ለሚያፈቅሩት የሚሰጥ ዉድ ስጦታ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ለሚያፈቅሩት የሚሰጥ ዉድ ስጦታ...

Komentáře • 3,1K

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Před rokem +916

    በረቱ ጠንክሩ ንሰሀ አባት ያዙ የሚመክራቹሁ ትዳር የመንግስተሰማያት መግቢያ ቁልፍ ነው ትዳር ብዙ ቅዱሳን የተገኙበት መኜተው ቅዱስ ነው በየቦታው አትሳሳሙ ሁሉም ቦታ ሰዓት አለው እና ወድሜና እህቴ ጠንክሩ በረቱና በቅድስና ቁርቡ አብራቹሁ የጌታችንን ሰጋና ደም ተቀብላቹሁ አንድ ሁኑ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ በተራ ነገር በሰጋ ምኞት ተጠምዳቹሁ እንዳታርክሱ ተጠንቀቁ በጾም በጸሎት በሰግደት በንሰሀ በሰጋወ ደሙ አንድ አካል ሁኑ በሐይማኖታችን ሳይጋቡ መሳሳብ መተቃቀፍ ሀጤያት ነው አሁን ፍረሃተ እግዚአብሔር ቅድስና እየጠፋብን ነው ሳይጋቡ አብሮ መኖር መሳሳም ሁሉሙ ነገር ሀጤያት በአደበባይ እየሆነ ፍሬ ሳይፈራ ትዳሩ ፍቅር የጠፋበት ልጆች ያለ አባት ያለ እናት የሚቀሩበት ለሀገር ለወገን እንቅፋት እየሆንን ነው እናም ሀጤያት እንዳትሰሩ ወደ ትዳር ግቡ እግዚአብሔርን እንዳታሳዝኑ ከቅድስና ቦታም እንዳትወጡ አደራ እላለሁ ከወደድካት አካሌ ማንነቴ እሰከ ሞት ድርስ የምታመንላት ነች ብለህ ከወደድካት ሸማግሊ ላክ እና አግባት ካለዚያ በብዙ ነገር አትቀራርቡ አትሳሳሙ ሀጤያት ነው ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም መቅዘፍት ነው ከወደድካት ወደ ሽማግሌ ለመላክ ሄድ መጻፍ ቅዱስ አንብቡ በተርፈ የቅዱሳን አምላክ አብ ወወልድ መንፈሰ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ ያድርጋቹሁ አባየ እማየ ለመባል ያብቃቹሁ በአላቹሁ ጊዜ መልካም ሰራ ሰርታቹሁ ትዳርን ማክበር ማለት እግዚአብሔርን ማክበር ነው ለ ባልን መታዘዝ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ነው ምሽትን ማክበር ቤተክርስቲያንን ማክበር ነው ለፈጣሪ መታዘዝ ነው እና አንተ ትብስ አንች ትብሽ ተባብሊቹሁ በጾም በጸሎት በሰግደት በምጽዋት በሰጋወ ደሙ እየታተማቹሁ ትኖሩ ዘንድ የአምላክ ፍቃድ ይሁን እናንተም ለቅድስና አሰቡበት ስጡ ይሰጣቹኃል አንኳኩ ይከፈትላቹኃል ለምኑ ታገኛላቹሁ ይላልና የአምላክ ቃል ለቅድስና ለመልካም ሰራ ተሯሯጡ እርሱ ይረዳቹኃል ያጠነክራቹኃልም እሽ ወድሜ እህቴ በተርፈ ተፋቅርው ነበር ተጣሉ ተቀደሰው ነበር እርከሱ አምነው ነበር ካዱ ከመባል ይሰውራቹሁ ፈጣሪ መልካሙን ነገር የሚጠቅማቹሁን ሁሉ ይሰጣቹሁ ዘንድ ተመኚሁላቹሁ የመንፈሰ እህታችሁ ወለተስላሴ

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Před rokem +36

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እህታችን እመ ብርን ታክብርሽ።

    • @sss-mp4sx
      @sss-mp4sx Před rokem +13

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ ውድ እሺ እህቴዋ

    • @yordanosteklesenbet998
      @yordanosteklesenbet998 Před rokem +3

      ESEY TEBAREKU KE NEFS ABAT BELAY SEYTAN AYLEF BEMENGEDH BYALOW YMECH GOD BLESSED U GAYS KIP UP IT 🎊💚🎊🌠

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před rokem +4

      Wawu desiemeli comente tebarki.❤❤❤❤

    • @QwQww-pg7zm
      @QwQww-pg7zm Před rokem +3

      👍👍👍👍

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem +395

    ሴትን ልጅ ሙሉ ማነነቷን የሚቀበል ወንድ ደስ ሲለኝ😊❤

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem +2

      Betam enji wude

    • @medinaebrahim9186
      @medinaebrahim9186 Před rokem +2

      በጣም

    • @yayeh-cr3ki
      @yayeh-cr3ki Před rokem +9

      እሙ የእውነት ንጹ ልብ አለሽ እመቤታችን በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ😁❤

