እንኳን ካንቺ መጣ እንለያይ! አበዛሽው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • እንኳን ካንቺ መጣ እንለያይ! አበዛሽው!
    donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Komentáře • 1,6K

  • @Neba_Enetertainment
    @Neba_Enetertainment  Před 8 měsíci +13

    czcams.com/video/XXrWxFbtkI4/video.htmlsi=U3QKhxDqv2y8eSe8 ያሳዝናል 😢😢

    • @user-wg1yt2yc5p
      @user-wg1yt2yc5p Před 8 měsíci

      እሙዬን አግባት መልስ እንደ ጠራችሁ እሙ የኔ ውድ

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Před 8 měsíci +223

    ጀግና ነሽ ወላሂ እና በፍቅር እንጂ በግዲ የለም ዉነት ከፈለግክ የራሥህ ጉዳይ ማለትሽ ጀግና ነሽ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +2

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

    • @madenam830
      @madenam830 Před 8 měsíci

      ሳህ

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 8 měsíci +213

    ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 8 měsíci +532

    ነባ እግሩ እስኪነቀል ብሄድ እንደ እሙ አይነት በልክ የተሰራች ልጅ አያገኝም ❤

    • @user-xo6fd5kp2g
      @user-xo6fd5kp2g Před 8 měsíci +1

      ሀሀሀሀ እረ ነባ😂😂😂😂

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před 8 měsíci +11

      እውነት ነው እሙ ጀግና ሴትነት😍😍😍😍

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 8 měsíci

      😂❤❤

    • @LubabaMuhamed
      @LubabaMuhamed Před 8 měsíci +6

      ኧረ ባክሸ 😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 8 měsíci

      ​@@user-xo6fd5kp2gአወ አያገኝም በምነትዋ ጠካራ ፈርሀ እግዚአብሄር ያላት ናት ገባሽ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Před 8 měsíci +75

    ሄደ ብለው ለሚነፋረቁ ትምህርት ነው እሙዬ የኔ ቆፈጣና ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @sarasara-td5oq
      @sarasara-td5oq Před 8 měsíci

      ፍቅር ከላት የሶዋ ይበልጣን

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před 8 měsíci +103

    ጀግና ነሽ የምር ፕራክ ቢሆንም በግድ ከእኔ ኑር አልልም ምጨቀኝ ሴት አይደለሁም ኮፊደስሸን ሳለደቅሽ አላልፍም የምር💪❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +1

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 8 měsíci +46

    የምር ጀግና ነሽ ሴቶችየ ከሷ ተማሩ ወንድ ልጂ በቃኝ ካለ የምን መለማመጥ እንደዚህ ጥንክር ብሎ ይቅናህ ማለት ነው

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 8 měsíci +73

    የኔ ጀግና ኮራ በይ እነሱ የሚያስብላቸውን አይወዱም አመላቸው ነው😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ys8gp9io1x
    @user-ys8gp9io1x Před 8 měsíci +22

    በጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ይባላል እሙየ እምነቷን ባህሏን የዋህነቷ አዛኝ እግዚያብሄር ሥለሠጠህ አመሥግነህ ተከባክበህ ያዝ እድለኛ ነህ በአሁኑ ሠአት 10% ንጱህ ልብ ያለት ሤት አይገኝም እድለኛ ነህ አዴ ግን እደዚህ አይደረግም አጥፋተሀል ❤ፋቅራችሁን የብርሀምና የሣራ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 8 měsíci +131

    እርፍ ጉድ መጣ አንዳንዴ ፕራክ እኮ ከልብ ያሰቡትን ያሰወጣል እንኳን በአንቺ መጣ አይባልም ሆ እሙዬ የእኔ ገራገር አላህ ይጠብቅሸ❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci +1

      ደምሪኝ❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 8 měsíci +8

      ያውቃል ፕራክ መሆኑን😢

    • @masa5699
      @masa5699 Před 8 měsíci +3

      Carisachu eyu bafit awuqobatal

    • @AresemaAKLILU-fi2gz
      @AresemaAKLILU-fi2gz Před 8 měsíci +1

      Legu sigemer youtube channalune liyasadegebat new enge ayihonatem

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před 8 měsíci +4

      በሉ ጨርሳችሁ ህይ ከመፍረዳችሁ በፊት

  • @user-zj6ry8gs2f
    @user-zj6ry8gs2f Před 8 měsíci +32

    ካሜራ አማኑ ከሃዲ ብየዋለሁ መናገር አልነበረበትም ታማኝ መሆን ነበረበት እሙዬ ሌላ ድጋሚ ሰርተሽ አሳይን❤

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před 8 měsíci +1

      አዴ የምበለው ውልክፍ ፈርቶት ነው

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 8 měsíci +227

    ስጀመር እኮ ፕራንክ እኮ ሀቁ ያወጣል እንደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ ነው እሙየ ይህ ተመልከች😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci +1

