ሁሌም በሩ ሳይዘጋ ስለሚያድር በጣም እሳቀቃለሁ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2022
  • እናቴ የእኔን ሞት ቀድማ ሞተችልኝ::
    ባለታሪካችንን ሀና አለሙን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251924896001 ይህንን የስልክ አድራሻ ይጠቀሙ::
    በገንዘብ ለማገዝ 1000084761854 ሀና አለሙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    01320803648300 Tewodros Befekadu AWASH BANK
  • Zábava

Komentáře • 148

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před rokem +14

    ባለታሪካችንን ሀና አለሙን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251924896001 ይህንን የስልክ አድራሻ ይጠቀሙ::
    በገንዘብ ለማገዝ 1000084761854 ሀና አለሙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    01320803648300 Tewodros Befekadu AWASH BANK

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Před rokem +17

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረት ትጎብኝሽ የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው አይዞሽ አንቺ ጎበዝ ጀግና ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ።

  • @promobile4743
    @promobile4743 Před rokem +17

    ያንቺ ፅናት እና እምነትሽ የተለየ ነው ፈጣሪ ምህረት ይላክልሽ

  • @eneyewderseh2163
    @eneyewderseh2163 Před rokem +12

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ!!
    ለተጨነቁጥ ፈጥኖደራሱ መላክ ለእህታችን ምህረቱን እንድልክላት ከፈታሪያችን ዘንድ ማልድልን
    ፈጣሪ ሆይ ባለ ተስፋይቱን እህታችንን ምህረት በጎነቱን ላክላት

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem +6

    እመቤቴ ሆይ የኔ እናት ማርያት አይዞሽ እሷ ምንም አይሳናትም ትምርሻለች።

  • @demulove6243
    @demulove6243 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እመብርሃን በምረት እጇ ትዳብስሽ ጽናቱን ይስጥሽ አይዞሽ

  • @etenatayehu
    @etenatayehu Před rokem +4

    የኔናት እመብርሀን ምረቱን ትላክልሽ እግዚአብሄር እኒን እምባሽን የምታብሽበት ቀን ያም ጣልሽ እ/ር ይማርሽ

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem +5

    💔💔😭😭😭 እደው ምናባቴ ላርግሺ የኔውድ ነገር ሀኒየ😭😭 አይዞወሺ ቤቱን አሁን ብታዘጋጅላት መልካምነው እናተየ የቤትኪራይ እንከፍልላታለን እደው እመብርሀን እየ አረ እጅሺንዘርጊና ዳብሻት , እደው ምብየልገርሺ እመብርሀንእየ ጌታየ እየሱስ ክርሰቶሰሆይ አረማራት😭 መፆጉን የፈወሰክ አምላክ ፈውሳት እኔሰ አልቻልኩውም ጨነቀኝ😭😭

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ የኔ እናት

  • @mihretadmasumihret2046
    @mihretadmasumihret2046 Před rokem +2

    እመቤቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከእዚህ ሁሉ መከራ ታውጣሽ እህቴ የእምነትሽን ፅናት እና እንባሽን ትቁጠርልሽ አይዞሽ እግ/ር አለ።

  • @mqw544
    @mqw544 Před rokem +1

    ማማየ ይእኔ እንባ ይፍሰስ አይዞሽ አላህ አንድ ቀን ይምርሽና ይህን ኦክስክን አላህ ይገላጋሻል አንሽሪ

  • @ferehiwotterefe9315
    @ferehiwotterefe9315 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ሀኒዬ እምነትሽ ያድንሻል እመቤቴ ትዳብስሽ አይዞሽ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አዋቂ ነው፡፡ በየሰከንዱ እግዚአብሔር ይመስገን የምትይው አምላክ ይምርሻል አይዞሽ ትድኛለሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ይጉብኙሽ፡፡

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 Před rokem +1

    እመብርሃን ትዳብስሽ አይዞሽ የልብሽን መሻት ሁሉ እግዚአብሔር። ይፈጽምልሽ

  • @alimazmaz8133
    @alimazmaz8133 Před rokem +1

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ጨርሶ ይማርሽ

  • @eyerusesubalew5811
    @eyerusesubalew5811 Před rokem

    ገኒዬ የናቶች ምሳሌ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ሃናዬ ድንግል ማርያም ከነልጆ ላዉደምረቱ ታብቃሽ ደሙ እምነትሽ ያቁምሻል እህቴ

  • @edel1883
    @edel1883 Před rokem +2

    እኔን እማ አይዞሽ እናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም እደው በስረገላዋ ትማርሽ ለእማምላክ የሚሳናት ያላትማና 😢😢😢😢💘💘💘💘

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 Před rokem +1

    አይዞሽ ቢመሽም ይነጋል ቢዘገይም እግዚአብሔር ቀን አለው እህቴ ምረቷን ወላዲት ድንግል ማርያም ትላክልሽ እስትፋሷን ትዝራብሽ ድንግል ማርያም ትማርሽ ጥንካሬሽ እምነትሽ ደስ ይላል