    • @gjhfkrugf8186
      @gjhfkrugf8186 Před rokem +4

      ​@@yayeh-cr3ki አሜን ፫// ትከተልሽ ሳይሆን ትቅደምልሽ ነዉ ምክንያቱም ይሷበፊት ከሆነች ችግር ነዉ ነገር ግን እመብርሀን ከፊት ጨለማዉን እያበራይላት ስትሄድ ይሷ ደግሞ ስትከተል ሁሉም ብርሀን ይሆናል ካጠፋሁ እረሚኝ እማይዬ በተረፈ አከብርሻለሁ የስደቷ እህቴ❤❤❤

    • @nabeathousen
      @nabeathousen Před rokem +1

      Yemedam kimemnegn des tilalachu❤❤❤

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Před rokem +138

    ባሰርከው ማተብ ይዤሀለሁ እንዳትከዳት የተከፋች የተገፋችበት ቀን ይብቃ 😢😢 አደራ በሰማይ አደራ በምድር
    ሁሌም ፍቅር ደስታ ሰላም በቤታችሁ ይሙላ

    • @tgabytgaby6977
      @tgabytgaby6977 Před rokem +9

      እውነት ነው ደስ የሚትልኩመንት

    • @yohanayibeltal
      @yohanayibeltal Před rokem +2

      በአራስ ቤት ብቻ ያየችው ከባድ ጊዜ ይበቃታል እባክህ እንዳትጎዳት አደራ ተንከባከባት እመብርሀን ክፍውን ያርቅላችሁ እሙ የኔ የዋህ ሁል ግዜ ሳቂ

    • @atklitemelkamu4735
      @atklitemelkamu4735 Před rokem

      @@yohanayibeltal በጣም ኡፍፍፍፍ ለካ ከለቅሶ በኋላ ሳቅም አለ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před rokem +1

      እኔ እሷ ተተጎዳች ማርያምን በጣም ልቤ እደሚሰበር ነዉ በጣም ነዉ እምወዳት በጣም የዋህ ነች❤❤❤አደራዉን መድሃኒያ አለም መጨረሻዉ ይመር 🙏😍አተም ወድማችን አደራ አደራ አደራ በጣም የዋህ ነች እሙ እዳትጎዳት 🙏ፍቅር ማለት እራስን አሳልፎ መስጠት ታማኝ መሆን ነዉ❤

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Před rokem

      Endakedat Edakedat atibelu

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Před rokem +61

    ታማኝ ባል ሁንላት ከስጦታ በላይ ታማኝነት ይበልጣል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @hennahenna3568
    @hennahenna3568 Před rokem +396

    ስታሳዝን ግን በጣም ነው የምታፈረው ደግሞ ንጹ ልብ ነው ያላት ለማንኛውም ፍቅር በፍቅር ሁኑ አሜን በሉ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ ውዷ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem +4

      እኔአፋራለሁወላ😂😂😂😂😢😢

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +4

      እሰከምትለምደውነው እኔ አይደለም ባካል ይህው በቅርብነበር ያገባሁት በቪዲዮ ሲደውል እዴት እደምፍራ እሱ በንደት ሌሞትነው

    • @chalikelbeche5015
      @chalikelbeche5015 Před rokem +4

      ​@@user-fo8je1md8n 🙈🙈

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem +5

      እኔም እንደሱ ነኝ ከባሌ እንዴት እንደምኑር እንደማውራ እግዚአብሔር ይወቅ እሙ የእኔ ቤጤ ናት

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před rokem +275

    ዘመናቹ ይባርክ እሙን እዳትጎዳት. ከጎዳሐት ጌታ ይበቀልሐል ምክንያቱም ልቧ ንፁነው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 Před rokem +7

      በጣም ትክክል ሴት ልጅ ፍቅር ናት እሙ ደግሞ የዋህ ናት !!👍👍❤

    • @MaryMary-xx9bi
      @MaryMary-xx9bi Před rokem

      Tekekel set lij enat nat lelawen tetachu enatentuan kasbachu ategouatem

    • @aynalembekele939
      @aynalembekele939 Před rokem +1

      ❤❤

    • @user-nv1lo8pp3l
      @user-nv1lo8pp3l Před rokem

      አይእሙ ሁሌምደስይበልሽ እምፈራውግን አልጋላይም አይገባምባላልሽው ስስቂ እኔራሱፍርስነውየምለው
      ናባደሞ ለሰውልጅማሰቡእንጅ መብዛቱአደለም

