Ethiopia - ከኢራን ምንድነው የሚሰማው? | ኢራናውያን የደስታ ርችት ተኮሱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 608

  • @Hadraqq
    @Hadraqq Před 24 dny +35

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 24 dny

      የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @Hadraqq
      @Hadraqq Před 24 dny

      @@temewolde365 ይመስልሻል ሳይመሽብሽ አብቢ ፈጣሪያችሁን ድቃላ የምትሉ ካሀድዎች

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 Před 23 dny

      የእስራዔል አምላክ እና የኢራን አምላክ ወይም ፈጣሪ አንድ ነዉ ወይስ የእስራኤል ሌላ የአሜሪካ ሌላ የኢትዮጲያ ሌላ የኢራን ሌላ,,,,.የሁሉም የተለያየ ነዉ ?​@@temewolde365

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 Před 23 dny

      የእስራዔል አምላክ ይፍረድ ትላላቹ,ስትፈልጉ የኢትዮጲያ አምላክ ይፍረድ ትላላችሁ😂😂😂😂አልሀምዱሊላ የኛ ፈጣሪ የአለማት ሁሉ ጌታ ነዉ,,,,,

  • @user-bt6nb9fo3m
    @user-bt6nb9fo3m Před 24 dny +35

    የአለም ጀግና ናቸዉ አላህ ይራህማቸዉ

    • @yeselamhasabmenged8643
      @yeselamhasabmenged8643 Před 24 dny +5

      በክርስቶስ አምነው ካልሞቱ አሁን ላይ ምንም የመዳን ተስፋ የላቸውም ። ይህንን ያልኩት ከ2000 አመት በፊት የተጻፈ ቅዱስ መጽሐፍ አንብቤ ነው። ከክርስቶስ የተለዩ ሁሉ መዳረሻቸው ገሀነመ እሳት ነው።

    • @Susu_Q1
      @Susu_Q1 Před 23 dny

      😂 አንቺ ነሸ ያልሸው ወይሰ መፅሐፍሸ ​@@yeselamhasabmenged8643

    • @AmiHayredin
      @AmiHayredin Před 23 dny +6

      @@yeselamhasabmenged8643ክርስቶስ ማነው የአላህ ባሪያ ነው ባይሆን ሳይረፍድባቹ ወደ ኢስላም ተመለሱ

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev Před 18 dny

      በክርስቶስ እናምናለን በነብይነቱ የፈጣሪነት ሀይል የለዉም ራሱ እየሱስ ፈጣሪ እዳልሆነ ይናገራል ታዲያ በግድ ፈጣሪ ነዉ ብለን እንመን ጉድ​@@yeselamhasabmenged8643

  • @user-ig3ss1jm1c
    @user-ig3ss1jm1c Před 24 dny +35

    ማንም የቆመ ቢመስለው ወዳቂ ነው እና ሰወች ሆይ ክፉ አትሁን ደግ ሁኑ ስትሞቱ መልካሙ እንዲቀድማችሁ❤

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 Před 24 dny +33

    ነገን ማን ያውቃል የሰው ልጅ መቼ በምን እንድምንሞት አናውቅም ሁሉንም የሚያውቅ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር እኛ ወጥቶ ከመቅረት ያውጣን

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před 24 dny +63

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን መድሀኒያለም ያሳዝናሉ ሰላም ለአለም ሁሉ የሰላም አምላክ መድሀኒያለም ሰላሙን ይስጠን አሜን።

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 Před 24 dny +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 Před 24 dny +3

      አሽቂባጭ፣ነሽ

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 Před 24 dny

      @@hhnahhna5136 እረ አይባልም

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 24 dny +7

      ትክክለኛ ኦሮቶዶክስ ነሽ
      ጥሩ ሥራሽን ፆምሽን ፀሎትሽን ፈጣሪ ይቀበልልሽ
      ከጥሩ በቴሰብ መሀል ነሽ

    • @user-kx6fe5vw8n
      @user-kx6fe5vw8n Před 23 dny +3

      ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ሰላም ለሁሉም

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ru Před 24 dny +141

    እኛ የአላህ ነን ወደእሱም ተመላሾች ነን አላህ ይዘንላቸው አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @mesy6975
      @mesy6975 Před 24 dny +3

      አሜንን🤲

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před 24 dny +4

      አሚንንን

    • @user-pq1ej5dt2e
      @user-pq1ej5dt2e Před 24 dny +5

      አሚን😢😢🎉🎉

    • @balemlayembiale3020
      @balemlayembiale3020 Před 24 dny +8

      ገዳይ ጨፍጫፊ ሰውን አላህ ከወደደ አላህ ይቅርብኝ

    • @user-te2ok7gk1v
      @user-te2ok7gk1v Před 23 dny +2

      የረቢ..እነሊለሂ😢❤ወኢነይ.ረጂኡን❤አለሀ..በጂነት..የበሺረቸዉ..ሰለም...ለኑጱ.

