Tigist Asmare na kemekem -| ትዕግስት አስማረ | ና ከመከም - New Ethiopian Ethiopian Official Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2023
  • Tigist Asmare | na kemekem- | ትዕግስት አስማረ | ና ከመከም- - New Ethiopian Music(Official Video)Ethiopian Official Music 2023 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
    Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
    Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Henok Ayfokru
    #Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews

Komentáře • 123

  • @tensaytemesgen9982
    @tensaytemesgen9982 Před 10 měsíci +1

    ይሄን ዘፈን ላይክ የማይል ወሎዬ ያለ አይመስለኝም

  • @samiayalew80
    @samiayalew80 Před rokem +2

    እውነት ነው ወሎ የፍቅር አገር ነው ፍቅር ለማይገበው ምን የረጋል ደሴ ዋው እውነት ነው አቤት ወሎ መገን ወሎ የደጋጎቹ አገር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fidelvicentesotocorichahua9417
    @fidelvicentesotocorichahua9417 Před 3 měsíci +1

    Saludos desde Perú con todo mi ❤ siempre con la música 🎶 Ethiopian

  • @user-gz5rs4jt7d
    @user-gz5rs4jt7d Před 6 měsíci +1

    በርቺ

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 Před 2 měsíci

    Wolloyewa neng ❤❤❤❤❤🎉

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 Před rokem +16

    ቆይ ሰው ምን እያየ ነው? ይህን የመሰለ ምርጥ ባህላዊ ሙዚቃ እያለለት!! እኔ በጣም ነው የወደድኩት Tigist Asmare ምርጥ ስራ ነው!!!

  • @betelehemyohannes2925
    @betelehemyohannes2925 Před rokem +6

    ሲጎርሱት አይጠግቡም ወሎዬና እንጀራ ❤🌟❤🌟❤

    • @betelehemyohannes2925
      @betelehemyohannes2925 Před rokem

      ሲጎርሱት አይጠግቡም ወሎዬ እና እንጀራ ❤🌟❤🌟❤

  • @yenawudanchnesh597
    @yenawudanchnesh597 Před rokem +1

    ይመችሺ ወደጀ

  • @genetzewudu5210
    @genetzewudu5210 Před rokem +1

    ሀሪፍ ነው በርቺ እማ

  • @ghh5860
    @ghh5860 Před 7 měsíci

    የኔ ወሎ መነሻዬ ሀገሬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልን የፍቅር ሀገር ወሎ🥰🥰🥰🥰

  • @tirngokassa4839
    @tirngokassa4839 Před měsícem

    Enkuan lezih
    abekash des yilal
    Yelasteytu lij!!!!!!!!!!!!

  • @mulatteklu6243
    @mulatteklu6243 Před rokem +1

    ጥሩ ነሽ በርቺ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 10 měsíci +1

    God bless 65 million Amhara❤❤️💪Fano forever💪

  • @NatanimInsights
    @NatanimInsights Před rokem +5

    ወሎዬ ብቻ ይዝፈን አቦ ደስ ስትሉ🥰

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu Před rokem +10

    ውበት 100%
    ድምፅ 100%
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ቪደወ ጥራት 100%
    ጥበብ ካበቀለው ላስታ ላሊ በላ ከወሎ ተወልዶ እሱን ማን ሊጠላ😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-yq8lc5fd3j
    @user-yq8lc5fd3j Před 17 dny

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Před rokem +2

    ወሎ የፍቅር የፀሎት የሰላም...ሐገር!!!