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před rokem +23

    ልጁ በጣም ትልቅ ልብ አለሁ ትልቅ ሁኑ ህይወታችሁ የበረከት የጤና የፍቅር የፍሬ ያርግላችሁ ከአርባ አመት በላይ የማያሰበሁን አሰበ ተባረክ🙏🙏🙏👈👈👈

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +7

    ተባረክ ወንድማችን የሴት ክብር ያለው ወንድ ልጅ መታደል ነው ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-gy8zs2zk3k
    @user-gy8zs2zk3k Před rokem +535

    አላህ የመጀመርያ የተሰበር ልብ በጥፉ የቀይረዋል ያፅናቹ❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před rokem +16

      እውነት ከሆነ ያድርግላት እኔ ግን አላምን አልኩኝ ሰርግ ካላየሁ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před rokem +9

      ​@@yeshumethiolove275አወ ልክ ነሺ አሁን ግዜ ጥንድ ሲሆኑ ሁኗል እይታ ለመሳብ

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 Před rokem +3

      ለፎሎ ይመስላል ስራቸው ሁሉም ጥድሁነው እይታ ይበዛል ህዝብያወዛገቡይሸቅላሉ😊

    • @munatesema6060
      @munatesema6060 Před rokem +2

      ​@@yeshumethiolove275 እኔም😂

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před rokem +113

    የኔ ሚስኪን እመቤትኮ ልቧ ምንም ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊ ሰው ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw1sc1th8u
    @user-dw1sc1th8u Před rokem +3

    ለሌሎች፡ወንዶችም፡ያንተን፡አይነት፡ልቦና፡ይስጣቸው፡፡እኔ፡ባሁኑ፡ሰአት፡ለሴት፡ልጅ፡እንደዚህ፡አይነት፡ስጦታ፡ስትሰጥ፡አንተን፡ለመጀመሪ፡ጊዜ፡አየሁ፡፡በወጣው፡ድንግል፡ትተካበት፡በእውነት፡ፍቅር፡ነህ፡ምችት፡ይበልህ፡ውዱ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před rokem +7

    በጣም ኮመንት እምሰጡ ተመልካቾችግን ደስታችሁ ከምር ስታስቀኑ❤
    እሙየ ደግሞ የምትወጃት እመቤቴ በፍቅር ታኑራችሁ ስታምሩው ነባየ ወንድሜ በአሁን ሰአት እውነተኛ አፍቃሪ ማግኝት ከባድ ነው ከስጦታ ይልቅ ማንነትን እምትሻ ሴት ማግኝት መታደል ነው
    እሙየ ቅን ግልፀኝነት ሁሉን የያዘች ነች❤
    ንሰሐ ግቡ ቁርቡ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ምቀኛን ያርቅላችሁ

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Před rokem +247

    ውድማችን እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያርዝምላቹ እሙዬ በጣን እዋህና ሳቂታማ ልጅ ናት ውለዱ ክበዱ የነሱ ደስታ በላይክ አሳዩን አገራችን ሰላሙን ያውርድልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uae8392
    @uae8392 Před rokem +167

    ልባም ወንድ ብዬሃለው በእውነት እስከ ዘመናችሁ ፍጻሜ አብራችሁ ኑሩ እውነት❤

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před rokem

      እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Před rokem +15

    ስታሳዝን የኔ እናት ዘመንሽን እመብርሐን ትባርክልሽ❤❤❤

  • @futy4501
    @futy4501 Před rokem +22

    😢የእውነት እንደምትዋደዱ ይናገራል ጭዋታችሁ በርቱ አይለያችኹ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛ❤

  • @user-cu6py2dt4c
    @user-cu6py2dt4c Před rokem +66

    ስጦታዉ እንዳለ ሆኖ ታማኝ ሁንላት
    በንፁህ ልብህ ዉደዳት
    መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ❤

