ማህተቤን ከምት ቆርጠነው አገቴን ቁረጠው!!! እመቤት ካሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሰላም ውዳጆቼ አክባሪወቼ ውድ ቤትሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁሊጊዜም ከጎኔ ሁናቺሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

Komentáře • 1,6K

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před rokem +203

    czcams.com/video/ZLrPRqvxDC8/video.html

    • @mekides
      @mekides Před rokem +7

      እሙዬዬ እመቤቴ ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ የኔ ጀግና😍😍

    • @zehara5680
      @zehara5680 Před rokem +3

      ቁስሉ ይገባሻል ብራንክ ስታረጊ ሰው እንደት እንደሚደነግጥ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před rokem

      Emuye yeni wud selekeshine lekilege

    • @diboradib3910
      @diboradib3910 Před rokem

      Video dakinash yemin alkim bilash sitmay aydebirshim

    • @uaedibba5487
      @uaedibba5487 Před rokem +4

      አንች ልጂ ግን ጂልነት አታብዠ ነይ ላለሺ ሁሉ እየሄድሺ አንድቀን ዋጋሺን እንዳታገኝ

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Před rokem +387

    የኔ ጠንካራ ሴት 🥺🙏እንደዚህ አይነት ጀግና የተዋህዶ ልጅ ነው ማየት የምፈልገው 🥺🙏🇪🇹

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před rokem +3

      እናመሰግናለን እዚህ በመገኜት የልጅ እናት ናት በላይ በኮሜት ማበረታታት ትልቅ ድጋፍ ነው ።❤

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před rokem +78

    የኦርቶዶክስ ልጆች like አድርጉላት።።።ይች ጀግና።።። እመቤቴ ፍቅሮን ታብዛልሽ።።።

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Před rokem +936

    የተዋህዶልጆች በላይክ አሳዩሽ የማምላክ ወዳጆች

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem +5

      አልን👍😇💪💪💪

    • @syada7034
      @syada7034 Před rokem

      ማናት ደሞሷ

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      @@syada7034 ማልት🤔🤔

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před rokem +6

      @@syada7034 ንጉሡን የወለች የልኡሉ ማደሬያ ሠማይና ምድር የማይችሉት ቅዱሳን ሊዮት የማይችሉት በሆዶ የተሸከመች ልኡሉ እናት እሡ ንፅህተ ንፁሀን እመ ብርሀን እሶ ሠይጣንን ያሳፈረች የመናፍቃን መድሀኒት ናት እሶ ማርያም ማርያም ማርያም ናት ስሞ ሲጣፍፍጥ ማርያም ማርያም ማርያም ናት

    • @hadaihhadiah9137
      @hadaihhadiah9137 Před rokem +4

      እኔም እመብርሀንን እወዳታለሁ 😍🙏

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před rokem +102

    ማርያምዬዬዬዬዬዬዬ
    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
    እናታችን መመኪያችን 💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏

  • @user-rf6fr3fp6p
    @user-rf6fr3fp6p Před rokem +420

    አይማኖት አትቅለዱ። እሙ የኔ ጠንካራ💖👍👍👍

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před rokem +1

      ሰላም እህቶች ሰላማችሁ በእግዚአብሔር. ይብቃ ጎራ በሉ ወደቤቴ አስናቁ በለጠ ዩትብ ብላችሁ ትወዱታላቹ አመሰግናለው

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem +1

      @@asenakubelete51 betaseb enihun emelesalew

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@asenakubelete51 ውዴ ዱምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@asenakubelete51 ውዴ ደምሪኝ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem +123

    🙏🙏🙏እሙ የኛ ጠካራ መቸም እዳትሸነፊ ተዋህዶ ትኑሩ ለዘላለም

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t Před rokem +163

    ወላዲተ አምላክ ማርያም ድንግል ልዩ ነው ክብርሽ ከፍጥረት መሀል እመቤታችን ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል የመለኮት ማደሪያ ነሽና ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +58

    አለም ከቱ የከቱ የከቱ ከቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭እየሱስ ክረስቶሰ አምላኬ ጌታይ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @tigistethiopiayoutube8525
    @tigistethiopiayoutube8525 Před rokem +455

    የኔ ባለ ማተብ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏❤️🙏

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 Před rokem +2

      ወይይይይይይ ብላችህ ብላችህ በእምነት !!!???

