Alemneh Wasse የኢራን አደጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

Komentáře • 255

  • @yisihakf5585
    @yisihakf5585 Před dnem +6

    አለም እንዴት ፈትፍትህ እንደምታጎርሰን ታውቃለህ❓ከልጅነት እስከ አሁን ልባችን ውስጥ ያለህ ብቁ ጋዜጠኛና ተንታኝ ኑርልኝ ❗❗❗

  • @miftahhassenshandow984

    Alem 100% Mosad ነው ከ3ቱ ሄሊኮፕተር ተመርጦ የፕሬዚደንቱ እንዴት አደጋ አስተናገደ አዘርባጃን ላይ ሞሳድ ገብተው ሀይጃክ ተደርግ ነው

  • @Seadetyhas6456
    @Seadetyhas6456 Před dnem +1

    የቱንም ያህል ኢስላምን እና ሙስሊምን ብጠላም እኛ እዚህ ምድር ለፈተና ነው የመጣነው ከፈተናዎቻችንም ውስጥ አንዱ እንደ አንተ እይነት ሰዎች ናቸው.

  • @jfhd9882
    @jfhd9882 Před dnem +1

    እስራል ደገፊዎች ደስ አይበላቹ ኢራን ኢራስዋን ችላ የቆመች ወታደሩም ማሳሪያውም በቦታው አለ እስራልና መሰሎቹ የጠፉ ይመስላቸዋል ቀደርነው አውሮፓና አይሁዶች ትንፍሽ ብሉ እሳት ይዘንብባቸዋል አይደለም ተራ እስራኤል አማሪካ እንኳን በጣም ትፈራታለች ኢራን ብቸኛው የአለም መሪ አስፈሪዋ እንደሷ አይነት ሀገር ያብዛልን ጀግና ሀገር የአውሮፓዎች መድሃኒት እስራኤል ጋዛ ለመዋጋት ከአሜሪካ ቦምብ ምትለምን ሀገር ኤስራኤል አትበል የቁርስ ማትሆን ሀገር

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před dnem +24

    ምነዉ የኛወቹን አህያወች ፈጣሪ ዝም አላቸዉ አረ ፈጣሪ ቶሎ ብለህ ከሀገራችን ላይ እነዚህን ዘረኞች ነቀርሳዎች አንሳል

  • @melakugirmay6533
    @melakugirmay6533 Před dnem +1

    አለምዬ ስለ ማለዢያ የጠፋዉ ፕሌን ስለመገኘቱ ንገረን እዉነት ከሆነ

  • @wm3959
    @wm3959 Před dnem

    አለም ነህ በጣም አክባሪህ ነኝ ፣ ነገር ግን በንግግርህ ውስጥ ገብቶሃል ፣ ገብቶሃል ፣ ስትል የመንደር ወሬ ባታስመስለው መልካም ነው ፣

  • @DanielLelisho-zg2qh

    Alatolla agari nugusuu heroo

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 Před dnem

    god job❤️🇪🇷

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Před dnem +1

    Endet y 1ሀገር መሪ በአረጀ ሂሊኮፐር ይሄዳል ለዛውም 50 አመት

  • @DanielAbreham-ro6zr

    አዋዜ እየጠበኩ ነበር

  • @mubarekbedru1636
    @mubarekbedru1636 Před dnem +1

    በአሜሪካ ሰራሽ ኤሊኮፕተር ትጉዘው ከ ሶስቱ ደግሞ ሌሎቹ ሰላም ሲደርሱ እነሱ የነበሩበት ተከስክሶ መሞታቸው ሞሳድ እና ሲአይኤን አለመጠራጠር ሞኝነት አይሆንም

  • @selamselam1836
    @selamselam1836 Před dnem +3

    ወይ ሞሳድ 😂😂😂😂

  • @MrChuchu4life
    @MrChuchu4life Před dnem +8

    Ye Israel amelak yemesgen

  • @AbNol-vz8ex
    @AbNol-vz8ex Před dnem

    Menagebak weregha nek yeh emnet new ok

  • @Josi560
    @Josi560 Před dnem

    የእስራኤል የስለላ ድርጅት በየትም ቦታ የትኛውም ምድር ላይ ምንም ነገር ማድረግ ይችላሉ ሞሳድ በዚ የተካነ ነው

  • @user-mp6jx6sj8u
    @user-mp6jx6sj8u Před dnem

    Hero

  • @harmeeharmee-qb2xn
    @harmeeharmee-qb2xn Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před dnem +30

    የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ስንላችሁ አትሰሙ ገና ስንት ይቀራሉ እንኳን የደፈሯት እና የዛቱባት በልባቸው ክፉ ያሰቡ ሁሉ ይለቀማሉ ጠብቁ

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r Před dnem

    ሀያላን እንዴት አለቁ ፈጣሪን ፍሩ