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před rokem

      አወ ወላሂ እኔ ግን ፕራክ ይመስለኛል

    • @user-cu6py2dt4c
      @user-cu6py2dt4c Před rokem

      @@emuhikmayoutube1026
      ከሆነም የእጇ ነዉ ብለን እናልፈዋለን
      እሷም በፕራንክ ያበደች ነች

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +60

    ለካንስ ሴት ልጅ እንዲ ሳታፍርና ስትሽኮረመም ነው ውበትዋ ❤ስታምሩ ሁሉ ነገራችሁ በጌታ ስም መልካም ይሁን🙏🏾❤️

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 Před rokem +10

    እህታችን እሙዬ ወድማችን ነባዬ ፍቅራችሁ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁንላችሁ እመቤቴ ትባርክላችሁ ውዶቼ ጠካራ ሁኑ ንሰሀ አባት ያዙ ንሰሀ ግቡ ጸሎታችሁ እድሰማ እድያርግላችሁ በንሰሀ ታጠቡ ትምህርት አዳምጡ ጸበል አብራችሁ ተጸበሉ እሚመጣባችሁን ፈተና በትግሰት እድታልፉት ጸሎት ቤት ከቤታችሁ አዘጋጂ ጧትእና ማታ ጸልዩ ያለጸ ጸሎት አትውጡ ፍቅራችሁ ወደፊት እዳድግላችሁ ትዳራችሁን ለምትወድት ለምዘክሩት መላክ ወይም ቅዱሰ አሳልፋችሁ ሰጡ

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 Před rokem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እመብርሀን ደግሞ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Před rokem +65

    ያረብ እሙየ እኔ ላንች በደስታ አለቀስኩ ሴት ልጅ አለሁልሽ ብሎ ከጎናችን የሚቆምልንን እንወዳለን ከስጦተውም በላይ ያስደሰተኝ የተሰበረውን ልብሽን የሚጠግን አፍቃሪ ስለሰጠሽ ነው ሁሌም በደስታ ያኑርሽ አሙየ ❤

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc Před rokem +39

    እሙዬ በጣም ታፍራለች የኔ እናት በተቻለሽ መጠን ፍረሀትን መቀነስ አለብሽ❤

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 Před rokem

      እየተላመደችዉ ስትሔድ መፍራቷን ትተዋለች

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 Před rokem

      😍😍😍😍😍❤👍👍

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem +1

      እደኔ፣ትፈራለች ፣ሚስኪን 🤔😂❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +1

    ነባ ግን እና እሙ የውነት ከሆነ በጣምነው ደስ የሚል እሙየን እዳትጓዳት ከምር ናባ እሙ ብዙ ችግር ያሳለፈች ናት እሙ ቀናህና እሩህሩህ ናት አንተም ከምንም በላይ ንፁህ ፍቀር ስጣት ልጇን እደልጅህ እሳን እደህት እደናት እሷም እዳባት እደወንድም ተያይታችሁ ልክ እደአብርሀም እደሳራ ሁኑ አይዞአችሁ በምነት ፅኑ ሰይጣን ብዙ ፈተና ያመጣል እሙደሞ ያው እደባህላችን እረጅም ቀሚስ ሰውነትሽን የማያሳይ ነው መልበስ የጎጀልጅ ባህላችን እምነታችን እንጠብቅ በርቱ ሁለት መልካም በአንድ❤

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Před rokem +7

    እነዛ ያለቀሰችባቸው ግዜት በደስታ ሲመለሱ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před rokem +107

    የኔ ዉዶች አሁን ደሞ ቄለበት እንጠብቃለን በርቱ ❤❤በተረፈዉ ፍቅራቹን ያብዛላቹ 🎉🎉🎉🎉

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +77

    የኔ ስስቶች❤❤እግዚአብሔር አምላክ የጠላቶቻችሁን አይን ግንባር ያድርገዉ አሜን በእዉነት❤

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Před rokem +10

    እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ምከንያቱም ነባ ትከከለኛ እውነተኛ ሠው ነው ያገኘኸው እሙዬ ውድ ነች ምርጥ አንደኛ ነች እውነተኛ ሠው በምድር ላይ የጠፋበት ዘመን እሙ አንደኛ ነች

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Před rokem +1

    አላህ ፍቅራችሁንየዘላላም ያርግላችሁያርብ ሁለታችሁም አይናፍረናችሁ የሶግንይበዛል እሙጠካራናትከጎኖበንፅህልብ እስከህድክድርስ ብዙደርጃ ትድፕርሳላችሁ ለስው ወሬ ቦታአትስጥ ቀናተኛብዙ ይላል ወ ድም

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Před rokem +77

    የሰው ልጅ ልቡ ቅን ከሆነ እና ትግስተኛ ከሆነ ያሰበውን ፈጣሪ ይሰጠዋል በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እመብርሀን ደግሞ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ

  • @user-hg7pc4dd9w
    @user-hg7pc4dd9w Před rokem +27

    የኔ ማልቀስ ምን ይባላል ልባችሁ የተሰበረ እህቶቸ በሙሉ አላህ በእውነተኛ ፍቅር ያስደስታችሁ😢😢

    • @dyccg5252
      @dyccg5252 Před rokem

      አሚን እኔምልቤተሰሯል😢

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w Před rokem

      @@dyccg5252 አብሽሪልኝ እማ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 Před rokem

