GMM TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

Komentáře • 179

  • @user-hk8ib2dj1k
    @user-hk8ib2dj1k Před rokem +10

    ኦ ኤልሻዳይ የሆንከዉ ጌታ ተባረክ ፍጥረት ሁሉ ላንተ እንገዛ ይሄ ምስክርነት የጌታ ሰላም ለሁሉ ያግኛቸው

    • @eleni311
      @eleni311 Před rokem

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před rokem +1

      አሜን የጌቶቹ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @yka2992
    @yka2992 Před rokem +15

    ይህን ደብተራ ወደ ክርስትና የመለሳችሁ ሰወች የትኛውም አምነት ብትሆኑም በ ፈጣሪ ሰም አመሰግናችኋለሁ። በእውነት በጎጃም ; በጎንደር, በወሎ," በኦሮምያ ና አካባቢው ያሉ ቀንደኛ አቫይ ጠንቋዮችን ብታድኗቸው መልካም ነው ትልቅ በረከት ታገኛለችሁ።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před rokem +6

      የመዳኛውን መንገድ የመሰከረለት ነው ሰው ያዳነው ግን እግዚአብሄር ነው
      ስለዚህ ክብሩን የሚወስድ ፈጣሪ ነው 🙏🏻❤️

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem +4

      ሰው ሰውን ማዳን አይችልም አዳኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው!

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Před rokem

      Brother sweyew Dbetera aydelem Debtera malt degm just frist dgree or seond degree endmebalew kuterw endhu Sim l.atfat atetkmrbet Debtera marerg yalachew bsfatna btelket wengel ymesbku alu back and check Dekeke estfanos and so on

  • @tedlagirma2254
    @tedlagirma2254 Před rokem +7

    በኢየሱስ ስም የረዳህ አምላክ ይባረክ

  • @sebledebebe5231
    @sebledebebe5231 Před rokem +8

    ጌታ ይባርክህ ወንዲሜ ነጻ ወጥተሀል

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před rokem +5

    በእውነት ወንድሜ ይፍሩ በጣም ነው የማከብርህ አገላለፅህ ልብን ያረካል::
    የድንግል ወላዲተ አምላክ ልጅ አሁንም ከፊትህ ይቅደም::
    ስለእናቱ ብሎ አለምን ያፅዳልን ከእንዲህ አይነቱ እርኩሰት:: አሜን::

    • @user-nl6cr8og4k
      @user-nl6cr8og4k Před rokem +1

      ሰለእናቱ ለምን ያልተጻፈ ታነባለህ🤔

    • @henokhadera
      @henokhadera Před 9 měsíci +1

      እየሱስ የሞተው ስለእናቱ ብሎ አይደለም።ዓለምን ለማዳን ነው

  • @piss1777
    @piss1777 Před rokem +8

    ተባረክ ወንድም ይፍሩ

  • @henokbrehanu9426
    @henokbrehanu9426 Před rokem +5

    ቃላቶች የሉኝም ብቻ የሚገርም ምስክርነት ነው

  • @DddZdes
    @DddZdes Před rokem +5

    ግን ሚገርመው ኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ነው ይመጣል ብለው በሚያምኑ ሁሉ አለ እሱም ወደነሡ ይመጣል ኦርቶዶክስ ነኝ አሜን ❤

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm Před rokem +7

    ወንድም ይፋሩ ጌታ ይባርክ!! ዘመን በጌታ በኢየሱስ ሰም ይባረክ !!

  • @askiljoseph
    @askiljoseph Před rokem +1

    አንተ ሰው ጌታ በጣም ይወድሃል በጣም ነው በጌታ የተደንቅኩት ለልጆቹ ያለው ፍቅር አይለወጥም አድኖህ የሚሰሙህንም ለማዳን መረጠህ በዚህ ምስክርነት ብዙ ሰዎች ነጻ ወጥተዋል ወንጌል ነው ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ji7gd5ek6r
    @user-ji7gd5ek6r Před 5 měsíci

    ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-yu6fg8zf6y
    @user-yu6fg8zf6y Před rokem +5

    እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው

  • @user-yu6fg8zf6y
    @user-yu6fg8zf6y Před rokem +3

    እረ ባካችሁ ቀጣይ ክፍል አታዘገዩብን እባካችሁ ወንድም ይፍሩ ሰው በአጋንንት ይህን ያክል ከተከበረ እና ከከበረ በክርስቶስ ምን ያህል አይከብር እና አይከበር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ እንድማር አደረከኝ።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Před 3 měsíci

    ፈጣሪ ይሰዉረን ጊዜዉ ከባድ ነዉ

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 6 měsíci

    I love this testimony. We need more testimonies like this.❤❤❤

  • @messigebretsadik2001
    @messigebretsadik2001 Před rokem +1

    Tebareke ❤

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Před rokem +3

    God bless you my brother

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před rokem +3

    ያከበርከው ጌታ ያክብርህ

  • @dawittafesse5750
    @dawittafesse5750 Před rokem +1

    ሁሉን ስላስተማርከን እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ

  • @yemiserachworkineh1888
    @yemiserachworkineh1888 Před 2 měsíci

    E.kian geta redah

  • @shalommikhail8220
    @shalommikhail8220 Před rokem +2

    Make a movie it will help a lot to many and God will glorify

  • @dagnachewteferi5232
    @dagnachewteferi5232 Před 4 měsíci

    እንኳን ጌታ ኤሬዳህ ይፉሩ

  • @SelamEngida
    @SelamEngida Před 2 měsíci

    ተባረክ

  • @melattesfaye2158
    @melattesfaye2158 Před rokem +4

    Eyesus yadenal

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Před rokem

      በስሜ ይመጣሉና በዚያን ዘመን ተጠንቀቁ ተብለናልና ጠንቋይን ሲገብር የነበረው ሠውዬ ሠይጣኑ ቤት ስለቀየረለት ምንም አይገርምም ?

  • @henokazmach4689
    @henokazmach4689 Před rokem +2

    ደስ የሚል ሰው

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem +1

    I like the word ytweshametw kkk

  • @tenagnehailu7155
    @tenagnehailu7155 Před rokem +2

    ትክክል

  • @user-ml5gu2tl1i
    @user-ml5gu2tl1i Před 6 měsíci

    ትልቅነትህ እና አስተዋይነትህ
    የሌላ ቤተእምነት በማክበርህ ብቻ እራሡ ሊገለፅ ይችላል

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 8 měsíci +1

    በጣም ቀልደኛ ነው ደግሞ። በጣም ነው የሚያስቀኝ ።

  • @tamiratalemu7097
    @tamiratalemu7097 Před 2 měsíci

    True

  • @mastewalize
    @mastewalize Před rokem +5

    በገዛ እጅ እስርቤት መግባት

  • @MeskeremWoled-cf1ew
    @MeskeremWoled-cf1ew Před 8 měsíci

    እውነት ነው ኢየሱስ ያኖራል

  • @user-uu6vr1xn4n
    @user-uu6vr1xn4n Před rokem +1

    Wode geta bememtateh igzeabeheren amesegnaleh

  • @eskendergetachew3764
    @eskendergetachew3764 Před rokem +22

    ይፍሩ በጣም ነው የምወድህ በጣም ግን ከዚህ ህይወት ለመውጣት ታግሳ የጠበቀችህ ኦርቶዶክስ መቀየር አስፈላጊነት አልገባኝም እየሱሰን ለማግኝት እምነት መቀየር አስፈላጊ በራሴ አይታየኝም በትግስት የጠበቀህ ኦርቶዶክስ ሆነክ ነው የመስከሩልህ ባይመጡም መውጣትህ አይቀርም እኝም ወጠናል በክርስቶስ

    • @samuelt8120
      @samuelt8120 Před rokem +8

      You still think this is about which religious organization a person belongs too, you don’t get it. Religion doesn’t save you, only Christ can.

    • @rahelwoldeyes8106
      @rahelwoldeyes8106 Před rokem +12

      እሱኮ የመጣው ወደ ኢየሱስ ነው!
      ይኼን ትቃወማለህዴ!?
      ድርጅት አያድንም!

