የመኖር ማለትትርጉሙ ለናተ ምድነው በኮሜትአሳውቁኝ🤔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 3

  • @melihashelmotube4100
    @melihashelmotube4100 Před rokem

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደምን ቆያችሁኝ አሪፍ መልክት ነው በርቱልኝ ስላገኝዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ይመችሽ እህት

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዙ እህታለም እኳን ሰላም መጣሽ የምወድሽ እህቴ ❤❤❤💙💙💙🕊

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před rokem

    በአንድ መስጅድ ውስጥ ቁርአን ያስቀራ የነበር ኡስታዝ በአንድ ወቅት የገጠመውን ትክክለኛ ታሪክ እንዲህ ሲል ያስታውሳል።

    አንድ ትንሽ ልጅ ቁርአን ለመቅራት መመዝገብ ፈልጎ መጣ እኔም ሌላ ጊዜ እንደማደርገው ልጁን መጠየቅ ጀመርኩ ከቁርኣን በቃልህ የሃፈዝከው አለ አልኩት ። አዎን አለኝ እስኪ ከዓማ ጁዝ ቅራልኝ አልኩት ቀራልኝ ከተባረክስ ስለው ቀራልኝ በዚህ ዕድሜው ይህን ያህል መሃፈዙ አደናቆቴን እንድችረው አደረገኝ።
    እኔም ወደ ላይ ከፍ ብዬ ከሱረቱል ያሲን አፍዛለው ቅራልኝ ስለው ቀራልኝ አድናቆቴ ጨመረ ከረጃጅም ሱራ መጠየቅ ፈልጌ ሱረቱል አል በቀራ ሃፍዛለህ ስለው አዎን አለኝ ቅራልኝ የተወሰነውን ያለምንም ስህተት ቀራልኝ ለመሆኑ ቁርአንን በሙሉ ሃፍዛለህ ስለው አዎን አለኝ።
    አግራሞቴ ይባሱኑ ጨመረ ከዚህ ልጅ ጀርባ ምን አይነት አባት ሊኖር እንደሚችል ይባስ ጉጉቴን አባሰው እናም ወላጁን ነገ ይዞ በመምጣት እንዲመዘገብ ነግሬው ተለያየን።

    በጉጉት ስጠብቃቸው የነበሩት አባትና ልጅ መጡ በጉጉት የጠበቅኩት አባት ግራ አጋባኝ ሌላው ይቅርና የሱና ምልክት እንኳን አይታይበትም የእኔን መደናገጥ ያየው አባት ጠጋ ብሎ አብሽር ኡስታዝ ጉዳዩ ገብቶኛል አትገረም ታሪኩን ስትረዳ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንልሃል ።

    ከዚህ ትንሽ ልጅ ጀርባ ከአንድ ሺ የምትበልጥ ምርጥ ሴት አለች አሁን ቤት ሶስት ልጆች አሉኝ ሁሉም ሃፈዞች ሲሆኑ የመጨረሻዋ ልጄ በአሁኑ ሰአት እድሜዋ አራት ሲሆን ጁዝ ዓማ ሀፍዛለች ።
    የበለጠ ተማረኩኝ እሺ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ብዬ የታሪኩን መጨረሻ እንዲነግረኝ ጓጓሁኝ ከአንድ ሺ ወንድ ትበልጣለች ያልኩህ ሴት የልጆቼ እናት ውዷ ባለቤቴ ስትሆን ልጆቼ አፍ መፍታት ሲጀምሩ ጎን ለጎን ቁርአን እንዲሃፍዙ ታደርገቸዋለች ታበረታታለች።
    ከልጆች መካከል ቀድሞ የሃፈዘ እራት በእሱ ምርጫ ይሰራል ቀድሞ ክለሳ የጨረሰ በእረፍት ቀናችን የምንሄድበት በእሱ ምርጫ ይሆናል ቀድም ያከተመ (የጨረሰ) የአመቱ እረፍት ላይ መሄጃችን በእሱ ይመረጣል በዚህ መልኩ በመካከላቸው ከፍተኛ የሆነ የቁርአን መሃፈዝ ውድድር ውስጥ ገቡ በዚህም የተነሳ ሃፊዝ ሆኖ ብሎ መጨረሻውን ነገረኝ እኔም ይች ናት ምርጥ ሴት ማለት እሷ ተስተካክላ ቤቷን ያስተካከለች ።
    እስቲ እባካችሁ ሼር ያድርጉ !! ሃሳባችሁ ኮሜት አሳውቁኝ
    ፔጄን ፎሎ ላይክ ያድርጉ ~ ይህንን ታሪክ ሼር ያድር👍