ሐጢያት የሚሰራው ነብሳችን ነው ስጋችን? መንፈሳዊ ሰው ማን ነው? "ከንግግር የተነሳ ትጸድቃለህም ትኮነናለህም"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 23

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před 8 měsíci +8

    ከሰንበት ትምህርት ቤት ወደ ገዳም ገብቸ አንድ አመት ሲሆነኝ ዞር ብየ ስመለከት ከፍፁማን ወደ ወጣኒነት ወረድኩ ብየ ነበር ምክንያቱም ሰ/ት/ቤት የፍፁምነት ስራ የሚሰራበት ቤት ነው በደንብ ለተጠቀመበት ከዛ ውስጥም አንዱ አንተ ነህ ቃለ እግዚአብሔርን ግታ እንዳሳዳገችህ ምስክር ነህ ግን ከግቢ ሳይወጣ ለሌሎች ቃለ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ክርስትና ላልደረሰባቸው መድረስና ውጤት ማምጣት ይችል ነበር የሰ/ት/ቤት ወጣትና ምሁር ምሉዕ የሆነ እያለ ደቡብና ኦሮምያን የመሰሉ ሁሉ የመናፍቃን ተጠቂ መሆናቸው ያሳዝነኛል አስቡበት በደንብ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 7 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ ትምህረት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤ኢቲ አርት በርቱ ጅግኖች ናችሁ በዚህ ዘመን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @FjTh-kw1th
    @FjTh-kw1th Před 8 měsíci +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የት አለን የተዋህዶ ልጆች እግዚኦ ነብሴ ሆይ 😢😢😢

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን በእዎነት የመጻህፍት ዳሰሳ ላይ ጥልቅ እውቀት አገኘሁበት በርቱልን

  • @user-tt7lp8hk9d
    @user-tt7lp8hk9d Před 7 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @seyoum917
    @seyoum917 Před 7 měsíci +1

    ያስተማረን የመከረን ቅዱሱ የሕይወት ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    አባታችን አቡነ ሸኔዳም ወደ አገራቸው ወደ ልዑል እግዚአብሔር ሄደዋልና መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
    መምህር አንተም ይህን የህይወት ቃል ስላብራራህልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    አዘጋጆችንም ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን አገልግሎታችሁንም ያስፋልን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ማስተዋል ያድለን ፈጣሪ ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před 7 měsíci +1

    እውነት ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q Před 8 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በኡነት

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤ቃለይሆትያሰማልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 8 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤

  • @EOTKA595
    @EOTKA595 Před 8 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 8 měsíci +3

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzaleh wendemachen. Hulachenm egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před 8 měsíci +4

    ዋ ሰው ግን ምንኛ ቁሻሾች ነን? ይሄኔ የጌ ወሬ ቢሆን ኖሮ 2 አና 3 ሺ ኦንላይን ላይ ነበርን እግዚኦ ማረን😭😭😭😭😭

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej Před 8 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏

  • @SaraSara-rm9hq
    @SaraSara-rm9hq Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ፀግኡ የብዝሓልኩም ፍቁራተይ ብጣዕሚ ድንቅ ትምህርት ነው።
    መፅሐፉ የት ልናገኘው❤ እንችላለን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 8 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 😢😢

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 8 měsíci

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l Před 8 měsíci +1

    ቃለሂይወት ያሰማልን ግን ስልካቸውን እሚያውቅ ካለ ፃፉልኚ