    • @wedibarkatesseney7230
      @wedibarkatesseney7230 Před rokem +15

      ደፍሮ ቢሮ ድረስ ገብቶ የሰበኩት ጰንጤዎች ነበሩ: ለዛ ነው:: የኦርቶዶክስ ሰዎች እንደዛ ብይደርጉ ኦርቶዶክስ ይሆን ነበር:: በዛ ላይ ህይወት የሚቀይር ትምህርት የሱስ ብቸኛ ኣደኝ ነው የሚል ነው:: ሌላ ደሞ ብዙ ኦርቶዶክስ ለጡንቆላ ጥበብ ነው ነው የሚሉት::

    • @yka2992
      @yka2992 Před rokem +2

      ​@@samuelt8120ኮመንትህ በትክክል አልገባኝም ። ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንም ይላል። እንዴት አምነት/ሀይማኖት አያድንህም ትላለህ? ሀይማኖት መላት ይሆንልኛል ብሎ ማመን ነው። እየሱስም የሚያድንህም በዚህ መንገድ ነው መቸስ ሳታምን ዘጠናዘጠኝ የቅድስና ስራ ብትሰራ አትጸድቅም። መጀመሪያ ማመን ይቀድማል ያለ እምነት ሁሉ ከንቱ ነው።

    • @sebleshiferaw8967
      @sebleshiferaw8967 Před rokem +5

      Ewoye ortodokse wust eko hono newo bebezate tenekola yetemarewo

  • @saradembel466
    @saradembel466 Před rokem +1

    ስልክህ ቢዚ ነው። የጥንቆላና የውቃቢ ልዩነትን ጠይቅልኝ። ስልጣናቸውስ??? ለምንስ ነው የማይግባቡት። የመናፍስቱ መንደር መፅሀፍ ሳነብ አልገባኝም። ልዩነቱ ምንድን ነው?? ይብራራልን።

  • @user-pk5ud6hr8g
    @user-pk5ud6hr8g Před rokem +4

    ጲጤ ሆኖ አስማት እንዳሰራ ነግረውናል ታዲያ ለምን የድርጅቱን ስም ለምን አይናገሩም ምክኒያቱም ብዙ ሰወች በደዚ አይነነት ሆኔታ ውስጥ እንደሆኑ የሚታይበት ጌዜ ላይ እንደሆንን ሆኔታውም ያስረዳል ምክኒያቱም ብዙ ህዝብ መፀሐፍ ቅዱስ አያነብም ካላነበብ ደግሞ በደዚ አይነት ሆኔታ ውስጥ መያዙ ማይቀር ነው ስለዚ መፀሐፍ እንደሚለው “ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር ምንም ዐይነት ግንኙነት አይኑራችሁ፤ ይልቁን ግለጡት፤”
    - ኤፌሶን 5፥11 እንደሚለው እርሶም ብዙ ሰው እንዲድን እና እንዲያመልጥ ከፈለጉ ግለጡት

  • @user-bu9cp4yk9w
    @user-bu9cp4yk9w Před rokem +1

    ወይ ኢፍሩሻ😅😂😂

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 Před rokem +1

    Wow geeta yesus yibarek

  • @user-hk1vl6hy2w
    @user-hk1vl6hy2w Před 6 měsíci +1

    የጥቆላ ስራ በኢትዮጵያ ከሌሎቹ በበለጠ ሌላ ሐገር አለ ለማለት እቸገራለሁ። የእኛ ሐገር ድግምተኞች ደግሞ ሰርቶ ያፈራውን ለመስለብ፣ ባለእውቀቱን በሜዳ ለማስቀረት፣ ያለፉበትን ለመቀማት፣ ለማሳበድ ነው የሚያስደግሙት። የሚገርመው ፈጣሪ ቸር ነውና የእነዚህ ድግመተኞች መጨረሻ እብደትና ባዶ መቅረት ሆኖል። ፈጣሪ ድግምተኞችን ያጥፋቸው። ስራቸውን ያምክንባቸው። አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም። ድግምተኛ፣ ጠንቋዮች ከሱ ተማሩ።

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq Před 2 měsíci +1

      ግን ያ ነው እንደሀገር ሁሌ ወደ ታች የምንወርደው። እግዚያብሄር ስሩን ይንቀለው!