      ደምሪኝ❤

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 8 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před 8 měsíci +1

      እውነት እኔም አልፈልግም በፍቅር መሐል ይሔብራክ😂

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před 8 měsíci +1

      ቶሎ ግን አትናደጂ እሙዬ ተረጋጊ

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 Před 8 měsíci +3

      እናቱ ፕራንክ አይደለም ተመካክረው ነው በደንብ እዩት 😅

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Před 8 měsíci +14

    የኔ የዋኸ እሙዬ አንቺ ኮ ልዩ ነሽ ላንቺ ባል የሚኾን ወንድ የታደለ ብሎም እናትና አባቱ የመረቁት መሆን አለበት

  • @youtube3789
    @youtube3789 Před 8 měsíci +68

    እሙ የኔ ጀግና ምርጥ እህት ምርጥ እናት ነሽ መላእክት ላህ ወንድ ልጄ መለማመጥ ጥሩ አይስፍልግም አድናቄሽ ነኝ ❤❤❤❤

    • @ZhareSeild
      @ZhareSeild Před 8 měsíci

      😂😂ይሄ ስሜቷ አይደለም

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam Před 8 měsíci +1

      መላእክት ምንድን ነው

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před 8 měsíci +29

    እሙ ዛሬ ጀግና ወጣሽ ጎጃም ሄደሽ የአገርሽን ሠው የአገር ልጅ የማር ጠጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tirutasfwu8258
      @tirutasfwu8258 Před 8 měsíci

      ይህ እኮ ጋላ ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 8 měsíci +72

    ሲጀመር እሙዬ እውነቴን ነው ተጠቀቂ ነባና ካሚራ አማኑ እየተመካከሩ ነው የሆነ መሳድ አለባቸው ሁልጊዜ ኘራክ ልታደርጊ ስትይ ይነግረዋን ለምን እንደሆነ እሱ ፈጣሪ ይወቅ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 8 měsíci +5

      ትክክል እየተመካከሩ ለማደግ መሰላል ነው ያደርግዋት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      @@WorkeGelana-sv5if ደምሪኝ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +1

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

    • @user-vj6xz7go4l
      @user-vj6xz7go4l Před 8 měsíci +7

      ትክክል ብለሻል የሳን ፕራክ ያከሽፉባታል ብዙ ቀን እሱ ሲሰራ ግን አይነግራትም

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 8 měsíci +22

    እሙየ እራስሽን ጠብቂ ማማየ ወንድን ያመነ ሽሮን ለንፋስ ያበደረ አንድ ነዉ እና ማማየ አቶ ራስሽን ጠብቂ እሽ ቆፍጠን በይ ጎጅየ ነባ ደሞ ከምር በሂወት ቀልድ የለም

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 8 měsíci +204

    ሲጀመር እኮ ልጁ አይሆናትም በግዜ ተፋችው ላች እንደዚህ ያለ ወንድ አይሆንሽም ገና እሮጦ ያልጠገበ ልጅ ነው 🙁🙁🙁🙁

    • @user-mk9zk1yx4h
      @user-mk9zk1yx4h Před 8 měsíci +53

      ጡጦ ስጪው ሮጦ ከአልጠገበ ሲጥ ሲጥ የሚለውን ጫማ ግዢለት😂😂

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂​@@user-mk9zk1yx4h

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před 8 měsíci +4

      እኮ ዝም አትያት ምኑ ነው ልጂ የሚመስለው ይመጣጠናሉ👍

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂የጫማዉነገርሞትኩ በሳቅ​@@user-mk9zk1yx4h

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před 8 měsíci +4

      @@user-mk9zk1yx4h 😃😃😃😃 ከምሬ እኮ ነው ልቦን እየገመተው ነው

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 8 měsíci +109

    የውሸት ኑሮ በአጠቃላይ ያስጠላል አምላክም አይወደውም እግዞ😢😢😢❤❤❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 8 měsíci +23

    እሙ የጎጃም ሰው ባህሉን አክባሪነው አንችም እደዚያው ነሺ በጣም ደስ ይላል❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm Před 8 měsíci +7