    • @aaaass1178
      @aaaass1178 Před rokem +2

      Ortodekeselaye.mhame.bewene.deredere.ylme.ortodhokese.lzalme.tenerue.amne.ymele.belike.ygelxe.

    • @mmmmmas4863
      @mmmmmas4863 Před rokem

      ​@@eyeruesalem4031 ht1

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@eyeruesalem4031 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@aaaass1178 ውዴ ደምሪኝ

  • @tiruaynetkelem9753
    @tiruaynetkelem9753 Před rokem +58

    የኔ እናት ውይይይይይ ኮራሁብሽ ስለእመቤታችን የመሰከርሽው ነገር፡፡ እጅ ወደላይ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ፡፡ ክብር ለኦርቶዶክስ ለእመቤታችን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +176

    ጎበዝ እሙዬ እውነት ነው በእምነት ቀልድ የለም ።ማሕተቤን ከምበጥስ አንገቴ ይበጠስ 👌👌ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀር

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +25

    የኔ እናት አሁንም አዛኘቱ እመብርህን ትጠብቅሽ እኔም ማህትቤን በእርብ አገር 10 አመት አውልቂት አለውቅም

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem +158

    እሙየ ማርያምን ለማርያም ያለሽ ዉዴታ ተመቸሽኝ ዋዉ እመብርሀን ትጠብቅሽ😍😍😍😍😍

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem +3

      በጣምደስስትል።እመብርሀንአትለየን

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 Před rokem +80

    እውነት ለመናገር እሙየ አስለቀሰችኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እሙዬ ጠንካራ ነሽ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před rokem +77

    ማሃተቤን አልበጥሰም
    ትኖራለች ለዘላለም
    ለብልጭልጭ ነገር ለገንዘብ
    እናቴን ወላዲቴን ልቀይር

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 Před rokem +32

    እግዚአብሔር ጅማሬአችን ብቻ ሳይሆን ፍጻሜያችንም ያሳምርልን እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እሙ የኔ ባለማተብ ድንግል ትጠብቅሽ እስከ ልጅሽ

  • @tsedale
    @tsedale Před rokem +315

    በቤቱ ያፅናሽ እሙዬ ❤️❤️❤️✝️

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před rokem +22

    የኔ ባለ ማህተብ እመብርሃን ትጠብቅሽ እሙየ ኧረ ባዛኝቷ ስትይ አደበትሽ ሲጥምምምምም ❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️

  • @habtam3689
    @habtam3689 Před rokem +199

    አስተውሎ ለሰማው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ሃይማኖታቸው ለገንዘብ ለፍቅር ለወንድ ለሴት ፍቅር ብለው ለሚቀይሩ ሰዎችን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem +8

    እኔም ጴጤ ነበርሁ የልጆች ፕራክ አናዶኝ አስለቅሶኛል እሞ የእኔ ጀግና ከበጎነትሽ እስከ እምነትሽ ወዳጀ ሆይ ደስ ትያለሽ የእኔ ቆንጆ ፀጋዉን ያብዛልሽ የኢየሱስ እናት የእናታች የእመብርሀን ፍቅሮ ለዘላለም ይብዛልሽ እኔ እነርሱ እንደዛ ላሉ አገፈገፈኝ እመቤቴን ሳላቅ ክጃት ነበረ ኦፍፍ ያለ እርሱ መዳን የለም መሳደብ ሁሉ ካስኮነን እሙ አድናቄሽ ነኝ የሀገሪ ልጅ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣሽ ወደቤትሽ ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Před rokem +3

