EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | ከቤተ ክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 37

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před rokem +23

    ኦርቶዶክስን ታግሎ ከማሸነፍ ፀሐይን ማቆም ይሻላል ።

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před rokem +5

    እኔ የኦሮሞ ልጅ ነኝ ዛሬም ነገም የጀግኖች አባቶቼ ልጅ ነኝ እውነቱ የሄነው አንገቴን ሰጣለው በሰው ቤትም ብሆን ሰማእትነትን እየቀናው ነው ማርያምን ቤተክርስትያን ጊቢ በጥይት ብደፋ ደስተኝ ነኝ ማርያም ምስክሬ ናት በሰማእታት ቀንቻለው 😭😭😭😭😭😭

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Před rokem +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💚💛💛❤❤

  • @e4611
    @e4611 Před rokem +2

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን 🙏😢😢😢😢

  • @mulu109
    @mulu109 Před rokem +6

    የነነዌ ሰዎችን ከመጥፋት የታደገ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንም በምህረቱ ያስባት እመብርሀን ያስራት ሀገርሽን አስቢያት በእኛ በምዕመናን ሀጢያት ካህናት አባቶች ተሰቃዩ 😭 ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን

  • @Hanna-oo3vv
    @Hanna-oo3vv Před rokem +10

    እግዛብሄር ከእኛ ጋር ነው

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃዋመናል ስለ ክርስቶስ ቀኑን በሙሉ እንጋደላለን መጋኖቼ ሐገር ዉስጥ ያላችሁ ሁላችሁም ከሰለማዊ ሰልፍ በፍት ንሰሃ ግቡ እባካችሁ ✝️

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 Před rokem +3

    የሚጠብቀን አይተኛም 😢🙏

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፣
    የዘላለም ህይወቴ ❤🙏

  • @user-jx9wr1ui4g
    @user-jx9wr1ui4g Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ ምህረትህ ላክልን አቤቱ የሆነብን አስብ

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 Před rokem +4

    ተመስገን አምላክ ሆይ ሁሉም ለበጎ ነው. ይብለጥ እምነታችንን እዲናጠነክር ሁነናል.

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před rokem

    እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን!!!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem

    በመከራም ቢሆን አባቶችና እናቶች ካንድላይ ተሰባስበው ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ለምክነያት ሊሰበስበን ፈልጎ ይሆናል

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem +1

    አቤቱ አተ ህዝብህን ጠብቅ

  • @hagabr2717
    @hagabr2717 Před rokem +3

    ተጋሩ ለሁለት አመት ተኩል ብቻቸውን በቀሪ ኢትዮጵያዊያን ተክዶ ብቻውን አንብተዋል ማቅ ለብሰዋል..............

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před rokem

      ወንድም ፖለቲካና ሃይማኖት ለይተህ እወቅ። ትግራይ በሀይማኖት ሳይሆን ጠመንጃ ለጠመንጃ ነው የነበረው ማለቴ የዘር እና የፖለቲካ ፍጥጫ ነው ይህ ግን ፓለቲካም አይደለም የጠመንጃም አይደለም።

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +1

      እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před rokem +2

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +2

    አቤቱ በደላችን በዝቶል ይቅር በለን

  • @mekidesmekdi631
    @mekidesmekdi631 Před rokem +1

    እባካችሁ መረጃ ተሎ ተሎ አድርሱን😢😢

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před rokem +2

    ተዋህዶ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před rokem

    ኃይማኖታችን ማንነታችን ስለሆነ በማንነታችን የመጣውን ዐቢይ ጠላት እንደረምሰዋለን። ሚዛን ሲጓደል ዝም ብሎ ማየት ተንሻፎ መኖር ማለት ነው።

  • @selmeng70
    @selmeng70 Před rokem +1

    የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን የሚደፍር ሁሉ ፈጣሪውን እንደደፈረ መቁጠር አለበት። ፈጣሪውን የማያውቅና በእንሰሳዊ ባሕርይው እየተመራ የሚያደርገውን የማያውቅ
    ሊያደርገው ይችላል። ሐይማኖታችን እንደምድራችን፤ ሁሉን ቻይ፣ ለሁሉም መኖሪያና መቀበሪያ ናት! ተወደደም ተጠላም፤ ኢትዮጵያ ያለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፀንታ መኖር አትችልም!!!

  • @gebrel8937
    @gebrel8937 Před rokem +7

    እመ ብርሃን ከነ ልጇ ከእናንተ ጋር ትሁን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před rokem +1

    God bless you all, God's always with us 🙌 🙏 Keep praying 🙌 🙏 Leave EOTC alone 🙌 🙏 God help Ethiopia and It's people 🙏 Long live EOTC and Ethiopia 🇪🇹 🙏 Keep Praying 🙌 🙏 🤲 Praying for Ethiopia, EOTC, Unity, Accountability, Responsibility and Liberty !Orthodox Tewahido Kinelijocha Tabebalech Tenoralech !!Keep praying 👏 🙏 🤲 Praying is a medicine for our beautiful Mamayie Ethiopia and EOTC 👏🙏🤲...

  • @user-cx6uq1vd1b
    @user-cx6uq1vd1b Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @zbhkteach6355
    @zbhkteach6355 Před rokem +3

    ለምንስ ነው ቀጥታ ስርጭት የማይተላለፈው

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 Před rokem

    Haylhen egzabhar newe

  • @mintuabayeda7857
    @mintuabayeda7857 Před rokem +1

    አባታችን ክቡርነቶዎ አባቶቻችን ይቅርታ ቢጠይቁና ቢመለሱ ስላሉት ! ከይቅርታ ጋር ህገ ወጦቹ እኮ ተራ ዱርየዎች ናቸው ወዴት ይመለሳሉ ሀይማኖቱን ጭራሽ አያውቁትም ።

  • @zewdemebrahtu
    @zewdemebrahtu Před rokem

    🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @girma3841
    @girma3841 Před rokem

    አንድ ሃይማኖት መለቱ በአገሩቱ ውስጥ ሳይሆን፡ በኦርቶዶክስ ውስጥ ማለቱ ነው።
    ጽንፈኚች ግን ሊያራግቡት ይፈልጋሉ።

  • @tihtina3839
    @tihtina3839 Před rokem +2

    Yemitebiken ayitegnam!!!

  • @zbhkteach6355
    @zbhkteach6355 Před rokem +1

    ስብሰባው ከምን ደረሰ

  • @dodopopo9052
    @dodopopo9052 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔⛪⛪⛪⛪⛪⛪📖📖📖📖☝️☝️☝️☝️☝️