ማህበረሰቡ መግፋት መጠየቅ አለበት -ክፍል 2 -አርትስ ወቅታዊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ማህበረሰቡ መግፋት መጠየቅ አለበት -ክፍል 2 -አርትስ ወቅታዊ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Komentáře • 48

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 Před 2 lety +15

    ጠያቂው ምነው ብትረጋጋ ጠይቀህ እስኪመለስልህ ጠብቅ ጣልቃ አትግባ ይህን የመሰለ ውይይት ረበሽከው

    • @temesgenz5165
      @temesgenz5165 Před 2 lety

      I hit all most Ethiopian journalist because 1-they don't have any know how much capacity that they have and zero preparation and that are way off knowing the subject matters
      2- thay don't let the guest to take what thay have to share in maximum level .
      3- repit the same question in deferent words ....with that sad I always frastrated about them...😠

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 2 lety +6

    This guy really clever government should use him. I like your logics

  • @gashawtenna7234
    @gashawtenna7234 Před 2 lety +4

    I am really amazed by the analytical view of Mr. Yared, its so rich and multi-dimensional. And i really Wish Mr. Yared together with Mr. Ermias Amelga have a TV show in Arts Tv. They definitely change so many of our ill thoughts.

  • @limayahe363
    @limayahe363 Před 2 lety +4

    I have always found interviews with Mr. Yared to be very interesting and educational. Unlike the politicians of the last 30/40 years running the economy, he thinks out of the boxes. I hope this government could use thinkers like Mr. Yared and Mr. Ermias.

  • @bilalgetahun4616
    @bilalgetahun4616 Před 2 lety

    good to hear such discussions. we have look further into such issues 🤗🤗🤗

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Před 2 lety +1

    Thank you Yared. Very wise advice. I hope the government listens to this.. I thank the host too for his brilliant and focused questions. I think Arts Tv is the top tv in 🇪🇹 in terms of content quality and professionalism.

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 Před 2 lety +1

    What a wonderfully discussion. What we need is people like Yared with ideas that can chage a nation. Not politicians who talk about thier ethnic group all day long.

  • @alifethiopia
    @alifethiopia Před 2 lety +10

    The interviewer didn't do his homework, he didn't prepare himself for the economics question, he was afraid even to mention socialism. Be free to ask anything and we have a right to listen to anything.

  • @user-hf5mm7hn7k
    @user-hf5mm7hn7k Před 2 lety +2

    ሀገራችን ሀብታም ናት። እኛ ነን ድሃ
    ያሬድ ሀ/መስቀል

  • @zemasemayat
    @zemasemayat Před 2 lety +3

    ጋዜጠኛው በማርያም ስለ ኢኮኖሚ አንድ ገጽ ሳታነብ እንደ ያሬድ ያሉ ልሂቃንን ለመጠየቅ አትድፈር !!ምንም የገባህ ነገር የለም እንዳንማርበት ጥልቅ እያልክ በቡቱቱ ጥያቄ አሰቃየህን

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 Před 2 lety +2

    የሚገርም ነው መንግስት የቤት ኪራይ አትጨምሩ ይላል። ምንቸገራቸው እነሱ በመንግስት ቤት በነፃ ይኖራሉ ። በዚህ ግለሰብ በከፍተኛ ዋጋ የሠራውን ቤት የኪራይ ዋጋ አትጨምር ይላል ። ብዙ ቤት የሚሰራበትን መንገድና ዘዴ በመፈለግ ፋንታ የኪራይ ዋጋ አትጨምሩ ይላል ። ከአሁን በኋላ ማንም ቤት አይሰራም ።

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse Před 2 lety +5

    ጋዜጠኛው አሬፍ ጥያቄ አይጥይቅም።

  • @endaleshewangizaw7882
    @endaleshewangizaw7882 Před 2 lety

    በየቀኑ ከአዲስ አበባ በኤፍሴአር በርካታ ጭነቶች የባህር ዛፍ አጠና ተጭኖ ሱማሌ ሞቃዲሾ ይሄዳል፡፡ መኪኖቹም ከዛ ሲመለሱ ብረታ ብረት ጭነው ይመለሳል፡፡ ትላንት ሚኒሊክ የተከለውን ነው ዛሬ እያንዳንድሽ ሞቃዲሾ ድረስ የምትጭኝው፡፡ ቭራቦ አቶ ያሬድ ሀሳብህ ሰፊ ነው፡፡

