ክርስትና እና ዘመናዊነት - ክፍል ፩

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2015
  • ዘመናዊነት ከክርስትና ጋር ተያይዞ አንድ ክርስቲያን ሊያደርገው ልታደርገው ስለሚገቡ ጉዳዮች

Komentáře • 48

  • @samerahassan908
    @samerahassan908 Před 7 lety +7

    እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ላስተማሩን መምህራን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
    እንዲሁም ማህበረ ቅዱሳን
    የህይወት ምግብን ወደኛ ስለምታደርሱን እናመሰግናለን
    ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው አሜን

    • @destawonde9943
      @destawonde9943 Před 7 lety

      አሜን አምን አሜን ይቅርበለን የስራዎትጌታበምድራና በስማይ የ ናገስክ። ለንስሀሞት አብቃን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንን

  • @samerahassan908
    @samerahassan908 Před 7 lety +2

    በእውነት በአሁኑ ሰአት ዘመናዊነት እየተባለ የእግዚአብሔርን መንገድ እየተረሳ ነው አምላካችን በቸርነቱ ይመልሰን እንጂ አይነልቦናችንን የድንግል ልጅ ጌታችንና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያብራልን አሜን አሜን አሜን
    ላስተማሩን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ያነሳችሁት እርስ በአሁኑ ሰአት ላለው ትውልድ እጅግ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን
    ማህበረ ቅዱሳንና ላስተማሩን መምህራን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety

    በእውነት ድንቅ ድንቅ አሰተምእሮ ነው ይህ ሁሉ አሁን ውጪ የምንኖር ቤተሰቦች በልጆቻን ላይ እየሰፋ መጥቷል እኛ የምንለውን በፍጽም አይሰሙም። እኛ ድሮ ሰናድግ ጎረቤት እንኳን ሲመጡብን ዘለን ነው ወደ ቤት የምንገባው። የአሁን ልጅ ሥንቆጣው ሮጦ ወደ ውጪ ነው ና ተመለሥ ሥትለው In call 911 ነው የሚለው በቻ እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣቸው።

  • @genetamare5026
    @genetamare5026 Před 9 lety

    Amen amen amen kale hywoit. Yasemalen

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 Před 7 lety

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርካቹ ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰምልን ኣሜን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 8 lety +2

    እውነት ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው
    ቡዙ ጥሩ ነገራችንን እያጣነው ነው
    አንድ ወጣት እንዳየው ፊልም ካልኖረ ያላወቀ እስኪመስ ነው
    እግዚአብሔር ያስበን
    ይህን ሀሳብ ስላቀረባቹ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @user-of2sq7sf4y
    @user-of2sq7sf4y Před 8 lety

    አሪፍ ትምህርትና ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ያግልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ይሄ ዘመናዊነት የሚባል ነገር ሀይማኖታችን ባህላችንን ቋንቋችን አለባበሳችንን እያጠፋብን ነው እባካችሁ ከዚህ በበለጠ መሰራት አለበት ማንኛውም የኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያዊነቱን ማወቅ አለበት

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 Před 7 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በተለይ ለዚህ ትውልድ አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እውነት በጣም በጣም ምርጥ ትምህርት ነው

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 Před 7 lety

    amen kale hiwetn yasemalen

  • @user-pd4wg7rn3y
    @user-pd4wg7rn3y Před 8 lety

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln

  • @tsehaih6480
    @tsehaih6480 Před 9 lety

    Kale hiywet yasemalen. May God help us and be with us. This is the time we all need to get closer to God. Jesus Christ is coming soon.

  • @tekletsion528
    @tekletsion528 Před 7 lety

    Amen amen amen

  • @seyoumteklearegay1127
    @seyoumteklearegay1127 Před 9 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 Před 8 lety

    Amen Amen Amen

  • @sarasara-lf9cd
    @sarasara-lf9cd Před 8 lety

    Kale hiwote yasemaln

  • @user-xz9bf4op2l
    @user-xz9bf4op2l Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 9 lety

    Kalehwot yasemalin

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልንንንንንንንንንንን

  • @meseretmeseret845
    @meseretmeseret845 Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @waffiki
    @waffiki Před 8 lety

    this is a great teaching. it is so true, to be modern is to destroy culture + religion. i hope God will help us.
    modernization started during Emperor Haile Selassie, they start challenging the Religion Christianity FIRST and then they disrespect the parents.........
    this program is full of wisdom, thank you so much.

