Tigist Asmare - Amelegnaw | አመለኛው - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2018
  • Ethiopian Music : Tigist Asmare | ትግስት አስማረ - Amelegnaw | አመለኛው - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 647

  • @hermelaengida7296
    @hermelaengida7296 Před 6 lety +77

    እልልል ዛሬ እኔም እንደሰው ወግ ደረሰኝ 2ተኛ ነኝ እስቲ በዛሬው የኢትዮጵያ ውሎ የተደሰተ እንደኔ ማን ነው ደስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል በኢትዮጵያ ዊነቴ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 Před 6 lety +7

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ክሊፑ ዜማው ግጥሙ ሁሉ ነገር መሳጭ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኛንም ስደት ላይ ያለነውን ላገራችን በሰላም ያብቃን ውድድድድድድድድድ የደስታ እባ ነው ያነባሁት💚💛❤

  • @emuyeanusis6199
    @emuyeanusis6199 Před 6 lety +1

    አመለኛ አመለኛ ስማ አመለኛ የሠለም ዘበኛው አሁን ተገናኝቷል ሀገር እና ዳኛው መላዬ የአገር ሠው መለኛ ለዛ ስበበኛ ተኘለት ዳኛ!!! ያምራል!!!💚💛❤❤✌👌👍

  • @semat6662
    @semat6662 Před 6 lety +62

    ማሬ ፍቅሬ ኩላሊቲ ከሚሉ ዘፈኖች☺ ወደ ሀገር ፍቅር በመሸጋገራችሁ ደስ ይላል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ♥♥

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b Před 6 lety +5

    ዳሌሽ፡ቁመትሽ፡ማሬ ወለላየ፡ከሚባሉ ዘፈኖች እንኳን ሀገሬ እሚባል ዘፈን፡አሸጋገረን።

  • @mazagella766
    @mazagella766 Před 6 lety +25

    ውይ ሀገሬ እስገባ ቸኩያለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 Před 6 lety +10

    ዶ ኣብይዬ ኣላህ ይጠብቅክ ሁሉም እሚያዜመው እሚዘምረው ኣንተ በዘራከው ፍቅር ነው ሰላም ወረደልን ሰላምህን ያብዛልን ደስታችን ዘላቂ ያድርግልንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 6 lety +23

    እንኳንም ኢትዮጲያዊይ አማራ ሆኩኝ አማራ ባልሆን ይነደኝ ነበር አማራ ማለት ባለታሪክ ንጹህ ህዝብ ለባድራው ለሀገሩ አማራ ለዘላለም ትኑር እሥ ሥለ አማራ ቃላት አጣሁ

    • @werkeyemuluken1722
      @werkeyemuluken1722 Před 5 lety +1

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አማራነታችን ኩራታች
      ነው

    • @faxumalove4605
      @faxumalove4605 Před 3 lety

      @@werkeyemuluken1722 ሳህ ትክክ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 Před 6 lety +42

    አሁን ተገናኝቷል ሀገርና ዳኛው❤👌ያበደ ነው💖

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 6 lety +1

    እናመሰግናለን ሁሌም በደስታ ያኑረን መጨረሻችን ይባርክ 💚💛❤ ዶክተርዬ የደስታችን ምንጭ እናመሰግንሀለን ህዝቤን ይጠብቅ እግዚአብሔር ስምህ ይመስገን

  • @user-wz7eg6ci7f
    @user-wz7eg6ci7f Před 6 lety +2

    ቲጂ ማር በርቱልን እኛም ትንሽ እንሸቅልና ለሀገራችን ያብቃን እሥኪ ለኛ ለሥደተኛች ያሉትንም እዘው አገራቸው ይቀመጡ ለኛም ለህገ ወጥ ሥደተኛች አንድ መላ ፍጠሩልን አሁን ተገናኝትዋል ሀገርና ዳኛው ምን እኛም በየሠው ቤት እንከራተታለን እግዛብሄር ይመሥገን

  • @okubaytesfaslasie200
    @okubaytesfaslasie200 Před 6 lety +4

    From eritrea: I am so happy by the peaceful situation i wish bright future to ethio -Eritrean pepopel :nice peaceful song so keep it up pretty sister !!!!!

