መዳን በእምነት ወይንስ በፀጋ | የሐዋርያው ጳውሎስ የመዳን ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 05. 2024

Komentáře • 49

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před 2 měsíci +13

    አንድኛ ነኝ ልክ አድርጉልኝ ❤️ታባረክ ሚልይ ❤️

  • @hanish4684
    @hanish4684 Před 2 měsíci +5

    ወደ ቲቶ 2
    11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před 2 měsíci +8

    ቲቶ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
    ¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
    ¹⁴ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 Před 2 měsíci +5

    Faith is the means by which we receive righteousness. 🙏

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před 2 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ሜላዬ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 Před 2 měsíci +2

    ወንድሜ ሜሎስ ይህን ርእስ በመምረጥህና ብዙ ልናወራበት የተገባ ስለሆነ ደስ ብሎኛል። እኔም አንተ ትንሽ ልበል ፦
    ፀጋ ማለት ቸርነት፣ በጎነት፣ ምህረት ሲሆን ያለ ብድራትና ያለ ዋጋ ወይም ለውለታው እንኳ ምላሽ ሳያስፈልግ የሚደረግ ስጦታ ነው ።ፀጋ የሚሰጠው ቸርነት ሊቀበል ለማይገባው ሰው ነው ።ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል በመሞቱ የፈፀመውን የማዳን ስራ በእምነት ተቀብሎ በመንፈስ ቅዱስ አዲስ ፍጥረት ሲሆን ዳግም ተወለደ ይባላል ።ዳግም ልደት ሰው ሊያደርገው በሚችለው በማንኛውም መልካም ስራ ወይኘም በጎ ምግባር የሚገኝ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ለሚያምኑ የሚሰጥ ነፃ ስጦታ ነው ።ይህን ስጦታ ሰው በእምነት ብቻ ይቀበለዋል ።
    እምነት እራሱ መዳኛ ሳይሆን የደህንነት ስጦታ መቀበያ ብቻ ነው ። የሚያድነን 'እምነት' ሳይሆን የክርስቶስ ስራ ብቻ ሲሆን ይህን ተስፋ በእምነት መሳሪያነት እንቀበለዋለን ።
    የሰው እምነት ባዶ የሆነች እጅን ትመስላለች ፦የሰው እጅ ባዶ ስትሆን በራሷ ምንም ጥቅም የላትም ነገር ግን ለምሳሌ በዚህች እጅ ሰው የገንዘብ እርዳታ ሊቀበል ይችላል ተቀብሎም በገንዘቡ ይጠቀምበታል ። እንግዲህ ለሰውየው ጥቅም የሆነለት ስጦታው ነው እንጂ ባዶ የሆነችው እጁ አይደለችም ። ልክ እንደዚሁ እምነታችን በራሱ ምንም ጥቅም የለውም ። ነገር ግን በዚህ እምነት የክርስቶስን የማዳን ስጦታ ስንቀበል እንድንበታለን ለማለት እንችላለን ።
    ስጋ ግን እንዴት ይህንና ያን ሁሉ ኃጢአት እያደረክ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ልትቀርብ ትደፍራለህ ? ስለዚህ ጸጋውን ለመቀበል ከመቅረብህ በፊት አስቀድመህ አካሄድህን በማሳመር በተሻለ አረማመድ ለመራመድ ከበቃህ በኋላ ምናልባት አምላክህ ይቀበልሃል ።አሁን ግን በዚህ ሁኔታህ ሊቀበልህ ስለማይችል እራስህ አሻሽል" በማለት ይከሰናል ።
    ጸጋ ግን “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ" ነው የሚለው ። ስለዚህ "እንግዲህ ወደ ዕረፍቱ ለመግባት ተስፋ ገና ቀርቶልን ከሆነ፥ ምናልባት ከእናንተ ማንም የማይበቃ መስሎ እንዳይታይ እንፍራ።” እንደሚል የኛን በደልና ኃጢአተኛነት እያየን የማንበቃ እንዳይመስለን ።
    የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ !

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 Před 2 měsíci +4

    God bless you 🙏

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 2 měsíci +3

    የጸጋው ባለቤት ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @redietendale226
    @redietendale226 Před 2 měsíci +4

    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 2 měsíci

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ሜላ።❤👏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @Maintenance-zs6bw
    @Maintenance-zs6bw Před 2 měsíci

    Amen

  • @ademHalen
    @ademHalen Před 2 měsíci +2

    ሚላዬ ተባረክ

  • @dinad359
    @dinad359 Před 2 měsíci

    Amen kibir le abi le wolidi le mefesi kidusi yihon ❤❤❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤
    EGIZABHR hoye Temsgen ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 Před 2 měsíci +3

    መላ በርታልን 🫡🥰🥰🥰

  • @hanish4684
    @hanish4684 Před 2 měsíci +4

    2ኛ ጢሞቴዎስ 1
    9፤ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥

    • @paulostilahun1895
      @paulostilahun1895 Před 2 měsíci

      በእውነቱ በጸጋው ካመናችሁ ጸጋ ኢየሱስ ነው ካላችሁ የኢየሱስን ስጋና ደም ለምን አልተቀበላችሁም
      እምነት ብቻ ስትሉ ጸጋውን የምትቀበሉት በእምነት ብቻ ነው ጥሩ እሽ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የአመነ የተጠመቀ ይድናል ይላል። ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ይላል እንጂ የአመነ ብቻ ይድናል አይልም።
      የያዕቆብ መልዕክት 2:14-26 ምን ይላል ለምን ይሄን መቀበል ከበዳችሁ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 2 měsíci

