እየተጠናቀቀ የሚገኘው ከ4 ኪሌ በራስ መኮንን ድልድይ ሀገር ፍቅር ቲያትር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2024

Komentáře • 14

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +2

    አመሰግናለሁ። የመንገዱ መስፋት ይገርማል።

  • @lijE562
    @lijE562 Před měsícem +1

    The progress is unbelievable!!! Thank u!!!

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Před měsícem

    Very nice 🎉thank you

  • @Berektmohama
    @Berektmohama Před měsícem

    I am from 4klo kable 12 worada 14 befor 17yrs i am creasy between that time and now

  • @ethiopia1agerie661
    @ethiopia1agerie661 Před měsícem

    🟢🟢🟢አራት ኪሎየተሰሩትን አዳዲስ ተቋራጭ መንገዶች እየገባችሁ አሳዩን አርባ ደረጃ ጌር ና ሌሎቹንም park የተሰሩትን በቅርብ አጠገባቸው እየሄዳችሁ አሳዩን መንገድ ና ፎቁን ብዙዎችም እየቀዱ አየነው አዳዲስ ነገር እንደ ፎቅ ስር ሱቆቹ ምን ደረሱ

  • @make7170
    @make7170 Před měsícem

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ethiopia1agerie661
    @ethiopia1agerie661 Před měsícem

    🟢🟢🟢አራት ኪሎየተሰሩትን አዳዲስ ተቋራጭ መንገዶች እየገባችሁ አሳዩን አርባ ደረጃ ጌር ና ሌሎቹንም park የተሰሩትን በቅርብ አጠገባቸው እየሄዳችሁ አሳዩን መንገድ ና ፎቁን ብዙዎችም እየቀዱ አየነው አዳዲስ ነገር እንደ ፎቅ ስር ሱቆቹ ምን ደረሱ ?

  • @4babyo
    @4babyo Před měsícem

    Err 70 derjan asayun

  • @ethiopia1agerie661
    @ethiopia1agerie661 Před měsícem

    🟣🟣🟣ወደ ሰባ ደረጃ ሚሄደውስ : ወደ ጊዬርጊስ እሚወጣው ዳገት መንገድ : ወደ ገባ ገባ እያላችሁ ጠጋ ብላችሁ አዲስ ነገር ቅዱልን ንጂ ሁሉም ቪዲዬ እንዳይመሳሰልብን

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 29 dny

    እጅግ ባማረና በተቀላጠፈ ሁኔታ እየተከናወነ የሚገኘው የአ/አበባ የኮሪደር መንገዶች አመርቃኝና አጓጊ ሆኗል 🙏🏻 ግን በዚህ ውብና ድንቅ የከተማ ለውጥ በየመንገዱ ዳርና በየጉራጉሩ የተለያዩ የንግድ ሽያጭን ለሚያከናውኑ የታስበ ነገር አለ? ወይንስ እንደቀድሞው ሁሉም በየመንገዱ እንዳሻውና እንደፍላጎቱ በትርምስና በጭንቅንቅ ከፅዳት መብከል ጋር ይቀጥላሉ ??? ድህነትና ስራ እጥነት በበዛበት አገር ስርዓትና ፅዱነት???

  • @madotube3523
    @madotube3523 Před měsícem

    አዲስ አበባ ቀን ወጣላት መንግስት ግን ስራ እየሰራ ነዉ ለምድን ነዉ አንዳንዶች የሚጮሁት አልገባኝም

  • @ethiopia1agerie661
    @ethiopia1agerie661 Před měsícem

    🟣🟣🟣ወደ ሰባ ደረጃ ሚሄደውስ : ወደ ጊዬርጊስ እሚወጣው ዳገት መንገድ : ወደ ገባ ገባ እያላችሁ ጠጋ ብላችሁ አዲስ ነገር ቅዱልን ንጂ ሁሉም ቪዲዬ እንዳይመሳሰልብን