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +45

    woooooow ያምራል ሀገራችን! የኢትዮጵያ ወርቆች !

  • @sabellamkf5737
    @sabellamkf5737 Před 5 lety +4

    This is our flag which our ancesstors paid a huge price we cannot confuse our flag with a parity flag, The Ethiopian flag is a symbol freedom , pride not only for Ethiopians it is far beyond bless you God save Ethiopia

  • @user-ve8rj3qz1e
    @user-ve8rj3qz1e Před 6 lety +5

    ያበደ ነው ውቢቶ ሀገሬ ባህር ዳር ከምንም በፀዳ ባንዲራ ደምቃለች

  • @user-ny1wp8wi3d
    @user-ny1wp8wi3d Před 6 lety

    ዋውውው ማኛነው እህት አለባበስሽ ትንሽ አልተመቸኝም በተረፈ ያምራል ደሞ መፀለይ ያስፈልጋል ወገኖቸ ብዙም መፈንጠዝ ጥሩ አይደለም በልክ ሲሆነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን አሜንንንን

  • @user-pb3go4wy8b
    @user-pb3go4wy8b Před 6 lety +9

    እኛ ስንዋደድ ሰላም ነው ሀገሩ!!!

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha Před 6 lety +1

    እንባ የሚያብስ መሪ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን💓💓💓

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 Před 6 lety +1

    ሃገሬ ቀን ወጣልሽ ዛሬ ሃገር ቀረ በገመድ ታስሮ ከመጎተት ወጣሽ ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሃገራች ይብዛልን

  • @rayazeamhara3021
    @rayazeamhara3021 Před 6 lety +9

    ደስ ይላል የኔ አማራዎች

  • @tagengethiopia4711
    @tagengethiopia4711 Před 6 lety +5

    እናት ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ

  • @user-iv3tr9mt4l
    @user-iv3tr9mt4l Před 6 lety

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ያሀገሬ ባንዲራ ኩራቴ ነዉ አርማዬ በጣም ይመቸኛል ስለእናተ ሀገሬ ዝና ስሰማ አቦ ተመቻቹኝ እናት ሀገራችን ሰላም ና ፍቅር ይብዛልሽ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 3 lety +1

    She knows how touch the heart and mind with her beautiful music. She can galvanise anyone who understand the content of the music. Thank you. At the time, you have contributed for the birth of democracy with other singers.

  • @abdulsalamidrisnor5710
    @abdulsalamidrisnor5710 Před 6 lety +5

    Peace for habesha and Africa form keren Eritrea 🇪🇷 🇪🇹

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 6 lety

    ተመስገን ሞትኩልህ አፈቀርኩህ የሚል ሁላ
    ስለ ሀገር ማዜም ጀመሩ እድሜ ለአብያችን
    💚💛❤👏👏👏🎵🎵🎵

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 Před 6 lety +1

    ዋው እምዬ እትዮጵያ ዘላለም ኑርልን የአገር ልጆች ሰላማችሁን ያብዛው ፈጣሪ😍😍😍😍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @wosagn4210
    @wosagn4210 Před 6 lety

    እጅግ በጣም ነው ምናመስግነው ለተስጠን ጥልቅና ጠቃሚ ሀሳቦች ጉዶሎችን አስተካክለን እንመጣለን ኬሮግራፈር ወሳኝ ዘ ጎንደር እና ጣና የውዝዋዜ ቡድን

  • @abdelnssermustafa7543
    @abdelnssermustafa7543 Před 5 lety +5

    It’s very nice 👍🏿 music 🎶 and her voice as well I love Ethiopia people from Sudan