      Amen Amen Amen

    • @dnv6347
      @dnv6347 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን😢😢

    • @azmrh5804
      @azmrh5804 Před rokem

      አሜን፫😢❤

  • @user-en8og9ue5w
    @user-en8og9ue5w Před rokem +1

    እመብርሀንን እዴት ደሥ እዳለኚ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቺሁ አደራ ወድሜ እዳጎዳት ነገሩ ጥሩ ሠው ትመሥላለህ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem +1

    ተባረክ ለዘመኑ ወሮየላ ወዶች አስተማሪ ነህ ከመቀበል መስጠት ደስ ይላል

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 Před rokem +27

    ውይይይ ደስስስ ብሎናል ከምቀኛ ከሸረኛ ከተንኮለኛ እመብርሀን ትጠብቃችሁ 😍😍😍😍🙏

  • @user-dn2tk3cb9q
    @user-dn2tk3cb9q Před rokem +99

    ማሻ አላህ ነባዬ ማንንም እንዳሰሙ ፍቅራቹን ያብዛላቹ እሙዬ የዋ እኮናት❤❤❤

    • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
      @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Před rokem +5

      Mashalla Turgumun betwqe eze bota lay atyen naber

    • @rerf-wu5kr
      @rerf-wu5kr Před rokem +1

      ❤❤💕💕💕💕❣️👌👍👍👍

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p Před rokem +4

      በጣም አላህ ይህድና በስ። ወላሄ እሲኪ ኑ ተውሂድ እነማራ። መማራ ያላውቅነውን ያሳውቀናል

  • @user-nd3ob4vz4n
    @user-nd3ob4vz4n Před rokem +4

    በጣም ታምራላችሁ ምርጥ የኢትዮጽያ ልጆች ፈጣሪ ፍጻሜችሁን ያሳምረዉ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +3

    እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምረው ነባ & እሙ የምር በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ተጋቡ በቶሎ እባካችሁ ነባየ አደራህን እንደዘመኑ ወንድ ሳትሆን ታመንላት ቆንጅየ ልጅ ናት አንተም ምርጥ ሰው ነህ

  • @hanifikir9424
    @hanifikir9424 Před rokem +78

    እውነት በጣም ደስ የምቱ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችን ይባርከው

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +136

    እመቤቴ እስከህይወት ፍፃሜ በፍቅር ታኑራችሁ እሙን በማግኘትህ እድለኛ ነህ ማሪያምን የዋህ ፈጣሪዋን ምትፈራ ልቧ ንፁህ ከዘመኑ አጭበርባሪ ሰው የሌለች ናት ማሪያምን በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ ❤ ደምሩኝ ቤተሰብ

  • @user-ey3bk3qy2w
    @user-ey3bk3qy2w Před rokem +2

    ዋው ደስይላል ግን ሁሌም እድህ ፍቅራችሁ ይብዛ እሙጥሩልጅናት ጥሩባልም ሁናት ለልጆም ጥሩአባት ሁንላት

  • @milikam3918
    @milikam3918 Před 6 měsíci +2

    አቤት ሰላምታ አሰጣጥ ደስ ስትሉ ደና ነሽ ደናነህ ስትባባሉ እኮ ለአመታት ተለያይታቹህ የኖራቹው ነው የምትመስል ❤😂😂😂

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před rokem +32

    እሙይዬ 😘❤️🥰 ጠላቶችሽ እርርርር ይበሉ.. እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በፍቅር ታኑራችሁ.

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +40

    የእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ! ልጁም ቆንጅዬ ነው! እሙዬ በጣም አይናፋር ስለሆነች የራሳችሁ ብቻ አርጉት ! ከዓይን ያውጣችሁ❤

    • @setefayisa
      @setefayisa Před rokem

      👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 Před rokem +3

    የኔ ቅን ከዚህ በላይ ይገባሻል የኔ የሁንት ስው አተም ምርት ስው አግዚአብሔርን እምትፈራ ያድርግህ ስላሙን ያብዛላችሁ ውዶችዬ በማህላችው አግዚአብሔር ብቻ ከሆነ ምግዜም አሽናፈ ናችው 🥰🥰🥰🙏

  • @user-sn9st1sb9e
    @user-sn9st1sb9e Před rokem +6

    ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ አምላኬ ሆይ አደራህን ፍጻሜአቸውን አሳምርልን 👏 የእኔ እናት አሳዘንሽኝ እሙየዋ እንባየ መጣ 😭 ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @almaz9417
    @almaz9417 Před rokem +11