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Před 17 dny

    በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ቸሩ መድሀኒያለም!!!!

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 24 dny +50

    ቀደር አሏህ ወማሻአ አላህ ይራህማቸዉ በጀነተልፊርዶስ ያኑራቸዉ አላህ ይዘንላቸዉ ለሞላዉ ቤተሰቦቻቸዉና ለኢራናዉያን አላህ ሶብር ይስጣቸዉ

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 Před 24 dny +2

      ኢራናዉያን፣ደሥ፣ብሏቸዋል፣አታሥቡ፣የታባቱ፣እሠይ

    • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
      @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 24 dny

      @@hhnahhna5136 አይባልም ጀነት በኛ እጅ አደለም ደሚባለዉ ሺአ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ ይዛችሀል ሁጃስ ቁሞበታልወይ?አገረ እስራኤልአዊና ሀበሾች ከስሜት እንዉጣ ምንም ይሁን ምን ኩፋሮች ሙስሊምነዉ ብለዉነዉ የጨፈሩ ያሉት አላህ ይህደነ

    • @zainabseid7067
      @zainabseid7067 Před 23 dny +3

      አላህ ይረሀመው ኩሉ ነፍሲ ዛሊቀትልሞት ሁሉም ሞት ቀማሽነው ጀና መሪነበር ከሡ የበለጠ ይሁን አሁን የሚሸመው እሥራኢልን የሚጨረሥ መግሥት አላህ ያጣ ያረብ

    • @zainabseid7067
      @zainabseid7067 Před 23 dny

      ውሸትህነው ደሥተኛ አይሆኑም ጀና መሪ መቶ ወጀለኛን እርምጃ መውሠድ ጡሩ ነው መሪነቱ የማይገኝነው

    • @DYM-ur7il
      @DYM-ur7il Před 23 dny +2

      ክቡር የሆነው የሰውን ህይወት በሞት ሲቀጣ የነበረው የሞትን ጸዋ ሳይወድ ተጎነጨ።

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Před 24 dny +47

    እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን።
    ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት። አላህ ይዘንልህ የኔ አባት ጀግና ነህ ለአላማህ የፀናህ ።

    • @httm3608
      @httm3608 Před 24 dny +3

      Werenga yemot fird yeferedut, ye sheria ager silihonu new. Min ale ethiopia lay yegedele bigede noro ethiopia indezi fitih baltefa neber. Sew be adebabay baltarede neber, sew be isat badebabay baltekatele neber, beasid ihitochachin baltekatelu neber ere sintu

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 23 dny

      እሄ አላህ ግራ አጋባን ወንድ ነው ሴት ድንጋይ ነው እንጨት ከሰው የማይመሳሰል እነዚህ ናቸው እሰኪ አስረዱን?

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh Před 23 dny

      @@Yordanosambacew ግራ ያጋባን የእስራኤል ጌታ ነው ግን እሱ በቀልን የሚወድ የሚጠብቀውም ግብረሰዶም አይሁዶችን ነው ።እሱ ግን ማነው? መለኮት ፆታ የለውም መለኮት አምሳያ የለውም ፍፁም ነው ። እሱም የአለማቱ ፈጣሪም አስተዳዳሪም ነው ፍፁም ፍትሀዊ ነው። እንደናንተ ለይቶ አይረዳም በቀልም አይወድም ግን ለምን አማራን እና ትግሬንም ነፃ አያወጣም የእስራኤል ጌታ ክክክክ ለካ እስራኤልን ብቻ ነው የሚበቀልላቸው።

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 23 dny +1

      @@GhYy-zr5dh መለኮት ብቻውን ? አብ ወወል መንፈስ ቅዱስ የሌለበት ነው?