  • @user-fy8mx7lq1m
    @user-fy8mx7lq1m Před 6 lety

    ዋው አርቲስቶች አለፈላችሁ ታስራችሁ ነበር ለማንኛውም ሃገሬ ኢትዮጵያ መጨረሻሽይመር💚💛❤

  • @sabellamkf5737
    @sabellamkf5737 Před 5 lety +4

    Love the lyrics it is who we are loving & caring God save Amhara & all Ethiopians beautiful dance beautiful people beautiful song bless you

  • @user-mn2jt5yw7t
    @user-mn2jt5yw7t Před 6 lety +3

    በእውነት እኔማ ከደስታ የተነሳ እንባዬ መቆጣጠር አቅቶኛል አምላኬ አዳራህን ዘላቂ ፍቅር ታደርግልን ዘንድ እለምነሀለው
    በስደት እያላችሁ ሁላችንም በሰላም ለቅድስት ሀገር ያብቃችሁ እኔስ 45 ቀን ቀረኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @user-mw3vb8ej3s
      @user-mw3vb8ej3s Před 6 lety +1

      አሜን አሜን ማርዬ አንችም በሰላም ግቢ

    • @user-mn2jt5yw7t
      @user-mn2jt5yw7t Před 6 lety

      እናቴ ናፈቅሽኝ አሜን ውዴ እህቴ ♥

  • @user-yj5jl7sl3s
    @user-yj5jl7sl3s Před 6 lety +6

    የኔ ቆንጆወ ጥሩነዉ በርች

  • @almazwondmeneh7078
    @almazwondmeneh7078 Před 6 lety

    ይህን ባዲራ ሳየው ውስጤ በደስታ ይሞላል ያምራል ደስታችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @user-rx3qs2nv3w
    @user-rx3qs2nv3w Před 6 lety +3

    ግዜው ላገራችን ብቻ ሚዜምበት ነው ድስስስስስ ይላል እሰይ አገሬ

  • @user-qq2rj4kz7v
    @user-qq2rj4kz7v Před 6 lety +1

    ድሮም አንድ ነበርን
    ዛሬም ምንም ሳይለየን
    ♥በባህላችንም በደማችንም አንድ ነን♥

  • @user-db4xg7gz2q
    @user-db4xg7gz2q Před 6 lety +1

    ዋውውውውውው አንዴት ደሥ ይላል ኢትዮጹያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-lb1py5zc6s
    @user-lb1py5zc6s Před 6 lety +8

    ዋውውውው ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 6 lety +4

    ዋውውውውው ብሀራዳራ ውቢቱ አግራ ስታምሪ

  • @user-il4ux3xp9z
    @user-il4ux3xp9z Před 6 lety

    Waw waw waw mar ድእምፅሽ endat new ባክሽ ማር ውቢቱ ባህር ዳር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ናፍቀሽኛል ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ምን ይሻለኛል 😢😢

  • @ellidanaguday6300
    @ellidanaguday6300 Před 6 lety +1

    ተመስገን በዚህ እድሜየ እሄን ደስታ ማየቴ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před 6 lety

