ተጠንቀቁ ጉድ ነው በከተማችን በዚች እህታችን ላይ የደረሰው ወንጀል ፖሊስ ሌሎችም ስላሉ ተጠንቀቁ ብሏል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 05. 2024
  • 🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
    - In this video watching -ተጠንቀቁ ጉድ ነው በከተማችን በዚች እህታችን ላይ የደረሰው ወንጀል ፖሊስ ሌሎችም ስላሉ ተጠንቀቁ ብሏል
    Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
    Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
    ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
    CZcams - / abenatubeet. .
    Tiktok - / fikermedia
    SUBSCRIBE NOW
    **************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 14

  • @deborah9291
    @deborah9291 Před měsícem +2

    ክብር ለምርጥ ኢትዮጵያውያን police❤❤

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Před měsícem +1

    የዛሬ አመት እኔንም እንደዚህ ነው ድራማ የስሩብኝ ስልኬን የአንገትና የጆሮ ወርቄን ወስደው ተስወሩ ንግግሩ ሁሉ የደቡብ ልጅ አስመስሎ ነበር ያወራኝ ለሎተሪአዟሪው ስናሳየው ወቷል አለን እንዳማያውቀው ሆኖ የመጣው ደሞ ቤራዊሎተሪ ደወልኩ ብሎ አገናኜኝ ስልኩን አንስቶ እንኳን ደስ አሎት አለ ብቻ ታሪኩ ብዙ ነው ስሚቼ በሆነ ሚዲያ አልሽወድም ነበር

  • @nigatuassefa5347
    @nigatuassefa5347 Před měsícem +1

    ሌሎች የሚፈለጉ ሰማቸውና ፎቶአቸው ቢለቀቅ መልካም ነው

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw Před měsícem +1

    ሰላም ለሚጠብቁ ይህን ።

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc Před 2 měsíci +2

    ይህ ነገር እኮ አሁን ሶሻል ሚዲያ ስላለ ሁሉም ይሰማል እንጂ የዛሬ ሰላሳ ዓመትም እንደዚሁ ነበር አዲስ አይደለም አሁን ይህን ከሰማን በኋላ ትምህርት ይሆነናል።

  • @markosdegela5470
    @markosdegela5470 Před 2 měsíci +1

    ከ 7 አመት በፊት እኔንም አተልሎኛል ምንአለ ይህን ልጅ ብያጋኝ እገድለሌው

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před měsícem

    Yeheko yekoye yareje shuashua new endet teshewedesh???

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat1631 Před měsícem

    😮😮😮😮😮

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s Před měsícem +1

    ህዝባችን፡በዚልክ፡ህሌና፡ማጣቱ፡ይሳዝናል።

  • @user-jr7jx3br9l
    @user-jr7jx3br9l Před měsícem

    እኔንም ሞክረውኝ ነበር ይገርማል

  • @saday1261
    @saday1261 Před měsícem +1

    ሁሉም ሌቦች ናቸው አጭበርባሪው እንደገጠሬ ሊያጭበረብር እንርዳ የሚሉትም ገጠሬውን ሊያጭበረብሩ ነው እንጁ አንድ አመት አለው ሎተሪ በአመ መታወቂያ አውጥቶ መውሰድ ይችላል ግን ሁሉም ያለፋበትን ለማግኘት ነው ጥረቱ

  • @ter2065
    @ter2065 Před měsícem +1

    እስቲ ተበዳይን ብቻ ሳይሆን በዳይንም አሳዩን 👍👍

  • @markosdegela5470
    @markosdegela5470 Před 2 měsíci +1

    እናንተ ሐለፍዎች ችግር እንዳለ ከዋቀችሁ ለምን ለሕዝብ በ ቤረዊ ቴሌቪዢን አተውጡም