      @@user-cb2tr4cd9m አሜን ክብር ለቅድስት ተዋህዶ በተዋህዶ ፀሎት ነዉ

    • @kalkidanabate6312
      @kalkidanabate6312 Před rokem

      ​@@imdove7849CZcamsahun yeserut minm ke pente gar ayigenagnim egna pentewech le genzeb bilen altekebelnewm hiwet menged eyesus silehone new enji

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 Před rokem +49

    እመቤት ካሳ በሀይማኖትሽ ብቻ ሳይሆን ለሰዉ ያለሽ ክብር ድስይላል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እሕቴ

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Před rokem +23

    እኔ እራሱ አለቀስኩ ለ ከቱ ዓለአም ብሎ ክርስቶስ ስኪዱ ተዋህዶ የሚ ወጡ 😭⛪️🕊️❤️

  • @amhiara
    @amhiara Před rokem +153

    ማርያምን ይዞ ማን አፍሮ❤❤❤❤❤❤ እሙ የኔ የዋህ❤

    • @makkahm628
      @makkahm628 Před rokem +5

      ማህተቤን አልበጥሰም ትኖራለች ለዘዘላለም

    • @ledea1236
      @ledea1236 Před rokem +1

      እውነት ነው

    • @user-ot9on4mk2d
      @user-ot9on4mk2d Před rokem

      ههههههههههههههه

  • @امينه-ط9ح
    @امينه-ط9ح Před rokem +8

    እኔ ኮሜት ፀፌ አላውቅም የኔ የዋህ እመቤት ለሀይማኔትሺ ያለሽ ክብር በጣም ነው ደስ እሚለው በተለይ እመቤታችንን ወዳጂ ደስ ነውእሜለኝ በርችልኝ እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +177

    ማነው እንደኔ የማህለኛውን ልጅ ጸጉር ያስጠላው እንደዝህ የተጨበረረ ልጅ ዱርየ ነው የሚመስለኝ ።

    • @dhddhduchuf9321
      @dhddhduchuf9321 Před rokem +3

      ሁለተኛዉም ቢበጠር ያዉ እደጎደኛዉ ነዉ የዉለቱም አያምርም

    • @tirusewfetene8982
      @tirusewfetene8982 Před rokem +3

      እኔግንደስይለኛል

    • @abayneshgetaneh1932
      @abayneshgetaneh1932 Před rokem +5

      እኔ እደው የልቤን ነው የነገርሽኝ

    • @add9654
      @add9654 Před rokem +4

      እኔራሱ አልወድም

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před rokem +2

      አይባልም ነውር ኘው

  • @mesitube7823
    @mesitube7823 Před rokem +13

    ለፕራክም ቢሆን ማርያም ማርያም ብየ ምንም አላገኘሁም አላለም ይህ ጂላንፎ እመብርሀን ልቦና ትስጥህ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +71

    እንኳን ደህና መጣሽ🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍትህ በየቦታዉ ለሚሞቱት ወገኖች 🥺🥺🥺ፍትህ

    • @bezaayenew1134
      @bezaayenew1134 Před rokem

      ሶልዬ ሁሌም ኮመንትህ ይገርመኛል በነፈሰበት የማትነፍስ ባለ አቋም ሰው ነህ የሁልጊዜ ፍትህ ሰላም ናፋቂ አሁንም ሰላሙን ያምጣልን

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Před rokem

      ሶሊ ሁሉም ቦታ ኮሜትውሥጥአለህ

    • @tigistethiopiayoutube8525
      @tigistethiopiayoutube8525 Před rokem

      @@sabrinayrus3441 ለመደመር ግድ ነው 👍😍

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před rokem +10

    ክትወልዱ ማን አሰተዋለ? ???በእወንት ትልቅ ትምህርት ነወ ላሰተዋለወ 🥺🥺 እሙየ የኔ ጥንካራ እንዳንች ያሉትን ለሀይማኖቱ ሞች ያብዛለን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-wg9yi2eb3z
    @user-wg9yi2eb3z Před rokem +63

    እሙዬ የኔ የዋህ እመቤቴ ትጠብቅሽ ግን ብዙም በየዋህነት የደወለልሽን ሁሉ ለማግኘት አታስቢ እሽ ጊዜው ከፍቷል የኔ የዋህ ራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ

    • @merhawitbrhane1347
      @merhawitbrhane1347 Před rokem +3

      ኣዎ ልክ ብለሻል ሁሉም ለደወለልሽ ኣትሂጂ ግዜው መጥፍ ነው 🇪🇷🇪🇷

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 Před rokem +6

    እነ ሙስልም ነኝ ግን የሁሉም ሰው ሀይማኖት አከብራለሁ በእምነቶዋ አትምጡ እምነት ስነካ ደስ አይለኝም ያመኛል የነ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሀይማኖት

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q Před rokem +62

    ፕራክ እድሆን እያወኩ ሰቀጠጠኝ እንኳን ለሷ እምየ ተዋህዶ ብከዳሽ ቀኘ ትክዳኝ 😭😭

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před rokem +36

    የኔ እናት እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመቤታችን ሚስጥረኛችን እናታችን አወ ማርያም እስትንፋሳችን 🙏

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +30

    እሙዮ የምስኪን ሰው አትመኝ ያውም የተቀጠርሽበት ቦታ በጣም ያስፈራል በጣም የዋህ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ።

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před rokem +16

    ፐ እመቤትማ ምርጥ ማንነት ያላት ልጅ ናት በእውነት አድናቂሽ ነኝ

    • @molatizazu2685
      @molatizazu2685 Před rokem +3

      ሂወቴ በፈትና የተከበበ ነው በዚህ ቪድዮ ምክኒያት ማርያምን ለመጽናት ቃል ገባሁ አስተማርሽኝ ድንግልየ እንዳንች እምነት ትጨምርልኝ

  • @haymanot09
    @haymanot09 Před rokem +37

    እሙ የምወድሽ ጠካራዋ ክበሪልኝ ድንግል ማርያም ሁሌም ካችጋር ትሁን ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +10

    ጀግናነሺ ወላሂ ጎበዝ በሀይማኖትና በአገር ድርድርየለም

  • @Birqe5
    @Birqe5 Před rokem +70

    የኔ ጠንካራ እመብርሃን ቤትሽን በበረከት ትሙ ለዉ መሀተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም 💒💒💒❤❤❤

    • @hayattube5754
      @hayattube5754 Před rokem

      የክሩ አላማምንድነው ይገሩኝ እባክዎ???

  • @zemzemzem4015
    @zemzemzem4015 Před rokem +9

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በእምነት አልደራደርም እድናቂሺ ነኝ እምነት ቁስ አይደለም አይሸጥም

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f Před rokem +2

      የጴንጤ ስራኮ. በገሀድ እንደዚህ እየሰሩነው

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před rokem +27

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ መጣሽልኝ ጠካራነሽ እውነትነው መህተቤን ከምበጥስ አገቴ ይበጠስ እመቤቴ በየሄድሽበት ቴጠብቅሽ።

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před rokem +8

    የኔ ስጦታ ክብር ምስጋና ለእመ አምላክ ይሁን በቅድስት ድንግል ማርያም ቀልድ የለም የብርሐን እናት

  • @Neju197
    @Neju197 Před rokem +36

    እሙ እኳን ደህና መጣሽ አይ ፕራክ እረ አሁንስ ፕራክ ዘጋን እደኔ ፕራክ የሚጠላ ማነው⁉

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem +1

      እኔ በጣም የምጠላው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@malikatamn2589 በቅንነት እነደማመር

    • @nxnx430
      @nxnx430 Před rokem +1

      ለገባው ትምህርት አለው ብዙ ሰዎች በገዘብ እያታለሉ ላሉ ሰዎች

    • @rabitube5961
      @rabitube5961 Před rokem

      ተጠላሽ ምን ታረጊያለሽ

  • @user-zz1wc8ux8h
    @user-zz1wc8ux8h Před rokem +5

    በነገራችን ላይ የጎንደርና የጎጃም ክርስቲያኖች በጣም ጠንካራ ናቸዉ በሀይማኖታቸዉ

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +11

    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @hanaewnetu8782
    @hanaewnetu8782 Před rokem +31