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh Před 23 dny

      @@Yordanosambacew ኮተት አታብዛ ፈጣሪ አንድ ብቻ ነው ።አብ ወልድ ምናምን ቃል ስጋ ሰው ምናምን አያስፈልግም እሱ አንድ ብቼኛ አምላክ ነው ።ፍፁም አምሳያ የሌለው ያልወለደ ያልተወለደ ።

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e Před 24 dny +59

    በሰው ውድቀትም ሆነ በሰው ሞት የሚደሰተው ሰይጣን ብቻ ነው

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 Před 24 dny +1

      Geday simot endet Des aylem?

    • @oromia4k417
      @oromia4k417 Před 23 dny

      @@fisehayeaa8079 ቤንጃምን ኒትኒያን ስሞት ደስ እለሃል ፣?

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 23 dny

      ሀገር አጠፋለው ለሚል አሸባሪ መልካም ጉዞ?!

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 24 dny +14

    መሪም ይሁን ተመሪ ሁሉም ወደማይቀረዉ አለም መሄዳችን አይቀርም ሌሎች መሪዎችም ይህ እጣ ፈንታ መድረሱ አይቀርም የዓለም መንግስት ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሳቸዉን ይማር

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 24 dny +11

    እና ሊላህ ዎእና እለህ ራጅዑን.. ይች ናት ዓለም 😥😥

  • @Tofikeahemede
    @Tofikeahemede Před 24 dny +34

    አክራሪ ማለት እኮ ለያዘዉ አላማ ሚታገል ማለት ነዉ ለምንድነዉ ወደእስልምና ሲመጣ ሚለየዉ በስራም መስክይሁን በሌላ አጥብቀህ ለምትይዘዉ ነገርሁሉ አክራሪነትን ይጠይቃል

    • @eleniejigueleni4007
      @eleniejigueleni4007 Před 24 dny +1

      እና ካከረረ ሀይማኖቱላይ ያክር ማስገደሉ ምን አመጣው ግፉን አፈሰ በሰቀቀን ለዛውም በፍርሀት ልክ እንዳስገደልቸው

    • @user-zm3nq6td3n
      @user-zm3nq6td3n Před 24 dny

      ​@eleniejigueበጣም የጁን አገኘleni4007

    • @birhanab315
      @birhanab315 Před 24 dny +6

      የኛ ስታከር አለም በቃኝ ብለህ ዘመንህን ለፈጣሪ ትሰጣለህ ወደናንተ ስንመጣ ጥላቻችሁ ይጨምራል ለሀይማኖት ነፃነት አትፈቅዱም ታሳድዳላችሁ በተለይ ሀይማኖቱን ትቶ ከወጣ ታሳድዱታላችሁ ጨካኝ ትሆናላቸሁ!! አልሸባብ ሰዉ ሲያግት ሙስሊም ከሆንክ ይምርሀል ክርስቲያን ከሆንክ ይቀለሀል በኛ ዜጎች አይተናል 28 ኢትዮጲያዉያን ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን ሲይዙ መርጠዉ ክርስቲያኖችን ብቻ ነዉ ሚገሉ!!!

    • @Muna336
      @Muna336 Před 24 dny +2

      አክራሪ ሽአ ናቸው ሱኒ አይደሉም

    • @yewerkezebfashion
      @yewerkezebfashion Před 24 dny

      ​@@birhanab315እንዳይመስልህ ይህ የአንተ አስተያየት ከመፅሀፍ ቅዱስአችሁ የጠበበ እውቀት ነው የመነጨው በደንብ አንብብ የነብያትን ታሪክ
      በዲሞክራሲ እይታ ካየኽው ትክክል ልትሆን ትችል ይሆናል ምክንያቱም ዲሞክራሲ ለስውሩ እና ለሰይጣናዊ እምነት መንገድ ጠራጊ ነዉ። ከብዙዎቹ አንዱ ልጅህን በራሱ መንገድ እንዲጓዝ/ጾታንመቀየር/ሰውን በሰውነቱ አለማክበር እምነትን ማጥፋት ወዘተ...ብዙ ናቸው ግን ይህንን አመለካከት በብቸኝነት እየተዋጋ ያለው ኢስላም ብቻነው ለዛም ነው የተዋጉዋቸውን ሀገራት በዲሞክራሲስም ያፈራረሷቸው ኢራቅ/ሊብያ/ሶርያ/የመን/አፍጋኒስታን ሩስያንም የእምነት ሀገር ስለሆነች ሞክረዋት ነበር
      ግን መፅሀፍ ቅዱሳችሁ ዴሞክራሲ የሆናችሁ ሰዎች ለአለም ችግርን እንጂ መፍትሄን አላመጣችሁም ።