    ባንዲራ በተያዘበት ቦታ ላይ የሃገር ባህል ልብስ ቢለብሱ ጥሩ ነበር፥ በጣም ደስ ይላል መድሃኒአለም ይህን ደስታችንን ይጠብቅልን

  • @stysty2088
    @stysty2088 Před 6 lety

    እፍፍፍፍፍፍ እር ምን ልበል ደስታችንን ያብዛል ይችን ባንድራ ሳይ ልቤ ሀሴትን ያድርጋል

  • @ewnetu1978a
    @ewnetu1978a Před 6 lety

    ልዘጋዉ እያሰብኩ ያዳመትኩት ሙዚቃ ግን በጣም ደስ የሚል ቅርርቶ ያለበት፡፡ከልጅቷ አለባበስ ዉጭ ሰላም ያለዉ ሙዚቃ ነዉ፡፡

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 6 lety +144

    አይይይ ደሥታችን እሥከመጨረሻ ያርግልን

  • @shineglass355
    @shineglass355 Před 6 lety

    አይ ለዛና ወዝ እንዴት ያምራል ! የአባቶቻችን ጥበብና ቆራጥነት የሚያስደንቅ ነው:: አገርን አስተካክለውና ጠብቀው አስረከቡን:: የሰው ልጅ በግርብረት ታስሮ በጨረታ የተሸጠበት በውሻ የተበላበት ከአእምሮው በላይ መከራ የደረሰበት አገር አሜሪካ አባቶቻቸው ምንም ክፉ ቢሰሩም አገራቸውን አንድ አርገው ስላቆዩና ስላሳደጉ ከወቀሳ ይልቅ ምስጋናቸው የበዛ ነው:: የኛ ግን አንድ ባደረጉ ሰው መግደል ና መሸጥን ባስቀሩ ደማቸውን አፍሰው ሀገርን ባቁዩ ከምስጋና ይልቅ ኩነኔያቸው በዛ:: እኛም ወኔ የሌለን አደራ በል ሆንን:: አዲስ የተስፋ ትውልድ የመጣ ይመስለኛል :: ተስፋም ይሰማኛል::

  • @soniyabetmohammed3459
    @soniyabetmohammed3459 Před 6 lety +3

    ዋዉ ሀገሪይ ኑርሊኝ ክፉዉ አይካብኝ

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv Před 6 lety

    ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ የውዝዋዜው ልብስ የአብያችን ቲሸርት ሁለተኛ ደግሞ የኢትዮጵያን ባንድራ በጥቅሉ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ማማዬ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 6 lety

    ዘንድሮ ይህን ደስታ ስደት አገሬ ላይ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ

  • @Genettube
    @Genettube Před 6 lety

    አመለኛው ስማ አመለኛው የሰላም ዘበኛው
    አሁን ተገናኝቷል ሀገር እና ዳኛው
    ሀገሬ እስከማይሽ ጨንቆኛል

  • @hananyegetalegi3490
    @hananyegetalegi3490 Před 6 lety

    እድሜ ለዶ/ር አብያችን ማሬ ፍቅሬ አማላይ ቀርቶ ላሀገራችን እንዲዘፈን አደረገ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 Před 6 lety +16

    ባድራው ብቻ በቄነው ለውበት እኮን ፍቅር ተጨምሮበት ይህን ደስታ ሳያዩ የሞቱትን ሳስታውስ ልቤን 💔💔💔 ያመኛል😢😢😢 ነብሮ ነለፃነት እርሜልክህን ታግለህ የደስታውቀን ሲገባ ባዳወቹ አስገደሉት አፈርይብሉና

  • @user-zn3kd1ni5o
    @user-zn3kd1ni5o Před 6 lety

    አርቲስቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስለ አገር ምዘፍኑ ስንሰአይ ስቀቁን ምታሰሙ እውነት የህዝብ ልጆች የሆናችሁ ከህዝብ ጎን ያላችሁ እድሜያችሁ ይርዘም ክፉ አይንካችሁ እንወዳችሁዋለን

  • @user-ik9sw8sn5t
    @user-ik9sw8sn5t Před 6 lety +7

    አቤት ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው ወዝ ወዝ ነው ነው ምን አለ በኮመት የሚጨፍር ቢሆን አስነኮው ነበር

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Před 6 lety +15

    በልብሥ ብቻ ሣይሆን ልብ ለልብ እንተሣሠር

  • @user-qr3df6oz6q
    @user-qr3df6oz6q Před 6 lety +1

    I love you ETHIOPIA 💚💛❤

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw5015 Před 6 lety

    ደስ ይላል እስኪ እዲህ ለእምየ ኢትዮጵያ አዚሙላት አንጎራጉላት።!!