    እውነት ነው ሰው በፍቅር. ነዉ እንጂ በግድ. ከእኔ ጋር ኑር አይባልም ማርያምን ኮንፍደንስሽ ተመችቶኛል በነገራችን ላይ. ምርጥፕራንክ ነዉ ሴቶች ትምህርት ውሰዱ🤔🤔😂😍😍

  • @sentayewneguse4326
    @sentayewneguse4326 Před 8 měsíci +17

    የኔ ውድ ባህልሽን ሁሌ በንግግር ባለባበስ የምታሳይ ውብ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤አዛኝቷን አችን ያገባ እድለኛ የሆነ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤የነሳሽው ሀሳብ ለብዙዎች የሚስተምር ነው በጊዜ መሰብሰብ የሁለቱ መፈላለግ ካለ ምንም ጊዜ አያስፈልግም የኛ ባህልም አይደለም ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Před 8 měsíci +5

    ዋዉዉዉዉ ጀግና እንደዚህ አይነት ሰዉ መደገፍ ዉሰጤ ነዉ ጥርግ በል ይመችህ እሙዬ ጀግና

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před 8 měsíci +81

    እይውልሽ በጊዜሽ እና በሒወትሽ እየቀለደብሽ እደሚኖር እወቂ መጋባት ገለመኔ እሚባለው ነገር እሱጋ ወፍ የለም አትለማመጭ ከሚያሾፍ ወንድ ይጠብቀን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci +1

      ደምሪኝ ❤

    • @user-bp1nq6jx8f
      @user-bp1nq6jx8f Před 8 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @ergoyegetahun1494
      @ergoyegetahun1494 Před 8 měsíci +2

      በጣም መቼም ባል አይሆናትም እመኑኝ ይህ ልጅ

    • @meseretabebe7203
      @meseretabebe7203 Před 8 měsíci

      በብሄርም አይገናኙ ለምን አልሽ እንዳትሉኝ ዘምዶቹም አይለቁትም

    • @netsengmamo7358
      @netsengmamo7358 Před 8 měsíci +1

      ትክክል ብለሻል ።
      ወንዶች ጥሩ ሴት ሲያግኙ አያቁበትም ።
      እሙ እራስሽን ጠብቂ ልጂሽን በሰላም አሳድጊ

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h Před 8 měsíci +40

    ነባ እንደሙ አይነት የሴት እመቤት የውነት እመቤት እኮናት ለየትኛው ታቦት ነው የተሳልከው የምሬነው በጣም ነውኮ የታደልከው በዚዘመን እንደሙ ያለሚስት አይገኝም❤❤❤

    • @meseretabebe7203
      @meseretabebe7203 Před 8 měsíci +1

      እሱ ኦሮሞ እሷ አማራ ሰውም አያስቀምጠው😢

    • @user-qg3be8bx7h
      @user-qg3be8bx7h Před 8 měsíci

      @@meseretabebe7203 እውነተኛ ፍቅር ዘር ሀይማኖት ቀለም አይገድበውም ነበር 😌

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před 8 měsíci

      1:55 አይባልም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 8 měsíci

      ​@@meseretabebe7203ቲሽ ጥብ ዘራኛ 😂😂😂

    • @SelamySelamyy
      @SelamySelamyy Před 8 měsíci

      ​@@tigisttamiru5213😊😅😅😅😅😅😅😊

  • @elsamered
    @elsamered Před 8 měsíci +30

    እሙዬ የዋህ እነሱ ሊጠቀሙብሽ ሳይሆን አይቀርም

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +1

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 8 měsíci +47

    አብሮ መኖርን የመሰለ ነገር የለም እኮ❤❤❤❤

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Před 8 měsíci +18

    እውነት ነውነባየ ብራክመሆኑን ብናቅም ግንእኮ እሙ ውነቱንነው በኑሮውድነት የቤት ክራይ ከምከፍሉ ባንድ ሁኑ እና ተጋግዛችሁ ኑሩ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před 8 měsíci +6

    እሙዬ የኔአንበሳ ባህልሽን ጠብቂ ጊዜሽን ተጠቀሚበት የኔጉበዝ ነባም ቢሆን የወንዶችነገር በተለይ አዲስአበቦች አይታመኑም😂😂😂😂😂😂😂

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 8 měsíci +17

    አይ ወንድ ልጅ ጢባር የያዘውን በገዛ እጅ ሲያጣ በዳዴ መሄድ ይመጣል የያስከውን አጥብቀክ ያዝ ነባ ዋ ይቆጫል ደግሞ አይገኝም🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 Před 8 měsíci