    እሙየ የኛ እንቁ ልክ ነሽ ማህተባችን ትርጉም አለው እመቤቴ ትጠብቅሽ👏❤

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ፋፃሜሽን ያሳምርልሽ እውነት ነው እመብርሃንን ከመክዳት በሰይፋ አንገትን መቀላት ይሻላል ወላዲተ አምላክ ከልጅዋ ከክርስቶት ጋር የተመሰገኑ ይሁኑ

  • @user-cr7uu5em1v
    @user-cr7uu5em1v Před rokem +3

    የኔውድ ልክነሽ እኛ ክርስቲያኖች ሐብታሞችነን ካወቅነው ጎበዝ ምንም ሐጢያተኛ ብንሆን ሐይማኖታችንን የምንቀይርበት ምክኒያት ምንም የለነም💓💓💓💓

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před rokem +33

    በጣም አስተማሪ ነዉ ወድሞቸ ስቶች ናቸዉ በቢሊዮን ባሁን ዘመን አምነታቸዉን የሚቀየሩት ከዛ መዉጫ አጠዉ ደሞ የሚሰቃዩት: ይቱብ ለይ እዩ ብዙ ታሪክ አለ.

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před rokem +2

      ትክክል ጡሩ ትምህርት አለው ብዙ ስግብግቦች አሉ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem +6

    ሴቶች ሲያገቡ ቬሎ ሲለብሱ መሐተባቸውን በጥሰው ነው ሚዳሩት ከዛ ትዳራቸው ባጭሩ ተበጥሶ ይቀራል እስኪ ካንቺ ይማሩ

  • @lemlemasefa2623
    @lemlemasefa2623 Před rokem +63

    ያለ ድንግል ማርያም ክርስቶስ ያለ ክርስቶስ ክርስትና የለም ። የእማምላክ ምልጃ ለኛ ለምናምነው አይለየን

    • @Max-ek9mp
      @Max-ek9mp Před rokem

      እውነትነው

    • @getezewde8899
      @getezewde8899 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Před rokem

      Amen

    • @firelachore6739
      @firelachore6739 Před rokem

      ያለ ማሪያም ክርስቶስ የለም አላችሁ አቤት ድፍረታችው? ክርስቶስ አለም ሳይፈጠር ነበር::ያለ, የነበረ, ለዘላላም የምኖር አምላክ ነው::ለአፋችሁ ለከት ይኑረዉ እሸ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ Před rokem +2

      @@firelachore6739 መናፍቅ ምኑን አቃችሁት አወ የነበረ የሚኖር ዘላለማዊ አምላክ ነው ቅድስት ድንግል ማሪያም ደግሞ ምክኒያት ሁና ክርስቶስን አስገኝታልናለች ቅድስት ድንግል ማሪያምን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ከበላያችሁ ያለውን መንፈስ ይገስጽላችሁ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታማልዳለች ። ክርስቶስ ፈራጅ ነው 😘😘

  • @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ

    በትክክል የተዋህዶ ልጆች በማህተባችን ቀልድ የለም አገታችን አብሮ ይቆረጣልጂ ማንም አያስቆርጠንም የተሻለ ሂወት ማለት በሳ በቤታ በፍቅራ መኖር ነዉ

  • @user-tv5sy9vo7o
    @user-tv5sy9vo7o Před rokem +6

    እሙዬ የኔ የዋ በጣም ጎበዝ ነሽ በእምነትሽ ያሳየሽው ፅናት ደስ ይላል ለነገሩ የሰሜን ሰው በሀይማኖታችን እና በእመብርሀን አንደራደርም 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Před rokem +4

    ማህተቤ በስደት ቡዙ ዋጋ አስከፍሎኛል ማሪያምን ደስተኛም ነበርኩ ስለሚወደኝነው የፈተነኝ ብየ ነው ያለፍኩት እመቤቴን ይዠ አልፈራም ስራ እሰከማፈናቀል ደርሻለሁ በደስታነው የወጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    በሀይማኖት ኘራክ ይቅረባችሁ አሁን ከዚህ ምን እንማር ፈጣሪ ይቅረ ይበላችሁ ይህ ሀጢያት ነው ከአፍችሁ የውጣው ቃል

    • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
      @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ Před rokem +4

      እማ ከተማርሺበት ብዙ ትምህርት አለዉ ለገዘብ ለወንድ ብለዉ ብዙ ልጆች መሀተባቸዉን እየቀየሩ ነው

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v Před rokem +1

      ብዙ ትምርት አለው እጅ ውዴ ስቶች ናቸው ለብርና ለወድ ብለው ሀይማኖታቸውን የሚቀይሩ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +1

      ከዚህ በላይ ትምህርት አለ

  • @fasikaayele2925
    @fasikaayele2925 Před rokem +2

    ቀልድ የመሰለ እውነት ነው እሙየ ጠንክሪ ድንግል ማርያም ከነልጇ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት አንድ ቀን ያጋጥምሿል የኔ ጀግና ገንዘብ አላቂ አላፊ ነው

  • @BerekaYouTube
    @BerekaYouTube Před rokem +55

    እምየ ሰላም ያድርግልን የምትሉ እስኪ በ
    ላይክ

  • @yitayalabebe849
    @yitayalabebe849 Před rokem +1

    ''ምን እላለሁ ምንስ እናገራለሁ አንተ እንቁ ባሕርይ ተፈጥሮህን ተናገር' ቅዱስ ኤፍሬም ሃይማኖተ አበዉ' የሃይማኖት ፅናት እንዲህ ነው ሳይማሩ የድንግልና የክርስቶስ ፍቅር በልቧ የነደደ

  • @rabimohammedyoutube
    @rabimohammedyoutube Před rokem +17

    ሰላምሽ ይብዛ እሚዬ እንደ ማስኪን 😂 ሰላማችንንም አላህ ይመልስልን ህመማቸውንም ለቅሶ ሀዘናቸውን በውስጣቸው አፍነው ላሉት ወገኖቻችን። አላህ ይድረስላቸው የሀገር ሰላም ይበልጣልና አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 Před rokem +3

    በእምነት ቀልድ የለም እሙየ የኔ የዋህ መስቀሌን ከነ አንገቴ ቁረጠው በማተብ ቀልድ የለም

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 Před rokem +51

    አማራዬ ለተዋህዶ አንገት እንሰጣለን iam prud Orthodox !!

    • @lydiasong9
      @lydiasong9 Před rokem

      ለ ኢየሱስ እጅ አስጥም

    • @yetemrahel766
      @yetemrahel766 Před rokem +1

      Bhern men ametaw

    • @hewan676
      @hewan676 Před rokem +2

      @@lydiasong9 አምነንታልሆነ በብርየሚገዛሀይኖት አይደለም

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      @@hewan676
      እውነት ያገሬልጅ ከድርጅት ሀይማኖት ጋር አለማውራት ነው

    • @zaenb-oz1gh
      @zaenb-oz1gh Před rokem

      ትክክል

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +11

    በእምነቴና በሀገሬ አልደራደርም!!!
    እሙዬ የኔ የዋህ በርች ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem +13

    እሙየ አድናቂሺ ነኝ በሰማምበሀይማኖትአትቀልድ ማህተቤን ከምበጥሰ አገቴይበጠሰእምየተዋህዶ ብረሳሺ ቀኘትርሳኝ😥😥😥😥✝️✝️✝️

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    የኔ ውድ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ👏በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን🤲ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 👏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +23

    በእውነት ፕራኩች በሃይማኖት ቀልድ አለ እመብርሃን የስደቴ ስንቅ በገንዘብ አችን ከምክድ በስምሽ ስምሽን ጠርች እጠግባለሁ እሙዬ እመብርሃን ህይወትሽን ትሙላው

