ስለ ሃይሌ ፊዳ ጓደኞቹ እና ፀሐፊዎች ምን ይላሉ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 11. 2017
  • Ethiopia: ስለ ሃይሌ ፊዳ ጓደኞቹ እና ፀሐፊዎች ምን ይላሉ?
    SUBSCRIBE or SHARE for more videos

Komentáře • 8

  • @bedoteshome86
    @bedoteshome86 Před rokem

    Haile Fida was famous politician I have seen what comment you have been written,,,,,,, he was from.......

  • @mebreregasa7731
    @mebreregasa7731 Před 6 lety

    ሀይሌ ፊዳ ጥሩ የፓለቲካ ስብዕና ያለው፣ታላቅ ምሁር ና የኢትዮ.ፓለቲካ በተለየ እይታ ሲመለከት የነበረ ታላቅ ሰው ነው።

  • @efrembekele2908
    @efrembekele2908 Před 6 lety +1

    አስቀያሚ ታሪክ ያለዉን ሰዉ ምን ያህል ልታስቆነጀዉ ቀለም ስትቀባዉ ብትዉል የምታተርፈዉ ነገር አይኖርህም። “ታላቅ ምሁር” እያልክ የምታሽሞነሙነዉ ያ ሰዉ ከአረመኔ ጭራቅ ፋሺስቶች ጋር አብሮ የሠራና ( ያዉም ደርግ ታሪኩን ደም በማፍሰስ የጀመረ ቡድን መሆኑን እያወቀ) ብዙዎቹን የትዉልድ ዕልቂት ድግሶች እና ስቃይ በማቀነባበር ሲሰራ ቆይቷል። እርሱና ደቀ መዛሙርቱ በመላዉ ኢትዮጵያ ብዙዎችን በመተረዉ ፍጅት ገራፊና ገዳይ ሆነዉ አገልግለዋል; ይህንን በምንም መልኩ ልታቀልለዉ የማትችለዉ ዕዳ ነዉ ፤ አቶ ደረጀ;። ሌሎችን ባስቀሰፈበት መልኩ እርሱም የወር ተረኛ ሆኖ ባገለገላቸዉ ፋሺስቶች እጅ ታንቆ መሞቱ ግን ምን ጊዜም ይቅር የማይባል ወንጀል መሆኑን ግን አምናለሁ። እንደ ጋዜጠኛ ከሆነ ዝግጅትህ ነገርን ከሥሩ መርምሮ ሊያቀርብ ይገባዋል። ከወያኔ ጋር ንክኪ ካለብህ ወይም ለቡዴናህ ከሆነ የምትባትለዉ ያ ሌላ ጉዳይ ነዉ።

  • @getnetwoubishet7883
    @getnetwoubishet7883 Před 6 lety

    The fiction of ayalew mergia kkkkk

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 6 lety

    Hile fieda was washed by Ethiopian children blood, he paid for his crime against humanity.

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 Před 6 lety

    ልክ እንደ ሃይሌ ፊዳ ጓዶቹን ስለማያውቃቸው ነው ያላችሁት?ወይ ቀልድ?

    • @negeseyismaw298
      @negeseyismaw298 Před 6 lety

      Mekonen
      Dr. Haile was one of the scholars of the time.