🔴 አዲስ ዝማሬ" ዮሃንስ ነገረን" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 5. 07. 2022
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 አዲስ ዝማሬ" ዮሃንስ ነገረን" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
  • ZĂĄbava

Komentáře • 176

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 Před 2 lety +62

    የመጥምቀ መለኮት ምልጃ በረከቱ ይጠብቅህ 😍

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Před 2 lety +26

    ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ኑሮዬን ትዳሬን ልጆቼን ቤተሰቤን በተለይም ሐይማኖታችንን ጠብቅ

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @evu-tube
    @evu-tube Před 2 lety +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    #እንኳን_ለመጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ_ዓመታዊ_የልደት_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ
    #ቅዱስ_ዮሐንስ_መጥምቅ
    ቅዱስ ወንጌል ላይ ከእመቤታችን ቀጥሎ የእነዘካርያስን ቤተሰብ ያህል ክብሩ የተገለጠለት ፍጡር ይኖራል ብሎ መናገሩ ይከብዳል:: ቅዱስ ሉቃስ ወንጌሉን የጀመረው በዚህ ቅዱስ ቤተሰብ ነውና መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ሲል አጽፎታል:: "ዘካርያስ ካህኑና ቅድስት ኤልሳቤጥ በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ የሚኖሩ ጻድቃን ነበሩ" ይላቸዋል:: (ሉቃ. 1:6)
    የሰውን እንተወውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ መኖር ምን ይረቅ? ለዚህ አንክሮ (አድናቆት) ይገባል!
    እኒህ ቅዱሳን ባልና ሚስት ግን መካኖች በመሆናቸው ልጅ ሳይወልዱ ዘመናቸው አልፎ ነበር:: እንደ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ዕድሜአቸው የኤልሳቤጥ 90 የዘካርያስ 100 ደግሞ ደርሶ ነበር:: ፍጹም መታገሳቸውን የተመለከተ ጌታ ግን በስተ እርጅናቸው ከሰው ሁሉ በላይ የሆነ: ትንቢት ለብቻው የተነገረለት (ኢሳ. 40:3, ሚል. 3:1) ታላቅ ነቢይን ይሰጣቸው ዘንድ መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልን ላከላቸው::
    ቅዱስ ዘካርያስ ሰው ነውና ከደስታ ብዛት በመከራከሩ ድዳ ሆነ:: ቅድስቲቷ ግን መስከረም 26 ቀን ታላቁን ሰው ጸንሳ ለ6 ወራት ራሷን ሠወረች:: በ6ኛው ወር የፍጥረት ሁሉ ጌታ በተጸነሰ ጊዜ የአርያም ንግሥት ድንግል እመቤታችን ደጋ ደጋውን ወደ ኤልሳቤጥ መጣች:: ሁለቱ ቅዱሳት የእህትማማች ልጆች ናቸው::
    የአምላክ እናቱ ስትደርስና "ሰላም" ስትላቸው መንፈስ ቅዱስ በእናትና ልጅ ወርዶ ኤልሳቤጥ በምስጋና: ዮሐንስ ደግሞ ገና በማሕጸን ሳለ በደስታ ዘለለ (ሰገደ):: ከዚህ በሁዋላ በዚህች ቀን (ሰኔ 30) ተወልዶ: አባቱ ዘካርያስ "ዮሐንስ" ሲለው አንደበቱ ተፈትቶለታል::
    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ:-
    የቅዱሳኑ ዘካርያስና ኤልሳቤጥ ልጅ
    በማሕጸን ሳለ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት
    በበረሃ ያደገና በገዳማዊ ቅድስና ያጌጠ
    እሥራኤልን ለንስሃ ያጠመቀ
    የጌታችንን መንገድ የጠረገ
    ጌታውን ያጠመቀና
    ስለ እውነት አንገቱን የተቆረጠ ታላቅ ሰው ነው::
    ስለዚሕም ቤተ ክርስቲያን ነቢይ: ሐዋርያ: ሰማዕት: ጻድቅ: ገዳማዊ: መጥምቀ መለኮት: ጸያሔ ፍኖት: ቃለ ዐዋዲ ብላ ታከብረዋለች::
    #አባ_ጌራን_ሕንዳዊ
    ዳግመኛ በዚህች ቀን ሕንድ ካፈራቻቸው ታላላቅ ቅዱሳን አንዱ የሆኑት ጻድቁ አባ ጌራን ይታሰባሉ:: የእኒህ ቅዱስ ታሪክ አሳዛኝ ነው:: ቅዱሱ በሕንድ ተወልደው: በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አድገው: ገና በወጣትነታቸው መንነው: ደሴት ውስጥ ወደሚገኝ አንድ በርሃ ገብተዋል:: ከገድላቸው ጽናት: ከቅድስናቸውም ብዛት የተነሳ በሃገረ ሕንድ ሰይጣን እንዳይገባ: ጠብ ክርክር እንዲጠፋ: ሰው ሁሉ በፍቅርና በሰላም እንዲኖር ማድረግ ችለው በጣም ተወዳጅ ነበሩ::
    በዚህ የተበሳጨ ሰይጣን ግን ባልጠረጠሩት መንገድ መጣባቸው:: አንዲት ሴት ወደ እርሳቸው መጥታ (የንጉሡ ልጅ ነኝ በሚል) አስጠግተዋት ነበር:: አንድ ሌሊት ላይ ግን አውሬ ያባረራት በመምሰል ሩጣ ወደ ቤታቸው ገብታ አቀፈቻቸው:: በዚያ ቅጽበት ፍጡር ደካማ ነውና ታላቁ አባ ጌራን ተሰነካከሉ:: ከአፍታ በሁዋላ የሆነውን ሲያውቁ ደም አለቀሱ::
    ልብሳቸውን ቀደው: እንባቸው እንደ ዥረት እየፈሰሰ አለቀሱ:: ራሳቸውን በትልቅ ድንጋይ እየቀጠቀጡት የጭንቅላታቸውና የደረታቸው አጥንቶች ተሰባበሩ:: እርሱ እግዚአብሔር መሐሪ ነውና ይቅር ብሎ: የቅድስና ስም ሰጥቶ በዚሕች ቀን ወደ ገነት አሳርጉዋቸዋል:: ለዚህ ነው መጽሐፉ "ጻድቅ 7 ጊዜ ይወድቃልና: ይነሣማል" ያለው:: (ምሳ. 24:16)
    አምላካችን ከቅዱሱ ቤተሰብና ከጻድቁ አባ ጌራን በረከት ይክፈለን::
    #ሰኔ 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
    1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት (ልደቱ)
    2.ቅዱሳን ዘካርያስና ኤልሳቤጥ (ወላጆቹ)
    3.አባ ጌራን መስተጋድል (ሕንዳዊ)
    4.ቅዱሳት ደናግል ማርያና ማርታ (ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት-የአልዓዛር እህቶች)
    ወርኀዊ በዓላት
    1.ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ (ሐዋርያ)
    2.አባ ሣሉሲ ክቡር
    3.ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት
    4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት
    "ደግሞም አንተ ሕጻን ሆይ የልዑል ነቢይ ትባላለህ:: መንገዱን ልትጠርግ በጌታ ፊት ትሔዳለህና:: እንደዚህም የኃጢአታቸው ስርየት የሆነውን የመዳን እውቀት ለሕዝቡ ትሰጣለህ:: ይሕም ከላይ የመጣ ብርሃን በጎበኘበት በአምላካችን ምሕረትና ርህራሄ ምክንያት ነው::"(ሉቃ. 1:76)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    የመጥመቀ መለኮት ምልጃ አይለየን