    ወድሜ አደራ እዳትጎዳት ንፁህ ልብ ነው ያላት እሺ የንሰሀ አባት ያዙ ከቤተክርስትያን ሂዱ ስለፍቅራቹ ፀልዩ ❤

  • @tubeethopia9997
    @tubeethopia9997 Před rokem +42

    ሀሀሀ ለካ በወንድ መፈቀር ደስ ይላል ኢላሂ😮😮😊😅😅❤❤❤ የመዳም ቅመሞች ንቁ መቃት አለብን እኛንም ሹፈን 😢😢😂😂😂😂🎉🎉

  • @siya2189
    @siya2189 Před rokem +1

    እሙ ንፁ ልብ ነው ያላት እድለኛ ነክ አተም መልካም ሰው ነክ እግዛብሄር አይለያቹ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Před rokem +4

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ በርቱ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፀንታችሁ እንድትኖሩ ይርዳችሁ!!!
    🤲🙏🤗✝️💙💜💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před rokem +68

    እሙዬ የኔ የዋህ እደ ዘመኑ አይነት ፈጣጣ አደለችም ተጋብታቹ ፍሬ ለማፍራት ያብቃቹ የተባረከ ትዳር ከፈጣሪ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +65

    ወይኔ ስታምሩ እሙዬ እመቤቴ በዚህ ልጅ ትካስሽ አይለያችሁ ❤❤❤❤ሁለት አሳ መሳዮች

  • @FASIKA1401
    @FASIKA1401 Před rokem +3

    ጎበዝ በርቱ የንስሀ አባት ያዙ በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před rokem

    አንተ በእውነት የምትገርም ልጅ ነህ ተባረክህ

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e Před rokem +30

    መጀመሪያም መጨረሻም እግዚአብሔር ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው በክብር ኑር የምር ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před rokem +1

    የኔ የዋሕ የኔቢጤነች ግን ሑልጊዜም ለየዋሕ ፈጣሪ አለ😢

  • @momo9555
    @momo9555 Před rokem +4

    ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před rokem +31

    እግዚአብሔር ይመስገን ህወታችሁን ይባርክልን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችህ ውድ❤❤❤

  • @yowrdanose6910
    @yowrdanose6910 Před rokem +29

    ነባዬ እሙዬ ንጹህ ልብ አላቹህ ወደፊት እንጅ ለነገርኞች ቦታ አትስጡ ታምራላቹህ መጨርሻቹህን እመብርሀን ታሳምርላቹህ እሙዬ የኔ የዋህ በጣም ነው እምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @uaeuae7506
    @uaeuae7506 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏
    እዉነት ወንድሜ እደዛች አይነት ንፀህ ልብ ያለት ጀግና ሴት ሥላገኝህ እድለኝ ነህ እንብርቶዋ እያሳች ከርከሰች ሴት እሙ በቀሚሰ የተዋበች ትበልጣለች ።የኔ የዋህ እንኳን ደሰ አለሸ❤

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Před rokem +1

    እውነት ከሆነ በጣም ነው ደስ የሚለው ገር ልብ ያላት ሰው ነች እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ♥️!!!

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +39

    የእውነት ስጦታ ደስ ይላል ግን ከስጦታው ይልቅ ንፁህ ፍቅር እና ልብ ይበልጣል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የሰውን ወሬ ባለመስማት ፍቅራችሁን ብቻ እየሰማችሁ ወደፊት ነው ውዶቻችን😍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +31

    ከጅማሬው ፍፃሜው ነው እና ፈጣሪ በመካከላችሁ ይግባ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 Před rokem +3

    የኔ ዉዶች ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ሣሙ ሁለታችሁም ደሥ ሥትሉ 💕💕💕💕💕💕ፍቅራችሁን እግዜአብሔር ያሣምርላችሁ 💕🙏

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Před rokem

    #በጣም ሀሪፍቀጥሉበት ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅👈👈ሰላም ለሀገራችንሀሪፍ👍👍👍

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Před rokem +41

    ፍፃሜው ን ድንግል ማርያም አዝኝቷ አማላጇ እሷ ታሳምረው በእውነት ❤❤❤እወዳቹሀለሁ በርቱ እመቤት እመቤት ሚስኪን እድለኛነህ

  • @_rahelethiopia
    @_rahelethiopia Před rokem +14

    አይናፋርነት እኮ በጣም የሚያስጨንቅ ነገር ነው የኔማ ይብሳል አይለያችው ምርጦቼ😍😍

    • @meer6395
      @meer6395 Před rokem

      Uuuufffffff yenemii😅😢

  • @ZnashAlemu-wt3kh
    @ZnashAlemu-wt3kh Před rokem

    ንፁህ ሰው መሆን እራሱ መታደል ነው እሙ መቸም ቢሆን እዳትቀየሪ ንግግሮችሽ በጣም ደስ ትያለሽ በተጨማሪ ንፁህ ወርቅ እደሠጥሀት ንፁህ ልብህን ንፁህ ፍቅር ሰጥተህ እግዚአብሔር ለፋሬ አብቅቱዋቺሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Před rokem +16