  • @user-xg9oc4rv4s
    @user-xg9oc4rv4s Před 11 měsíci +1

    እረ እንኳንም ጌታ ደረሰልህ

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Před rokem +6

    First of all thank you for you sharing this very very important things ,!!! Technically, it is Evel jobs . But this Man turned his heart to His God, after he was serving for Evel and Evel people who were believed by Evil like him !!! There are so many thousands of people who are doing this bad spiritual. Those kind of people burnt in Soul after they died for ever instead of getting blussed by God for ever ! So I do not know why people doing this worst Evel Spiritual just for a money and living a few years in this fake world . Then, they lost our God bless for ever and burning in fire for ever in their soul..

    • @messeretassefa-buechler9476
      @messeretassefa-buechler9476 Před rokem

      Afer bla. Englizgna awaki. Yifru ga hedeh englizgna endetchil astenkul. 😂😂😂😂

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 Před rokem

      እንዴ ምን አጠፋ አስተያቱን በሚመቸው ቋንቋ አሰፈረ እንጂ። ትርጉሙን ያላወቀ ሰው ተርጉምልን ማለት ይቻላል እኮ።

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un Před rokem

      @@senaitgebrehiwot6290 Thank you man .
      Some Ethiopian people even if they do not understand English, they get mad . What is wrong with them ? Because of their luck of education and knowledge.!!! They are so Lazy people who don't need to give any appreciation for better than him people!!!

    • @ghaliabafita
      @ghaliabafita Před rokem

      የዚህ ዓይነት መተት (ጥንቆላ )-በዐረብኛም አለ
      አንድ ጥያቄ አለኝ አጋንንትና ሰይጣን ልዩነቶች ምንድን ናቸው

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un Před rokem

      @@ghaliabafita They are the same Evel Spiritual. But people called them by different names .

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Před rokem +19

    Someone was did this Evel Spiritual on my family when I was kides Early 1963 in ethiopia. Here was the fact story: My families were farmers and we were living in Rular areas. . Then, one night , my mom heard that someone was waking on the top of our little grass house in dark night. When she was ran out and checked on her house roof , Balacho was on the top of her house with nicked body . Balacho was our Neighborhood next our house and he was Richest farmer. He did not Wear any closes OR any things. My mom was very shocked. And sicked very seriously for 2 months after that time.
    Almost she was died but God blessed her from death !! The most surprised thing is, my families were poorest. And they do not have any animals like sheep, cows and anything like him . However, he had has many animals, cereal, wheats, cows , Sheep's and a lot of money!! So why he was needed to kill my poorest mom and Dad ? Still it is puzzle in my life!!
    He was doing this Evel Spiritual to get more and more Richest. My mom was praying to God morning and night. Really really she was praying I'm not saying this just for fake. Finally, that bad Evil man was living very very worst life and he died earlier. However, my families blussed and all 7 kides grewth up and we helped our families very well after we got Adults. All those terrible life gone from our families. My mom passed away at 100 years old 3 years ago. We , her children are living very very blessed life in forgin countries and others families living in ethiopia. This is very true of life History!!! Never ever do in your life Evel Spiritual on someone OR for yourself!!!! Instead of doing this Evel , kill. yourself!!! Because God will bless you that , you killed yourself than doing this Evel Spiritual for you and others !!! We have to keep his 10 commandments and all his rules!!! This is the first key things in our daily life !!!!!!!! Thank you.

    • @wendimagegnt.dinbore9361
      @wendimagegnt.dinbore9361 Před rokem +1

      Wow amazing history you talked us!
      (የሉቃስ ወንጌል 10 )
      ------------
      26 እርሱም፦ በሕግ የተጻፈው ምንድር ነው? እንዴትስ ታነባለህ? አለው።
      27 እርሱም መልሶ፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም ኃይልህም በፍጹም አሳብህም ውደድ፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው።
      (ወደ ሮሜ ሰዎች 13 )
      ------------
      8 እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፥ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና።
      9 አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል።
      10 ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před rokem

      1000%% true my friend it's obviously happened in most of our lifes

    • @alemabebe9763
      @alemabebe9763 Před rokem +2

      Instead of killing yourself, receive Jesus as your personal savior.

