ወጣት ክርስቲያኖች ለምን ይፈተናሉ? ስኬታማ ክርስቲያናዊ ወጣት ማን ነው? "ዘመናዊነት ጥሩ ክርስቲያን መሆን ነው"
Vložit
- čas přidán 10. 12. 2023
- ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
CZcams / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA - Zábava
ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🤲
መምህር ሳሙኤል አስረስን ጋብዙልን
እግዚአብሔር ያክብርልን ❤
ግሩም ቆይታ ነበራችሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
Kalhiwoten yasemalen
የበለጠ ጥሩ እንዲሆን ደግሞ የመጽሐፉ ደራሲ ቢጋበዝ ጥሩ ነው
ትርጉም እንዳይሆን
Menfesawi wgyawoch ye mil mexaku demo
መልክ! ይገርማል የቤተክርስቲያንን አባቶች ትምህርት ጽንፍ አለው ወንድማለም! ምንም አልልህም ብቻ በታላቅ ትህትና ቅዱስ ባስልዮስ እና ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ስለ ሰው ተፈጥሮ የጻፉትን መጽሀፍ በእመቤቴ አንብበው!!!
ሰው እግዚአብሔርን የሚመስለው ቅዱስ ባስሊዮስ እንዳለው
1 በግዛቱ፥ ወንድማለም አንተ ያቀረብከው week Argument ቢያስደንቀኝም ግዛት የተባለው ግለሰባዊ መሪነትን አስተዳዳሪነትን ሳይሆን ሰው የሚለው ባህርይ ገዝ ተደርጎ ተሹሟል እንስሳት የሚገዙልን ሰው ስለሆን ነው ግዛት የተሰጠው ለአንድ ሰው ሳይሆን ለሰውነት ባህርያችን ነው ይሄን ባለመረዳት ይመስለኛል ግዝነትን ከፋፍለህ ለግለሰብ የሰጠኸው ግን እንደዛ አይደለም ገዥነት የተሰጠው ሰው ለሚለው ባህርይ ነው በነገራችን ላይ ግለሰባዊ ግዛትም የሚመጣው ከዚሁ የሰዊ ብህርያዊ ገዥነት ነው
2 free will ነጻ ፈቃድ ይሄም the power of choose ነው የመምረጥ ውሳጣዊ አቅም judgment መስጠት ክፉውን እና ደጉን መለየት ይሄ እግዚአብሔርን የምንመስልበት አንዱ መምሰያ ነው
3 አምክንዮ ይሄን ታላቁ ብስልዮስ ራሳችንን የምንገዛበት የስሜታችን አለቃ ይለዋል "reason is the master of passion" ይላል በውስጣችንን ያሉትን አራዊቶች የምንገዛበት ከእግዚአብሔር የተሰጠን የእርሱ መልክ ነው ያልገባው ነገር ቢኖር ልጁ የምንገዛው በነፍስ ብቻ ሳይሆን በስጋም ጭምር መሆኑ ነው
ሌላው ትክክል ነው the Church is the image of Trinty ቤተክርስቲያን የስላሴ መልክ ናት
መንፈሳዊ መፅሀፍት ንባብ ልምድ ብታካፍለን
@@FilmonKedane-uq3gk እሽ እኔ ያለችኝን ትንሽ ችግር የለውም በምንድን ነው ግን የማካፍልህ?