      ​​@@paulostilahun1895ያላመነ ይፈረድበታል ነው የሚለው ያልተጠመቀ አይልም እንደገና አንብበው ደም ና ስጋውን አትወስዱሙ ላልከው እንወስዳለን ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ያብራልክ የያቆብ መልክት የሚለው የአመነ ሠው በጥሩ ምግባር በሰዎች ፊት መልካም ሰራን በማድረግ እንድንታይ ነው የሚነግረን በዛ ሠአት ብዙ የተቸገሩ አይሁድ ነበሩ እና ለአመኑ ክርስቲያኖች የፃፈው እምነታቸውን በመልካም ሰራ ግለፁ ኣያለ እንጂ በስራ ነው መዳን እያለ አይደለም ተባረክ

  • @redietendale226
    @redietendale226 Před 2 měsíci +2

    Tebarek😍😍

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 2 měsíci

    ተባረክ ሜላ ፀጋ ይብዛልህ

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 2 měsíci +1

    ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ሜላ ወንድማችን በቃሉ እውነት ነው የምንድነው ፀጋው በእምነት አድኖል ተባረክ 🙏

  • @GeneDikale
    @GeneDikale Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 Před 2 měsíci

    ተባረክ ሜሎስ

  • @desta9900
    @desta9900 Před 2 měsíci

    ሜላ❤❤❤🙏🙏

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 Před 2 měsíci

    mela God bless u

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Před 2 měsíci

    Zemenih yibarek

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před 2 měsíci +4

    Salvation work❌
    Good work ✅

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před měsícem

    🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk Před 2 měsíci +1

    Kmisun alike menafik yemismah yelem

    • @demesseimekonnen4475
      @demesseimekonnen4475 Před 2 měsíci

      ብትሰማው ይጠቅምሃል ጌታ ፊት ለፍርድ ስትቆም ይህ የሰማሃው ቃል ይፈርድብሃል።

  • @DerejeAmente-fx8fc
    @DerejeAmente-fx8fc Před 2 měsíci

    Tbrek melu

  • @aklilusinte723
    @aklilusinte723 Před 2 měsíci +1

    mela

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 2 měsíci +1

    Mel

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 2 měsíci +1

    ጥርት የለ ድንግል

  • @marveltech521
    @marveltech521 Před 2 měsíci +1

    @melos
    “እኔ፥ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔ ሌላም የሚያድን የለም።”
    - ኢሳይያስ 43፥11
    “ወንድም ወንድሙን አያድንም፥ ሰውም አያድንም፤ ቤዛውን ለእግዚአብሔር አይሰጥም፥”
    - መዝሙር 49፥7
    “ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ኃጢአት ሊያስተሰርይ ማን ይችላል? ብለው አሰቡ።”
    - ማርቆስ 2፥7
    ኢየሱስ ሰው ሆኖ
    ያዳነው
    ቤዛ የሆነው
    ኃጢአትን ይቅር ያለው
    አንዱ ብቸኛው ከእርሱ በቀር ሌላ ተመሳሳይ እኩያ የሌለው እግዚአብሔር በመሆኑ ነው።

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7k Před 2 měsíci

    Nafesen yameseriqa youtube hodam

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před 2 měsíci +1

    ገድሎች በ soft copy ይኖራል እንደ አንተ ጋ

  • @paulostilahun1895
    @paulostilahun1895 Před 2 měsíci

    ብቻ :ብቻ:ብቻ -መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ:እምነት ብቻ ተው ወንድሜ አትሳት እስቲ እነዚህን ነገሮች ከመጽሐፍ ቅዱስ አሳየኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እምነት ብቻ:መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ እሚሉትን ነገሮች አሳየኝ
    -ስለዚህ በፀጋው ብቻ ከዳንክ ማመን አይጠበቅብህም ማለት ነው ምክንያቱም በብቻ ዘግተህዋል ቀጥሎ እምነት ብቻ ካልክ በማመን ብቻ ነው እንጂ የዳንከው በፀጋው አይደለም ምክንያቱም እምነት ብቻ ካልክ ሌላ ነገር አያስፈልግም ቀጥሎ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ትላለህ ይህ የትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው የተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ካልክ ለምን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ያሉትን ነገሮች ማጣቀሻ ትጠቀማለህ
    አይ ወንድሜ ብቻ ስንል አይገባቸውም ብዙዎች አልክ መጀመሪያም እኩ አንተም አልገባህም እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጥህ እውነተኛውን መንገድ እግዚአብሔር ይግለፅልህ

    • @melos8013
      @melos8013  Před 2 měsíci +8

      ይኸንንን ሁሉ ቪዲዮው ላይ አብራርቼው ካልገባህ መንፈስ ቅዱስ ያብራራልህ ወዳጄ

    • @paulostilahun1895
      @paulostilahun1895 Před 2 měsíci

      @@melos8013 ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ቢርቅህ እኮ ነው የምትናገረውን የማታስተውለው

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 2 měsíci +2

      ​@@paulostilahun1895ቀስ ብለህ እንደገና ስማው ደግሞ መንፈስ ቅዱስ አብራልኘ ብለህ ፀልይና መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ እሺ ወንድሜ ተባረክ

    • @paulostilahun1895
      @paulostilahun1895 Před 2 měsíci

      @@tutubevan932 ወንድሜ እኛ የምንመራው በመንፈስ ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ የገለፀልንን ነው የምንናገረው እናተ ስታችኋል እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ
      አወቅን ስትሉ ትስታላችሁ መጽሐፍ ቅዱስን በፍልስፍና ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ነው የሚገለፀው እናንተ ግን በራሳችሁ አፈታት ትተረጉማላችሁ በመንፈስ ቅዱስን ገፉችሁ

    • @demesseimekonnen4475
      @demesseimekonnen4475 Před 2 měsíci +1

      “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤”
      - ኤፌሶን 2፥8
      ጸጋው የተሰጠው በእምነት በኩል ነው ወንድሜ ።