  • @buzayuchane4377
    @buzayuchane4377 Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ እውቀቱን ይስጣችሁ

  • @almethiopinaatubya761
    @almethiopinaatubya761 Před 6 lety

    አስቸኳይ እና አውነታውን አሳብ አስታችሁ ስላስተማራችሁን መምህራኖቻችን የፍቅር አባታችን የህይዎትን ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናተም ልፋታችሁ ከቱ እዳይሆን አስተዋይ ልቦና ለሁላችን ያድለን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @emebethaylegebrel935
    @emebethaylegebrel935 Před 7 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o Před 6 lety

    ቃል ሕይወትን ያስምልልን አሜንን

  • @nigussufekade3723
    @nigussufekade3723 Před 9 lety +1

    kale hiyiwetin yasemalin. igziabher asteway lib yisten.

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o Před 6 lety

    ቃል ሕይወትን ያሰማል አሜን

  • @gebrehiwotn.5946
    @gebrehiwotn.5946 Před 7 lety

    Qale hiwot yasemalin:: Semi kagegne betam dess yemil tmhrt new

  • @gabrieladdis9304
    @gabrieladdis9304 Před 6 lety +3

    ወዴት እንደምንሔድ ሥለማናዉ እራሣችንን እረሥተናል ለዚህም። ነው ችግራችን የበዛው ለሁላችንም። ልብ ይሥጠን

    • @harveyarmani6380
      @harveyarmani6380 Před 3 lety

      i realize I am quite off topic but does anybody know a good site to stream newly released series online?

    • @beaucoen3769
      @beaucoen3769 Před 3 lety

      @Harvey Armani try Flixzone. You can find it by googling :)

    • @scotturiah3498
      @scotturiah3498 Před 3 lety

      @Beau Coen Yea, have been using flixzone for since march myself =)

    • @harveyarmani6380
      @harveyarmani6380 Před 3 lety

      @Beau Coen thanks, signed up and it seems to work :D Appreciate it!!

    • @beaucoen3769
      @beaucoen3769 Před 3 lety

      @Harvey Armani Happy to help xD

  • @meazameles1935
    @meazameles1935 Před 9 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማለን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 8 lety

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!

  • @user-wr5ob2pn7e
    @user-wr5ob2pn7e Před 8 lety

    yes btm arefmkr👍

  • @addisyedingelmariyamlij7680

    betam tiru timhrt new

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 Před 9 lety

    Qale hiyiwotin yasemalin

  • @buzayuchane4377
    @buzayuchane4377 Před 8 lety +1

    አሁን ነው ሰአቱ ብዙዎቹ እየጠፉ ነው ያሉት ባልሳት በዚህ 10 አመታት ውስጥ በተለይ በመንደርውስጥ ያለው ሺሻ ቤቶች ትንሽ ሳንቲም በመልቀም ብዙ ትውልዶችን በማጥፋት በቀላሉ ጨፈራ ቤቱ በቀላሉ ገንዘብ ማግኛ ዘዴው ሀሽሹ ወዘተ የመሳሰሉት እሚያሳዝን እነዚህ ፅጌሬዳዎች ጠባቂ ዘበኛ ስላሌላቸው ይቀነጠሰሣሉ ጥውልግ ብለው ይውላሉ አሳዛኝ ጊዜ

  • @ermiasmekonnen2991
    @ermiasmekonnen2991 Před 8 lety +1

    ere enem tefchalew betam astemari new bertuln mehabere kidusan

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287

    lememhrochachn kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln segawen yabzalachu

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 7 lety

    AMENNNNNNNNN

  • @user-oy7dy7xk7f
    @user-oy7dy7xk7f Před 8 lety

    እልልልልልልልል

  • @mersamersa1654
    @mersamersa1654 Před 7 lety

    የተሰጣቸው ስልጣን አሁን አወቃጭቹ ቀጥሉበት

  • @user-zx1zy5jc6s
    @user-zx1zy5jc6s Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vz1eo3of1r
    @user-vz1eo3of1r Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን