Video není dostupné.
Omlouváme se.

ዓይናችን ነሽ ማርያም የሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ የዝማሬ ኑፋቄ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024

Komentáře • 100

  • @exodus5593
    @exodus5593 Před 29 dny +20

    አይናችን ኢየሱስ ብቻ ነው አራት ነጥብ !!!!!!

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 19 dny +2

    እረ ኢየሱስ ነው አይናችን! ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ ወደ ውጭ!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerufael2011
    @zerufael2011 Před 12 dny +1

    እኔ የተረዳሁት ምንም ችግር እንደሌለበት ነው ይበልጥ የማርያምን ክብር አጣጣምኩት

  • @user-tj6vg5py1f
    @user-tj6vg5py1f Před 15 dny +2

    አይናችን ❤❤ ቤዛችን መዳኔታችን እየሱስ ነው❤❤🎉🎉🎉

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 28 dny +4

    ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ለሰው ዘር ሁሉ አይን የእውነት ብርሃን ። ፍጡር አይን ሊሆን አይችልም ነውር ነው ተወዳጆች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ቀጥሉ ብዙ ስህተት እየተናደ ነው❤❤👏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před měsícem +23

    አይናችን ነህ ኢየሱስ
    ማንም የወንጌል አማኝ የሆነ ሰው ማርያም የሚጠላ ሰው የለም እንወድሻለን የጌታ እናት ስለሆንሽ ተባረኩ ❤

    • @-Dnabraraw
      @-Dnabraraw Před 29 dny +8

      እውነት ነው እኔ ጨቅላ አስተሳሰብ ሳለኝ ጴንጤ ጸረ ማርያም ናቸው እያልኩ በግድ ወንጌላውያንን ከማርያም ለማጣላት በከንቱ እደክም ነበር ።
      እግዚአብሔር ሲያበራልኝ ግን ወንጌላውያን እንኳን ማርያምን ጠላቶቻቸውን የሚወዱ ጥሩ ክርስቲያን ወገኖቻችን ናቸው።
      ይህ መዝሙር የጽንፈኛ ነው

    • @mesertkebede4115
      @mesertkebede4115 Před 29 dny +2

      GOD bless you all ❤❤❤

    • @mesertkebede4115
      @mesertkebede4115 Před 29 dny +2

      EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JOHNFIKRE1
      @JOHNFIKRE1 Před 29 dny +1

      ❤❤​@@-Dnabraraw

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 Před 29 dny +2

      @@-Dnabraraw ተባረክ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ 🥰🥰

  • @AlemHyredin
    @AlemHyredin Před 26 dny +1

    ስናዉቀዉ እዉነቱን ልጇን ወደን አንጠላም እናቱን ❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 29 dny +5

    ሁለታችሁም የኢየሱስ ክርስቶስ ጀግኖች ናችሁ

  • @SifenTafa
    @SifenTafa Před 29 dny +7

    ማን በሞተው ማን ይወደሳል ..መናፍቁ ማነው bible ይፍረድ

  • @tsegayeterefe872
    @tsegayeterefe872 Před 21 dnem

    Melos and Kaleab may a God bless you! ዝማሬው በቃለ እግዚአብር አኳያ ስፈተሽ ውድቀቕ ሆኗል ዝማሬያችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh Před 29 dny +4

    ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ይላልና እባካችሁ ኦርቶዶክሶች ፈጥናችሁ ወደቃሉ ተመለሱ።

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 Před 28 dny +1

    Melos May Lord blessing you more and more!!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 29 dny +5

    Melos God bless you

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 29 dny +6

    መላ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 13 dny

    ጌታ ይባርካቹሁ ተባረኩ ዘመናቹሁ ይባረክ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 29 dny +4

    you are hero of Jesus Christ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 29 dny +4

    Eysus Eysus Eysus ❤❤❤❤❤❤❤
    GOD bless you all ❤

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Před 29 dny +4

    I really appreciate my lord Jesus Christ
    Cos I got born again because of him

  • @genetcakiso
    @genetcakiso Před 28 dny

    ወንድሞቻችን ተባረክ❤❤❤

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 Před 29 dny +2

    የብዙዎችን አይን የሚከፍት ትልቅ ትምህርት ነው: የዘላለም ህይወት ከሀይማኖት ጋር የሚተካከል ጉዳይ አይደለም፣ ሀይማኖት ላይ ስናተኩር ከዘላለም ህይወት እንዳንጎድል ልንጠነቀቅ ይገባል፣ ሰለሰጣችሁን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን: በርቱ!

