Mekides Brihanu -Baleshirtu -መቅደስ ብርሀኑ -ባለሽርጡ-New Ethiopian Music 2023(official video)
Vložit
- čas přidán 18. 05. 2023
- #Abyssiniarecrdsam #መቅደስብርሀኑ #ባለሽርጡ #ወሎ #ethiopia #music #minewshewaentertainment #israel #ethiopianews #fashion #gonder #wollo #like / @abyssiniarecordsam9271
- Hudba
ወሎ ❤❤❤ እኮራለሁ ሁሌ
የኔ ሰርካድስ ሀገር ወሎየነቴ🥰🥰🥰🥰🥰
Wello wello yemishet sra newu betam wedjewalewu mekdiye🥰🥰🥰
ምርጥ ስራ ነው ❤❤ሀሙስ ከሚስን የማያውቅ ወሎየ የለም
የኔዋአለ,ላ
ወሎየዎች የፍቅር ሰዎች በጤና ምንም ሳይነካቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
አሜን🙏🙏🙏❤️
ወሎ የቆጆአገር❤❤❤❤
Nothing beats African Music 🔥💯💚
wawwwwwwwwwwwww betam yamral wubetina leza yefesesebetnew . betam yamral.
የኔ ደርባባ ወንድም ክፉ አይንካብኝ ያለምየ ታምራላችሁ ሺ አመት ኑሩ t
Mekdy baleshiritu ❤❤❤❤waww nerchi🎉🎉❤❤
አማራነት ውብ ማንነት 😊❤
my ወሎ❤ ወሎ ባልሆን ወሎ በሆነ ሰዉ እቀና ነበር !!
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤🥰🥰
የኔ ጀግና በጣም ነው የወደድኩት
በጣም ደስ የሚል ስራነው እናመሰግናለን እወይ ባለ ሽርጡ
ደጋግሜ ሰማሁት ደስ ብሎኛል
ትክክለኛ❤❤❤❤❤ሁሌም ደስ ይበልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘፈኑ ...ማስተር ነው...ወልድያ..ሀራ....መርሳ....ራያ ቆቦ....በተለይ ለሰሜን ወሎ..እንወድሻለን.❤❤❤❤
ጎጠኛ ጂል😏
SAY IT LADY !!! ENDA BEY ANCHI !!! VERY NICE !!! AJEB WOLLO !!!
ቀርፃው ገራዶ ነው አሻግሬ አየሁት ያገሬን ገመገም ሞሠቢት ጎራ ይታያል
ራያነት ወሎነት አቤት ውበት 😊 ምርጥ ስራ ነው🤗👌ባለ ሽርጡ ናልኝ 😁🤕🤗
😂❤
በአንዳንድ ሰወች ምክንያት አንዳንዶች ቢናገሩም ወሎ መፈጠሬን እወደዋለው ድጋሚ ብፈጠር እንኳን ፍቅር መተሳሰብ ሁሉ ነገር ግን አንዳንድ ሰዋች ወሎ አይታመንም ሲሉኝ በጣም ነው የሚገርመኝ
በወሎ የሚቀና ነው የኔ ወሎ 💚💛❤
ዋው ያ ባለሽርጡ።
Best of Best
ዋው 👌👌👌👌👌👌👌👌🥰👏👏👏👏👏
my❤ወሎ
ቆንጆ ስራ ነው
ምርጥ ሰራ ነው❤❤❤
አቤት ወሎ የፍቅር የሠው ዘር አቦ አፈር ልብላቹ እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ወሎየወች በልዩነት እወዳችኋለው
በጣም የሚያምር ስራ ነዉ ❤
ቆንጆ ዜማ እና ግጥም ኩልል ካለ ድምፅ እና ከተዋበ ቪዲዬ ጋር ተዳምሮ የተሰራ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ።ይህን የመሰለ የሙዚቃ ስራ ጀባ ላላችሁን ባለሙያዎች እና አቢሲኒያ ሪከርድስን ከልብ እናመሰግናለን
አንደኛ ነው ቀጥይበት ያምራል
መቅዲዬ የወንዜ የሀገሬ ልጅ አብሮ አደጌ አንደኛ ምርጥ ስራ በርቺልኝ
Konjo gtm keneziemaw wawww new berch ehtachn ya baleshrtu
ምርጥ ስራ ነዉ
Betam konjo sira ke miret dimts gar wowww❤❤❤
ዋዉ ❤❤❤❤❤❤
Konjo new mekdi
ምርጥስራነው♥♥♥
I love this
my ወሎ ወሎዬ ነኝ ሽርጥ ለባሿ ሽርጥ ለባሹ ማራኪዬ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
1ኛ
🎉❤
ምርጥ ስራ ነው መቅዲ በርቺ
ምርጥ ሙዚቃ ዋው👌
Tikikilegna ye debub wollo bahil yemigelits music
ሙሄ ይመር( ሀራ) ይመችህ አቧ አጃኢብ
ትለይ አለሽ የኔ ጀግና በርችልኝ
እረ አሪፍ ዘፈት የት ነበር እስከዛሬ በምን ተለቆ ነው ወይኔ❤❤❤
betam arif sira new mekdi berchi
❤❤❤❤❤❤❤
thank you 👉ABYSSINIA RECORDS AM good job music 💪💪💪💪
mekdi thanks a lot. mrt sra bemrt dmts.
yhen dmts ena kana belela srawechm etebkalehu. ADERA ADERA!!!
Waw Amazing wollo musics
ወሎ የሙሐባ ሀገር
መቅዲየ ውብ ስራ ነው ❤️❤️👌👌
❤❤❤Baleshirtu❤🎉🎉🎉🎉🎉 like music
ጀግና❤❤❤
❤
wollo yefkr hager
ሸጋ ብሎ ዝም ነው አቦ እንድህ ነው እንጅ ዘፈን ማለት አይ ወሎዬ ተዘናፈሉበት።
💙💙💙 💙💚
ዋውባለሽርጡእራያወሎየወች❤❤❤❤❤❤ወርቄ❤❤❤
Wow❤❤❤
መቅዲየየየ ቆንጆ ነዉ ❤❤❤❤በርቺልኝኝኝኝኝ❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
ወደነዋል መቅዲዬ❤❤❤❤❤
I taste the real meaning Of the song.Ablak.
ባህሌየ ሽርጥዋየ❤
❤❤❤❤
Ere Gud new! 😂😂😂😂
Yewolo wb ❤❤❤❤
Can someone tell me d meaning pls I love this song am from Nigeria 🇳🇬
እራያና ወሎ የኢትዮጲያ ዉበት ነዉ
እኮንምውሎየሆንኩኛ
🎉🎉🎉
አማራት ውብማንነት
በቃ ገዚህ ልጂ ሌላ ሞደል የለምደ ሆሆሆሆ
የአንቺ ባሰ! ጭራሽ ለባለሽርጥ😂😂😂
መሀመመድ ይመር የሚሰራቸው ዜማና ግጥሞች ይለያሉ ምርጡ የሃራ ልጅ እድሜ ይስጥህ ግጥም ላይ ያሳተፍከውም ሰይድ አሊ የሀራልጅ መሆኑ አኩርቶኛል
ከዚህ ልጀውጭ ሌላ ወንድ ጠፋእደ🙄🙄🙄🙄
ክክ
ይለያል ከምር
ከዚህ ልጅ ሌላ ሞደል የለም እንዴ ሆ ስንት ሸበላ ወንድ በሞላበት ሀገር ሆሆ
Hy
ምን አገባሽ
❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