  • @abayabay1554
    @abayabay1554 Před rokem +2

    ወይኔ:ወኔዬን:ቀሰቀችው:በእውነት'በጣም:ደስ:ይላል:በዛው:ላይ:ቁንጅናሽ

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g Před 6 měsíci

    ቲጅዬ የኔ ማር በርች መልካም እድል

  • @user-eu5cq1jd3c
    @user-eu5cq1jd3c Před 10 měsíci

    ማር

  • @azizajemal8652
    @azizajemal8652 Před rokem

    ቆንጆ ስመለከት መሸብኝ ከሚሴ
    ፍቅር ያልገባው ሰው ምን ያደርጋል ደሴ
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kirukirunak6209
    @kirukirunak6209 Před rokem +3

    ዋው አሪፍ ነው ሞደል መሆን ነበረብኝ ለምን ሳታረጊኝ

  • @user-si3vz1zy1u
    @user-si3vz1zy1u Před rokem +2

    ዋዉዉዉ ደስ ሲል ልጁ ግን😮❤❤

  • @konjitshiferawutube2073
    @konjitshiferawutube2073 Před rokem +4

    ዋው አንደኛ ነሽ በርቺ 🥰🥰በስደት ያሊችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላምችሁ ይብዛልኝ የማዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ😘😘🌷🌷👈

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +8

    ምርጥ ድምፃዊ ነሽ ቲጅ መልካም እድል 💚💛❤👍

  • @user-rl3tx2tp2z
    @user-rl3tx2tp2z Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ avo yemechesh

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Před rokem +1

    ዋው ምርጥ ሰራ ነው💚💛❤😘

  • @erikum8253
    @erikum8253 Před rokem +4

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ቲጂ ሸጋ በርች

  • @mohanafhh5577
    @mohanafhh5577 Před rokem +2

    ዋውዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henryarero
    @henryarero Před 11 měsíci

    Beatyful

  • @twondifraw
    @twondifraw Před rokem +1

    Love you Amhara ❤️💪🏿🇪🇹🙏❤️👌🎶🙏❤️

  • @user-bv2rl1iy9b
    @user-bv2rl1iy9b Před rokem

    nice video keep itup

  • @berketeberkete
    @berketeberkete Před měsícem

    😢😢😢😢😢

  • @MekashMekonen-ut2mj
    @MekashMekonen-ut2mj Před 11 měsíci

    አደኛ ነሽ በርች

  • @user-nx1xp1np3g
    @user-nx1xp1np3g Před rokem +1

    ዋዉዉ በእጣም ያምራል የሰፈሬልጅ

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 Před rokem

    በጠም የምገርም ምርጥ ነው የኔ ውብ ራያ አማራ ውሎ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @teklesesenbettadese3987

    ፍቅር 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Před rokem

    በርች ማር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henryarero
    @henryarero Před 11 měsíci

    Love issues..One With Gun and another With a stick

  • @user-yq9lj4rg5d
    @user-yq9lj4rg5d Před rokem +1

    የሚገርም ስራ ነው ደስ ሲል

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem

    የኔ ወሎ❤❤👏

  • @user-ln7oo4ng6i
    @user-ln7oo4ng6i Před 11 měsíci

    ጉድ ውሎ ሙዚቃ ሁሉም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 Před rokem +4

    ዋውው ምርጥ ዘፋን የውሎ ቆንጆ❤🥰❤🥰🥰🥰💋💋💋❤❤❤❤

  • @teklesesenbettadese3987

    ፍቅር ፍቅር

  • @hayatkebede5396
    @hayatkebede5396 Před rokem +27

    ቀይ ግን እኔ እምለዉ ወሎ ላይ የዘፈንና የጦረነት መአት አወረዳችሁብን እኮ በዚህ 2 አመት መገን ወሎ አሁን ዘፈን ሳይሆን የምንፈልገዉ ሀሞት ነዉ ሀሞት ታቃላችሁ 😡 አንድ ወሎ እጂ ሁለት ወሎ የለም እናም ወሎዬዋች መጨረሻዉ ያሰጋኛል ፈጣር ያሳምረለን 😢

    • @zmzmmuhamed915
      @zmzmmuhamed915 Před rokem +9

      እንኳን ሰው ባህላችን ነፃነት ስላገኝ ሁሉም ተነስቶ ወሎ ይላን የተሰውቱ ወንዲሞቻችን መቸም አንርሳችሁም የአማራ ፋኖ

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 Před rokem +4

      ይችኮ ታዳ ጀግና ልዩ ሀይል ነች ውደ
      ዘፋኝ ብቻ አይደለችም❤❤❤።

    • @healthiswealth2560
      @healthiswealth2560 Před rokem +2

      ወሎ የፍቅር ሃገር!!