  • @abdiharar5337
    @abdiharar5337 Před 24 dny +7

    ነፍስና ስጋው ተለያዩ ነፍሱ ግን ገነት ናት ❤❤❤

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 Před 24 dny

      ተዉጂ😂😂😂😂😂

    • @legesselankamo3014
      @legesselankamo3014 Před 24 dny +3

      የገነት ቁልፍ በአንተ እጅ ነው እንደ? ገነት ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዝግ ነው ቀጥታ የምገባው ሲዖል ነው

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 24 dny

      😂😂😂😂ይቅር ይበለኝ አች ነሽ በሰው ሞት እድስቅ ያረግሽኝ

    • @abdiharar5337
      @abdiharar5337 Před 24 dny +1

      @@legesselankamo3014 ወንድሜ አልገባሺምገና ያመንገድ ሲኦል ያልከው አንተና መሰሎቺህ ማረፊያ እኮ ናት

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 23 dny

      ለኢስራኤልስ. ?​@@legesselankamo3014

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 24 dny +15

    እኔም አተም ወደ አላህ ተመላሽነን ሟችነን ማንም ከሞት አይቀር ስለዚህ በማንም አንሳለቅ ለራሳችን ሞትን በጡሩ ስራ እንጠባበቅ

  • @user-wo3rf6mv6m
    @user-wo3rf6mv6m Před 21 dnem +1

    አላህ ወቶተመቅረትይጠብቀን እሱንም አላህ ይረሀመዉ

  • @Tebarekabdelasedo
    @Tebarekabdelasedo Před 24 dny +4

    ጠካራ መሪ ነበሩ አለህ የጀነት ያርጋቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Chereka203
      @Chereka203 Před 24 dny

      ፋንድያ ቂጥ ዉሳ እርኩስ ስራፈት🐕‍🦺🦮🐕👹👹👹👹👹

    • @Chereka203
      @Chereka203 Před 24 dny

      አይን ይፍሰስ እዉር ቆማጣ ድሓ

    • @Halima-sx6bp
      @Halima-sx6bp Před 24 dny

      አእምሮው የተበላሸበት ሰው ኮመንት ምን አሰዳደበህ/ ሽ

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 20 dny

    ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ኣማማታችን ኣሳምርልን ወጥቶ ከመቅረት ይስውረን በጣም ያስፈራል ያሳዝናል

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r Před 23 dny +2

    ልብ ያለው ልብ ያድርግ ሁለም ሰው ፈጣሪን ይፍራ

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx Před 24 dny +8

    አላህ ይራህመው ሠው ብዙ ያወራል ለማውራት አያርፍም

  • @GeniNegese-ft5um
    @GeniNegese-ft5um Před 23 dny +1

    እግዚሀቤር፡መጨረሻችን፤ያሳምረው

  • @chg7617
    @chg7617 Před 22 dny

    ጄግናነበርየነቱኔምስ😢😢

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před 24 dny +32

    ቀጣይ ባለ ተራ የኢትዮጵያው አውሬ ነው መጥፎ ሰርቶ የሚኖር የለም ኢሻአላህ

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq Před 24 dny

      በትክክል ሞት ለአራጅ አብይ 666

    • @jemilaawol5403
      @jemilaawol5403 Před 24 dny

      አላሁይእለም!

    • @Msaya-zw8xn
      @Msaya-zw8xn Před 24 dny

      እሻአላህ አላህከሪም

    • @hunihusniya
      @hunihusniya Před 24 dny +2

      የሁሉንም ኸይርም ሆነ ሸር ስራ የሚያውቀው አለህ ነው።ሞትንም።ማፊ ዋስትና ለእኖ።

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 24 dny

      አንቺ ሙናፍቅ ነሽ ሙስልም አይደልሽም
      ጥሩ የሥራ ሰው ለዘላለም አይኖርም ሁሉም ሟች ነው

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq Před 24 dny +6

    ሁላችንም ሟቾች ነን የኛሰ አሟሟት እንዴት ይሆን?