    እሙየ የኔ አይናፋር እድሜ ዘመንሽ በሳቅና በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳት ❤ልጁ ደግሞ የሰው ማኛ👌

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +11

    እግዚአብሔር እናቱ እመብርሀን ከክፉ ወዳጅ መስሎ ከማጣላ ትሰዉራቹ እሙዬ የኔ አናፋር ትክክለኛ የሴት ልጅ ነዉ እያየን ያለዉ ለካ በዚ ዘመን አለ ትክክለኛ የሴት ልጅ ስሜት የናቶቻችን በአል አለ ከልብ ነዉ የማመሰግንሽ እወነተኛ ስሜትሽን አየዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +2

    እመቤቴን.., ከ ስጦታ በላይ.. ንፁህ ልብ .. ይስጣችሁ ፈጣሪ
    እመቤቴ... ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ... ባወጣሀው አብዝቶ ይስጥህ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥

  • @fatumemohmmedaa3902
    @fatumemohmmedaa3902 Před 11 měsíci +2

    የተስበረዉን ልብሽን የሚጠግን አላህ ያድርግልሽ

  • @sadiabebeabebe3653
    @sadiabebeabebe3653 Před rokem +69

    ዋው ደሥ ሥትሉ እግዚ አብሄር እሥከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ የሙ አድናቂወች የት ናችሁ በ👍ልያችሁ ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ ውዴ❤❤ቤተሰብ እንሁን❤

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 Před rokem +3

      እግዚአብሔር ✅

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Před rokem

      ❤❤ታምራላችሁ❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před rokem +16

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቅላቹሁ ፍቅር መጀመር ቀላል ነው እስከመጨረሻው መሄዱ ነው ከባዱ እግዚአብሔ ር ይርዳቹሁ❤❤❤❤ እሙየ በክብር ተጋቡ ነግሬ አለሁ❤

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Před rokem +2

    በጣም ደስ የምትሉ ናቹ አልላህ ይጨምርላቹ ፍቅራቹን የዘላለም ያርግላቹ አመበት በጣም መልካም ሰው ነች አተም እደዛው ባርቱ 😍😍♥️♥️🇪🇹🇪🇹

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před rokem +1

    የያዝሻት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 Před rokem +6

    የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዜላችሁ የምር ነባ በናትህ እደው በፈጠረ በምቶዳት እናትህ ይዤሀለሁ ለእሙ የሳቋ ምንጭ እንጅ የሀዘኗ ምንጭ የህመሟ የእባዋ መፍሰስ ሰበብ እዳቶን አደሬ ❤❤❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před rokem +21

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🥰🥰🥰🥰 መባዬ አጥብቀህ ያዝ የዋህ ናት 🥰 እሙዬ ሕዝቤን ስታሽኮረምሚ ኑረሽ አሁን አንችም መሽርክርመም ቻይው 🤣🤣🤣😎 እሙ የኔ ጠንካራ ❤️❤️

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před rokem

      እኮ❤😂

    • @hewan676
      @hewan676 Před rokem

      እኔራሱ አግብቻለሁ ዛተሽኮረመምሁ😂😂

  • @zenamelese9790
    @zenamelese9790 Před rokem +2

    የኔ ውዶች በጣም ትለያላቹህ ፍቅር ከላይ ነው ከ እ/ር የሚሰጥ ፍቅራቹህ ይብዛልን እ/ር አምላክ ትዳራቹህን በቅርቡ ያሳካላቹህ 😘😘😘😘😘👍👍👍

  • @fozis4506
    @fozis4506 Před rokem

    ወላሂ በጣም ነው የምታምሩት ውድ ማለት እዳተ ነው ሰውን መውደድ ከነማንንነቱ እንደዚህ ነው ቀጥልበት❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před rokem +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው መጨረሻችሁንም ያሳምረው❤🎉🎉

  • @aseelaseel9583
    @aseelaseel9583 Před rokem +23

    በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    ወይኔ ደስ ሴትሉ አቤት የልጁ እርጋታ ደስ ሲል እግዜአብሄር አምላክ ይባርክላችሁ የእዉነት ፍቅር ያርግላችሁ እሙ የዋህ ሰዉናት በርታ እዳታመልጥህ