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un Před rokem

      @@alemabebe9763 you did not never understand my message. You can kill yourself instead of doing Evel things on people means, if you couldn't believe if God and trying to kille someone OR harmed, just go distroyed yourself than doing on someone!!!! This is the main concept of mine message. But many people can't understand the English OR the messages. But they jumped on you tube .

    • @messeretassefa-buechler9476
      @messeretassefa-buechler9476 Před rokem

      @Almawood-hi5un. Your English is horrible. Why go through this problem? Just use Amharic if u want to b understood and take some English classes pls. Tnk u. 🤮🎃

  • @wedibarkatesseney7230
    @wedibarkatesseney7230 Před rokem +8

    ሌላ ደግሞ: በሰላቢ የምሰርቁ ሌቦች እንዴት ኣርጎ ነው? ጠይቅልኝ

    • @muhammadhussien228
      @muhammadhussien228 Před rokem

      እውነት ሰላቢ ካለ የባንክ ቤት ብር የማይወስዱ

    • @eastworld5974
      @eastworld5974 Před rokem

      አብዛኛውን ግዜ ሰላቢ የሚሰሩ ሰዎች ብር ይበደሩሃል፣ ለምሳሌ 100 ብር ተበድሮ ሲመልስልህ ያጎድልና ዛሬ 90 ብር ነው የያዝኩት ቀሪውን ሌላ ግዜ ይልሃል። አንተም የቀረው ትንሽ ነው ብለህ ትቀበለዋለህ ከዛም በቀረችው 10 ብር ነው የሚያሰራው። እናም የተቀበልከው ቀን ደሞ እጅህን ሊያምህ ይችላል።
      የምትጠራጠረው ከሆነ ብሩን ሞልተህ አምጣ አያስቸኩልም ብለህ እምቢ ማለት ነው ሚሻለው።
      ከዚህም በላይ ደሞ ካላመንከው ሁኔታው ካነጋገሩ ደስ ካላለህ የተመለሰልህን ብር ከሌላ ብር ጋር ሳትቀላቅለው ወይ ለለማኝ መስጠት ወይ ከራስህ ላይ ማራቅ ነው።
      በጣም ያስጠላል አዲሳባ እንዳለ ሰው ተለክፏል። ሌባው ጠቅላላ ቅባት ይዞ ነው ሚዞረው። ማጅራት መምታት ፋሽኑ አልፎበታል።
      ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @Selam-ft1bp
    @Selam-ft1bp Před 5 měsíci

    ይፍሩ አናውቅህም ድሮም አሁንም ?
    አርፈህ ተቀመጥ ተከባብረን ።
    ወአጭበርባሪ እንዘረግፍልሀለንጉድህነ።

    • @elbethel423
      @elbethel423 Před 2 měsíci +2

      ምነው ስራህ ፈረሠ...ኢየሱስ::

  • @amarebogale4175
    @amarebogale4175 Před rokem +1

    ይኸ ችሎታ ካላቸው ለራሳቸው ለምን አይሰሩም?

  • @tekabiru8465
    @tekabiru8465 Před rokem

    Seweyow gobez new gelseb berasu new yemiferegw::

  • @genetbenyamsado2591
    @genetbenyamsado2591 Před rokem +1

    ይህ ሰው ግን ጌታን ተቀብሎ ነው ወይስ የአሰራር ለውጥ አድርጎ ነው?? ከክፍል 1 እስከ 7 አዳምጬዋለሁ። ግን አንዳንድ ነገሮች ጥያቄ ፈጠሩብኝ። በእርግጥ እንደሚያወራው ጌታን ተቀብሎ ከሆነ እሰየው። ነገር ግን እንደ ዘመኑ "ነቢያት" አሰራሩን አዘምኖ ከሆነ ወየው ለእርሱ!! መልሱን እርሱ እና እግዚአብሔር ናቸው የሚያውቁት።

    • @robiha3595
      @robiha3595 Před rokem

      አረ ምንኣይነት ኣባባል ነው እሄ የ መረዳትሽ ጉዳይ ነው ከዚበላይ ምስክርነት ምንፈለግሽ እግዚአብሔር ለተቀበለው ለምን !!!