  • @OROFORUM
    @OROFORUM Před 24 dny +6

    A strong leader who loves his people and country you will always be in our hearts.😢😢😢
    May your soul rest in peace.😢❤

  • @user-jw5lv6yo8n
    @user-jw5lv6yo8n Před 24 dny +1

    አላህ የጀነት ያርገው
    ጀግና መሪ

  • @user-wr8ih1dv3o
    @user-wr8ih1dv3o Před 22 dny

    Tnxs

  • @user-sy2fp3hb1s
    @user-sy2fp3hb1s Před 24 dny +5

    ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት አላህ ጀነትን ይሥጣቹ ኢራን ብዙ ጀግና አላት ትግል ይቀጥላል ድል ለ ሀማስ

  • @chg7617
    @chg7617 Před 22 dny

    የኔጄግናአላህጄነትንፈርዶስይወፍቅህ😭😭😭

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před 22 dny

    😢ባለስልጣኖች እኮ እሚሞቱ አይመስላቸዉም ያሳዝናል ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @user-ik3bc5dn9p
    @user-ik3bc5dn9p Před 23 dny +1

    አላህ የጀነት ይበለው😢😢😢

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 22 dny

    ሀይል የእግዝአብሔር ነው

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 22 dny

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወቶ ከመቅረት ስውረን ነብስ ይማር

  • @user-in6mw7rm1s
    @user-in6mw7rm1s Před 24 dny +1

    ለኢላህ አኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ አላህ ይጠብቀን ማረፊቸውንም ጀነተል ፍርዶስ አላህያድርግላቸው ያማል ቅኔው😢😢😢😢😢😢😢

  • @FayslEsa
    @FayslEsa Před 23 dny

    ጀግና ነበሩ

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl Před 24 dny +8

    ሁሉም ሰዉ ይሞታል ምን ይሁን ጀዝበ ጀግና ነዉ

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm Před 23 dny

    ማንም የሚቀር የለም መጨረሻየን አሳምርልኝ ነውጅ አላህ

  • @BilalTamam-mu6lx
    @BilalTamam-mu6lx Před 22 dny

    አላህ ይማራቻው የአላህ መረሻችን አሳምርልን

  • @esam4069
    @esam4069 Před 24 dny +1

    ለሀቅ ስለቆመ ለባለጌና ለአጎብዳጅ ሰዎች አይመችም ነበረ አላህ ይረሀማው ሁሉንም አላህ ይዘንላቸው

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před 24 dny +1

    የታባቱ፣የዚህአለም፣ጀግንነት፣ና፣ጥበብ፣ሞኝነት፣ነው

  • @kamoliddinisaqulov
    @kamoliddinisaqulov Před 24 dny +3

    Assalamu Alaikum, we wish patience to the people of Iran, may God bless them INNA LILLAHI WA INNA ILAYHI RAJIUN

  • @zekiyaahmed4800
    @zekiyaahmed4800 Před 24 dny +6

    ሁሉን ነፍስ )አፈረቀማሸናተ!!!!

  • @anesjebril2385
    @anesjebril2385 Před 24 dny +10

    አቤት የኛ ሀገር ፈላሻዎች በተለይ ይሄ ይቱበር ጋዜጠኛ ፅብፈኝነትህ በግልፅ እያየን ነው

  • @AbabaAbram
    @AbabaAbram Před 23 dny

    Enkuan mote❤

  • @nurahmed-mc7bh
    @nurahmed-mc7bh Před 23 dny

    እጅግ በጣም አዛኝ ጀግና መሪ ነው።

  • @umhafsa
    @umhafsa Před 24 dny +3

    አላህ ይራህመው

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 23 dny +2

    እኛም አረመኔው አብይ ሲሙት ርችት እንተኩሳለን

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 Před 20 dny

    ሱብሀነክ ያረብ. ሞት አይቀርም በሂወት ካለን መልካምን የምንሰራ አርገን ያረብ
    ብልጥ ማለት ከሞትበጟላ ላለው ሂወቱ የሰራ ነው

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 22 dny

    በረከቱ ለአብይ አሕመድ ይሔ ሰዉ በላ የናቶቺ እባ የሕፃናት እባ መፈናቀል ፈጣሪ ይፍረድበት መለከ ሞት ክፉን ዘርግቶ ይቀበለዉ አብይን ፈጣሪ ላንተ ምን ይሳንሀል አሜንንንን