  • @birukamsalu6483
    @birukamsalu6483 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሠማልን

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Před 2 lety +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe816 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቅዱስ ዮሀንስ ዘመንህን ይባርከው እንድሼ

  • @tegestasyopia9932
    @tegestasyopia9932 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @simretfiseha8867
    @simretfiseha8867 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ዲን እንዳለ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልል መለአከ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እንቁ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክለልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před 2 lety +3

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 2 lety +3

    አቤዩ ህዝብህን አድን እርስትህን ባርክ አማኑኤል ሆይ ማርን

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️ ❤️❤️❤️❤️❤️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 2 lety +3

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Před 2 lety +7

    ማርያም ቃልን ጸንሳ ኤልሳቤጥ ፊት ቆመች
    የጌታዬ እናት ኤልሳቤጥም አለች
    የኤልሳቤጥ ዓይን ማርያምን እንዳየ
    የአርያም ክብር በምድር ላይ ታየ/2/
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Před 2 lety +2

    የመጥመቁ መለኮት ዮሐንሰ በረከቱ ይደረብን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-uu4tp9wj5f
    @user-uu4tp9wj5f Před 2 lety +11

    💒💒💒💒❤❤❤❤እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ከነ ውድ ባለቤትህ ክፉ አይይብን መጥምቁ በምልጃው ይጠብቅልን ውቦች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ዮውሃን በረከቱ ይደርብን