      ፕራንክ አደርጋለሁ ብላ ፕራንክ ተደረገች😂😂😂 አታካብጂ ባለኮመንቷ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 8 měsíci +2

    ፈጣሪን እኔም ወድ መለማመጥ አልወድም ከሆነ ይሆናል ካልሆነ እግዚሐብሔር ያልፈቀደ ነዉ ማለት ነዉ የእዉሸት ፍቅር መጀመርም አያስፈልግም የእዉነት እሙዬ አሪፍ ትምህርት ወስጄአለሁ😮

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před 8 měsíci +7

    ውይ አደይ የስራህ የስራህን ይስጥህ ምን አለበት ባትነግረው😢😢😢 እሙየ, አብሽሪ ሁለተኛ ለአደይ አትገሪዉ ለራስሽ ደብቀሽ አድሪጊው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ነባ ፈጣሪ ይማርህ አደራ እሙየን,, ተከባከባት, ምርጥ ልጂናት በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ተጋብ ሰርጋችሁ በጉጉት እጠብ ቃለን😊

    • @user-pj6vf2qj5w
      @user-pj6vf2qj5w Před 8 měsíci +1

      ወይ ልቡን አሥተሣሠቡን አዉቆ ይሆናል መጥፎ ቃል እንዳይናገር እያደረገ ነዉ የሠዉ ልቡ አይታወቅም

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      @@user-pj6vf2qj5w ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @user-ys3sc8sv5i
      @user-ys3sc8sv5i Před 8 měsíci

      ስያናድድ የምር ካሜራ አማኑን

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 8 měsíci +31

    ዝም ብለሽ ካለ እኩያሽ ወጠጤጋ ነው የጣለሽ እሙ ይሄ ልጅ ለስራ እንጅ ዩቱቩ እስኪያድግለት እንጅ ከጊዜ በኋላ ሰበብ ፈልጎ ይርቅሻል አሁን ላይ ገንዘብ አላጣችሁ አብራችሁ ለመኖር ችግሩ ፍቅር የለበትም😢እሙ በእርግጠኝነት አይሆንሽም።

    • @yanetshiferaw1941
      @yanetshiferaw1941 Před 8 měsíci

      ካለ እኩያዋ መሆኑን በምን አወቅሽ?

  • @DegaDamot
    @DegaDamot Před 8 měsíci +5

    እሙዬ ጀግና አይጨቃትም ፋኖ ነው የምታገባው እዲያውም

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před 2 měsíci

    ጀግና የኔአበሳ ፍቅር ምናምን አይሰራም ስት ሁነናል እኮ በምላሣቸው እየተቀልበለቡ መጨረሻ ላይ ሙልጭ ልባችንን እየሠበሩ ያጅው አጥብቀሽ አሊያ ይጠረግ 😴😴😴

  • @user-tn8hb6ce4v
    @user-tn8hb6ce4v Před 8 měsíci +18

    ጀግና ሴት ነሽ ጌታን ዴታም አልሰጠሽ ❤❤❤

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Před 8 měsíci +12

    ነባዬ ይችን የመሰለች ልጅ እንዳታጣ
    እሙዬ ❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 8 měsíci +59

    ነባ አግዝያብሄር ይማርህ አሜን 🙏🙏🙏 አዴ ሾካካ ብራንኩን አበላሸህው 😢😢

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Před 8 měsíci +17

    አርፈሽ ልጅሽ አሣድጊ አትጃጃይ በድሜ የሚያሠኝን ብሞት አላገባም ሁሉ በድሜ ነዉ ደስ የሚለዉ በሗላ አወዳደቅሽ የከፍ ነዉ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Před 8 měsíci

      ሣህ

    • @asniit1199
      @asniit1199 Před 8 měsíci

      አንቺ ሲወለዱ አዋልጃቸው ነበርሽ እንዴ

    • @ommohammed-kv6bp
      @ommohammed-kv6bp Před 8 měsíci +4

      @@asniit1199ወላሂ ትክክል ናት አይሆናትም ወድ ልጅ ተለቅሲል ነው

    • @meseretaymeseretay7199
      @meseretaymeseretay7199 Před 8 měsíci +1

      @@ommohammed-kv6bp ትክክል

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 8 měsíci

      ​@ommohammed-kv6ሙስሊሞች ግን ይህን ያህል ድድብና😂

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +88

    እሙጎበዝ ባህላችን መልቀቅ የለብንም❤❤❤😢

  • @ttandssssandtr9726
    @ttandssssandtr9726 Před 8 měsíci

    Yekerebeshe yena Konjo wendohe kebade nahew lebahew ayegegem gena bezeu yetebekeshal tekerebeshe keep new