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Před 29 dny +3

    አይናችን ነህ ኢየሱስ!!!

  • @HasanAllaw
    @HasanAllaw Před 29 dny +4

    የባረኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq Před měsícem +4

    ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 Před měsícem +3

    Melos tebark! Afreselen yehen yesehetet temehert be Eyesus sem

  • @Emabet4
    @Emabet4 Před měsícem +4

    Tabaraku❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 29 dny +1

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniHabesha-nt9mk
    @DaniHabesha-nt9mk Před 29 dny +2

    Ewnetegna maferes yehene nw tebareku❤❤❤❤❤❤❤ mela ena kalye tebareku

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Před 29 dny +2

    May be kifuw geltolachw yhonal ::God bless you more both of you

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 29 dny

    ሻሎም ቅዱሳን ሻሎም ሜሎ ሻሎም ቃል❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 29 dny +2

    Dios bendiga a los dos

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje2358 Před 29 dny +1

    ተባራኩ መላ አና ቃል 🥰🥰🥰🥰

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh Před 29 dny +1

    አንዳንድ ወገኖች እንደ ፈለገን ብንሆን ምን አገባችሁ?ለምን ወንጌልን ዝም ብላችሁ(እኛን ሳትነኩ) አትሰብኩም ሲሉ አስተውያለሁ? ለናንተ ወገኖች ያለኝ መልስ:- ልዩ ወንጌልን(የተሳሳተ ዉንጌልን) ማጋለጥ የእውነት ኛው ወንጌል ባህሪ ነው።ጳውሎስ በገላትያ አብያተክርስቲያናት "ልዩ ወንጌል" ያስተማሩትን አስተማሪዎች ሲገስፅ እኛ ከሰበክንላችሁ ንፁህ ወንጌል የተለየ የሚሰብክላችሁ ማንም ቢሆን፣መላእክትም እንኮን ቢሆኑ የተረገመ ይሁን ብሏል።የሚያስረግም ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት።ይልቅ አስተውላችሁ በፍጥነት በንስሃ ወደቃሉ ተመለሱ።ፍርድን የሚያስከትል ስራ እየሰራችሁ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 29 dny +2

    Melos Dios bendiga

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 29 dny +2

    Melos tebarkhe

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před 29 dny +1

    Mela God bless you 🙏🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 29 dny

    ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @elisakora1059
    @elisakora1059 Před 29 dny

    ዘመናቹ ይባረክ ጸጋ ይብዛላቹ❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 29 dny +2

    God bless you all

  • @redietendale226
    @redietendale226 Před 29 dny

    Tebareku🥰

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo Před 29 dny +2

    ❤❤❤❤❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 29 dny +2

    እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፅረ ኢየሱስ ክርስቶስ የሆነ ሃይማኖት የለም።
    ከፈጣሪ በላይ አይናቸውን በፍጡር የሚያደርጉ የተሳሳተ መንገድ ላይ የሚገኙት ናቸው።

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 20 dny

      እረ አውርተሽ ሞተሻል ኦርቶዶክስማ እየሱስን አዳኝነት ኖሮት ነው የሚመስክረው እየሱስ ክርስቶስ የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የድልግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው ማርያም እናታችን

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Před 29 dny +2

    ሜሎስዬ ተባረክ❤❤

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 29 dny +3

    ወንድሞቾ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሀ።🙏🥰

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před 29 dny +2

    ዘይትገረም ነዉ

  • @MetikoAsefa-dq1cb
    @MetikoAsefa-dq1cb Před 22 dny

    ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት (ዮሐ12_13)።እና እባክህ ወንድሜ ቅድስት ማርያምን አታሳዳት።ከዘንዶ ጋርም አትተባበር።

  • @mesiamha5248
    @mesiamha5248 Před 29 dny +1

    ይሄ ዝማሬ የሰው ሀሳብ ነው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚቃረን ነው ስለማርያም በሉቃስ ወንጌል ከተፃፈው በማለፍህ ስተሀል ወንድሜ በንስሀ ተመለስ።

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 29 dny +3

    Melos zemeneh yebarkh

  • @genettesfamanam6340
    @genettesfamanam6340 Před 29 dny

    ተባረክ ሜሎስ።

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS Před 29 dny +1

    Tebareku: ❤

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 Před 28 dny +2

    ሜሎስ ወንድሜ በርታ። እግዚአብሔር በአንተ በኩል፣ አጋንንታዊ ትምህርቶችን እያፈረሰ ነው!