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer Před 23 dny

    መልካም የሢወል ዘመን

  • @user-bl9fv8ix1k
    @user-bl9fv8ix1k Před 22 dny

    Allah janatal fardos yewfkahaw😢😢😢😢

  • @user-yj4qe1ko3x
    @user-yj4qe1ko3x Před 23 dny

    አላህ ይራህመው ጀግናችን

  • @nurahmed-mc7bh
    @nurahmed-mc7bh Před 23 dny

    ጀግና ናችው

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před 24 dny

    እግዚአብሔር እንዲህም ያደርጋል!!! መሞታቸውን እረስተው በሰው ላይ ሞትን እሚፈርድ አባ ገነን መሪዋችን ያጥፋልን!

  • @user-re1dc6kg9i
    @user-re1dc6kg9i Před 24 dny +9

    እውን ሀገሪቷ ቁርአንን እንደህገመንግስት ምትጠቀም ከሆነ...የሰውየው መሞት ያስደሰታቸው ሰዎች ጋጠወጥነትን ማንፀባረቅ የናፈቃቸው ናቸው

  • @user-mk2pc4rc7n
    @user-mk2pc4rc7n Před 23 dny

    ኤፍሬም 👏

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz Před 23 dny

    ጨምር ጨማምራቸው።

  • @user-yo2gt5zz9r
    @user-yo2gt5zz9r Před 24 dny +6

    እኛ ከአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን😔 አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅህ የኛው የኢስላም መሪ❤

    • @user-vr9dz5db5q
      @user-vr9dz5db5q Před 22 dny

      ታሪክ አታቂም ጀነተል ፍርዶስ ሰው ሚገባው ሙስሊም ስለሆነ ነው እንዴ ሰውየው በኢወት እያለ ያገሩን ዜጋ ያማረረ የተጠላ መጥፎ ሰው ነበር ስንት ኢወት የቀጠፈ እባቸውን ፈጣሪ ሰማላቸው አሁን በሱ ቦታ ሚተኩት የሱን አሪያ ካልተከተሉ ኢራን ነፃ ትወጣለች ዜጎቹን ያሰቃየ መሪ

  • @abubekersemaw966
    @abubekersemaw966 Před 24 dny +3

    ነጌቲቭ አስተያዬት ይዘህ ከቻሳ

  • @fuigjj
    @fuigjj Před 23 dny

    አላህይማርህጀግናነበርክሀቀኛመሪ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 23 dny

    ገዳዮችን ፈጣሪ ያጥፋቸው

  • @Sofia-ly8ux
    @Sofia-ly8ux Před 24 dny +14

    አንደኛ ነኝ አለህ ይረሀማቸዉ

  • @user-hy7ru6uz9h
    @user-hy7ru6uz9h Před 23 dny

    በሰው ሞትና ውድቀት የሚደሰተው ሰይጣን ብቻነው አላህ በሰምት ጀነት በር ክፍት ይሁንለት

  • @Fatmah-jh1sk
    @Fatmah-jh1sk Před 20 dny

    አላህ ይዘንላቸዉ

  • @degelelendebo5177
    @degelelendebo5177 Před 24 dny

    እኛ የአላህ ነን ወዴ እሱም ተማላሾች ነን. ሁሉም ሰው ይሞታል

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf Před 23 dny

    ሁሉም ሙቼ ነው አላህ ለጀነት ይበለው

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 24 dny +5

    እሱ አልደነገገም የገደለይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ብሎ ያዘዘዉ ዚና የሰራ ይገረፍ ብሎ ያዘዘዘዉ አላህ ሱበሀኑ ተአላህ በተከበረዉ ቅዱስ ቁርአንነዉ ስለዚህ አድስ ህግ ደደነገገአርገህ አጋነህ አታዉራ

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 23 dny

      አላህ ግን አካል የሌው አይን የለው ከሰው አይመሳሰል ፆታ የለው. በወንድ ግን ትጠሩታላችሁ ጥቁር ድንጋይ ነገር የመሀመድ ብራንድ!?? መርምሩ!!! ቢመርም ዋጡት

    • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
      @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 23 dny +1