  • @meronyonas9313
    @meronyonas9313 Před 2 lety +2

    አምላከ ቅዱስ ዩሀንስ አገራችን ሰላም ያድርግልን፡፡ የመጥመቀ መለኮት ምልጃና በረከቱ ይጠብቀን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት የቅዱስ ዮሃንስ በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ic4ue6bs8q
    @user-ic4ue6bs8q Před 2 lety +3

    ዘማሪ ወመምህር ዲያቆን እንዳለ
    ደረጄ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ይቀበልልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከነውድ ቤተሰብህ 🥰🙏

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 Před 2 lety +3

    ደስ የሚል ዝማሬ እልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 Před 2 lety +3

    እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን እንኳንም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጅች ለመጥምቆመልከት የሐንስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ዲ/ን እንዳለ ደረጀ❤ እግዚአብሔር ለሃገርችን ሰላም ፍቅር አዴንት ያላክልን አሜን፫

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የጌታዬ እናት እመቤቴ ሀገራችን አሳሳቢ ሰላም አውርድልን ጌታ ሆይአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @masa5699
    @masa5699 Před 2 lety +5

    ዝማሬ ማላክት ያሰማልን ያመጥምቀ መላኮት ቅ ዱስ ዮሐንስ ምልጃ አይላያቹ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před 2 lety +3

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +4

    የወንጌል ዝማሬ ድንቅ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለመጥምቁ ዮሐንስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን በምልጃዉ ሀገራችንን ይመልከትልን

    • @ehtemaryamb1431
      @ehtemaryamb1431 Před 2 lety +1

      እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን፫ ለሁላችን

  • @mezgebukebede231
    @mezgebukebede231 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gt6kg7qv9y
    @user-gt6kg7qv9y Před 2 lety +8

    😍😍🙏🙏🙏መታደል ነው በኪዳነ ምህረት እንዴት ታምራላቹ ዘመናቹ ይባረክ ከአይን ያውጣቹ ክበሩልኝ እንኳን አደረሳቹ በናንተ አለመቅናት አይቻልም😍😍😍

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለአገራችን ሰላም ያብዛልን ለወገኖቻችን ሰላመ እረፍት ያድልልን

  • @almazmuluneh5262
    @almazmuluneh5262 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው

  • @user-qe1vs9vt8n
    @user-qe1vs9vt8n Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤👏👏

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 2 lety +5

    አሜን የምጥመ መለኮት ረድኤት በረከት አይለየን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቅዱስ ዮሀኒስ በረከቱ ይደርብን ምልጃዉ አይለየን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před 2 lety +3

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Před 2 lety +3

    ኣሜን አሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለኝ

  • @messihabeshawimessihabesha4320

    የተዋህዶዎ ልጆች እኳን አደረሳቹ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Před 2 lety +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬይ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአቤሄር ይባርክልህ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @trhasmerhazion7272
    @trhasmerhazion7272 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏💒💒💒

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 Před 2 lety +3

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማልንመጥምቀ መለኮትአባቴ ጥበቃአይለየን

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 2 lety +4

    በእወንት ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @kiyaethio
    @kiyaethio Před 2 lety +12

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ከመጣብን መከራ ይሰውረን በዚሁ በቃ ይበለን እንደኛ ሀፂያት እና በደል ሳይሆን እንደሱ ቸርነት 💚💛❤️

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c Před 2 lety +4

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የመጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሀንስ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በረከቱን ያሳድርብን

  • @Mariposa_crochet.
    @Mariposa_crochet. Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቅዱስ ዮሀንስ ዘመንህን ይባርከው ወንድማችን❤❤❤
    እንኳን ለቅዱስ ዮሀንስ መጥምቅ ልደት በሰላም አደረሳቹ ።ምልጃው ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶን ይጠብቅልን አሜን፫❤

  • @amanawettsion5847
    @amanawettsion5847 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከመጥምቁ ዮሀንስ እና ከአባታችን ዘካሪያስ ከእናታችን ከቅድስት ኤልሳቤጥ በረከት ይደርብን በምልጃቸው ሀገራችንን ያስባት

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ ዩሀንስ በምልጃው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @moaatube7943
    @moaatube7943 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲ/ን እንዳለ በውነት ልዩ ዝማሬ ነው። ፀጋውን ያብዛልህ። ማሕቶት ክበሩልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @yeradanyeeegzaberyamasagen8257

