#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 810

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  Před 6 měsíci +195

    ዘወትር ቅዳሜ ምሽት12:00 ወደ እናንተ ይደርሰ የነበረው ልማድና ክርስትና በትናትናው ምሽት በኢንተርኔት ችግር ምክንያት ሳይደርስ በመቅረቱ ይቅርታ እየጠየቅን ዛሬ በእለተ እሑድ በጠዋቱ ወደ እናንተ አድርሰናል ፣ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን

    • @user-ip2rt5jq5r
      @user-ip2rt5jq5r Před 6 měsíci +7

      ይቅርታ ለፈጣሪእግዚ አብሄር ይጠብቃቹ በእውነቱ በርቱ

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 Před 6 měsíci +2

      እባክህ ስልካችሁን ፈልጌ ነበር

    • @bekatavebetigisttigist6104
      @bekatavebetigisttigist6104 Před 6 měsíci +3

      እባካችሁ በስልክ ለማግኝት መምህርን ስልካቸዉን እባካችሁ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 6 měsíci +2

      እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

    • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
      @Bezawerk-tx1pp4sv4o Před 6 měsíci

      ይቅር ለእግዚአብሔር በርቱ እኛም በናፍቆትና በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ደስስስ የሚል ቃለ እግዚአብሔር ነው የምትመግቡን ሳታበዙ ሳታሳንሱ ቆንጆ አድርጋችሁ ስለምታዘጋጅሉን በእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሳችሁ መምህራችንን በጣም ነው የምወዶት ሁሌም ይቅረቡልን የተዋህዶ ልጆች አትጥፉ እንማማር የቀረበልን መአድ በስነ ስረአት እንመገብ ላይክ ሼር በማድረግ ሰምተን ብቻ አንውጣ ይኸ ሁሉ ለኛ ነው የሚደክሙት አብዛኛ ለስደተኞች

  • @benibekele9021
    @benibekele9021 Před 6 měsíci +84

    የዛሬው መልስ አረብ ሀገር ላለነው መፅናኛ እና ብዙ ጥያቄ የተመለሰበት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @TmaraTmara-kj3dt
    @TmaraTmara-kj3dt Před 6 měsíci +27

    እኔ ሙስሊም ነበርኩ አሁኖ ግን ክርስትና ተቀብየ አለሁ በተጠመኩ 1ወሬ ነው ወደስደት የመጣሁት ከናንተ ትምርት እየወሰዱኩ ነው

    • @user-tr9ph5hm6m
      @user-tr9ph5hm6m Před 4 měsíci +4

      Bershi yene eht👏🏻

    • @user-xq6or6jc6g
      @user-xq6or6jc6g Před 3 měsíci +1

      በርች ማማዬ ❤

    • @user-mz2in2br6o
      @user-mz2in2br6o Před měsícem

      እግዝአብሔር ይመስገን ❤ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ

    • @user-iw1di6tp5r
      @user-iw1di6tp5r Před měsícem +1

      እንኳን ወደ እዉነተኛዉ ሀይማኖት እግዚአብሔር አመጣሽ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Před 6 měsíci +29

    አዳዴ የፈጣሪ ስራ ይገርመኛል እደው ሳስበው እኛ በስደት በተዘጋቤት እናተን ልኮ ሲያስተምረን ፈጣሪ ልልጆቹ ምነኛ ያሰባል
    በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤

    • @Senaakoo-yj7kq
      @Senaakoo-yj7kq Před 2 měsíci

      Batam Denqe Comment ❤

    • @user-iw1di6tp5r
      @user-iw1di6tp5r Před měsícem

      በጣም በዉእነት ይመስገን ይክበር ሥላሴ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 6 měsíci +79

    ቀንዲል ሚዲያ በጣም ነዉ እየለወጣችሁን ያላችሁት እዉነት ይሄ እንተርኔት በተለይ ለኛ ስደተኛ የተዋሕዶ ልጆች ድሮ ያልተማርነዉን የረሳነዉን ፍንትዉ አድርጋችሁ ስለምታስረዱን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይባርክልን ለኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን ወደ ተግባር እንድንገባ እግዚአብሔር ይርዳን አሜንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢 በጸሎታችሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ፀዳለማርያም ብላችሁ አስቡኝ የተዋሕዶ ልጆች❤❤❤