    • @user-kv2kf1ci7n
      @user-kv2kf1ci7n Před rokem +2

      አወን ዘፈን ብቻ ምን ያደርጋል

    • @user-nu2ch3yu8x
      @user-nu2ch3yu8x Před rokem +1

      ​@@hshjsssj1582 የአማራ ልዩሀይል ናትደ

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 Před rokem

    ❤❤ደሞቸ ዎውውያምራል

  • @kebe7097
    @kebe7097 Před rokem

    የኔ ማር 🍯 ሲምርብሺ❤

  • @user-tn6ns7qx4r
    @user-tn6ns7qx4r Před rokem

    Ynamare

  • @IbrahimIbrahim-gx9qv
    @IbrahimIbrahim-gx9qv Před rokem

    ዋዉ

  • @yonimolla9281
    @yonimolla9281 Před rokem

    Tg yena mar betam konjo sera new berchi

  • @bershidemelie5501
    @bershidemelie5501 Před rokem

    Konjo sera yemchishi abo jegna neshi ❤❤

  • @user-xb5kp1ji7s
    @user-xb5kp1ji7s Před 11 měsíci

    Ilovewolooo

  • @ChalewDesalegn-jr8dk
    @ChalewDesalegn-jr8dk Před rokem

    ንገሪውማ። ፍቅር ውሎ አድሯል ከሰው ጋር ተጉዟል ❤❤

  • @user-xj7no9lq1v
    @user-xj7no9lq1v Před rokem +5

    ዋውው በጣም ያምራል አቤት ወኔሽ ...🧡 ፈገግታሽ ሁሉ ነገር ያምራል በርቺ❤❤❤❤

  • @yayeshworkneh9302
    @yayeshworkneh9302 Před rokem

    Well done sister ❤❤❤❤❤❤

  • @melatmelaku7919
    @melatmelaku7919 Před rokem

    ትግስት አስማረ ወርቄ ክሊብ ሳታስሬን ? በሚቀጥላው ስራሽ አለን እሸ ቲጂ በርችልን ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Před rokem +1

    አማራየ❤❤❤❤❤

  • @hundesabeksisa
    @hundesabeksisa Před rokem

    its best music walloo cultures,,,,,

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Před rokem

    ❤❤❤ምርጥሣራ ❤❤የኔማር

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Před rokem +4

    እንዴ እይታ የላትምሳ አይ የኛ ልጆችኮ የራሳቸውን ልጅ ማስከበር ማሳወቅ አያቁም

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 Před rokem

    💚💛❤👍👍👍

  • @rayatube1461
    @rayatube1461 Před rokem

    ጀግና ነሽ

  • @mohammedahmed-vn7yg
    @mohammedahmed-vn7yg Před 10 měsíci

    መገን ወሎ

  • @fantahunbekalu3301
    @fantahunbekalu3301 Před rokem

    waw Berchi

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před rokem

    I wonder many people I met were asking me that are you from Wolo? Now I know why. Beautiful people!!!

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Před rokem

    🌹🌹🌹😘😘😘

  • @samiayalew80
    @samiayalew80 Před rokem

    ❤❤❤❤እውነትነው ፍቅር ለማይገበው ❤❤❤❤አይመችም ደሴ😅😅😅😅😅😅 አየወሎየውች አፈር ልብላላቹ ዘራቹ ይባ አቦ እኔማ በወሎ ፍቅር ተለክፌ በሽተኛ ነኝ እኔ ጎንደሬ ነኝ ወሎየዎችን በጣም ነው እምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minjare9138
    @minjare9138 Před rokem +2

    I enjoy the market view,rather than the panorama!Ablak.

