ባሌ ከልጅሽ እኔን ምረጪ አለኝ:::ልጆቿን ጥላ ልትጠፋ ነው ብለዉኝ አዘንኩኝ ባለ ታሪክ ሄለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 28

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před měsícem +7

    ሄለን ጳዉሎስን በገንዘብና በሞራል ከጎኗ እንሆናለን ካሉ 0953018922 የስልክ መስመሯ ያግኟት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯ 1000636038788 ላይ ያስገቡላት::

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před měsícem +3

    እህቴ እባክሽ ከዚህ በኋላ አትውለጅ ሶስቱን አሳድጊ።

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před měsícem +1

    እህት አይዞሽ ህይወት ፈተና ነው
    ማንም ሰው ሳይፈተን የሚኖር የለም እኛም በሰው ሀገር የሰው ቤት እየሰራን ነው የምኖረው ያለንበትን ማመስገን ግድ ነው ህይወት ልፋት ድካም አለው አልሀምዱሊላህ
    ለማንኛውም አላህ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ከመውለዳችን በፊት እንዴት እደምናሳድጋቸው ብናስብ ጥሩ ነው
    ወልደን ልልጆቻችን ሲቃይ ባንሆን ጥሩ ነው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před měsícem +1

    አይ ወድ ልጅ የሴቶች እባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ ሌላ ምንም አልል ግፈኛ ወዶች ስቶች አነቡ በወዶች ውይይይይ

  • @xdgamer5208
    @xdgamer5208 Před měsícem

    አይዞሽ እህታችን

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b Před měsícem

    የሀበሻ ወንዶች በጣምምም እየወረዱብን ነው ምን ይሻላል ፣በተለይ በሴት ላይ እሚሰሩት ግፍ ፣ ያረቢ ወንዶቻችንን ለሴት ልጅ ክብር እሚሰጡ ፣ ሀላፊነታቸውን እሚወጡ ፣ወንድነታቸውን እማያጡ የእውነት ወንዶች ያርጋቸው።የወንድ ሴቶች በዙብን ፣ እኛ ሴቶች ጀግኖች እኮ ነን የኢትዮ እናቶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @kidistkalamu
    @kidistkalamu Před měsícem

    ጎበዝ እጅጋና ጎበዝ ሴት በርች

  • @abraham406
    @abraham406 Před 10 dny

    ደም የሚያፈላ ታሪክ ስታስጠላ 🙄 የደላት ስንት የተቸገረ አለ ስራ አልፈታችም እሷ 4ተኛ እንጠብቃለን 🤣🤣

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df Před měsícem

    ፉጣሪ ሆይ የሴት ልጅ ስቃይ እስከመቸ ይሆን

  • @user-bemin
    @user-bemin Před měsícem

    አይዞሽ እናቴ 😢

  • @user-hm8uk3vq4w
    @user-hm8uk3vq4w Před měsícem

    አይ የኔ እናት የዘበሻ ወንድ ነብሳችሁ አይማር አላህ ይደረስልሽ 😢

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před měsícem

    😢😢

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před měsícem

    አይ የሴቶች መከራ መቼ እንደምቆም

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib Před měsícem

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug Před měsícem

    አከራዬነኝ ከአገር ውጪ ወጥቼ ነው እንጂ በጣም የስራ ሰው ናትውሸት ምንም አይሰራምአብሪያት ፓያሳ እሰራ ነበርበእውነት እንጂ በእንባ አላምንም

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😮😢😅

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před měsícem +1

      ​@@Samitrghh
      ማን ጠየቀህ?

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er Před 19 dny

      ​@@Samitrghhሞኝ ነህ እስልምና የጠቅላላው የነብያት ሀይማኖት ነው ።
      አንተ ፈጣራየ ነው የምትለው ነብዩ እየሱስ ሙስሊም ነበር ያስተማረውም እስልምና ነው እስልምና በነብዩ አደም ነው የተጀመረው መጀመርያ አንብብ
      ኦሮሞ ያለው በሀገሩ በመሬቱ ላይ ነው
      ከየመን ተራራ ስር ወደ ሰሜን የተቀላቀለው መንገደኛው አማራ ነው
      የትግራይ ህዝብ ነባር እና ታሪካዊ ህዝብ ነው ክርስት እና እስልምናንም የአስተናገደች ድንቅ ምድር ናት

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug Před měsícem

    ገንዬቧሏን አንቀጥቅጣ ነው የምታሳድረው ውሸቷነው እንቧን አትይ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 Před měsícem

    • @tsigereday6490
      @tsigereday6490 Před měsícem +1

      Minew 3 comment chigir alebishi end kawekishi tarikun nigerign

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 Před měsícem +2

      ምንም ይሁን ምን እሷን ያስጨነቃት ነገር ባይኖር ኖሮ በሰው ፊት አታለቅስም ከቻልን መርዳት ካልሆነ ዝም ብንል እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን እሷንም ይርዳት

    • @12yes57
      @12yes57 Před měsícem +1

      አንታ ነህ እንዴ በለጉደዩ ይመስለኘል ጉድህን ስለነገራችብህ ነው እንዲ ምትንጨረጨረው

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug Před měsícem

    ኦረገኒ እውነተኛ ታሪክ አይመስለኝምአንድ ባል ነው ያላትአቃታለው የሰፈሬ ልጅ ናት

    • @user-uh3oq9oh8s
      @user-uh3oq9oh8s Před měsícem +7

      እና ካወቅሻት ታሪኩን ንገሪን
      እውነቱን ንገሪን
      ግንኮ የሰፈርሽ ልጅ ብትሆንም እሷ ቤት ውስጥ የምታሳልፈውን ህይወት አታቂም እሽ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před měsícem

      ​@@user-uh3oq9oh8sእኮ