላክ ፍቅር ሰላምና አንድነትን ያድለን 🙏💚💛❤

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 4 lety

    አቡሼ አንተ ለብዙሀኑ ተምሳሌት የምትሆን ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ። በጣም እንወድሀለን!!! በአውነት አስለቀስከኝ እግዚአብሔር አንድ ያርገን🙏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 4 lety +7

    ሠይፉ የኔ ቅል እራስ ሶፍት እጠረቢዛዉ ላይ አስቀምጥ ለወደፊትህ እሽ 🌹❤😍

    • @bluecandy6164
      @bluecandy6164 Před 4 lety +1

      ሃሃሃሃሃሃሃ

    • @hayutoub8057
      @hayutoub8057 Před 4 lety +2

      @@bluecandy6164 እዉነቴን ነዉ ብዙ ግዜ ስከታተል ሲያለቅሱ በጃቸዉ አፍጫቸዉንም እባቸዉንም ሲጠራርጉ አያለሁ እናም ሶፍቱን ከዉሀዉ ጉን ቁጭ ቢያደረገዉ ብየ ነዉ እታች ከሚያስቀምጠዉ የፈለገ አስቶ ይጠቀማል ለማለት ያህል ነዉ

    • @ayshaa8864
      @ayshaa8864 Před 4 lety +1

      @@hayutoub8057 😂😂😂😂😂😂😂

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 4 lety +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-ky3ip1kk8q
      @user-ky3ip1kk8q Před 4 lety +1

      😂😂😂😂😂😂😂🙏

  • @linamussafa5031
    @linamussafa5031 Před 4 lety +8

    አቡሽዬ አይዞ ወንድሜ 😢

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 4 lety

    አቡሽየ የኔምርጥ ኢትዮጾያዊ እድሜ ይስጥህ ከነቤተሠብህ እውነት ነው እናውቃለን ብለው ታመው አሳመሙን ግን ሁሌም ፍቅር ያሸንፍል💚💛❤🙏

  • @vhgfffg5826
    @vhgfffg5826 Před 4 lety +2

    አቡሽ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው እማረግህ ለማንም ምንም እዳታስብ ትክክል ነህ ወላሂ የህዝብ አንድነት የማያስጨንቃቸው ናቸው እሚረብሸው አላህ ይቀልልን

  • @marsilasrekikntethiopia1807

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነክ በጣም ነው የማክብር

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 4 lety +7

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ
    ሰይፉ በእግዚአብሔር እድለ ወርቅ ጣሶ አቅርብልን

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 Před 4 lety +1

      አንተ መላጣ እድለወርቅን አቅርብልን አልያ አንሰብስክራይብ አደርግሀለሁ

  • @sirisiri1137
    @sirisiri1137 Před 4 lety +1

    ለህገራችን ፍቅርን ስላምን ብልፅግናን ለህዝብ ማስተዋልን ልቦና ፈጣሪ ይሲጠን ልክ እንደ እብሺ የሀገር ሰላም እንድመለስ ሁሉንም ያስለቅሳል ሁሉም ነገራችን ቤታችን እናታችን ህገራችን ናት

  • @believeinyou9745
    @believeinyou9745 Před 4 lety +2

    He is really artist,i just love him so much and i feel his pain.thank you for being human .

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 4 lety +5

    አቡሽዬ አይዞክ በርታ

  • @tiegist6828
    @tiegist6828 Před 4 lety +5

    Big respect my brother😢

  • @amethiopaethiopa5548
    @amethiopaethiopa5548 Před 4 lety

    አቡሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ምናለ እንዳንተ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ቢሰማቸው እነዚ ባዶ ጭንቅላቶች እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሊከፋፍለን የገባውን ሰይጣን ንቅል አድርጎ ያውጣልን ። እኛ የሚያምርብን አንድ ስንሆን ነው

  • @salammar7217
    @salammar7217 Před 4 lety

    አብሽዬ የኔ አስተዋይ አንተንና ታዬን ሳይ የገባኝ ነገር ቦረናዎች ኢትዮጲያን በጣም እደሚወድ ነው

  • @user-du5cm6di6i
    @user-du5cm6di6i Před 4 lety +4

    አቡሽ ከምር እኔንም አስለቀስከኝ😢 እናም ኢቶ ለዘላለም ትኖራለች አይዞህ

  • @Bruhhh831
    @Bruhhh831 Před 4 lety +4

    One day we will be happy but we have to clean trash.much more respect for you bro.

  • @Tube-vd9mz
    @Tube-vd9mz Před 4 lety

    እኔን እራሱ አስለቀስከኝ ይህች አለም አጭር ናት ለምን መባላት አስፈለገ የኔ ጀግና አቡሽየ መሰሎችህን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዘመኑ ዘረኞች ይጠብቅህ

  • @zenidemisse7187
    @zenidemisse7187 Před 4 lety

    አቡሽዬ የኔ እንቁ ኢቲዮጲያዊ አስለቀስከኝ ምክናያቲም ሁላችንም ታመናል በየቤታችን ፣እዉነት ነዉ ለአደዋ ጦርነት የሞቱት ወድሞቻችን ለሀገር ብለዉ እንጂ ለ ኦሮሞ ለአማራ ብለዉ አይደለም።በደርግ ግዜም ስንቱ ወጣት ነዉ የረገፈዉ እሱም አየተገደደ ወደ ግንባር ሲባል የነበረዉ ለሀገር ተብሎ ነዉ ።ረጅም እድሜ ከነ በተሰብህ🙏🙏🙏🙏