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před 8 měsíci +44

    😂😂😂 ወይ እሙ ምሰክ
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ጨምሮ ይሰጣቹሁ❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci +6

    አተ ነባ እሙ ማለት ሚሥትም እናትም እህትም ከዛምበላይ እምቶንህ ልዩ ሴትናት በማንንቶእምኮራ ቆራጥ ጀግና ሴት ናት ወላ የኔ የዋህ ሆደባሻ አትደግጭ ፖራክእያረኩህነዉአለችቶሎብላ 💞💞😂😂እሡነዉ ግን ፖራክ ያረገሽ አይ የኔ ዉድ ቆራጥነሽእኮ በማንነትሽ በበሀልሽ እማትደራደሪ❤❤❤

    • @user-qj7im9dw4m
      @user-qj7im9dw4m Před 8 měsíci

      ወዶች ይሄው ናቸው እሙ ጥርግ ይበል

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 Před 8 měsíci +9

    አዲ ልክ አልሠራሕም የሱን ማንነት ማወቅ ነበረባት አጥፍተሐል

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Před 8 měsíci +3

    ነባ ግን ለእሙ አይሆናትም ለጥቅሙ ነው ጠጋ ያለው😊

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 8 měsíci +11

    እሙዬ የኔ ውብ ባህልሺን በጣም ነው የምትወጀ ጥሩ ሰው❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj Před 8 měsíci +2

    እራስሽን ጠቢቂ ብቻ እሙ ቆንጆ እኩያሽ ቢሆንም ባይሆንም ዋናው ፍቅር ነው ሲጀመር አትበልጭውም የልጅ እናት ስለሆንሽና ከፊት ስለተጎዳሽ ነው አሁን እራስሽን ጠብቄ አደራ እህት በርች እመብርሀን ካችጋ ትሁን ነባም የተሰበረ ልብ ጠጋኝጅ ድጋሜ ሰባሪ አያድርግህ ፈጣሪ መልካም ልብ ይስጥህ እሙን የመሰለች ፈጣሪዋን ፈሪ የትምም አታገኝም አክብራት

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 8 měsíci +15

    እበላለሆ ብሉ መበላትም አለ ማለት ነዉ😂😂😂እሙ ግን ንግግሯ ያስቃል ምትሉ👍😂ነባ ነብስህ አይማረም ነባዬ ዉዴ እያሉ እንለያይ አለወይ🤔🧐

  • @user-gy1ye2gk1w
    @user-gy1ye2gk1w Před 8 měsíci

    Neba eGezeyabehere yemareke emoyeme aGebeteke beselame norwo bemareyame set lege Nate ayekefate demeke Yale tedare yesetahewe fetarey yasakawale neba Gene atesra eGezeyabehere yeketale emoye anete e enege lela atefeleqeme ewedahewe alewe❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 8 měsíci +17

    ሰራልሽ እሙዬ 😂እግዚአብሔር ይማርሕ ነባ 🙏ግን እውነቷን ነው እሙ ሽማግሌ ላክ እና አብራችሁ ሑኑ እዳትጎዳት አደራ ነባ በማርያም 🙏

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 8 měsíci +2

    ጀግናእሙዬ ነባስራአትአርገ እንደእሟአያለቺ ሴት አታገኝም ሲቀጥል በክብርአግባትና ኑሩ

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Před 8 měsíci +7

    እደዉ እሙ እዉነት እልሻለዉ እደከተማኦቹ ላይፋ ላሳልፋ ካልሽ ነዉ እጂ መባ አብሮኝ እስከመጨረሻዉ ይኦናል ብለሽ ነዉ ጊዜሽን አትፋጂ እኩያሽን ፈልገሽ በጊዜ ተሰብሰቢ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Před 8 měsíci

      ሊሆን ይችላል ምን አሳወቀሽ😂😂😂

    • @maqdashabtamuu3288
      @maqdashabtamuu3288 Před 8 měsíci

      @@FhfGnf-tn6sm እናያለን😀😀😀😀😀

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 8 měsíci +1

    ካሜራማኑ ከሀድ ሰገጤ ነው ሁልግዜ እሙፕራክስታደርገው ይናገርባታል ምንአስበህ ነው ሲቀጥል ነባ እግርህ እስከሚነቃቢትሄድ እደሙዬ ያለ ሴትየለም ደግ የዋህ አዛኝ ጀግና ባህልዋንወጉዋን የምጠንቅሴትነች የምር