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 29 dny

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi Před měsícem +11

    እንደውም ምን ላርጋችሁ እኔ የዚህ መዝሙር ሀሳብ ምንም አይገባኝም ፉከራ ነው ሽለላ ነው ወይስ ወንጌላውያን ኢየሱስ ጌታ ነው ስለሚሉ ጭራሽ አይኩብኝ

    • @AlemHyredin
      @AlemHyredin Před 26 dny

      ሀሳቡ ሳይገባህ አታዉራ🥱🥱🥱🥱🥱🥱 ለኛ ከገባን ይበቃል ማርያምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Před 26 dny

    Tebareku ❤

  • @Bukashe
    @Bukashe Před měsícem +2

    ❤️🙏🏽❤️

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 Před 29 dny

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 29 dny +3

    GOD bless you all ❤❤❤

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw Před 29 dny +4

    እኔ በፊት ጨቅላ አስተሳሰብ ሳለኝ ጴንጤ ጸረ ማርያም ናቸው እያልኩ በግድ ወንጌላውያንን ከማርያም ለማጣላት በከንቱ እደክም ነበር ።
    ነገር ግን እግዚአብሔር ሲያበራልን ወንጌላውያን እንኳን ማርያምን ጠላቶቻቸውን የሚወዱ ጥሩ ክርስቲያን ወገኖቻችን ናቸው።
    ይህ መዝሙር ቢዝነስ መስሪያ ቴዎድሮስ ለማርያም የተቆረቆረ መስሎ ኦርቶዶክሳውያንን በማታለል ገንዘብ መሰብሰቢያ እንድሆነው የሰራው ጽንፈኝነትን የተጎናፀፈ ዝማሬ የሚመስል የአጋንንት መስዋዕት ነው ትክክለኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አይወክልም።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 29 dny +2

      እውነት ነው ወንድሜ በሰው ደካማ ጎን የጠላት ሃሳብ የተገለጠበት ውሸት ነው።

  • @AmakelechMekuria
    @AmakelechMekuria Před 29 dny

    Luke 1:28 "tsega yemolabish hoy des yibelish geta kanchi gar new kesetoch mekakel anchi yetebarekshi nesh. Tadia aynachin nesh binil min yidenkal?

  • @mebratugetu9563
    @mebratugetu9563 Před 28 dny

    Matiyam fidel nat yemilewum beneka ijachu bitidasisut. Mela tebarek

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před 29 dny

    batme..tekikel..ewunat..new

  • @SifenTafa
    @SifenTafa Před 29 dny

    የክርስቶስን ቦታ ለማሪያም ተሰጥቷል bible yifred

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 29 dny +2

    Geta ye tewledun ayen yaberalet !! Enough

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před 29 dny

    ወንድሜ ምንም ብታወሩ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው እናምናለን ማርያምንም እናከብራታለን ታማልዳለችም እናንተ ግን እየሱስ የትፕናገረው እናንተ ማትቀበሉት አወጣልካለው ስልክህን ብቻ ስጠኝ

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e Před 29 dny

    Melos ate jegena nk yeyesus bareya

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před 29 dny +1

    ምንም ጥያቄ የለውም እኛ ኦርቶዶክሶች እግዛብሄር እንደፈጠረን እናምናለን እናንተ እየሱስን ጌታ ነው የምትሉት እኛ. ግን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የምንለው ምክንያቱም ብዙ ጌታ በምድር ላይ አለ እየሱስ ግን የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ ነው የምንለው እንደናንተ ዝቅ አናደርገውም ።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 29 dny +4

      መቼም ቢሆን ለወንጌል እማኞች ከፍ ያል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱን ማንም ዝቅ ማድረግ አይችልም ጌትነቱን አምላክነቱን አዳኝነቱን ሰለተረዳን ነው የተከተልነው ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
      12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @eleni311
    @eleni311 Před 29 dny +1

