በሲኒ ሳህን ምሳ አበላነው🤣 እኛ ቤት ስትመጣ ምሳህን ይዘህ ና🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2024
  • ‪@samichotv‬ ‪@samemu‬

Komentáře • 486

  • @yontube-03
    @yontube-03  Před 5 měsíci +172

    ሰላም ውዶች የዛሬው ቪዲዮ ከፕራንክነቱ በላይ በሀገራችን ያለውን ረሃብ እና ችግር ያሳያል እንጂ እኔ ወንድሜ ቤት ደፍቼ ነው ምበላው እንደዛ አይነት ነገር የለባቸውም ሲበዛ የዋህ ናቸው ይህ ቀልድ ነው😅 ላይክ እና ሼር በማድረግ አበረታቱኝ❤❤

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Před 5 měsíci +2

      አይዞህ በርታ ቁርሥ አልበላሁም ሥትል ግን በጣም አሣዘንከኝ

    • @hawa5330
      @hawa5330 Před 5 měsíci

      በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ማሻ አላህ እደናተ ነኝ እኔም ለባሌ ወድሞቹ❤❤❤

    • @hawa5330
      @hawa5330 Před 5 měsíci +1

      ወላሂ አተ እርቦኛል ቁርስ አልበላሁም ስትል አጀቴ ተማታ የኔ አሳዛኝ አይይ

    • @user-zx5ug1rq9c
      @user-zx5ug1rq9c Před 5 měsíci +1

      ኡፍ ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ቁረስ አልበላሁም ስትል ወንዲሜ በባህር ሲመጣ እራብ ገደለኝ ሲል ትዝ አለኝ ትምህርት አለው ግን😢😢😢😢

    • @user-zx5ug1rq9c
      @user-zx5ug1rq9c Před 5 měsíci

      ወላሂ ሀገራችን ላይ ያለው ነገር ትክክል ነው😢

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 5 měsíci +70

    😂😂😂😂የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹👍

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před 5 měsíci +28

    ወይኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምስኪን ህዝብ እግዚአብሔር ሆይ. በቃ በለን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 Před 5 měsíci +15

    ምርጥ ትምርትነው ያስተላለፍቺሁት አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhDyu
    @FhDyu Před 5 měsíci +12

    አይ ዩኒ ሚስኪን እኔ ሳልሰማ ምን ወርዶነው አላለም 😂😂😂

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 5 měsíci +8

    ዮኒየይ የኔ አባት እኔ እህትህ አፈር ልብላልህ አባቴ እንደዛሬ አዝኜ አላቅም በማርያም😭😭😭

  • @zomanshassefa7076
    @zomanshassefa7076 Před 5 měsíci +8

    😢😢😢 እሁፍ ፈጣሪ ማጣት ከባድ ነው የለት እጀራችን አታሳጣን🙏

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 Před 5 měsíci +8

    ቁርሴንም አልበላሁም ሲል አሳዘነኝ😢አይይይ ሳሚ ነፍስህ አይማርም😂😂

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 5 měsíci +10

    የኔ ወንድም እህ አሳዘነኝ ደነገጠ ክክክክክክክክክክ

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 5 měsíci +4

    ክክክክክ ወይ የዚህ ቤየት ከትልቁ ቤየት ስቂ ሳልጨረስ ከትንሹም ደገሙን😂😂😂

  • @user-hh9ys4cl1f
    @user-hh9ys4cl1f Před 5 měsíci +16

    ግን በሚበላ ነገር ፕራክ አታድርጉት ይሰመዋል ምንም ቀልድቢሆን ሀራም 😢

  • @RozaNurye
    @RozaNurye Před 25 dny +1

    😢😢😢ዩኒ አንጀቴን በላዉ የምር ሚስኪን😢

  • @Qwerty-dp8qs
    @Qwerty-dp8qs Před 5 měsíci +4

    የወኒ ዝም ብሎ ያሳዝነኛል አዲራሻውን ስጡኝ አገር ስገባ አገኘዋለሁ😢

  • @user-xs4sl5uc6w
    @user-xs4sl5uc6w Před 5 měsíci +4

    ውይ አረ እናንተ ልጆች የምር እናንተን ሳይ ደስ ትሉኛላችሑ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤እወዳችኋለሑ ❤❤❤ዮኒ ያሳዝናል ዮንየ አብሽር ምነው ግን ፈረዳችሑበት😂😂😂😂😂