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 8 měsíci +8

    አመላቸው መከራ ነው በዛ ላይ አበዛዙ እእእፍፍፍፍ አይ አዳሞች ተው ያለሴት አትኖሩም እወቁት ምርጫ የላቹሁም እውነቱን ተቀበሉ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y Před 8 měsíci +6

    ወላሂ ለአዲ አትናገሪ ስታረጊው እኛም አይተነዋል ስቴ ሲነግርብሽ ምርጥ አይዳሽን አበላሸብሽ የኔ እህት አወ ለሡ መች ተናግሮ ያቃል አዲ የስራህን ይስጥህ

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 8 měsíci +8

    ገርል ፍሬንድ ማለት ከ ጋብቻ በፊት ያለ ውሺማ ነው ዘመናዊ ገርል ቦይ ፍሬንድ የተባለው::በዚያ ላይ የ ሀበሻ ባህል አይደለም የ ፈረንጅ ነው::ኃጢያትም ነው ሳይጋቡ ማመንዘር::ስለዚህ መቅረት አለበት በተለይ ለወደፊቱ የማይጋቡ ከሆነ::

    • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
      @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 8 měsíci

      ትክክል ኃጢያት ነው ዝሙት ማለት ነው ሳይዛቡ እድህ መሆን

  • @wina-663
    @wina-663 Před 8 měsíci +18

    የምር እሷ እኮ ጀግና ናት 👍👍❤❤ አይ እሙ ግን እኮ ትክክል ነሸ ትልቅ ትምህርት ነው 💪👌👌💞💞💗💗

  • @brukie7774
    @brukie7774 Před 8 měsíci +11

    አይ እሙ በራስሽ ሀሳብ ፕራንክ ተደረግሽ 😂😂😂😂አደይን ግን ከሌላ ሰው ጋር ሁነሽ ካላስለቀስሽው እሙ መቸም አይማርም😂😂

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +1

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 8 měsíci +2

    እሙዬ ኮንፊደስሽን ሳላደንቅ አላልፍም ብትሄድም አይጨንቀኝም ጎበዝ የሴት ጀግና❤

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild Před 8 měsíci +9

    ለምድነው ግን እኛ የገጠር ልጆች የምንፈልገው ሌላ የምንለው ሌላ ለምድነው ስሜታችንን መግለፅ የማችለው በውስጥ እያረርን ላይ ምንም እዳልተሠማን መገልፈጥ😂ብቻ ይገርመኛል

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE Před 8 měsíci

    ከዚህ በኋላ ሙድ ብትይዝባት ዋ አስሬ ነው አርባ የምገርፍህ ማርያምን እውነቴን እንደዝች አይነት ሴት እንኳን በቀን በጨለማ በባትሪ አታገኝም የእውነት አስለቅስኅለው ያን ገጃ ካሜራ ማኑን ጭምር ፋሮች ኤስስስ😂😂😂😂😂

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 8 měsíci +28

    ለሁለት ቤት ክራይ ከምትከፍሉ ተጋቡ ስው እድሜውን ሙሉ ቢጸናና ሁሌም አድስ ተጸባይ አለው።

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 8 měsíci

      አይ መጃጃል ላይ ናቸው ስቀጥል ምክር ባይኖራቸው ቀና ብሎ ሚያውቀው ካሜራ አማን ነው አላየም

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Před 8 měsíci +1

    እሙየ ልጅሽንስወደዉ አላህያሳድግልሽ❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Před 8 měsíci +6

    ማሪያምን እሙ ፕራንክ ስታደርጊ አደይን አትንገሪዉ አደይ ክፍ ነዉ ምን አይነቱ አሽቃባጭ ነህ እሙ የምር አትጋቡም ጊዜ አታራዝሚ የኔዉድ አይዞሽ❤ነባ ግን ምን አስበህ ነዉ ተጋቡጅ

  • @user-ju9ov2fz6m
    @user-ju9ov2fz6m Před 8 měsíci +1

    ጌታን አዴ ግን ነፍሱ አይማርም😅😅😅😅ደግሞ እኔ ጠርጥሬ ነበር😅😅😅

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 8 měsíci +3

    በጣም አምበሳ ልጅ ነሽ። በጣም ነው እምወድሽ። ጎበዝ ልጅ ነሽ ከዚህ አቋምሽ አትውጪ ። መተዋወቁ እና መግባባቱ አይከፋም ግን ። ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረጉ ተገቢ አይደለም ። ግን ፍቅረኛ ኾንን ብሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ አለማሳወቅ