    • @user-li4vf7dq9x
      @user-li4vf7dq9x Před 8 měsíci

      Zim bilesh atawri mendere

    • @KAZ77-A
      @KAZ77-A Před 2 měsíci

      የማዳመጥ ችግር አንዳለብሽ ነው ሚስተዋለው

  • @tesfayebijiga9878
    @tesfayebijiga9878 Před rokem +2

    ልክ ነው ግን ግለሰብ ብቻ አይደለም ብዙ ሰው ይዞ ይጣፈል

    • @MekdesMoges-lm1dj
      @MekdesMoges-lm1dj Před 9 měsíci

      ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሐን የጠራህ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ የእግዚአብሔር ጥበቃ ለአንተም ለቤተሰብህም ይሁን.

    • @user-vx1qh5wq9r
      @user-vx1qh5wq9r Před 8 měsíci

      ዘመኑ አልቋል

  • @user-gm9je6xg3i
    @user-gm9je6xg3i Před 10 měsíci

    እምልጠህል ብርታ ብርታ እሁንም ጌታን እጥብቀህ ብርታ ውነት ጌታ ካነተ ጋር ነው የፊለገ ይቅር አባክህን ጌታን ስላግኝህ ብቻ ህብታም ነህ

  • @user-un7fs2si8k
    @user-un7fs2si8k Před 5 měsíci

    tilk miskrenet yegramal eysus geta new

  • @messeretassefa-buechler9476

    Hiwot tiyater netch. Helina eskalgetah dres tetchawteh afer mehon new. 😂😂😂😂

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j Před 7 měsíci

    ወይኔ እድለኛ ነህ ይሆን መመስከር በራሡ ቀላል አይደለም

  • @solomonadamu3030
    @solomonadamu3030 Před 10 měsíci

    ወንድሜ ይፍሩ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ እንጀ ሌላ በማንም የለም ተብሎ በቅዱስ መጽሀፍ የተጻ ፈው በርቶልህ ነው ካልበራ አስቸጋሪ ነው

  • @arttube718
    @arttube718 Před 8 měsíci

    አልሸሹም ፈቀቅ አሉ!😪

  • @Tadesemekonen-ei8wu
    @Tadesemekonen-ei8wu Před 13 dny

    አላስወራ አልካት አንዳንዴ አድምጥ እንተርቪ የምትደረገው አንተ ነህ የምትመስለው ተረጋጋ።

  • @user-ww7wz5pb8c
    @user-ww7wz5pb8c Před 2 měsíci

    ደብተራ እራሱ ከዬት ነው የወጣው

  • @AshagreTeshome1213
    @AshagreTeshome1213 Před rokem +2

    ስለ ሞጆው የጥቁር ዶሮ እርድ "ሙያዊ ማብራሪያ" የቀረበበት ነው። "እጽ ማንገሻ"

  • @lailaetetu8690
    @lailaetetu8690 Před rokem

    Zkr malet mn malet new ?

  • @user-sol321
    @user-sol321 Před rokem +1

    የአቶ ይፍሩን ስልክ የሚያቅ ካለ ስጡኝ

  • @user-bh9pl3si1o
    @user-bh9pl3si1o Před 11 měsíci

    menedenewe gen bezih ye debetera sera lay ke Amara kelele weyem bezih besemen shewa bekule yalu Amarawoche eina wede Gogame yalute ....

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Před rokem +3

    እረ ጴንጤዎች ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሱ መልስ አላት እኮ ለሁሉም ፀበላችን ቅባ ቅዱሳችን ቁርባናችን ኑኑኑኑኑኑኑኑ መምህር ተስፋዬን ስሙ

    • @lidmek2127
      @lidmek2127 Před rokem

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Před rokem

      Are you kidding 😮 from light to dark? Friend, please, you should come to Jesus Christ, Jesus Christ is the truth, the way, and the life

    • @henokbrehanu9426
      @henokbrehanu9426 Před rokem

      መር ተስፋዬን አባቶች እያወገዙት ነው

  • @mengshagebremariam7026
    @mengshagebremariam7026 Před 6 měsíci

    እንዴት ያንተ ቤተሰብ የራባል? ከ25 አመት በላይ የተዘረፈ ገንዘብብ እንኳን ለአንተ መላ ኢትዮጵያን አይመግብም ወይ?