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 Před 5 měsíci +8

    ረወይኔ በዚህ አቀልዱ ይከፊዋል ይሳቀቃል😢

  • @zahramolla5084
    @zahramolla5084 Před 5 měsíci +4

    ወላሂ
    ደሥ አይልም ልጁ ሞራሉን ጎዳችሁት
    አልበላሁም ሲል በጣም አሳዘነኝ

  • @tigtig-rw9yx
    @tigtig-rw9yx Před 5 měsíci +9

    የእውነት ፕራክ መሆኑን እያወቅሁ yoniyee አሳዘከኝ😢❤😂

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 5 měsíci +2

    ባይኖር እንኳን ችግር የሚያወራ ሰው አልወድም ያናድደኜል😂😂😂

  • @user-ou4om1yr7z
    @user-ou4om1yr7z Před 5 měsíci +2

    ወይኔልጁ እንዳውም ያሳዝናል ዛሬስ ደሞ ይባስ ብሎ በእንጀራ😂😂😂😂አለቀስኩ ❤❤

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Před 5 měsíci +5

    ክክክ ሀራማለይኩም😂😂😂

  • @habibah8615
    @habibah8615 Před 5 měsíci +1

    ረበአላህ,እደትነዉ,የሚያሳዝነዉ,ልጁ,ወይኔ😥😥😥😥😥😥😥

  • @ralanzi4296
    @ralanzi4296 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ከማጣት ይጠብቀን ከባድ ነው የኡነት የባሰነው እሚትበኝ ሲል አሳዘነኝ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerwit
    @samerwit Před 5 měsíci +2

    የኔ አባት እፍፍ አሳዘነኝ ውይይ በስመአም እርቦኝ ነበር አለ😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤

  • @mesetube6689
    @mesetube6689 Před 5 měsíci +4

    ወላሂ አለቀስኩ የኔአባት ኖኖኖ ፖራክ ተዉ ሳሚ እና እሙ እደዚ አታድርጉት በጌታ ስሜቱ ይጎዳል ስለሱ የኔማሎቀስ😢😢😢😢😢

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube Před 5 měsíci +4

    አሳዘነኝ የምር

  • @user-nl7jy2mk4z
    @user-nl7jy2mk4z Před 2 měsíci +1

    ትሪየለምወይአላለም ትሪው ያለጀራው ምን ያረጋል ክክክክክሸ

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 Před 5 měsíci +4

    😢😢❤❤❤wayine yoniye ribonyal iyala inena wadime yene Abata 😢😢😢❤❤❤❤emuye eda samicho 🤩🤩🤩🤔💝 ❤❤❤

  • @user-co9gf3xk9m
    @user-co9gf3xk9m Před 4 měsíci +1

    የኔ ማር ኣይዞህ የኔ ወንድም😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 5 měsíci +1

    ማርያምን የዮናስ አገቱን ሲደፋ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 ወድሜ ደግሞ እርቦታል እኮ ቁርስ እራሱ አልበለሁም አለ ምስጊን ቅስሙን አትሥበሩት😢😢😢😢😢

  • @user-fm7yl2cy8s
    @user-fm7yl2cy8s Před 5 měsíci +2

    እነዚህ ልጆች ደሥ ሲሉ ግን ልጅ አሳዘነኝ😂😂😂

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Před 5 měsíci +2

    ወይኔ እናተ ግፈኛች እሙ or ሳሚ ክፉ ቀን አትጥሩ 😂 ዩኒ አሳዛኝ ቻለው እግድህ ነብሴ

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 5 měsíci +1

    የስራችሁን ሳሚ ደሞሁዱንሲያሽ አሳዘነኝኝ❤❤❤❤❤

  • @feedcswe290
    @feedcswe290 Před 4 měsíci +2

    የኔኣባት ❤❤❤

  • @ZeharaMehammed-zq3fc
    @ZeharaMehammed-zq3fc Před 5 měsíci +2

    ልጁ በኖርማል ሲያዩት እራሱ አሳዛኝ ነገር ነው

  • @user-dr1rd3xb3z
    @user-dr1rd3xb3z Před 19 dny

    ምን አይነት ሰዉ ናቾሁ ገምቶ ለሚወጣ ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yg5zr6lp5v
    @user-yg5zr6lp5v Před 4 měsíci +1