  • @birhanamichel8260
    @birhanamichel8260 Před rokem

    አይዞሽ እህቴ አምላክ ድንቅ ነው ተአምር መስራት ይችላል

  • @mishu372
    @mishu372 Před rokem

    ገንዬ እግዚአብሔርን ይባርክሽ በልጆችሽ አግኝው መልካምነት ራሱ ዞሮ ይከፍላል

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማራት ያሰበችውን እሱ ፈጣሪ ይፈፅምላት።

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Před rokem

    አይዞሽ እግዚያብሄር ያድንሻል ሁልግዜ ተማጸኝው ጸልይ ታሪክን ይቀይራል

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před rokem +1

    እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ትዳብሥሽ እሷ ትማርሽ 😭😭😭😭😭

  • @yoniyo-kp9et
    @yoniyo-kp9et Před rokem

    እመብርሃን ትዳብስሽ የኔ እናት🙏🙏🙏🙏🙏የእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይማሪሺ እህቴ!!

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ እመብርሀን እቤትሽ ትግባ ትደባብስሽ እግዚ አብሔር ይማርሽ ይርዳሽ እህቴ💕💔

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Před rokem

    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ምርቱን ይላክልሽ

  • @almassmass336
    @almassmass336 Před rokem

    ያኔ ቆንጆ እመቤቴ ትማርሽ እማ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @melatabadi7641
    @melatabadi7641 Před rokem

    እግዚኣብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ🙏🙏

  • @Ahammed-eb2wd
    @Ahammed-eb2wd Před rokem +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ አየየ💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @nisakendisa3610
    @nisakendisa3610 Před rokem

    በእውነቱ ባለቤትሺን የአለም ሁሉ ወንዶችን እድሜ ይስጠው

  • @blentafesse2541
    @blentafesse2541 Před rokem +1

    Egziabher yimarish

  • @dubaidubai1718
    @dubaidubai1718 Před rokem +1

    አላህ አፋያሺን ይመልስልሺ የኔ እህት

  • @hshhhjsjjsjhbsk4164
    @hshhhjsjjsjhbsk4164 Před rokem

    የኔእናትመደሐኔያለምጨርሶይማርሽ።አይዞሽትድኛለሽ፣አንቺበጣምጠንካራነሸ።

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Před rokem +3

    እመቤቴ ትማርሽ የኔ ቆንጆ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem

    እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሸ

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 Před rokem

    የኔ ውድ እህት እመብርሃን ትማርሽ እያልኩ ለምን በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል አትሄጅም ዛ ብትሄጅ እመብርሃን ትፈውስሻለች ለምክነያት ከሆነ ደግሞ እንዲ የታመምሽ ምክንያቱን አውቀሽ በደስታ ተመለሽአለሽ ፈጣሪ በእኛ ላይ የሚያደርገው ሁሉ ሁለት ምክነያቶች አሉት እና ፀበሉ እኳ ቢከብድሽ አልቅሰሽ እምነቱን ብትቀቢ ድነሽ እንደምትመጭ ሙሉ እምነቴ ነው እህቴ

  • @mazamulat9624
    @mazamulat9624 Před rokem

    አይዞሽ የኔእናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏💕💕😢😢

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 Před rokem

    yene ehete egziabher cherso yimareshi

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem

    እመቤቴ እንባሽን ታብስ አሜን አሜን አሜን።

  • @yeyushlove681
    @yeyushlove681 Před rokem +1

    እመቤታችን ትርዳሽ

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 Před rokem

    አሏህ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ

  • @rabijemal4171
    @rabijemal4171 Před rokem

    Allah yashereshe berahemetu

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 Před rokem

    Ayzoshi yena ehet Dengel Mariyam Bemehert Ejua Tidabeseshi

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Před rokem

    የኔ ውድ አይዞሽ እህቴ 😘 እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hiwetteweldebrhan5136

    Ohhh Amlak Aboy mlue mhret awrdela kulu tkal amlak 🙏🙏

  • @eleniiification
    @eleniiification Před rokem +1

    Egziabher kanchi ga new cherso yimarsh !

  • @user-rq3jc6dh5l
    @user-rq3jc6dh5l Před rokem

    አላህ ያሽርሽ ማማየ

  • @mimi8769
    @mimi8769 Před rokem

    Egzeyabher cherso yemarshe yene mare

  • @abeba2tube
    @abeba2tube Před rokem

    ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏

  • @buzayewberhanu3488
    @buzayewberhanu3488 Před rokem +3

    እግዚያብሄር ይማርሽ የኔ እናት

  • @glorytogod2915
    @glorytogod2915 Před rokem +1

    እግዛብሔር ምህረቶን ይላክልሸ

  • @marymarie7500
    @marymarie7500 Před rokem

    እመብርሃን ትማርሽ የኔ እህት 🙏

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem

    የውድ እግዚአብሔር ይማርሽ ቁመሽ ለምስክር ያብቃሽ እህታለም እመብርሃን እባሽን ታብሰው እናትሽን ነብስ ይማር

  • @jerusalembirhanu8491
    @jerusalembirhanu8491 Před rokem

    Egzyabhare be magerafu kusel yefawseshe .