  • @user-wz1nw5fl8t
    @user-wz1nw5fl8t Před 6 měsíci +19

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህ ትምህርት ለአማኞች ብቻ ሳይሆን ውጪ ሆነው ለሚተቹም የሚያስተምር ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @yaredabebe6123
    @yaredabebe6123 Před 6 měsíci +8

    ቀንድ መዲያ በእውነት ግሩ ድንቅ ነው
    እንድህ አይነት ሰረዓተ ቤተክርስቲያን ትምህርቶች እንድቅጥሉ እንፈልጋለን በርቱልን 🙏

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 Před 6 měsíci +4

    እኔም ገና ዛሬ አዳመጥኩኝ ሰብስክራይብ አርጌ ነበር ግን ሰምቸ አላውቅም ነበር አሁን ይህን ሳዳምጥ በጣም ገረመኝ የት ነበርኩኝ የምር ካሁን ወዳ ከናተ ጋ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ለሀሉም ግዜ አለው ለመስማት ለመማር ለመራመድ ለመስጠት ለመታመም ለመሞት ወዘተ ---- ያለው ሰሎሞን እውነት ነው

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t Před 6 měsíci +38

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሁን አረቦች የእኛን ፆም እየለመዱነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ❤

    • @user-rb5qe6gq2j
      @user-rb5qe6gq2j Před 6 měsíci +4

      አወ የኔመ ዳም አረብ እና እሮብን አደማልበላታውቃለች እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 6 měsíci

      እረባክሽ አረቦች ያችን ፆም እኳን ሊፆሙ አችንም ከቤታቼዉ ማሦጣት ይፈልጋሉ የጌድ ሆኖባቼዉ እጅ ማፈሪያ

    • @user-le8pm6qq7t
      @user-le8pm6qq7t Před 6 měsíci +1

      @@user-dw3bm2wn2j አንተ ነህ ታድያ እንደሰራ ያደረከኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ና ክፍሌን በስዕል አድኖ የተንቆጠቆጠዉን ላስገብኝህ እህልምና ወንድ ሀይማኖት ነዉ ተገደዉ እንጂ ቀረ እኮ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ምድረ አሽቋላጭ አጨብጭባችሁ ቀራችሁ አረቦች ሲጀመር ክርስቲያን ነዉ በጣም የሚወደ ይህንን እናንተም ታወቃላችሁ ሲቀጥል ደሞ የኔን ፆም ይፆምሉ አላልክም በደንብ ደሞ አንብቡ የሙሃመድ ልጆች😂😂😂😂

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 6 měsíci

      @@user-le8pm6qq7t ክክክክ እረ ሣልፈልግ አታሥቁኝ እኔ የመሀመድ ልጅ ሣልሆን የማይወልድ የማይወለደዉ ምድርንና ሠማይን የፈጠዉ ጌታ የአሏህ ሡበሃነወተአላ ፍጡር ነኝ አችም እየሡሥም የፈጠረን የህለቀን አሏህ ሡበሃነወተአላ ብቻና ብቻ ነዉ ሙሀመድ የአሏህ ባሪያ የእየሡሥ ጓደኛ ነዉ እጅ የነብያቸን የሙሀመድ ልጅ አይደለሁም ሥትፈጠሪ ሙሥሊም ሆነሽ ተፈጠርሽ ከተወለድሽ ከፈርሽ አለቀ አመሽም አላመሽም ከናተሥ ፄጤወች ይሻላሉ የምር

    • @user-le8pm6qq7t
      @user-le8pm6qq7t Před 6 měsíci

      @@user-dw3bm2wn2jአላህ ማነዉ ደሞ 😂😂😂

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z Před 6 měsíci +24

    በፆሎታችሁ አስቡን እኔም ለመፆም አመች የለኝም ለሃገሬ አብቅቶኝ እኔም የምፆምበት ቀን ይናፍቀኛን😰😰😰😰😢😢😢

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

    • @beeityabera6741
      @beeityabera6741 Před 6 měsíci +1

      አይዞሽ እህታችን ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @abayyoutube7148
      @abayyoutube7148 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ያስብሺ እህታችን