  • @user-uj3qi9fl4c
    @user-uj3qi9fl4c Před rokem

    Ewnt nw eyesus denk nw

  • @samsonmengesha5378
    @samsonmengesha5378 Před rokem

    Y

  • @lifespirit4426
    @lifespirit4426 Před rokem +1

    እጽ ማቅረብስ ያው ጥንቆላ አይደለ እንዴ? ቄሱ እጹን ብቻ ይሆናል የሚያቀርቡት ስላለ ነው። ከቻልክ ጠይቅል

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem +1

    Don't get me wrong I follow very well not onl ytweshamtw .

  • @wedibarkatesseney7230
    @wedibarkatesseney7230 Před rokem +1

    ለምንድነው ደጋሚዮች የእናት ስም ሚጠይቁጥ please ይህን ጠይቕልኝ:: we are learning so much from this brother!

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 Před rokem

      I think mothers are 100 percent , fathers are not

    • @wedibarkatesseney7230
      @wedibarkatesseney7230 Před rokem

      @@naomimadisa1266 yea but ኣንድሰው ላሰራ ሄዶ ስሙ ኣይበቃውም ለምን የናት ኣስፈለገ:: የቀድሞ የትውልድ history ለማወቅ ስለምረዳቸው ነው? ኣልገባኝም::

    • @user-tg4ej5wf5v
      @user-tg4ej5wf5v Před rokem +1

      ቀበሌም ይጠይቃሉ

    • @muhammadhussien228
      @muhammadhussien228 Před rokem +1

      ከፈጣሪ ዘንድ የሰው ኮዱ በእናቱ ስም ነው

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 Před 4 měsíci

    ዉሸታም ዶሮዉ የተቀበረውለህዝማደንዘዣነዉ ለምን ትዋሻለህ

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Před rokem +1

    ሆድክ ይፈንዳ ምነው እርር አልክ እሱ እውነቱን አግኝቷል እሱም የጌቶች ጌታ የሆነውን ብቻውን ያለ ኮተት የሚያድነውን ጌታ ኢየሱስን አግኝቷል

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před rokem

      ​@@ikqmdfyslcbeእግዚአብሔር ማን ነው ?

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před rokem +1

    የተወሻመጠበት😂😂😂😂

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 Před rokem +1

    እሔ ሰዉዬ ባይታይ ድምፁ የሆነ ጩጬ የሚያወራ ይመስላል::መንፈሱ መኖሩ አንዱ ምልክት ነዉ ፀበል ተጠመቅ

  • @user-zk4cy6nv6m
    @user-zk4cy6nv6m Před rokem

    አንተ ነህ በትክክል እየተናገርክ ያለኸዉ በሐይማኖት አይፈረጅም

  • @wubshetnasser3932
    @wubshetnasser3932 Před rokem

    Mawaredachihu new? man yisemachihual worada Hulu.

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před rokem

    ይፍሩ ያካበትከውን ሀብት ምን አረከው

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Před rokem

    Yetaweke new eyu chufa neew yihe qoshasha

  • @solomondemissolomardemis8806

    keditu wede matu

  • @messeretassefa-buechler9476

    Ahun mekodenya eyehedu yemiyabelutes gebr endalhone endet yitawekal ? 😂

  • @eyobdgeb711
    @eyobdgeb711 Před rokem

    የሞጆ ልጅ ነኝ በካህን ስም የምትነግዱት ውሸት ነው። የሌለ ነገር አታውሩ። የሀሰተኛ ነብያችሁ እና የመርካቶ የካህናት ልብስ ንግድ ነው። በዉሸት ድራማ ሀሰተኛው ክርስቶሳችሁ እንጂ የድንግል ልጅ ኢየሱስ አይከብርም