    • @user-tc9cy7hy8w
      @user-tc9cy7hy8w Před rokem

      ይሄኮ አስተማሪነው ልብ ብለሺስሚው

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Před rokem +1

      @@user-tc9cy7hy8w አዎ አዳምጭው አለሁ ትክክል አሁን በእምነት ቤዝነስ ሾው ተይዟል ግን ፕራኩ ያስደነግጣል

    • @user-tc9cy7hy8w
      @user-tc9cy7hy8w Před rokem

      በፕራንኩውስጥ ለእምነትሺ ያለሺን ጥንካሬ አቆም ታይበታለሺ አሀን ላይ ጥቅም እና እምነት የተምታታበት ጊዜነው ያው ሁሉም ስው መልክት የሚያስተላልፈው ባለችው መክሊት ነው መቆጫ ቢያረጉበት መልካምነበር ግን አቆሞ የሚበረታታነው

  • @emahostube
    @emahostube Před rokem

    ድንግል ማርያም እስትንፋሴ ናት
    አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ይባርክሽ
    የድንግል ማርያም ፍቅሯዋ የቀመሰ ሰው እንዲህ አንጀቱ ይሰፈሰፋል

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Před rokem +7

    እባክሽ እህቴ የሀህነሽ እራስሽን ጠብቂ ለደወለልሽ ሁሉ አትገናኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባሁኑ ስአት ጊዜው አስፈርቷል😢😢😢

  • @user-hc5fv7ul6x
    @user-hc5fv7ul6x Před rokem +1

    ማህተቤን ከምበጥስ አንገቴ ይበጠስ የኔ ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ የድንግል ማርያም ፍቅር እኮ ቃላት የለኝም በእናቴ በድንግል አትምጡብኝ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před rokem +43

    እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ተጠብሽ እማ 🙏🙏🙏🙏

  • @selam5099
    @selam5099 Před rokem +6

    በሃይማኖት አትቀልዱ::
    እሙዬ የኔ ጠንካራ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ♥️😘

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před rokem +22

    እሙ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ

  • @መፀናኛዩቱብሜሪቻናል2

    የኔ እናት ጉብዝ የኔ ጅግና ነሽ የትዋህደው ልጅች ይታላቹ በላይክ ፍቅርቹ አሳያት

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 Před rokem +10

    የኔ ማረ እሙየ መጨረሻሺን ያሳምረልሺ
    እመብረሀን ትጠብቅሺ❤

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před rokem +3

    እሙ የመቤቴ አማኝ የተዋህዶ የቁርጥ ልጅ የእውነት ምን ብየ እደምገልፀው ቃል አጠረኝ እመብርሀንን የኔ ገበዝ የእውነት ጅግና ነሽ

  • @mssachrach3064
    @mssachrach3064 Před rokem +74

    እመብርሀን ትጠቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před rokem

      Demerige mari

    • @yiwibinshim21
      @yiwibinshim21 Před rokem

      እውነት አስለቀሸኝ እሙይ ድግል ትጠብቅሽ ማር

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 Před rokem +6

    አበሳ የኔቆንጆ ምንም ወርቅ ቢነጠፍልን ያለ ድንግል ማሪያም ህይወት የለም ውድድድድ የኔማር

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +47

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏 በቅንነት ወደ ቤቴ ጎራ በሉ💚💛❤🌷🌷👈

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ጎበዝ እሙዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +13

    እሙዬ የኔ የዋህ የኔ ልዩ የኔ ፍቅር አስለቀሽኝ የኔ እናት እመብዙሃን ሁሌም አትለይሽ

  • @user-cs2xp3tk2m
    @user-cs2xp3tk2m Před rokem +2

    አስለቀሽኝ እኔ እመብርሀንንን ልክዳት ስትይ። ኡፍፍፍፍፍፍፍ በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o Před rokem +11