    • @sarahmohammed8130
      @sarahmohammed8130 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ጸልይ❤🎉

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 6 měsíci +11

    የቤተ ክርስቲያናችን ትምህት ሁሌ አዲስ ነው ቢሰማ አይጠገብም ስለ ክርስትናዬ ማውቀው በስደት ነው በስደትም ቢሆን ብዙ ሰምቻለሁ በእኔ አቅም በቃ ብዙ ያወቅኩ መስሎኝ ነበረ የሚገርመው ግን በትክክል ማማተብ ያወቅኩኝ ግን በዚሁ ልማድና ክርስትና በሚለው ት/ት ነው ጸጋውን አብዝቶ ያድልል በእውነት

  • @TopPhone-st4bu
    @TopPhone-st4bu Před 3 měsíci

    ለአባቶቻችን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው❤❤❤

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv6367 Před 6 měsíci +22

    ብሓቂ ቃለ ሕይወት ያስምዐልና ፀጋኡ ያብዚሐልኹም እግዚአብሔር አምላክ ብዙሕ ላትምሃርናይኡ ኣሕናም ናይ ተግባር ሰባት ይበለና አሜን 💌

  • @Adugna576
    @Adugna576 Před měsícem

    ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር በእውነት እኔ የተለወጥሁት እናተን ማዳመጥ ስጀምር ነው ለሁሉም ጎደኞቼ ስለናተ ነው የማወራው ይሄን ሚድያ ስከታተል በጥሞና ነው የማዳምጠው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 6 měsíci +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ብዙ ተምርናል እኔ ለንስሀ የበቃሁት በመምህር ተስፋየ ትምህርት ነው እናንተም ስደግሙት ደስ አለኝ ብዙዎቻችን በልማድ ተጎድተናል ጠፍተናል በመናፍስት ታስርን እባካችሁ ብዙ ሰው ጠፍቶል ግን እንደናንተ ያለ መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን ተመስገን በርቱ ሳናውቀው ጠፍተናል በዳቢሎስ እስራት በልማድ እሚባል ነገር ሴት ስትወልድ ቀይ ዶሮ ይታርድ ብርት ትያዝ አይነት ለልጁ ይውጣለት በደብተራ ይሉና ሎሚና የጥቁር ዶሮ እንቁላል ደብተራ እራሳችን ላይ አድርጎ ይደግምልናል የቤተሰባችን የዛር መንፈን ስ አለ በቃ ደንዝዘን እናድጋል 😢😢 አሁን ግን እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋየ ሌሎችም እንድሁም ለናንተ

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před 6 měsíci +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን የስደት መምህሮቻችን አባቶቻችን በናንተ አድሮ መዳኒያለም ያስተማረን ይክበር ይመስገን

  • @MreeyQueen
    @MreeyQueen Před 6 měsíci +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን እጅግ በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነዉና ለኛ ስትሉ ቀጥሉበት 🥺🙏🙏

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 6 měsíci +9

    ማርያምን እኔም እያደርስኩ ፆለት ይጠሩኛል አቆአርጨ መፀሐፍን ትቸ እሮጣለሁ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 6 měsíci +5

      ሁላችንም ነን የሰው ቤት እንጀራ ከባድ ነው 😢😢😢

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před 6 měsíci +2

      @@user-ok1bt6wx1g በጣም

    • @user-hu2qc2fx3r
      @user-hu2qc2fx3r Před 6 měsíci +5

      ሁላችንም ነን እኔ እራሱ እሚያስጨንቀኝ ነገር ይሄ ነውፍጣሪ ይቅር ይበለኝ እህታችን. ጎበዝ ናት እንዳውም ቅዳሴ እምሰማበት ጊዜ ይቅርና በቀን ፯ ለፆለት በምቆምበት ጊዜ ስንት ጊዜ እንደሚጣሩ. ፍጣሪ ያውቃል. ከዚህ ከስደት በቸርነቱ ለሀገራችን ያብቃን.