  • @abdaramahamat2825
    @abdaramahamat2825 Před 6 lety +1

    Iam from sudan I love Ethiopian music nice

  • @user-su6fx5xl9h
    @user-su6fx5xl9h Před 6 lety

    ድስ ላይክ ያደረጋችሁት 103 ሰወች የደነዘዛችሁ ናችሁ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት አለ አቦ እህ ደስ ሲል

  • @beyo510
    @beyo510 Před 6 lety +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷I love this

  • @thinkpostive5300
    @thinkpostive5300 Před 6 lety

    በቅርብ ጊዜ ከተሰሩ ሙዚቃዎች ቅንብሩ ይህ አንደኛ ነው።
    አንደኛ ሀገረኛ ዘፈን።

  • @user-db8qo8lm2r
    @user-db8qo8lm2r Před 6 lety

    በጣም አገር እደሌለን በሰደ አልቀን ከግዲህ አገሬ ነው ምኖረው ወስኘአለሁ

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 Před 6 lety +1

    ምርጥ ስራ ነው 💚💛❤

  • @user-dx2lq4pd6o
    @user-dx2lq4pd6o Před 6 lety

    ደስ ሲል በህይወት እያለን የከፍታው ዘመን ደረሠልን እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @onewithmamaugust5465
    @onewithmamaugust5465 Před 6 lety +2

    I love Ethiopian people God bless you

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 Před 6 lety

    Oh My God, Really Very Nice Song. God bless you My Sis. when I see My County Flag l Can't stop Crying.

  • @user-ld1qj7ed4b
    @user-ld1qj7ed4b Před 6 lety

    ዋውው ፅድት ያለ ክሊፕ ነው ደሳትችንን ፈጣሪ ያቆይልን አብይን ጠብቆልን የአገሬ ልጆች ውድድድ እስከ ጥግ ድረስ

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h Před 6 lety

    ምርጥ ስራነው በተለይ ቀረርቶ ውስጤነው 💚💛❤😍

  • @mikdes6689
    @mikdes6689 Před 6 lety

    ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር ደስታችን እስክ መጨረሻ ይሁንልን አብያችን እድሜህ ይርዘም

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 Před 6 lety +7

    ባህርዳር ውብ ሀገር ሁሌም ለምልሚልን ማሮችየ እንደዚች ባንዲራ ድምቅ ፍክት በሉልን የዛሪን አያርገውና ይህን ባንዲራ ይዞ የተገኘ እስር ቤት ነበር የሚወረወረው ኮከቡን አታሳዩን ከንግዲህ ይንጋልን እስኪ ኮከቦ ቻው። ቻው

  • @serenatmosos2330
    @serenatmosos2330 Před 6 lety

    የኔ ቆጅ ስውድሽ በርች ማርይ ጎበዝ ምርጥ ሥራ 💚💛❤

  • @user-wi3rx5mm7c
    @user-wi3rx5mm7c Před 6 lety

    እረ ያበደ ነው እውይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @user-wc7zo9ho7p
    @user-wc7zo9ho7p Před 2 lety

    ትክክልነሽ፣ለኢትዮጵያ፣መዳኛ፣አቡቹነው፣ሰላም፣ኢትዮጵያ፣መለኛው፣አቡቹን፣አለልሽ፣አይዞሽ

  • @ahmedendris5071
    @ahmedendris5071 Před rokem

    አማራ ለዘላለም ይኑር😥♥️♥️♥️♥️

  • @regatgebre7838
    @regatgebre7838 Před 5 lety

    በእውነት ልቢ የምነካ ዘፈኝ ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @eyerusalemwoldeab431
    @eyerusalemwoldeab431 Před 6 lety

    You reminded me my grandfather I love you song it's beautiful I love my grandfather a lot

  • @user-yi7pv7dy7d
    @user-yi7pv7dy7d Před 6 lety

    ዋውውውውው በጣም ያምራል አቦሷ እማማዬ ባንዲራችን እንደዘህ ማየት እንዴ ያስደስታላ

  • @user-zj8zq1xt9c
    @user-zj8zq1xt9c Před 6 lety

    ዋውውውውው በጣም ደስእሚል ሰራነው ኢትዮጵያ አገሪ እንዴት ደስይላል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @seidhassn1049
    @seidhassn1049 Před 5 lety