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +1

    Standard price እኮ መዉጣት ይቻላል በክፍል ብዛት እና ደግሞ ለሰዎች ሁሉ መኖሪያነት የተመቸ መሆን አለበት የግል ሻወር የግል ሽንት ቤት የግል ቆጣሪ ራሱን የቻለ መግቢያ ናመዉጫ ማሟላት አለበት ከዛ በደረጃው ዋጋው መተመን አለበት ስልጣኔን በወሬ ብቻ ነው??? ደሞዝ እና የቤት ክራይ አይመጣጥንም ጥሩ ጥሩ ወሬ በማዉራት የሚለወጥ ነገር የለም ለለውጥ መጨከን አለብህ ቀላል በጣም ቀላል ነው ምቹሀገር ነች ሲስተም ስለሌለ ብቻ ነው 100%

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 Před 2 lety +1

    ሀሳቡ ይቆራረጣል እንጂ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @metasebiamulugeta8496

    good work brother, u invited Ato Yared. As a comment The interviewer must be well prepared before hosting intellectullas, that even makes your channel more interesting, like for example ,, Sisay Agena, Meaza Birru

  • @user-bs1fq7yy3l
    @user-bs1fq7yy3l Před 2 lety +3

    በ ጉጉት ስጠብቀው ነበር

  • @addisababalij
    @addisababalij Před 2 lety +4

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ለእዚህ ደደብ መንግስት አማክሩት እባካችሁ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 2 lety +2

      ሲሰሙ አይደል ምድረ ደንቆሮ።

  • @melakugebresilassie1225
    @melakugebresilassie1225 Před 2 lety +2

    ዝም ብለህ ስማ ሰዉየዉ ባለሞያ ነው ንግግር እያቋረጥክ አትበጥብጥ። ካድሬ ነገር ነህ

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 Před 2 lety

    እንደገና ጥያቄዎችን አሰባስበህ ጠይቃቸው ።

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 Před 2 lety

    እንዲህ አይነትን ሰው እንዴ ጠይቆ በጥሞና እያዳመጡ ወይም ለኣመል ጥያቄ የሚመስል ነገር ጣል አድርጎ ዘወር እያሉ እውቀት መማግ ለጥያቄ መጠዳደፉ እሱን ማደንቃቀፍ አይሆንም ወይ?
    ኦ! ይቅርታ ዘንግቼው:: ለካስ መጠየቁና መናገሩ እላያችን ላይ ተራግፎብን ማድመጡ ተነጥቀንል::
    ይልቅስ አቶ ያሬድ የሚነሳቸ ነጥቦች ይዛችሁ መንግስትን መቆምያ መቀመጫ ከልክሎ መነዝንዝ ብትችሉ መልካም ነው::

  • @ligodaut93
    @ligodaut93 Před 2 lety

    ያወያዩ እና እንግዳው እውቀት አይመጣጠንም በል ?

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +2

    የወቅቱ መሪዎች ሳይገባቸው የተማሩ ይመስላቸዋል አንድ ነገር ለውጥ ማምጣት ያልቻሉ ወሬ ብቻ

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před 2 lety

    ካፒታሊዝም በአለም ብቸኛዉ የሀብትና የነፃ አስተሳሰ አስተሳሰብ ዉት ነዉ አደጉ ሀብታም ናቸዉ የምንላቸዉ አገሮች ያደጉት የበለፀጉት በዛ አስተሳሰብ ነዉ መንግስት መስራት ያለበት ሲስተም መዘርጋት እና ህዝቡን በነፃነት በፉክክር እንዲሰራ እንዲማር ሁኔታዎችን ማመቻቸት ነዉ ታክስ መቀነስ ነዉ ሁሉን ነገር መንግስት ይስራዉ ማለት የድገት ፀር ነዉ ማነቆ ነዉ ሁልግዜ ከተራ የስልጣን ፍላጎትና ፍርሀት የሚመጡ ባገራችን የከረሙ ደካማ አስተሳሰቦች እንዴት እንደምንወጣ አላቅም አምባገን መሆን አንድ ነገር ነዉ ግን ሰላምን ማስከበርና ህዝቡ በሚፈልገዉ የስራ መስክ ያለ ቢሮክራሲና ዉጣ ዉረድ እንዲንቀሳቀስ በማረግ ረሀብ ችግር የቤት እጥረትን መቀነስ ህክምናን ማዳረስ ትምህርትን ማስፋፋት ሀብትን መፍጠር ደሞ ሌላ ነገር ነዉ ግድ ነዉ መንግስትም ህዝቡም ይጠነክራል የዘርም የሀይማኖትም የፖለቲካም ጭቅጭቅ እየቀነሰ ይሄዳል እስካሁን ተኝተናል ወይ ቆመናል ግን ሂወት አይቆምም ጥያቄ አይቆምም የህዝብም ቁጥር እየጨመረ ነዉ መንግስት የተማሩ ዜጎችን በዚህ ጉዳይ ሊጠቀምባቸዉ ይገባል

  • @mustefayehya4026
    @mustefayehya4026 Před 2 lety

    Pls change the interviewer (journalist)

  • @sonym2258
    @sonym2258 Před 2 lety

    The interviewer is a cadre. He is literally trying to defend government.