  • @haymeyohan7355
    @haymeyohan7355 Před rokem

    Egziabher meleaktochun be sew west asadro ylakelesh .

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem

    እግዛብሔርይማርሽ።እመቤቴትዳብስሽእህቴ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před rokem

    Egzihaber amlak meheretun yilakelish ehete 🙏

  • @teddyx7748
    @teddyx7748 Před 9 měsíci

    እግዚአብሄር ይማርሽ የኔውዲ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před rokem

    የአንችን ጥንካሬ የሰጠሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡፡

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem

    አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ለታመሙ ሁሉ አፍያ ቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይማርሺ የልብሺን ይሙላልሺ ተሺሉሺ በምጋናእንገናኝ አሁንም ፅበሉን አትተይ ብችይ ወንቅሽት ህጂ

  • @lebanoncell9012
    @lebanoncell9012 Před rokem +1

    ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ

  • @hiwotawude7663
    @hiwotawude7663 Před rokem

    Egzyabiher yimarish

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před rokem +1

    የኔ እናት እመብርሀን ምህርትዋን ትላክልሽ 😢😢😢😢

  • @tigstdriba6879
    @tigstdriba6879 Před rokem

    Egzaber ymarsh ehte

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +1

    እማ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Před rokem

    😭💔የኔእናት የኔ እህቴ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎምኝሽ🤲😭

  • @serkalemdoshe229
    @serkalemdoshe229 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ ያበርታሽ

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 Před rokem

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ 😢😢😢

  • @itsbrukti9767
    @itsbrukti9767 Před rokem

    እመብራን ጨርሳ ትማርሽ🙏🙏🙏

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ😥

  • @milikam3918
    @milikam3918 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @lidiyayrga3552
    @lidiyayrga3552 Před rokem

    Tdgnlesh ayzosh ehte emebrhan alech🙏

  • @tarikukassahun5419
    @tarikukassahun5419 Před rokem

    ኑኡሊ እግ/ር ጨርሾ ይማርሽ እህቴ

  • @sabyafoofn1891
    @sabyafoofn1891 Před rokem

    Ayzosh ehte mamesgensh beki mels new le fetari emebrhan tdabssh ehte ayzosh

  • @saditube8617
    @saditube8617 Před rokem +1

    በቦርሳ የሚያዘዉ ኦክስጂን ተገኚቶላት አልበር እዴ ለምን አልተሰጣትም

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እየ

  • @maremawit7265
    @maremawit7265 Před rokem

    Egizabher yimarish ehte

  • @user-pv4xp6de6u
    @user-pv4xp6de6u Před rokem

    አልህ አፊያ ያርግሽ ያረብ

  • @serawitasefa4305
    @serawitasefa4305 Před rokem

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እሕቴ

  • @gihi2885
    @gihi2885 Před rokem

    አላህ ያሺርሺ

  • @user-uz4gi2rb2u
    @user-uz4gi2rb2u Před rokem

    እግዚአብሔር የማርሸ እህቴ 😭😭😭😭

  • @tesfayzembaba4290
    @tesfayzembaba4290 Před rokem

    Ezgbher yemearisss sis

  • @merrylove5398
    @merrylove5398 Před rokem

    Ayzoshe tagelekiywaleshe hanayi kidanemhret bemihret eja tdabisishe

  • @hulumlebegonew2555
    @hulumlebegonew2555 Před rokem

    EGAZIABAHER Yamarashi

  • @yemaramlji2950
    @yemaramlji2950 Před rokem

    እግዚአብሔር ጨርሶይማርሽ🥺🙏

  • @tesfa5296
    @tesfa5296 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem +1

    እደው በፈጠራቹህ አምላክ የውነት የሚመለከታቹህ አካል ቤትሰጦት እኔበሚዲያነው ያየሆት ግን አልቻልኩውም ማሪያምን ምብየልገራቹህ😭😭😭

  • @yawukaldestaw
    @yawukaldestaw Před rokem

    እመብርሃን ትማርሽ እታለም እፍፍፍፍ

  • @tsehayyoutube3993
    @tsehayyoutube3993 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @atsedewotetu6578
    @atsedewotetu6578 Před rokem

    ehity emebrahan ateleyesh

  • @abebaabeba4302
    @abebaabeba4302 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማር

  • @siifhoraajoanna6245
    @siifhoraajoanna6245 Před rokem

    Fetar yimarish yene konjo

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 Před rokem

    እግዚያብሔር ይማርሽ

  • @senaitgirma2675
    @senaitgirma2675 Před rokem

    Good bless you ❤yene marrrrrrrrrr

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