ምርጥ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች ከነዋጋቸው habesha dress price | hebesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2024
  • ምርጥ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች ከነዋጋቸው habesha dress price | hebesha kemis
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    CZcams ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 profile.php?...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756
  • Zábava

Komentáře • 10

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  Před 3 měsíci +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251943401688 ይደውሉልን።

  • @tizitamesay4939
    @tizitamesay4939 Před 3 měsíci +1

    ያምራል

  • @elsaethiopia8311
    @elsaethiopia8311 Před 3 měsíci +2

    ሲደውሉላችሁ አታነሱም ይእውነት አይመስለኝም እንዴት እንመናችሁ ??????

    • @teferabalcha-gw2zk
      @teferabalcha-gw2zk Před měsícem +1

      ስልክ ደውለሸ ማዛዝ ትችየለሸ
      ጎበዝ ናቸው ለኔ ጥሩ አድረገው ሰርቶልኛል

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  Před měsícem

      እናመሰግናለን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 3 měsíci

    በርች በጣም ርካሽ ዋጋ ነው ለእናቶች በነጭ ጥለት ይታይ አዛለሁ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 2 měsíci

    በጠም ያምራል በኢም አወራሸለው የለሁት ኩዌት ነው

  • @FA-uo7qd
    @FA-uo7qd Před 3 měsíci +1

    የትነዉ ነዉ ጎንደር ነዉ? ምክንያቱም ቤተሰቦች እዚያው ሰለሁነ ገዝተዉ እንዲልኩልኝ ነዉ ክፍለሀገር ሰሙን ብትነግሮኝ ደሰ ይለኛል ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር ያክብርልኝ በተረፈ ቀሚሶች በጣም ያምራሉ።

  • @rozamanzer4227
    @rozamanzer4227 Před 3 měsíci

    ነጠላው በደንብ አይታይም