  • @Tadesemekonen-ei8wu
    @Tadesemekonen-ei8wu Před 6 měsíci

    የስንቱን ቤት በሀዘን ሞልተህ አሳስተህ አሁን አንተ የምትፀድቅ ከመሰለህ እንዳታስበው ፈጣሪ አይሸወድም።

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq Před 2 měsíci

      በቀኑ መጨረሻ የመጣ ቀኑን ሙሉ ከሰራው እኩል ይከፈለዋል። ይህ የኔ ሀሣብ ሣይሆን መፅሀፍ ቅዱስ ነው።

  • @messeretassefa-buechler9476

    Yihen semto semonun beka mekomiya yitefal. Keza demo yiressal. Ay yesew lej eko artist new. Interview adragiw erassu eko hedo yihonal. Mnm maregagetcha yelem. Des yemilew yihe new. 😂😂😂😂😂

  • @tsegayegebre3411
    @tsegayegebre3411 Před rokem

    ምነው ታድያ ከጥበብ ወደ ሀይማኖት ወረድክ

  • @aynalemchristian1141
    @aynalemchristian1141 Před rokem +1

    ቀዳዳ ለመታመን ብለህ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před rokem

    Yaw new ke tnkola wedy pintewich Etiopiea kbrwan yatachew ye hasetena nbyatoch ena hwaryan bzat new bey Adarash sebtu tegaglo nalaw zorobet yminorew

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 Před rokem

    በዚህ፡ውፍረት፡ትቀዳለህ፡ቀዳዳ።

  • @moaz6007
    @moaz6007 Před rokem

    ሌባ ሁላ

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d Před rokem +1

    የማነህ ሆዳም የብልጽግና ቀለዋጭ 😂🤮🤮🤮

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Před rokem

    ሆዱ ምን ሆኖ አበጠ ይገርማል ችግር አለ 😂😂😂😂

    • @viva8589
      @viva8589 Před rokem +1

      ደብተራ እየሰማህ ነው

    • @user-ud1js7hp6r
      @user-ud1js7hp6r Před rokem

      ሰይጣን ሲናደድ የሚለውን ያጣል አንድ ወንድም ሲመሰክር ፀጉረ በራ ነውና ወንጌልን በሚድያ ሲናገር አንዱ ምን ቢለው ጥሩ ነው ፀጉርህ ነው የሸሸው ወይስ ግንባርህ ነው የወጣው? አለው በውስጡ ያለው የዴቪልመንፈስ ሲበሳጭ የሚለውን ያጣል ከልጁ ወይም ከሰውየው አሁናዊ ተጨባጭ ነገር ጋ ምን ያገናኘዋል???????ቂቂቂቂቂቂቂቂ አምልጧል ሰይጣን እፈር ወንድም ይፍሩ አምልጦሃል ወርደህ ሲኦል ተፈጥፈጥ ይህን የተጠቀምህበትንም ወንድም ወይም እህት ትለቃለህ በኢየሱስ ስም!!!!!

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem +1

      ኧረ??? ግዴለም እርሱን ለእርሱና ላዳነዉ ጌታ ኢየሱስ ተዉት

    • @tihtnayenatuanafakidxb820
      @tihtnayenatuanafakidxb820 Před 2 měsíci

      የሚታረደው ጥቁር ፍየል ነው እሆዱ ውስጥ የተጠራቀመው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amehafekadu4555
    @amehafekadu4555 Před 11 měsíci

    ማነው ጉሮሮዎን ያነቀው ማውራት አልቻለም

  • @Lemishe
    @Lemishe Před rokem

    ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እና ይህ ሰው ወደ ንስሃ አይሄድሞይ የዚህ ሰው ሃጢያት ለታበስ የሚችለው ዛሬም በአደባባይ የሸጣን ስራውን
    ይለፈልፋል ሰው ወደ ንስሃ ገብቶ መልኩሶ
    ይኖራል እኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ የምመክረው
    ጠንቋይ የተባለን እየገደለ ማጥፋት ጠንቋይን መታችን ለቅሞ ማጥፋት ነው
    ጠንቋይ ሸጣን ነው ይወገድ ሆዱን ዘርግቶ
    ያወራል

    • @henokbrehanu9426
      @henokbrehanu9426 Před rokem

      አቤት ክፋት እራሱ ሴጣን እየተገለጠ

    • @msm7309
      @msm7309 Před rokem

      Tebeda dedeb denze kefo chnklat