    Zemare melakete yesemalen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪⛪⛪😍🥰🥰🥰❤️💘💔

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱስ ዩሐንስ በርከቱ ይደርበን አሜን፫

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před 2 lety +3

    አሜን ቅዱስ ዮሐንስ ምልጃል አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Před 2 lety +3

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb1431 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌻🌻🌻 እርጋታ ያለው ዝማሬ ክራር እና ከበሮ ደስ የሚል ጠንክሩ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +1

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በቤቱ ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w Před 2 lety +4

    አሜን ፫
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን በእውነት ምልጃው በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @fetuyeekram2007
    @fetuyeekram2007 Před 2 lety +6

    በጣም የምወዳቹ ልጆች በአላህ ይቅርታ ግን የምኮምተው ለመልካም ነው በጣም ስለምወዳቸው ነው እሰይ ደስ ትላላቹ

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 Před 2 lety +2

      መዝሙር ትስሚልሽ ዋው ደስ ይላል እኛም እንውደሻልን

    • @user-ro6os1lj3n
      @user-ro6os1lj3n Před 2 lety +2

      እኛም እንወድሻለን

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +2

      ምን ችግር አለዉ እህታችን ልስማ ካልሽ

    • @user-ic4ue6bs8q
      @user-ic4ue6bs8q Před 2 lety

      🥰 🥰 💝

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 Před 2 lety +3

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @sadiyasadiyatotikyoutube3013

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Před 2 lety +2

    Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme Ammme sagalee jirenyaa siyaa dhagechisuu Ammme 💞💞💞💞💞🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒💞💞💯💯💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💞💞💞💯💯💯

  • @rahelmekonnen2037
    @rahelmekonnen2037 Před 2 lety +3

    በፍፃሜው ከመላዕክት ጋር የምትዘምሩ ያድርግልን። ክበሩልን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @alexo15
    @alexo15 Před 2 lety +1

    ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @martamarta6257
    @martamarta6257 Před 2 lety +3

    የመላይክት ዝማሬን ያሰማልን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @konjitbonja3062
    @konjitbonja3062 Před rokem +1

    እልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ይሰማኛል❤❤❤👏👏

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 Před 2 lety +2

    Zamer melkate yasemalachu
    Tesfa agelgeloten yebarkel wandem

  • @Muluyyee
    @Muluyyee Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ይሥማልን

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew5451 Před 2 lety +2

    እንኳን አደረሰን ወንድማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Před rokem +1

    እልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ ወድማችን

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před 2 lety +1

    እሰይይይይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክን ያሰማልን

  • @zenu2831
    @zenu2831 Před 2 lety +2

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 Před 2 lety +3

    "ነገረን ዮሐንስ በእናቱ አንደበት
    እውነተኛ ሰላም ልቡ እንደገባበት......."
    እንዱ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ከነቤተሰብህ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርባችሁ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 2 lety +3

    ዘማሬ መልዓክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።

  • @-abrenenzemrtube1977
    @-abrenenzemrtube1977 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል

  • @malefia-music
    @malefia-music Před 2 lety +1

    ልብን የሚያሞቅ ዝማሬ ነው :: ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @atsede7592
    @atsede7592 Před 2 lety +2

    👏👏👏🙏🙏🙏Zemare melaket yasemalen

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 11 měsĂ­ci

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💒🇪🇹💒🇦🇪💒🇦🇪💒🕯🕯🕯4⃣🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před 2 lety +3

    Amen amen amen እልልልል ልልልልልልልልልልልልል ን ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልል ልልልል

  • @user-pt8wd4gs4f
    @user-pt8wd4gs4f Před rokem

    #ባል እና #ሚስት አብረው ቊመው #ሲያገለግሉ እንደት ደስ ይላል
    #በእውነት #ዝማሬ #መላእክት #ያሰማልን።
    ለሌላውም #ምሳሌ ናችኹ።

  • @babymusics3000
    @babymusics3000 Před 2 lety +2

    kale hiwot yasemaln ye agelglot zemenhin yarzmlhi

  • @user-vk2hq7lz8t
    @user-vk2hq7lz8t Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሪ መላክታን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ

  • @abelkebede9817
    @abelkebede9817 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 9 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መታደል ነዉ አብራችሁ መዘመር በረቱ

  • @misaeshetu9120
    @misaeshetu9120 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @leaklil
    @leaklil Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል በርቱልን!

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 Před rokem +1

    አአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @zewdyegetahun8584
    @zewdyegetahun8584 Před 2 lety +3

    Zmare melaekt yasemaln