    ኦርቶዶክሶች ተረጋጉ ማሪያም በነበረችበት ዘመን አማኝ ነበረች ሀዋሪያቶቹም እንደዛው አሁንም እኛ በኢየሱስ ክርሰቶሰ አምነን የዳንን ሁሉ አማኛች ነን ሰለዚህ ማሪያም ኦርቶዶክሰ አይደለችም ከወንጌል አማኛች ጋ ነው የምትመደበው እናንተ ግን ከአማኛች ጋ እልህ ሰለተያያዛችሁ ያልሆነችውን ነች እያላችሁ በራሳችሁ ላይ ፍርድ እያመጣችሁ ነው። የናተ ማሪያም ማሪያም ማለት ለሷ አሉቧልታ የሰነፎች ወሬ ነው አትፈልግም የናተን አምልኮአትፈልግም እግዚአብሄር ያከበራት እናት ናት አለቀ እሷም የዳነችበት እኛም የዳንበት አንድ ብቻ አዳኝ አለን እሱም ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው ሰሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ሜላዬ ተባረኩ🙏❤

    • @tsigeweinebelay8603
      @tsigeweinebelay8603 Před 28 dny

      በመናፍቅ የሚሸበር ኦርቶዶክስ የለም ከሀዲያን ከሰይጣን የተቀዳችሁ 2000 ቤተክርስቲያን ከፍታችሁ የምትወዛገብ ኦርቶዶክስ 1 ናት

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 28 dny

    መናፍቅ በየትኛው እውቀቱ ነው ኦርቶዶክስን የሚተቸው የራሳችሁ አስተምሮ እውቀት ስለሌላችሁ የማደርሱባትን ሀይማኖታችንን ለመተቸት ትፍጨረጨራላችሁ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 20 dny

    ግን ምን አይነት ነውረኞች ናችሁ እራሳችሁን ቻሉ ተው ለእራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ የስው ቤት ምን አገባችሁ የራስህ ግድ እያለ የስው ጉድፍ አትይ አዎ አማላጃችን ነች ፈጣሪያችን ነች አላልን ከእናተ የበለጠ ቤታክርስትያን እየሱስን ለሊትም ከስሀታት ጀምሮ እስከ ቅዳሴ እየሱስን ነው የምታመልከው አይናችን ነች የአምላካችን እናት ነች ምን ትሆኑ አዳራሽህ ጨፍር እናተ የድንግል ጥላቻ በአደባባይ ታይታል

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Před 27 dny

    ትውልዱ እንዲያመልጥ በእንደዚህ አይነት ትምህርቶች ቀጥሉ❤

  • @GosaBedada-yi4tp
    @GosaBedada-yi4tp Před 29 dny +1

    "STROW MAN FALLACY" ይባላል የናንተ ወሬ ከቻላችሁ እባካችሁን ስለ strow man fallacy አንብቡ እና ገዛ አውሩ እናንተ እኮ በግድ እየገፋፋቹ ስህተት ፍለጋ ላይ ናቹ ወንድሞቼ አረ ተዉ እስቲ አንዴ እንኳን ጥሩ ጎኑን ስታወሩ አይሰማም 🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @SimegnYakob-dp5or
    @SimegnYakob-dp5or Před 29 dny

    ዓይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሐሴን(መንፈስ ቅዱስ)ዘለናን ሰግደናል እናመሰግንሻለን ደስታን የደስታን ምንጭ ወልደሽልናልና ❤❤❤❤እልልልልልልል👏👏👏👏👏የቀደመው እባብ የዘንዶው ምላስ ሰጥቷቸዋልና .....Revelation 12 (አማ) - ራእይ
    17: ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤ በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።(አንደበታቸው ላይ )

    • @exodus5593
      @exodus5593 Před 29 dny

      @@SimegnYakob-dp5or ሲጀመር መዝሙር እራሱ ለ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚዘመረው ። ለ ሰው አይዘመርም ፡ ለሰውጭ የዘመረም የለም !

    • @tadw
      @tadw Před 29 dny +1

      @Simegn እናንተም በማርያም ፍቅር እየናወዛችሁ ለእርስዋ ዘምሩና አመስግኗት ስገዱም እኛም በክርስቶስ ፍቅር እያበድን ለጌታ እንዘምር እንስገድለት እናምልከውም ከዚያም የማታ ማታ እያንዳዳችን በዋልንበት እናድራለን የዘራነውንም እናጭዳለን::

  • @SimegnYakob-dp5or
    @SimegnYakob-dp5or Před 29 dny +1

    ስታነቡ ስለምትዘሉ ባይሆን እንደግፋቹ ።Matthew 2 (አማ) - ማቴዎስ
    13: እነርሱም ከሄዱ በኋላ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፦ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፥ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ፡ አለው።
    14-15: እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ፦ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት፡ የተባለው እንዲፈጸም ወደ ግብፅ ሄደ፥ ሄሮድስም እስኪሞት ድረስ በዚያ ኖረ።
    ወገን እያነበብን የያዝነው መጽሐፍ ቅዱስ ከትራስ ሥር ለማስቀመጥ አይሁን።