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 6 měsíci +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ውዶች ላይኩን እየነካችሁ ስታዩ👈

  • @yeshiyeshi3471
    @yeshiyeshi3471 Před 3 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 6 měsíci +2

    ማርያምን ይሔን ሚዲያ ስፈልገዉ ነበር ዉይ አገኘሁት ተመስገን አምላኬ ቃለሒወት ያሰማልን 😢😢😢

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 6 měsíci +6

    በእውነቱ ቃል የልኝም መምህራችን እና ለዲያቆን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-ef4fw6mt3h
    @user-ef4fw6mt3h Před 2 měsíci

    አሜን// 3//ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን በርቱልን❤❤❤❤

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 6 měsíci +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤ ዘማሪ ወንድማችን እናመሰግናለን በርቱልን ❤ የ 3 ኛዉ ጥያቄ ለብዙ አመታት እራሴን ስጠይቅ ነበር ግን ዛሬ ሙሉ መልስ ስላገኘሁኝ በጣም ደስስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ❤ ግን በደፈናዉ እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነዉ እያልኩኝ እስከዛሬ አለሁኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ መምህር ❤😢

  • @asnilulit5759
    @asnilulit5759 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ቀዳሜ ጸጋም ይህን መርሀግብር ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    መምህር ሁሌም የሚያስተምሩት ትምህርት እውቀትን በብዙ ያስጨብጣል ከብዙ አመት በፊት ያስተማሩት ትምህርት ወደ ቤተ እግዚአብሔር ስንሄድ ምን ይዘን እንሂድ የሚል ስብከቶን ሰምቼ ቤተ ክርስቲያን ስሄድ በቻልኩት መጠን መባ ይዤ ለመሄድ እሞክራለሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን እኔ ሁልግዜ ስበላ እየቀፈፈኝ ነዉ የምበላ ግንምንም ማረግ አልችልም በሰዉ አገር ነኝ እና በፆለታችሁ አስቡኝ ወደ ሀገሬ ስገባ እፆማለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6o Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችንም ሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @meriymeriy9038
    @meriymeriy9038 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት ለእኝ ለስደተኞች ጥሩ ትምህርት ነው መምህር ከምንጠራጠር በተግባር ተምርናል በእውነት 🥰🥰🥰🥰

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 3 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለምታቀርቡልን ትምህርት በጣም ደስ እያለ ነው እየተማርንያለነው እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት ለስም ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄሁሉ አላውቅም ነበር የለቀቃቹትን በተከታታይ እያዳመጥኩኝ ብዙነገር ተማርኩኝ ቀጥሉበት በርቱልን ሳልጨርቃለሂወት ያሰማልን አልልም ❤❤❤❤እድሜጤናይስጥልን እግዚአብሔርይጠብቃቹ

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 6 měsíci +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን በእውነት እኛም በሰው ሀገር ያለነው ሰምተን የምንለወጥበት ይሁን😢😢

  • @user-fl8bm7zk9v
    @user-fl8bm7zk9v Před 6 měsíci +3

    በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱልን አታቋርጡ ለእኛም ጥሩ ትምህርት ነው ❤

  • @Hadas-dm4wx
    @Hadas-dm4wx Před 6 měsíci +2

    በእውነት ለመምህርችን ቃል ህይውት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @wegahtaalazar1605
    @wegahtaalazar1605 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ጸጋውን ያብዛለን መመህር ❤️❤️❤️❤️ በጸኦሎት ኣሱቡን

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 6 měsíci +4

    አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜ በጤና ያድልልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግኝተናል በርቱ ለሁላችንም ማስተዋል ያድልልን

  • @HsGgd-ow9qy
    @HsGgd-ow9qy Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r Před měsícem

    በዉእነቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን አሜን

  • @Tigest-jt5iu
    @Tigest-jt5iu Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በርቱልን የሰደት መምህሮቻቸችን ዛሬ ገና እያየሁት ነው ምሰጋናችን በሰፌው ነው በፃሎት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም

  • @EtenatBogale
    @EtenatBogale Před 6 měsíci +2

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ይሄ ሚድያ ማደግ አለበት በእውነት በጣም ይጠቅመናል እየተማርንበት ነው በርቱ አደራ እንዳታቋርጡት

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 6 měsíci +3

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ማርያምን እኔም በአርብ አገር ነው እሚነረው እና ጥያቄዬ ሁሉ እዚህ ላይ ተመልሷል በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ። ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🎉🍃👍❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 5 měsíci +3