      @@Yordanosambacew ክክክክ አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃም አሉ የናተ ቢጤ ዉነቱን ያወቃችሁ የካዳችሁት እናተጅ እኛ አይመረንም ጣፍጦን ታዘን የተገበርን ተደስተን የኖርንነዉ አላህ ንሰሀን ይሰጣችሁ ዘድ መኝላችሀለሁ ተማሩ ተመራመሩ ራሳችሁን አትሸዉደ አምላክ አድነዉ አድም ሁለትም ሶስትም አደለም።ኢሳ አሊሂ ሰላም ቢን ኢብኑ መሬም የማሪምልጅ የሱስ ክርስቶስም ከን በሚል ቃሉ የፈጠረዉ ያለ አባት በአላህ ቃል ትዛዝ ብቻ ከድግሏ መሬም የተወለደ ዉድ ነብይነዉ አታምልኩት ነገ ይጸጽታችሀል እሱ ይዞ የመጣዉን መልክት ተቀብላችሁ ተግብሩ እሱም አላህን በብቸኝነት እድንገዛነዉ ሊስተምር የመጣዉ አልሞተም አልተሰቀለም አላህ ወደተከበረዉ ሰማይ አስቶታል የዉመል ቂያማ ሲቀርብ መስቀልን ሊሰባብርና እሱ አምላክ እዳልሆ ሊነግራችሁ ይመጣል ይልቅ ሞት ከኛጋነዉ መቸ ደሚመጣ አናቅም ኑ ወደተፈጠራችሁበት እስልምና ወደ ነብያት ሀይማኖት ተመለሱ ከሞቱ ወዳ ንሰሀ የለም ሳንሞት እንመለስ።

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 23 dny

      @@TOYBAMOHAMMED-lh5yh ምችትኮ አይመርም? ብልፅግናም አይጠላም ዝሙቱም በህጋዊ እሰከ ሰባተኛ ናችሁ ወይም አላችሁ ወንድ በወንድም በሮመዳን የተጀመረ ነው ታድያ እንዴት ትወጡ??

  • @hekmet9580
    @hekmet9580 Před 23 dny +1

    Men lemalet endeflke algbagme
    Lemn des yalk meslge hulum sew yemotal. Miteka sew yenral eko
    Allah yznelachew. Amin

  • @kasahuntube-9114
    @kasahuntube-9114 Před 23 dny

    ሰላም ለሀገራችን

  • @GalaxyGalaxy-nd4fb
    @GalaxyGalaxy-nd4fb Před 23 dny

    Alahi kesu yetshale yetkalache wal❤❤❤❤

  • @user-te2ok7gk1v
    @user-te2ok7gk1v Před 23 dny

    ሀሲቡ.አለህ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 23 dny +2

    ኢራንን የጎበኘው አላህ ኢትዮጵያንም ይጎብኛት

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Před 24 dny +2

    አሁንም የሞት ፍርዱ ይቀጥላል። ሁሉም ማችነው ሞት ለእሳቸው ብቻ አይደለም ፕሬዝዳንቱ አብረውት የተሰውት አላህ በጀነት ያኑርልን። ኢብራሂም ረኢሲ ጀግና ነው ።፣፣

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 23 dny

    አላህ ይራህማቸው

  • @user-ey2em8zy5b
    @user-ey2em8zy5b Před 23 dny

    እደት እዳዘነሁኝ ለእስራኤል የብረት ቆሎ ነበሩ ኢሺአላህ ከሳቸው የተሻሉ የበለጡ የብረት ምሰሶ የሆኑ የሆነ ጀግና እስራኤልን እና አሜሪካንን የሚያንበረክክ ይመጣል

  • @hsbbsb-yy7vb
    @hsbbsb-yy7vb Před 24 dny

    እዉነትነዉ ግን ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሄ ራጅኡ

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 Před 23 dny

    God is with people.