    በጣም ድስይላል የኔጀግናነሽ
    ጤናይሥጥሽ ያኑርል እነወድሽለን

  • @berhanuteshagerberhanutesh8207

    ምርጦች አረጓዴ ብጫ ቀዩ ባንዴራችን
    የበለጠ ውብ አድርጒችሗል

  • @medanitbonesa8002
    @medanitbonesa8002 Před 6 lety +4

    Feker selam le hager ethiopa lezelalem tenure 🇪🇹 &🇪🇷 love

  • @user-yr3oh4lu3f
    @user-yr3oh4lu3f Před 5 lety

    የስራ ዘመንሽ ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ ሲያምርብሽ

  • @kediseid8949
    @kediseid8949 Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌷🌷🌹
    ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ አላህ ሰላምሸን ያብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 Před 6 lety

    woow nice yene jegna uuphaaa 💚💛❤lezelalem tinur 😍😚

  • @ksa-xv1iz
    @ksa-xv1iz Před 6 lety

    ጎሽ አሁን ገና ምርጥ ሙዚቃ ከነዚህ አጀቴ ጥርሴ አይኔ አገቴ ከሚሉት ይሻላል ይመቸሽ

  • @berryabeye8661
    @berryabeye8661 Před 6 lety +2

    Wow thanks so machi

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 Před 6 lety

    Wowwww yena mar baherdar eyeee yena leyu hager weseta nw dese telalachu betameee

  • @user-zf4kz9nl9d
    @user-zf4kz9nl9d Před 5 lety

    ዋውውውውው ደስስስስስስ ሲል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @elsabitfikerelsabitfiker9765

    አማራ ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛ እናንተ ምን ጊዜም ለፍቅር ትልቅ ቦታ አላችሁ

  • @Zainabzainab-ol8sq
    @Zainabzainab-ol8sq Před 6 lety +2

    thank you so much hope!!

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 Před 6 lety

    ርዕስ እርማት እመኛለሁ ተብሎ ይስተካከል። እመኝ+አለሁ=እመኛለሁ

  • @hiwotabate7968
    @hiwotabate7968 Před 6 lety

    Wow btam yamerale yen konjo tg tedemernal💚💛❤ Eithiopia ILove you

  • @first24434
    @first24434 Před 6 lety

    ኢትዮጲያ ለሴቶች የአለባበስ አዲስ ሥርዓት እና ሕገ ደንብ ብታወጣ ጥሩ ነበር ። በእንደዚህ አይነት አለባበስ የምትለብስ ሴት ለዝሙት ቢሆን እንጂ ማንም አይፈልግት።

  • @eexx8187
    @eexx8187 Před měsícem

    ዋውውውውው በርች ቆጅት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-el5ud6xr3i
    @user-el5ud6xr3i Před 6 lety

    ደሥታችንን ያዝልቅልን ለዘላለም ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችን

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d Před 5 lety +1

    strengthen for unity of amhara for ethiopian💚💛❤️

  • @user-sh3oq7nc6s
    @user-sh3oq7nc6s Před 6 lety

    ውይ ሀገሬ ባሕርዳርርር ውድድ ድምፅሽ ዋው በርች

  • @saraAli-zq4fx
    @saraAli-zq4fx Před 6 lety

    እግዚአብሄርመጨረሻችንን ያሣምርልን ሀገሬ ናፈቅሽኝኝኝኝ አይሥደት ለኛም ስደትበቃይበለን

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 Před 6 lety

    አይኔ ባዲራው ላይ እደተሰቀለ ሙዚቃው አለቀ ይህን ሙልጥ ባዲራ ስወደው

  • @mmmm-ku4vd
    @mmmm-ku4vd Před 6 lety

    ለዛ ሰበበኛ ተገኘለት ዳኛ ..እውነት ለወያኔ ምርጥ አንበርክክ ዳኛ አብያችን ነው

  • @nureman1505
    @nureman1505 Před 6 lety +69

    I am from ereteriya ye ethio music des yelgnal betly ye hultachnen bandira say westen nekaw