    እኔም ሁለተኛ ቀኔ ነው ዉደታ ተመስጬ የምዳምጠው በቃ እየተማርኩ መልስ ያገኘሁበት ነው እግዝአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @myethiopia6238
    @myethiopia6238 Před 6 měsíci +2

    ከእመቤታችን ሌላ አስተማሪ አለ በስዕልም ሳይቀር የሴት ልጅ አለባበስ ምን መሆን እንዳለበት ተነግሮናል እንደሌሎቹ ጥቅስ ካልተጠቀሰልኝ አንበል የሴት ልጅ ትክክለኛ አለባበስ እንደ እናታችን ንፅህት ቅድስት እመቤታችን ድንግል ማርያም እና እንደ ቅድሳት እናቶች ነው መሆን ያለበት ሴት ከቻለች ትክክለኛው አለባበስን እመቤታችን አይታ መማር ነው ሌላ ተርጎሚ አያስፈልጋትም
    እኛም እመቤታችንን አራያ ተከትለን እሷንም ልጆንም ለማስደሰት ያብቃን

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንም ወንዲማችንም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በፀጋ ብዛት ይባርክ 🙏
    መምህር ዮርዳኖስ እባላለሁ ጥያቄ ነበረኝ እሱም እኔ ንስሃ ገብቼ ንስሃ አባቴም ቀኖና ሰጥተዉኝ በ3ተኛዉ ቀን ከዚህ አለም ድካም በእረፍተ ሞት አረፉ
    እኔም የተሰጠኝን ፆምም ስግደትም ፀሎትም ፈፀምኩ አሁን ለሰወች ሳማክር የተሰጠሽን ቀኖና ጨርሰሽ ድጋሜ ንስሃ አባትሽን አግኝተሽ እግዚአብሔር ይፍታ ብለዉ ካላሳረጉልሽ ንስሃ አይባልም ሌላ አባት ያዢና ከደገና ሁሉንም ተናዘዢ አሉኝ መምህር ለዚህ ጥያቄ መልስ ካለ ??????

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 Před 6 měsíci

      አወ የፊት ቅኖናሽን ጨርሰሽ አባትሽን ካላ ገኘሽው አሁን ሌላ ይዘሽ ተናገሪ

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +2

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ቅዳሜ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን

    • @welteTinsayi
      @welteTinsayi Před 6 měsíci

      አሜን በእውነት ምሕረትየ ውድ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንቁ የቅድስት ተዋሕዶ መምሕሮቻችን ጸጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏✝️❤️❤⛪

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠቅልን እናመሰግናለን በርቱ በብዙ አስተምረውናል

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክ በእወነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @YohannesGebremariam-wj7dr
    @YohannesGebremariam-wj7dr Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እጅግ በብዙ እያስተማሩን

  • @hannakebede5823
    @hannakebede5823 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጥሩ እያደረጋችሁ ነው። በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋዎች እየተተረጎመ ቢቀርብ ለብዙዎች ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን እንዲማሩ ይረዳቸዋል እላለሁ። አስቡበት

  • @healthybeing21
    @healthybeing21 Před 6 měsíci +1

    ልማድ ና ክርስትና ከዚ በላይ መቀጠል አለበት ብዙ ሰዎችን እየረዳቹ ነው ። ወንድሜ ቀዳሚፀጋ ትሁት ና መልካም ሰው ነው መምህርንም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን።

  • @Hdvdc-xv3lc
    @Hdvdc-xv3lc Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @MaMa-sy5np
    @MaMa-sy5np Před 4 měsíci

    እውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @user-us2zb7iz1z
    @user-us2zb7iz1z Před 6 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም በቅርብ ነው ይህንን ሚዲያ ያየሁት በጣም ድስ እሚል ምዕመኑን የወከለ ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😌😌❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እህት ወንድሞቼ በጠየቁት ጥያቄ ለእኔም ተመልሶልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechSisay-ym6ry
    @AbebechSisay-ym6ry Před 4 měsíci