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @zemendessirieix2813
    @zemendessirieix2813 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 Před 7 měsíci

    ዘለቀ ይሉኛል በቃሉ በመርሳ፤
    ሐገሩን ብጠይቅ ብቅ አይልምሳ፡፡

  • @seadayoutube2124
    @seadayoutube2124 Před rokem

    👍👍👍👍

  • @bershidemelie5501
    @bershidemelie5501 Před rokem +2

    ኧረ ሰዉ የት ሄደ ይህን የመሠለ ሙዚቃ ካልሠሙ ምን ሊሰሙ ነዉ

    • @bezagetahun1432
      @bezagetahun1432 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤ዋው ወሎየ መሆን መታደል❤❤❤

  • @emabettadele
    @emabettadele Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 Před rokem +1

    የዘፈንና የጦርነት ምአት 😳 በክርስቶስ

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před rokem

    ነፍስ ይማር ማማየ😂

  • @yourlifeisbeautiful6458

    የመጽሃፍ ቅዱስ ሰዎች ሆይ በሃይማኖታችሁ ላይ ካለው ትክክለኛ እምነት አትበልጡም በአላህም ላይ ከእውነት በቀር ምንም አትናገሩ ሚስትም ወንድ ልጅም አታድርጉት። የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልእክተኛ ብቻ ነው። አላህም በእውነት ላከው። ጂብሪልም ወደ መርየም በተላከበት ቃል ፈጠረው። እርሱም ንግግሩ ሁን። ጂብሪል በጌታው ትእዛዝ የተነፈሰው የአላህ እስትንፋስ ነው። አላህ አንድ መሆኑን እመኑ ለእርሱም ተገዙ። መልክተኞቹንም ወደ አንተ በመጡልህ ነገር እመኑ በርሱም ላይ ሥራ ከአላህ ዘንድ ነው። ኢየሱስንና እናቱን የአላህ አጋር አታድርጉ። ይህን ፅሁፍ ጨርስ ካንተ ይሻልሃል ግን አላህ አንድ አምላክ ነው ክብር ለርሱ ይሁን። በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ርስቱ ነው፤ ታዲያ ከእነርሱ ሚስት ወይም ልጅ እንዴት ይኖረዋል? አላህም ፍጡራኑን በማስተዳደርና ኑሯቸውን ለመለገስ ወኪል መኾን በቃ።በእርሱም ብቻ ተመኩ እርሱ በቂያችሁ ነውና።

  • @hundesabeksisa
    @hundesabeksisa Před rokem

    wubetam ye walo lijoch from oromia

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před rokem

    መርሀባ 😘🇨🇬

  • @henryarero
    @henryarero Před 11 měsíci

    Traditional or cultural Dance?

  • @alextesfa1974
    @alextesfa1974 Před rokem

    ከዚች ልጅ ፍቅር ይዞኛል እባካችሁ ፈልጉልኘሸ

  • @samritadesse8943
    @samritadesse8943 Před rokem

    ይሄ ዘፈን ባይታይ ይሻላል ቆይ ምን እየሆናችሁ ነው መስቀል ማች አሰርቶ መጭፈር ለምነት ክብር ይኑራችሁ ማነው መስቀልን ለጭፈራ ያደረገው አስጠላችሁ ዛሬስ 😢😢😢😢

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs Před měsícem

    She is gorgeous and smoking hot Wolloye.
    Keep up the good work TG

  • @bekiyerom62
    @bekiyerom62 Před rokem

    ❣💋💖💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💗😽💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před rokem

    kunjina sileka Amhara100%❤👌❤️🤌

  • @user-zn7el6dm1l
    @user-zn7el6dm1l Před rokem

    נ לא יכול

  • @henryarero
    @henryarero Před 11 měsíci

    Never be Afraid of those carrying illegal guns

  • @user-zm9ik3ns3v
    @user-zm9ik3ns3v Před 11 měsíci

    አይባልምሞያበልብ

  • @fisehamolla1002
    @fisehamolla1002 Před rokem

    ሀገራት

  • @debotv533
    @debotv533 Před rokem +1

    የሚገርም ቪዲዮ ነው ደሞ ጥራቱ

  • @hamdhamd2609
    @hamdhamd2609 Před rokem

    ዊዊወሎንሺአማራ

  • @banchise214
    @banchise214 Před rokem

    ምንድን ነው 🙄

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před rokem

    I wonder many people I met were asking me that are you from Wolo? Now I know why. Beautiful people!!!