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Před 2 lety

    መንግስት በማያገባው ባይገባ የሚባለው እኮ መጀመሪያ መናግሱቱ ሲኖር ነው አራጅን መንግስት ካልከው የቄሪ ከቡቱ አራጆችን የቱ ይውደቁ መናግሱቴ መባሉ ያለባቸው ከብቷ አራጆችን ነው

  • @mtu4188
    @mtu4188 Před 2 lety

    ዶክተር ወረታው በዛብህን ብታቀርቡልን

  • @Wm.K
    @Wm.K Před 2 lety +1

    Gazetega ,,, Gazetegaw yemileein ye Thedros Mosisan adamit 😅 tehonk anfir

  • @tsemere
    @tsemere Před 2 lety

    The interviewer could have done better

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 Před 2 lety

    Thr journalist is light weight but ato yared is heavy weight.

  • @estifanosabebe5509
    @estifanosabebe5509 Před 2 lety +1

    Meine Meinung nach zu erst Friedenherstellen. 2.Ein guter Präsident denkt und tut immen für das Volk gutes.
    3.Arbeisplatz schaffen.
    4.Durch Gesetze alles Regeln,was für das Volk gut ist
    4.Die alte Gesetze durch neu Gesetzt ersätzen.Z.b. Paragraf 39 usw.
    Lebenstandard oder die Teuerung bis die Hälfte reduzieren.
    5.Die Miete und die Buspreise bis die Hälfte oder noch weniger reduzieren.
    5. Transportkosten reduzieren.
    6. Coroption abschaffen.
    7.Der Loser Dr. Abyi und Galagruppe von der Regirung Abschaffen.
    8.Wie der Name sagt: Addis Ababa( Neue oder frische und duftende Blume ) Blüht Addis und Ethiopia für immer.

  • @adoniyastulu9261
    @adoniyastulu9261 Před 2 lety

    ስማ በርሲሳ በናትህ ትንሽ ጆርናሊዝም ብትማር ምን አለበት? እኔ መስማት የምፈልግውን ብቻ ንገረኝ ብሎ ነገር አለ እንዴ? ሞያዊ አስተያየቱን አይደል እንዴ ለጠየከው ጥያቄ ለምን መልሱን አትሰማም? የፒፒ አሸርጋጅነትህን ለአልቆችህ ለማሳየት ''ሶሻሊስት'' ለማለት ስትሽኮረመም ማየት ከአንድ በርሲሳ ማይጠበቅ ነገር ነው። ያሬድ ማክሮና ማይክሮ ስኬሎችን ሊያሳይህ ይሞክራል አንተ ደግሞ 1+1 የሆነ ነገር ትጠብቃለህ በመሃል እኛ መስማት አቃተን እኮ!!

  • @thomasw848
    @thomasw848 Před 2 lety

    A great economist with a very poor mind Journalist!!! Very upseeting unprofessional and effective Journalist!

  • @ethel7303
    @ethel7303 Před 2 lety

    እረ ጋዜጠኛ ጥልቅ አትበል

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 Před 2 lety

    መንግሥት የወጋ ተመንን ሲያወጣ መንግስት ሊቆጣጠረው የሚገባውን ህዝብ አመፅ እንዳያነሳ ችግሩን የተወሰኑ አቅም ያላቸው ሰዎች ላይ በመጣል በሚቀጥለው እነሱም (አከራዮች)ወደ ድህነት እንዲገቡ የሚያደርግ ነው ።እኔ በ2010 በ4000 የማከራየው ቤት አለኝ አሁን 7000 ብር ክፈል ስለው እንዴት 3000 ብር በአንዴ ትጨምርብኛለህ ?አለኝ እኔ አልጨመርኩም የብር ግሽበትን ነው ያስተካከልኩት እንዲያውም ትክክለኛው ዋጋ ላይ አልደረስኩም አልኩት ። በ2010የዶላር ምንዛሪ 27 በር ነበረ 4000/27=148ዶላር ነበረ አሁን 50ብር ይመነዘራል 148ሲባዛ በ50ብር 7407 ብር ይመጣል ። ይህ ትክክለኛው ዋጋዬ ነው ።ከዚህ በላይ ብጨምር ነበረ ጨመረብኝ የሚባለው ።ወደድንም ጠላን ዶላር በሃገራችን ተፅእኖው ከባድ ነው ። የአዲስ አበባን ቤት አከራይ ዋጋ አትጨምሩም ማለት ነገ ብዙ ደሃዎችን ከመፍጠር ውጪ ትርጉም የለውም ።