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr Před 2 měsíci +1

    ማራለም ገር ፍሬድ😂😂😂😂😂

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před 8 měsíci +11

    ወላሂ ካሜራ ማኑ ግን ሁሌም ትጨወትባተለክ ለምን ተናገርክ እሙ እሄ አዳን ቀይርዉ😢😂

  • @zenademesi1932
    @zenademesi1932 Před 8 měsíci +1

    ወይኔ አሳቀችኝ ማሪያምን 😂😂😂😂 ስትሚስጥር ሚያወጣውን አላለችም ባይወደኝም እወድሽ አለው ነው ሚለኝ አለች ውነቷን ነውኮ ግን ኮፊደስሽ👍

  • @hdhddb-mu3ss
    @hdhddb-mu3ss Před 8 měsíci +7

    በጣም ጅግና ናት ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 8 měsíci +1

    Yes, you right, you should insurance, marriage insurance laugh, very funny 😂😂😂

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 8 měsíci

      She is straight forward which most of lack clarity

  • @abiboabibo
    @abiboabibo Před 8 měsíci +19

    አ ይወድሽም እሙየ አይሰዉ ፍቅር አለቀ😢በቃ ለመብላት ነዉ የመጣዉ😢ለማየት ቤተሰብ ይቅርታ አርግልኝ 😢በተረፈ የማታእጀራ ይስጠን 😢አሁንስ ስደትመረረኝ😢😢😢

    • @sartt1717
      @sartt1717 Před 8 měsíci

      እርእስከመጨረሻእዬት
      ፖራክእያደረገችዉእዱሆነመጀመርያአውቃል
      ሳጨርሱ

    • @yfhahc20
      @yfhahc20 Před 8 měsíci

      የእኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢😢እኔም እዳንች ሰልችቶኛልልል 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hanahana2595
      @hanahana2595 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @abiboabibo
      @abiboabibo Před 8 měsíci

      @@yfhahc20 አብሽር አድቀን

  • @TigistTigabu-p2w
    @TigistTigabu-p2w Před měsícem

    Emu gen betam tiwojewyalesh enje .mehonesh ayimeselegnm .Berta beyienge mendenew tebsekesekishe.

  • @Asrese-eq3yg
    @Asrese-eq3yg Před 8 měsíci +4

    አበሣ የወዶቺ ዝር ቆፍጠን ማለት ነዉ ያለብሺ እሺ 👍👍👍💪💪

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @ayshawolloyoutube2962
    @ayshawolloyoutube2962 Před 8 měsíci +1

    እሙ ጎበዝ ቆራጥ ነሽ እስኪ ለሚነፋረቁት አስተምሪልን 😂😂

    • @hggff9535
      @hggff9535 Před 8 měsíci

      😅😅😅እውነት ብለሻል

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Před 8 měsíci +14

    እውነት ሴቱችዬ ጊዜያችሁን አታበላሹ😢

  • @user-ry9dr9jg8q
    @user-ry9dr9jg8q Před 8 měsíci

    በጣም ትክክል እሙዬ ይህ ቦይፈሬድ ገርል ፍርድ ነወ ተዉልድን ብልሼት ያረገዉ የሜስጠላ ጊዜ መቅረት አለበት

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 Před 8 měsíci +24

    ነባ እና እሙ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ ነባ እግዚአብሔር ይማርህ ውዶቸ❤❤❤❤❤

  • @user-kn2fs8fm3b
    @user-kn2fs8fm3b Před 8 měsíci

    ትክክል. እሙየ ጀግናነሺ ቁምነገር ፈላጊታልሆን ባናቱይተከል የኔጀግና ❤🎉❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 8 měsíci +5

    ፍቅር በትግል ዬሚሆን አይደለም ሚዛናዊ ስሆን ነዉ ገባሽ እሙዬ በእዉነት አራባ እና ቆቦ ናቹ በእኔ እይታ ❤❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci +1

      ደምሪኝ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +2

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @monali2071
    @monali2071 Před 8 měsíci +2

    ካልጨነቀሽ ዝበያ ጭምልቅ እኩያቢስ እኩያሽን እወቂ

  • @SiseySisey-nv1ry
    @SiseySisey-nv1ry Před 8 měsíci +7

    እሙዬ እዳታለቅሸይ ጥርግ ይበል ይህ ባሬያ አነጋገርሸይ ዋወ እሙወ ጉበዝ ወድቢሆድ ወድ አለ እድዛነው እሙወ ጉበዝ ከእወበዋላ ከጉጃም አግቢይ🎉🎉🎉🎉