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 24 dny +4

    ኢናሊላህ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይርሀማቸው ኢንሻ አላህ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 Před 24 dny

    አላህ ይረህማቸዉ

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 Před 24 dny +1

    አላህ ነብሳቸውን ይማር። አሚን

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 24 dny +2

    አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች በቀዳና ቀድር የምናምን ነን ሁሉም ሰው ይሞታል እኳን የሀገር መሪ የነብያችንንም ሞት የተቀበልን ነን እናም የኢትዩ አይሁዶች አትፈንጥዙ

  • @BinyamMekonen-wd8be
    @BinyamMekonen-wd8be Před 22 dny

    የክፉ መጨረሻው ይህ ነው

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před 23 dny

    ህዝብ አይጥላህ የኛዎችም አይቀርላቸው

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Před 24 dny +1

    የአለማችን ጀግና መሪ ነበር ልክ እንደ አቢ አህመድ አሊ፣ ሰውዬው ስራው ጨርሶ ነው ያረፈው ነፍሱ በጀነት ትኖራለች ፣ማሰብ ያለብህ ነገር ቢኖር እነሱ አገር የኔ ብሔር የኔ ሀይማኖት የኔ ባህል ተደምሮ አገር ይምራ ካልሆነ አገር አፈርሳለሁ ሚል ቆሞ ቀር የለባቸውም ፣ደስ ሲሉ ጀግና ህዝቦች ናቸው ለማንም ማይበገሩ አለም የመሰከረላቸው

  • @Hilwa569
    @Hilwa569 Před 24 dny +2

    ሁሉም ሰው ይሞታል አንቴም

  • @MisrakDemissie
    @MisrakDemissie Před 23 dny

    ምን ሀለበት እዬ የሞት ለአብዬ በሆነ ደስታዬ ወደር የለውም ነበር ኢቫሀላ ዐውንም ለአብይ ይሁን እዬ ጸሎተ ነው

  • @user-rz7ep1gk5x
    @user-rz7ep1gk5x Před 23 dny

    ♥️♥️♥️♥️

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před 24 dny

    በጣምነዉያዘነሁት፤😭😭😭😢😢😢😔😔

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim Před 24 dny +2

    እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Před 23 dny

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም።

  • @ggbb87
    @ggbb87 Před 23 dny

    Ur voice wiz your azegageb wooooow

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd Před 24 dny +7

    ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላሂ ራጁኡን አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @UmuYassin
    @UmuYassin Před 24 dny

    Feta daily we are witnessed at you

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d Před 23 dny

    ጠንካራ መሪ ናቸው ግብረ ሶዶማውያን እንዴት እንዳቀጣቀጣቸው ነበረ ምን ዋጋ አለው ነፍስ ይማር 😢

  • @Ethio-Astrology
    @Ethio-Astrology Před 23 dny

    ሰዉዬዉ ለዲኑ ነዉ የሚታገለዉ ለሀገሩ ክብር ለህዝቡ ክብር አለዉ የሚጠሉት አሜሪካና መሰሎቹ ናቸዉ እንጂ የአለም ሙስሊም ህዝቧ ይወደዋል

  • @IMJ-lc9zp
    @IMJ-lc9zp Před 24 dny +10

    ኢራን ብዙ ራይሲዎች አሏትና ከእርሳቸው የባሰ ኃያል መሪ ይመጣና እስራኤላዊያን እንደ ሀገር የተመሠረተችበትን ቀን የሚያስረግማት መሪ ይመጣ ይሆናል ምን ይታወቃል 🤔

    • @user-zm3nq6td3n
      @user-zm3nq6td3n Před 24 dny

      እስራኤል የክርስቲያነች አህዛብ አደለችም

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 Před 24 dny +3

      ኢሻአላህ አላህ ኸይሩን ያቃል እስራኤል እስራኤል አንድ ቀን ዋጋዋን እንደምታገኝ በጌታየ አልጠራጠርም አላህ ዝም ያለው እስለማይቸኩል ነው ጊዜ ሰጥቷት ነው

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 Před 24 dny +2

      አምታምኑትንም መሃመድን የደፋችው እሷ ናት አትችሏትም

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Před 24 dny

      😂😂😂😂😂አህዛብ

    • @user-np9cx6ne8f
      @user-np9cx6ne8f Před 22 dny

      ​@tእሱን እግዚአብሔር ያቃል ማሬemirmuhammad1853

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር በመጥፎ መሪወች ላይ ይፈርዳልል አብይ ላይም እግዚአብሔር ይፍረድበት

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Před 24 dny

    አላህ ይዘንላቸው የማይሞት የለም

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor Před 24 dny +1

    ትክክለኛ መሪ ነዉ። ለአለም የበላይ ነይ ባዮች ያልሰገደ መሪ።

  • @chucgh6651
    @chucgh6651 Před 23 dny

    እኟ ሁለችንም ያአላህ ነን ወደ አላህ ተመለሾች ነን አላህ ያዘንለት