    ሳቂ አላችለኩም😅😅😅😅

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 5 měsíci

    ቲችርዬ ትን ሮጥ ሮጥ በል ለማንኛውም ለጤናም ጥሩ ነው

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 5 měsíci +1

    ወላሂ ሳሚ ገና ሳይህ የምስቀው ነገር😂እሙየ ዛሬ መድረክ ሰጥቸሻል ለሳሚ😊

  • @123abay
    @123abay Před 5 měsíci +1

    ወንድም ና ወንድም እንደሳሚና የወኒ ሲፋቀር ደስ ይለኛል ብዙዎች ሲዋደዱ አላይም ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እሙየም እመብረሀን ከእነ ልጇ በሰላም ትገላግልሺ ቤቢ እስካመጣ ቸኩለናል እንወዳችጟለን❤❤❤

  • @feesg6
    @feesg6 Před 5 měsíci +3

    ስወዳችሁ ዘና ነው ያረገኝ ዮዮ በኒ አሳዛኝ❤❤❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 5 měsíci +3

    አረ ተዉ እሙየ እና ሳሚ እዴት እደምወዳችሁ ዘና ነዉ እምታደርጉኝ ዮኒ ምሰኪን ሲያሳዝን😂😂😂😂😂

  • @user-te1be6pi8m
    @user-te1be6pi8m Před 18 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሚስኪንአሳዘከኚ ዩኒ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +4

    ወይኔ ዩናስ ምስኪን ሲያሳዝንንንን😭😭😂😂😂😂

  • @user-bt1ek7us7m
    @user-bt1ek7us7m Před 5 měsíci +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምድነው እሡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zedigidey-qm8xu
    @zedigidey-qm8xu Před 5 měsíci +3

    ውይ ማዓረይ ኣሳዘነኝ😊😂

  • @user-vg8pk3bg7j
    @user-vg8pk3bg7j Před 5 měsíci +1

    ዊ የኔ አበት ዮንዬ ሲለንተ እኔ ተሰቀቅኩኝ አራ ኡኡኡኡ ሰሚ እነ እሙ አንድ ነገር ልንገረቹ አለሀ እኘን ሲፈጥረን ከነርዝቀችን ነው የፈጠረን ምንም ብቸግረን የእለት ጉርሸችን አየሰጠንም ጠረ ሞት ውሲጥ እሲከልገበን ድረሲ ርዝቀችን ምቋረጠው ሲንሞት ብቻ ነው እሲከለን ድረሲ የምየበለን አለሀ ነው ኑሮ ለምን ጠረ አይነከም የአለሀ እጅ ሰፍ ነው አለሀ ብሉ ጠጡ አተበክኑ ነው የለን የለንን በልተን አለሀን መመሲገን ነው ከጠንም አለሀን መመሲገን ነው ምክነቱም ብተመሰግኑኝ ይጨመርለቹዋል ነው የለን ሲነጠም ሲነገኝም መመሲገን ነው አለዎቅንም እንጅ ሀገረችን እትዮጲያ በጠም ሀብተም ነን አለሀ የሰጠን አየሩዋ ብቻ በቅ ነው

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 5 měsíci +1

    ከእንጀራው በላይ ሳህኑ ነው ያሳቀኝ የፍንጃል መቅሬብያ ይመስላል ክክክ የኔ ቆናጁ

  • @user-sz1zl5bk1m
    @user-sz1zl5bk1m Před 5 měsíci +3

    ያአሏህ እውነት እውነት መሰለኝ

  • @fanafani2638
    @fanafani2638 Před 5 měsíci +3

    አድስ ነገር አለ አላለም ሰውዬው😂😂😂

  • @user-kd6ef9mc1l
    @user-kd6ef9mc1l Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ትቅረብሽ እሙየ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል 😂😂😂😂😂እውነት ነው ምግብ አይሰሰትም ማርያምን እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እኮ ውብ ነን ዮኒ ቻለው ስታዛዝን ማርያምን አንጀቴን በላሀው እኮ 😢😢በሰፈርከው እየተሰፈረልህ ነው ዛሬ ያንተ ተራ ነው 😂😂😂እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @igzov8877
    @igzov8877 Před 5 měsíci +4

    አሳዘነኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-fm7yl2cy8s
    @user-fm7yl2cy8s Před 5 měsíci +2