    አለንእዬሰማንነው።ፈጣሪይባርክልን።እናመሰግናለን

  • @MintwabTekolla
    @MintwabTekolla Před 3 měsíci

    የጀመራችሁት ትምህርት በጣም ጥሩ አሰተማሪ ነው በርቱልን አግዚያብሄር ያበርታልን

  • @user-os3wk4kw4c
    @user-os3wk4kw4c Před 24 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቻን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚፀጋም እግዚአብሔር አግልግሎትህን ይባርክልህ በተላይ ለእኛ ስደተኞቻ እናመሰግናለን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 6 měsíci +1

    በዕውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድም በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před 6 měsíci +4

    በእውነት ለመምህሮቻችንቃለ ሂይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለሀገራችንኢትዮጵያ ሰላም አንድነት ይላክልን የድንግል ማረሰያም ልጅ ቼሩ መድኃኒ አለም
    መምህር ይሄን ኮሜንት እንደምታነቡት ተስፋ አረጋለሁ ለመጀመርያ ጊዜ አረብ ሀገር መጥቼ የገባሁበት ቤት ሰወቹ ማህተብ አያስደርጉም ነበር እና በዛንጊዜ ማህተብ አልነበረኝም አሁን ስራ ቀይሬ ሌላ ቤትነው የምሰራው መስቀል በኦላይን አስመጥቼ አስሬለሁ አሁን ማህተብ አስሬለሁ ምን ይመክሩኛል ማህተብ በጥሼ ሳልጠመቅ አስሬለሁ ስደትነው ያለሁት ቤተክርስትያን የመሄድ እድሉን አላገኘሁትም

  • @user-yl7dz8gk6k
    @user-yl7dz8gk6k Před 5 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን የስደት መምህሮቻችን አባቶቻችን በእናንተ ላይ አድሮ መድሀኒ አለም ያስተማረን ይክበር ይመስገን ❤

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 6 měsíci +1

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን ለእኛም በሰማነው የማረ ፍሬ ያፍራልን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 6 měsíci +1

    መምህር እና ሊቀ ዳቆን በጣም ጥሩ ትምህርት ፀጋዉን ያብዛላችሁቃለህይወትን ያሰማልን በእወነት እኛ በአረብ ሀገር ላለነዉ ጥሩ ጥያቄዎች ጥሩ መልስነዉ የንሰሀ እድሜ ይስጠን ቸሩመድሀኔአለም ❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @lalailalai6952
    @lalailalai6952 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ብዙ ትምህረት እያገኘንበት ነው ሰምተን እምንተገብር ያድርገን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn2km3xv2v
    @user-qn2km3xv2v Před 6 měsíci

    መምህር ኑሩልን

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን ❤❤❤
    ያግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባልክላችሁ በድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 6 měsíci +1

    በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 6 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ያቆይልን ይህን ፕሮግራም እንዳታቋርጡት❤

  • @user-vi5wn1jh3w
    @user-vi5wn1jh3w Před 6 měsíci +2

    የኔም ጥያቂ ነበር ግን ተመልሶልኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-lb7oi4sm2y
    @user-lb7oi4sm2y Před 4 měsíci

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥፍጥ ያለ ትምህርት እኔም በሌላ ቦታ ጠይቄ ያልተመለሰልኝን በዚህ ትምህርት ተመለሰሶልኛል በእዉነት ክብረት ይስጥልን መምህር እረጂም እድሜ ኑርልን ወድማችን ቀዳሚ ፀጋ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን መዝሙሮችህን ሙቸ ነዉ የምወዳቸዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን❤❤❤❤

  • @user-gy6fs7qf4b
    @user-gy6fs7qf4b Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr5wl4tk1m
    @user-yr5wl4tk1m Před 6 měsíci +8

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ይሄ ትምህርት ይቀጥል ብዙ እዉቀት እያገኛንበት ነዉ በርቱ like subscribe share አድርጉ

  • @ba7359
    @ba7359 Před 6 měsíci +1

    ሁሌም ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን የሱን ህግጋት እንደ ምግብ ፍትፍት አድርጋችሁ ለምታስተምሩን ለኛም ኦርቶዶክስያን ሆን ለመናፍቃን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜን ከጤና ይስጥልን ! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @Tomdani-eb7es
    @Tomdani-eb7es Před 3 měsíci

    በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት እኔ ብዙ የውስጤ ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @yohena-m8d
    @yohena-m8d Před 21 dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ♥️

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 Před 6 měsíci +1

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማል ጸጋዉን ክብሩን ያድልልን

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před 5 měsíci

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህራችን ስንት ስህቶቶቼን እየታረሙ ነው በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በናንተ ብዙ ተምሪያለሁ🌾🌾🌾

  • @AsAs-li8lm
    @AsAs-li8lm Před 5 měsíci

    በጣም ድንቅ ትምህርቲ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲

  • @user-cj9yo6qi3m
    @user-cj9yo6qi3m Před 25 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj Před 25 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትያስማልን

  • @user-eu6jv3br4g
    @user-eu6jv3br4g Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ብዙ ትምህርት ብዙ መልስ አግቸበታለሁ የአገልግሎት ዘመን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን
    በርቱ በጣም ጠቃሚ መርሀ ግብር ነዉ

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p Před 5 měsíci

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን. ቃለህይውት ያሰማልን. መምህሩቻችን ያቆይልን. የኛየተዋህዶ እንቁች መምህሩቻችን ❤🕊🕊🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🕊🕊🌷🌷🌷

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid Před 5 měsíci

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko Před 4 měsíci

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሣማልን
    እኔም ቅርብ ግዜ ነዉ ያማጣሁት
    ሥለልነባርኩን ቆጫኝ ከዚህ በፍት ሥለመለጣኝ በእዉነት አጥንትን ያምያማልም ነዉ መምህርችን ቃለህይወትን ያሣማልን በእድሜ ቡጤና ይጣብቅርልን አሜን፫🙌❤❤❤❤❤❤

  • @bahrainds8221
    @bahrainds8221 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 4 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ያክብርልን በእውነት ለእኛ በስደት ያለነው ሑላችንም በያለንበት አኖኗኗራችን ይለያያል እና የሑላችንንም ጥያቄስለምትመልሱልን ብእውነት እግዝብሔር ያክብርልኝ❤❤❤ብርቱልኝ ግንእኔ በስደትነኝ አልፆምም ያለሑበትግዜ በጣምበጭቀት ውስጥና በሕመም ውስጥ ነው ያለሑት ሐፂአተኛ ብሆንም እግዝብሔር ፈዋሽነውና በፀሎታችሑ አስብኝ ወለተማርያም😢😢😢😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @user-hv7cj9xj7u
    @user-hv7cj9xj7u Před 17 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረቱ ❤️❤️❤️❤️

  • @asegedechatumo6078
    @asegedechatumo6078 Před 4 měsíci

    ቃልህዎት ያስማቹው የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ቡዙ ቁሙነገር ተምራያለው በርቱልኝ ❤❤❤❤❤

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by Před 2 měsíci

    እድሜና ጤና ያድልልን

  • @azitiaziti5049
    @azitiaziti5049 Před 6 měsíci

    በእዉነት ቃል ህይወት ያስማል መምህራችን በእድሜየ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ሰምተን ቃሉ እንድንፈፅም አስተዋይ ልቦና ያድለን ❤❤❤

  • @mmolla4071
    @mmolla4071 Před 5 měsíci

    በእዉነት መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን🙏❤

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc Před 4 měsíci

    ቃለሂዉን ያሰማለን❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከዚበላይ እንድታገለግሉ እግዚአብሄር ፀጋዉንያብዛላችሁ

  • @mimibekele5644
    @mimibekele5644 Před 5 měsíci

    በእዉነቱ እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬዉ ምላሽ እኛ አረብ ሃገር ላለነዉ ተስፋ ነዉ ፀጋዉን ያብዛለዎት መምህር እናመሰግናለን

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před 4 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Před 5 měsíci

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን

  • @user-si8mz1ck5w
    @user-si8mz1ck5w Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በቀንዲል ሚዲያ ብዙ እያተረፍን ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስልን ኑሩልን 🙏

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል

  • @Selame2968
    @Selame2968 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርቱ ልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤ብዙ ነገር አዳወቅ አድርጋቹሁኛል በቅርቡ ነዉ የተቀላቀልኋቹሁ🙏🙏❤❤❤