    የኔ ጠንካራ ውይ በጣም በርች እውነት አይማኖት በገንዘብ አይለወጥም

  • @hanawondafrashboge2949
    @hanawondafrashboge2949 Před rokem +9

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም ምስጋና ውዳሴ ለድንግል ማርያም

  • @selamawitbirhie1068
    @selamawitbirhie1068 Před rokem +13

    የኔ እናት እሙዬ እመብርሀን ትጠብቅሽ💒💒💒🙏🙏🙏👏👏

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před rokem +4

    ወይኔ እሙ እንዴት እንዳሣዘንሽኝ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ በማተብ ድርድር የለም በርች🙏

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Před rokem +13

    አይነፍም ያስተላለፍቹህት ነገረ በማይቀለደዉ አትቀልዱ እመቤት እራስሽን ጠብቂ ለደወለዉ ሁሉ አትሄጅ

  • @fkrte1730
    @fkrte1730 Před rokem

    እሙየ ዉዴ የምታምኛት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እገዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የማህይተብ ሚስጢር የገባሽ ዉድ እህታችን አብርሽም በሀይማኖት ቀልድ የለም

  • @ሰብለሰብለ-ቈ6ቨ

    ረእሱን አይቶ የደነቀነ ማነው እደኔ😪

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +6

    ከማህተቤ በፊት እኔም አንገቴ ይበጠስ ያለ ድንግል ማርያም ሁሉ ነገር ጭለማ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ መልካም

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před rokem +7

    እሙየ ጀግና እውነትም በመቤቴ በተዋህዶ ቀልድ የለም እነዚህ ጴጤወች አገኙሽ እሙ ማንም ሲጠራሽ አትህጂ ዘመኑ ከፍታል

  • @sikosilo7508
    @sikosilo7508 Před rokem +2

    እሙየ እም ብርሃን ፣እመአምላክ ፣የሰማይና የምድር የፈጠረ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ እህቴ በሃይማኖት ጠንክሪ ሁሉም ሃላፍ ነው።

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +13

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹💛💛👍👍👍

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před rokem +6

    እመብርሐንየ ኡፍፍፍፍፍ
    ከአለም ዘፈን አውጥታ ዘማሪይ ታድርግሽ🙏🙏🙏

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před rokem +6

    ጉበዝ ሴት በገንዘብ የማትታለል ጀግና ሴት ተባረኪ👍👏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před rokem +1

    በቁሳቅስ አዛኝቷን ልከዳት ስትል እንባዬ እደ ቆሎ እርገፍ *የአምላክ እናት እመ አምላክ እመ ብርሀን የሁላችን እናት ስሟ ይመስገንልን💕👏*

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Před rokem +8

    ፕራንክ ቢሆን እራሱ ይኼን ያህል ድፍረት ምን ማለት ነው
    አዛኝቱ ይቅር ትበላችሁ በእውነቱ
    እሙዬ ግን እመ አምላክ ፍቅሯን ትጨምርልሽ እኅቴ በእርሷ ቀልድ የለም (ላቲ ስብሐት ወአኮቴት)

  • @tube3923
    @tube3923 Před rokem +2

    በፈጠረሽ አምላክሽ በአላህ ነው እምተነፍሽው በማሪያም አደለም እስትፍሴ አላለችም አላህ ወደ ቀጥተኛው መገድ ይምራችሁ

  • @ጠጄዩቱብ
    @ጠጄዩቱብ Před rokem +14

    እሙዬ ጀግና👌👌👌👌

  • @እሙነኝየጎጃምልጅሰደተኛዉ

    አንቺ የጎጃም ጀግና ነሸ እምነት የግል ነዉ
    ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዘላለም ትኑር

  • @ayok4563
    @ayok4563 Před rokem +19

    እመቤታችን በቤቱ ተፀነሽ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před rokem +4

    ጀግና የኔ ውድ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል ❤❤❤ወየው እናንተ ግን እዳ አለባችሁ ማርያም ማርያም ብዬ ያገኘሁት ነገር የለም አልክ አይ 😭😭😭እመብርሃን ማስተዋሉ አድይን ለገንዘብ ብለው በእምነት ቀልድ የለም አቁሙ ስርዓት ያዙ😭😭😭

  • @adia8035
    @adia8035 Před rokem +13

    May God give you the strength and wisdom of Saint George? Stay strong