  • @user-hq9wo2lt9t
    @user-hq9wo2lt9t Před rokem +13

    እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሳምር ነው ደስ እሚለው❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 Před rokem +12

    ዉይ እመቤት ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም የሰጠሽም እረጋ ያለ አይስተዋይ ብቻ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 Před rokem +1

    ነባየ የፍቅርን ትርጉም ታካለክ ሰው ለምወዱትን ሰው የስቶታ ትንሽ ትልቅ ሳይሆን ዋናው ሀሳቡ ነው እደግ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ እሙ ❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem +4

    ወይኔ እሙዬ አመብርሃንን በሳቅ ነው የገደልሽኝ ጎበዝ ባህላችንን ያለቀቅሽ ምርጥ ልጅ ነሽ ለወግ ለማእረግ ያብቃችሁ❤

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Před rokem +6

    እሙዮ እግዝሃብሀር ይባርክሽ በዘመናቺን ያላየነውን የሴት ልጅ ሙሉ ውበትዋን ከነመሽኮርመምዋ ስላሳየሽን ኩራታቸን ነሽ ነባዮም እግዝሃብሄር ስለሚወድህ የስተህን በርከት ክብርና ፍቀር በመስተት ተንከባክበህ ለዘላለም የማያልቅ ፍቅር አርግው በተረፈው እግዝሃብሄር ይሙላበት።

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +12

    😂😂😂ዘ መሽኮርመም ስታምሩ ማንንም አትስሙ ያጣ ብዙ ያወራል ❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን የሰውን ደስታ ማየት ደስ ሲል

  • @elutube3717
    @elutube3717 Před rokem

    መልካም ሂወት ያድርግላችሁ ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ አንተንም አላህ ያክብርህ ሴትንልጅ ማክበር መከበር ነው ርሱል ሱለላሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሴትንያከበረ የተከበረነው ያዋረደም የተዋረደነው እናም በጣም ደስስስስስስስስ ብሎኛል

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ሊክስሽ ነው እሙ የኔ ውድ ፍቅራችሁ ብዝዝት ይበልልን ተመስገን

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +6

    እሙ ትትሽኮረመም አብሬ የምሽኮረመመው ነገርስ ዋውውው ትለያለክ

  • @feriwaneemeyenesh4973

    የኔ ደግሞ ለየት ይላል፤
    ሰሞኑን ጠፋ ብዬ ነበር፤ዘግይቸም ቢሆን የነባን ትዩብ ሰብስክራይብ አደርጌለሁ፤እስኪ የእሙዬን ማንነት እንደኔ የሚወድ ሰው ካለ!በጣም ነው ምወዳት ምሳሳላት እውነትን የሙጥኝ ስትል፣ያልተበረዘ ማንነቷን እና ከፍታና ዝቅታ እንደማንኛውም ሰው ቢሆነም በትዳሯ በኩል ያየችው መከራ ልጅን ለብቻ ማሳደግ ከባድ ይመስለኛል፤ወደ ነባ ስመጣ ደስታዬ ላቅ ያለ ነው ግን እግዛብሔር ደስ የሚሰኝበት ይሁን ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ደስ ሲላችሁ ደስታዬ ነው!ፍርዬ ከድሬዳዋ

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Před rokem +1

    ስላም እንዴት ነህ ነባየ ጠፈህ ከእሙጋራ ኑልን በጣም ናፍቃቹህኛል እና ደግሞ በጣም ነው እምወዳቹህ ድንግል ማርያም ባማላጅነቴ ትጠብቅህ በሄድህበት ሁሉ ትጠብቃቹህ የእኔ ውዶች ስታምሩ

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ጎበዝ ❤❤❤እግዚአብሔር በሕይወታቹሁ ይቅደም አሜን ፫በርቱልን

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Před rokem +6

    እሙዬ የማሪያም ስጦታሽን አትግፊ. ፀልዩበት ንስሀ ግቡ.🙏🙏🙏

  • @Salme-qx6xd
    @Salme-qx6xd Před rokem +1

    ቸሩ መደሀኒለሞ የፀና ፈቅረ ይስጣቸው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +3

    ❤❤አብሮ ያፀናችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Před rokem +17

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Před rokem +33

    የእሙ መሽኮርመም ሲመቸኝ የኔ ቅመም😂😂በፍቅር ዘላለም ኑሩ🎉

  • @Geni810
    @Geni810 Před rokem +1

    በስስት የሚያያት ነገር ደስይላል የመዳም ቅመሞች እንደዚህ የሚሳሳልን ፍቅረኛ ፈጣሪ ይስጠን❤❤❤❤

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu Před rokem

      አረ አሚንንንንንንን