    • @exodus5593
      @exodus5593 Před 29 dny

      @@SimegnYakob-dp5or 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsedalufekade3693
    @tsedalufekade3693 Před 29 dny +1

    እንደው ይሄ ሜሎስ ሚባል ሰውዬ ምን አገባህ ምትሰራው አጣህ እንዴ ለምን አይናችነው ሴጣን ብለው አይዘምሩም አንተ ምን አገባህ?እንከን ፍለጋ ሁል ጊዜ አይሰለችህም

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 28 dny +1

    ቅዠታም ቅናተኛ ዝምበለህ የራስህን እምነት ምራ እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ አትበል አዳራሽህ ግባና በግዜ ተንከባበል

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh Před 29 dny

    በሰው ልብ ውስጥ የተገነባውን የብዙ አመታት ውሸት በግጥምና በዜማ መዝሙር ሆኖ ለብዙዎች እንዲደርስና ሌሎቹንም እንዲያስት ሆኖ የቀረበ በማር ውስጥ የተለወሰ ገዳይ መርዝ ነውና ያገኛችሁትን እያግበሰበሳችሁ ወደዘላለም ሞት አትንጎዱ።ንቁ፣የመርዙ ማርከሻ ኢየሱስ ነው።ወደ እርሱ ተመለሱ።ትድኑና ትፀድቁ ዘንድ በልባችሁ አምናችሁ በአፋችሁ ጌትነቱን እና አዳኝነቱ አውጂ።

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Před 28 dny

    እናተ ሰዎች የራሳችሁን ሃይማኖታችሁን ስበኩ እኛ ኦርቶዶክስ አዎን አይናችን ናት ተዋት ለኛ

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Před 27 dny +1

    አሽሙር ነው እንጂ መዝሙር አይደለም

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo Před 29 dny

    እኔ የምለው ግን ፕሮቴስታንቶች ሁል ጊዜ ስለ ኦርቶዶክስ የምታወሪት????? ለምን ወንጌል አትሰብኩም????? እስኪ ተዋህዶን ለቀቅ አድርጓት ሁል ጊዜ ትችት አይሰለቻችሁም???? እሲኪ ያልበላችሁን አትከኩ ዞሮ ዞሮ እናንተ እንኳን የድንግል ማርያም ይቅርና የክርስቶስ ጠላት ናቹ።

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 Před 29 dny +2

      ወንጌሉን እኮ ነው የሚያወሩት ከቃሉ ውጭ ወደ ውጭ ነው የክርስቶስ ጠላት እንደቃሉ የማይኖር የሚደበላልቅ ያልተፃፈውን የሚያነብ ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 29 dny +2

      @TsehayErifo wongel eko new eyetesebeke yalew Metikora aydelem 😂😂😂. Maryam, Gebriel , Tekliye yemil kotet sayhon nitsuh wongel new Ezih eyaworu yalut. Sint kotet tesebisibo Enkuan wongel yisebek yalalish setiyo wongel atisebikum woy sitiyi germognal 😂😂😂. Tawula be cherik tetekililo tabot new yemitilyi setiyo ahun sile wongel techenkesh new Ewunet ? Teyi yasitezazibenal 😂😂😂

    • @GizawGetaneh
      @GizawGetaneh Před 29 dny

      ልዩ ወንጌልን(የተሳሳተ ዉንጌልን) ማጋለጥ የእውነት ኛው ወንጌል ባህሪ ነው።ጳውሎስ በገላትያ አብያተክርስቲያናት "ልዩ ወንጌል" ያስተማሩትን አስተማሪዎች ሲገስፅ እኛ ከሰበክንላችሁ ንፁህ ወንጌል የተለየ የሚሰብክላችሁ ማንም ቢሆን፣መላእክትም እንኮን ቢሆኑ የተረገመ ይሁን ብሏል አንተ ለምን ተተቸሁ ትላለህ እንዴ?? የሚያስረግም ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት።ይልቅ አስተውላችሁ በፍጥነት በንስሃ ወደቃሉ ተመለሱ።ፍርድን የሚያስከትል ስራ እየሰራችሁ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 29 dny

    Melos God bless you