    እኔ ያልሠማሁት አድሥ ነገር አለ ሲዛዝን ወላሂ ሆደ ተረበሸ አልበላሁም አለ😢😢

  • @AaAa-ku3bg
    @AaAa-ku3bg Před 5 měsíci +2

    የኔ ውዶች ስወዳቹሁኮ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ የኔ ምርጦች በጣም ታምራላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před 5 měsíci +1

    😢😢😢😢😢 ምሰኪን አይኑ ክርትት አለ ወይኔ ወንድሞቸ አድስአበባ ናቸው ከቤተሰብጋር ወተው ሄደው ትዝሲሉኚ ሆደይረበሻል ያደጉበትን ሳስብ እንደልባቸው ገልብጠው ነበር ሚበሉት አሁንግን የግዢ እንጀራ ሚያጠግብም አይመስለኚም

  • @user-xg6uo3iy1t
    @user-xg6uo3iy1t Před 5 měsíci +3

    አጀቴን በላኸዉ አሳዘነኝ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 5 měsíci

    የኔ አባት የምር አሳዘነኝ ሳሚ& እሙ የስራችሁን 😢 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @user-uv1mx3tr8j
    @user-uv1mx3tr8j Před 5 měsíci

    ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላዉ

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Před 5 měsíci +2

    ውይ ሳሚ እዴት እዳሳዘነኝ😢

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 5 měsíci +1

    የኔ ወድም አሳዘንከኝ ወላሂ😢🥰🥰🥰

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 Před 5 měsíci +2

    የኔ ሚሥኪን ያረቢ

  • @edaede8497
    @edaede8497 Před 5 měsíci +2

    ወይ እናተ የማታመጡት የለ ገና ሳላያችሁ እስቃለሁ😂😂😂😂😂😂😂

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před 5 měsíci

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @SaroonSiiyuum-dl5yx
    @SaroonSiiyuum-dl5yx Před 4 měsíci +1

    Wayookaa dhugaa rabbii garra na nyaatee yonii yene abbate ayizoo😢😢😢 hadhooko

  • @user-dc2pq5lm2z
    @user-dc2pq5lm2z Před 4 měsíci

    እውነትነው በቀን አንድ ግዜ ነው የሚበሉት አንዳንድቦታ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Před 5 měsíci +1

    አላህ አገራቺንን ሠላሟን ይመልስል አሣዘነኝ ለቤትህ አድስነኝ በረታ👍👍👍 አስተማሪ ነገር አለው

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 5 měsíci +3

    እውነት ነው አይይይ😢😢😢😢

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m Před 5 měsíci +2

    የኔ ጌታ አሳዘነኝ የምር😔

  • @amaamm-hu4ic
    @amaamm-hu4ic Před 4 měsíci

    አሳዛኝዮኔዬአይዞክ ተጫወቱብህ ግንበነገረችለይ ስረአትክ ደስሴልየምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabZainab-jt2mn
    @ZainabZainab-jt2mn Před 5 měsíci +2

    ወይኔ ይች ልጂ😂😂😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 5 měsíci

    ዬንዬ ሚስኪን እንዴት ነው የምታያቸው አሳዘንከኝ ግን ብዙዎች ይራባሉ እግዛቤር ከዚህ ያድነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sq7zd5op1m
    @user-sq7zd5op1m Před 4 měsíci

    አቤት ሲያሳዝን አንጀቴን በላኝ በችር ውስጥ ስላደኩ እራበኝ ሲሉ በጣም ያመኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ አሳዘነኝ የኔወድም
    እናተግን ግፈኛች ናችሁ😂😂

  • @samritube645
    @samritube645 Před 5 měsíci

    *እሙ በቅድሚያ እመብርሀን ትቅረብሽ ሰፋ ሰፋ ያለ ልብስ ልበሽ ሱሪ አታርጊ እኔ አርግዤም ባላቀው ጠግቤ ስበላ እራሱ ጠባብ ልብስ ይጨንቀኛል በመቀጠል ልጅ አሳዘነኝ ምስግኒ ፈጣሪ ያስበን ስለኑሮው*

  • @sameradxb4840
    @sameradxb4840 Před 5 měsíci +1

    ሚስኪንን አሳዘነኝ ደሞ ደስእሚለዉ እርጋታዉ ይመቸቻሁ

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 5 měsíci +2

    ኧረወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂

  • @itagitag2026
    @itagitag2026 Před 5 měsíci +1

    😀😀😄😄😄😄yoni ayiozwo yene mare

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 5 měsíci +1

    😢😢😢ኡፍፍፍ የኡነት የኡነት መሰለኝ የኔ ወንድም

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před 5 měsíci

    የኔ ሚስኪን እዉነት አሳዘነኚ❤❤❤ዉይይይይ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 5 měsíci