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      አበረታቱን በፍቅር ጀማሪ ቤተሰብ ነን 🙏🙏

  • @manunitedmano-gf1rx
    @manunitedmano-gf1rx Před 8 měsíci +2

    ፋራ ካሜራ ማን ሲያስጠላ አይዞሽ እሙዬ

  • @user-wg1yt2yc5p
    @user-wg1yt2yc5p Před 8 měsíci +3

    neba እሙን አተጉዳት በእግዚአብሔር ምክንያቱም ሴት ልጅ ተወልዳለ ከና ካልፈለካት በጊዜው ንገራት እሙ ስትጎዳ ማየት አልፈልግም

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g Před 8 měsíci

    እሙየ ግንቢጤሺንፈልጊለትዳርየሚሆንበሠልያለይኼገና ብዙወችን የሚጓበኝዬመሤላልጉድ😎😎😎

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Před 8 měsíci +7

    ጒበዝ እሙየ ደግ አደረግሽው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 8 měsíci

    ዓደይ የሚባለው ልጅ ግን ዉሻ ነው ሲያስጠላ እንኩዋንም ቦከሰህ የስራህን ነው ያገኘሀው ጎማ!!እሙዬ የኔ ጀግና በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ እህት 👍💞💞💞💞💞💞

  • @user-ko8ji8gu1z
    @user-ko8ji8gu1z Před 8 měsíci +4

    ግን ጎበዝ ነሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሙየ

  • @user-rn9we9wj7e
    @user-rn9we9wj7e Před 8 měsíci +2

    እሙዬ የኔጀግና ዳይ አለችው እኮ ነው😂😂😂❤❤❤

  • @user-qs9sy3ql7o
    @user-qs9sy3ql7o Před 8 měsíci +5

    ገርፍሬድ ያወኩት ከተማነዉአለቺ እዉነትነዉ ወላሂ😂😂😂😂😂😢

  • @LoveLove-zb2hv
    @LoveLove-zb2hv Před 8 měsíci +2

    የእውነት አኮራሽኝ ጀግና ነሽ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 8 měsíci +5

    ጎጃም ሂጀ ነዉ የማገባዉ ተመቸኝ😂

  • @user-wg1yt2yc5p
    @user-wg1yt2yc5p Před 8 měsíci +2

    neba የምትባለው ሰውዬ እሙን እንዳጎዳት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 በሙየ ቀልድ አላውቅም

  • @user-oz3sl8gv3q
    @user-oz3sl8gv3q Před 8 měsíci +7

    መልሰሽ ፍራክ ተደረግሽ😅😅😅😅😅😅😂ወይ እሙ

  • @user-tv3gf3lc2e
    @user-tv3gf3lc2e Před 8 měsíci

    በፍቅር መሀል እንደዚህ አይነት ለምንድነው የምትደርጉት. እኛ የናፈቀን ፍቅርና ሰላም ነው. በአሁኑ ጌዜ. ደግሞም ይህ ፕራክ የምትሉት ነገር ባህላችን አይደለም. ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው. ባህላችንን አይወክልም. እሙ
    አዲ ወንድማችን ትክክል ነህ. ለሰው ልጂ ሰላም ለሚመኚ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤ ነባ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 8 měsíci +7

    እሙዬ ከፕራኩ ይልቅ አጥሚጥ ከንፎ ትኩስ ትኩስ ነገር አዘጋጅተሽ ብትከባከቢው አሪፍ ነበር 😂😂😂😂😂❤❤❤ውቦች

    • @moao3796
      @moao3796 Před 8 měsíci

      በትዳር ቀልድየለም

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Před 8 měsíci

      ሳይጋቡመከባከብአለዳ😮😮😮

  • @tigistbirara2094
    @tigistbirara2094 Před 8 měsíci

    እሰይ እሙ ድሮም ያገባኛል ብለሽ ነበር ይናፍቅሻል ።😂😂😂

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 8 měsíci +4

    ምስጌን እሙዬ😂😂😂😂😂

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před 8 měsíci

    ተርካሞች ናችሁ እናተ ተተራክማችሁ እኛንም አተራከማችሁን ነባ ብታምንም ባታምንም ጠርጥሬህ ነበር አሁንም ልቦና ይስጥህ

  • @Neima205
    @Neima205 Před 8 měsíci +7

    አይ እሙ ለማንኛውም ተጠንቀቂ ልብሽ እንዳይሰበር በኋላ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 Před 8 měsíci

      ይሄ የተረገመ አዴ ቀድሞ ነግሮት ነው ነን መልካም ሰው ነው ተው