    😂😂😂አጥሚት አላለችም እች የፍቅር ወስፌ የሆነች ልጅ😊😊

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m Před 5 měsíci +1

    ክክክክክክክ ወይ ጉድ የናንተ ተንኮልስ አይጣል ነዉ ተዉ ግን ችግር አትጥሩብን

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Před 5 měsíci +3

    እደው ግን የልባችሁን እያወራችሁ ፕራክ😂

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e Před 5 měsíci

      ኢች ሁሉም እዳቺ ይመስለሻል

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 Před 5 měsíci

    እረልጁን አስደነገጣችሁት ያረቢ አላህ ሰላም አውርድ

  • @getnetabate3244
    @getnetabate3244 Před 5 měsíci +2

    Wedoch egzabehare yemsegene yebalale ❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 5 měsíci +1

    ወይኔ የኔ አባት ዮኒየ አይዞህ ❤❤❤

  • @user-vf8hr1ef1j
    @user-vf8hr1ef1j Před 5 měsíci

    😢😢😢😢ወይኔ እዴት እዳዘዘነኝ ኡፍፍ ምስኪን

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂 ሚሰኪን አሳዘነኛ❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 5 měsíci +2

    😂😂😂የተመታችው ክፋ ቀን አትጥሩ

  • @zamzam9324
    @zamzam9324 Před 5 měsíci +1

    አራ ታዉ ፊትም ሀገር ልገበ እየፈራዉ ነዉ ስለ ኑሮ ዉዲነት አተንሱብን😢 ማግበት እፈለኩ ዉስጤ ይፈራል ያረብ እዝነትክን አዉርዲልን በሌ ነይ እየለ ይጨቀጭቃኝል ማጠ እሽ እየልኩ አታልለወለዉ አሰዘነኚ አሁንሰ ኑሮ አስፈርቶል😢

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Před 5 měsíci

      እይዞሺ ጨክነሺ ግቢና ኑሪ ቡሀላ እዳትለድሚ አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @user-yn4nk9sn6t
    @user-yn4nk9sn6t Před 5 měsíci +1

    የስራችሁን ውይይ ሲያሳዝን ቁርስ አልበላሁም አጀቴን በላኝ የበሰለ ነገር እድሜው አጭር ነው

  • @milonbd583
    @milonbd583 Před 5 měsíci

    የኔ ዉንድም አሣዘነኝ😢😢ልቤን ሠበራችሁ የምረ❤❤❤❤

  • @user-nm7xm6tu6i
    @user-nm7xm6tu6i Před 5 měsíci

    ወላሂ እኔ እራሱ ትንሽ አላልሽ እስከምጋግር ስትልኝ እረ እኔሆደ እስኪሞላ ካልበላሁ ይርበኛል ብየ እላት ነበር እናቴን አሁንም እሱ ተውኝ የባስ ይርበኛል አለ 😂😂😂😂😂

  • @munirashafi611
    @munirashafi611 Před 5 měsíci +1

    Samii kkkkkkkhhhh hojike nyaadhu ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤

  • @DajaneDadhi
    @DajaneDadhi Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂 waqaayyoo dhifaama sinif haa godhu faara hin haasa.ina boo

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 5 měsíci +1

    የኔ የወኒየ የኔ አሳዛኚ😢❤❤❤😂😂😂😂

  • @r.8740
    @r.8740 Před 5 měsíci +2

    ወይኔ ሲያሳዝን😂😂😢😢😢😢

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv9070 Před 5 měsíci

    ማርያምን በጣም አሳዝንኝ😢😢😢😢😢😢

  • @zed9651
    @zed9651 Před 5 měsíci

    ዮኒ ሳየዉ አጀቴን ነዉ እሚበላኝ የኔ አሳዛኝ ወድም እረ ፕራንክ አታርጉት

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 Před 5 měsíci +1

    Uuuuuuuuuuffffffffiiiiiiii yene geta yon miskiina 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-lk2ro7it2l
    @user-lk2ro7it2l Před 5 měsíci +4

    አግራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 5 měsíci

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ምርጦችየ 😂😂

  • @ftube923
    @ftube923 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂 ወይን😂😂😂 በእጁ ሰጠዉ😂😂