"አብ ከእኔ ይበልጣል"(ዮሐ.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ዮሐንስ_14_25 #አብ_ከእኔ_ይበልጣል
    #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/Letthewor...

Komentáře • 28

  • @oromohomemedia570
    @oromohomemedia570 Před 2 měsíci

    God bless you

  • @MarioUser-f6p
    @MarioUser-f6p Před měsícem

  • @user-qj4yb1ne3y
    @user-qj4yb1ne3y Před 5 měsíci +1

    HAWARIYA PAWULOSIM WENGELIN LE AYIZAB GILTSI ADIRGE INDASREDA SILE INEM TSELIYULIGN INDALE WONDIMACHIN BEKI IGNAM SILE ANTE LINTSELIY YIGEBANAL LE AYIZAB GILTSI ADIRGE IYEGELETSK NEWU KIBIR KEZELALEM ISKE ZELALEM LEGETACHININA LE AMILAKACHIN LEIYESUS YIHUN AMEN

  • @praiseGod100mb
    @praiseGod100mb Před rokem +2

    amazing!
    praise God!

  • @user-nc5no5qp9z
    @user-nc5no5qp9z Před 8 měsíci +2

    አዎ ኢየሱስ አብ ነው ተባረኩ የኢየሱስ ልጆች አሜን 🕎✔️✔️✔️🙏🙏

    • @user-tv5fx5gy6w
      @user-tv5fx5gy6w Před 7 měsíci +2

      እኔ አብ ነኝ ያለበትን ወይም አብ እኔ ወልድ ነኝ ያለበትን ስፍራ አሳየኝ ፡ የሚናገር እንደ እግዚአብሄር ቃል ይናገር ይላልና።

    • @user-tv5fx5gy6w
      @user-tv5fx5gy6w Před 7 měsíci +1

      አብ ኢየሱስ ራሱ ከነበረ ኢየሱስ ማእድ ሲባርክ ሙታንን ሲያስነሳ ወይም በሞቱ ወቅት ወደ ማን ነበር ይጸልይ የነበረው ? ወይስ ትወና ነበር ሲሰራ የነበረው ?

  • @ephremagebre7009
    @ephremagebre7009 Před 8 měsíci +2

    እኔ የሚለው ሁሉ ስጋውን ነው የሚያመለክተው ከተባለ በዚህ አካሄድ ኢየሱስ ዮሐ 8፡58 ላይ "አብረሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ።" የሚለው ስጋው ነው ማለት ነው? ማለት ስጋው ከአብረሃም በፊት አለ? ወይም ኢየሱስ እኔ የሚለው ሀሉ ስጋው ከሆነ የኢንግልዘኛው "...before Abrham was I AM." ይላል።

    • @JoshuaGazu-be9yw
      @JoshuaGazu-be9yw Před 3 měsíci

      እኔ የተባለው ሁሉ ስለ ስጋ ነው ያለህ ማን ነው ?

    • @kassakawzaMalefia-nk3ox
      @kassakawzaMalefia-nk3ox Před měsícem

      በኢየሱስ የማይሰነከል ብፁዕ ነው። አየሱስን ከአብ ውጭ ሌላ አምላክ ነው ማለት ክሳራ ነው። አብንም ከኢየሱስ ውጭ ሌላ አምላክ ነው ማለት ክሳራ ነው!!

  • @user-qb1mk9ch6f
    @user-qb1mk9ch6f Před rokem

    God bless you my brother

  • @Bereketwadu55
    @Bereketwadu55 Před rokem

    P/ Beki thank you so much

  • @user-jp9pz5wf1p
    @user-jp9pz5wf1p Před rokem

    ከኔ ሌላ ማንም የለም አለው

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w Před 7 měsíci

    አብ ኢየሱስ ራሱ ከነበረ ኢየሱስ ማእድ ሲባርክ ሙታንን ሲያስነሳ ወይም በሞቱ ወቅት ወደ ማን ነበር ይጸልይ የነበረው ? ወይስ ትወና ነበር ሲሰራ የነበረው ?

  • @adaneadisubonkoshe3961
    @adaneadisubonkoshe3961 Před 10 měsíci +2

    እኔ የተባለበት ሁሉ ስጋው ነው ማለት ህ አለማወቅህ ያሳያል!!

  • @tekalgnhailemichael493

    ከእኔ አብ ይበልጣል ሲል ከእኔ ያለው ማን ነዉ????😢

  • @tseganshbubamo8890
    @tseganshbubamo8890 Před rokem

    አሜንንን❤❤❤

  • @yetesasatew2832
    @yetesasatew2832 Před 6 měsíci

    ወልድ ማለት ሥጋው ብቻ ከሆነ ነፍስና መንፈሱ አብም መንፈስ ቅዱስም ከሆነ ወልድየተባለው ነፍስና መንፈስ የሌለው እንዴት ሰው ሆነ ይባላል ምክንያቱም ነፍስና መንፈስ የሌለው ሰው ሳይሆን........ማለት ስለሆነ ስድብ አይሆንምን

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Před rokem

    Jesus bless

  • @EluSimon-mz4bm
    @EluSimon-mz4bm Před rokem

    Tebareku

  • @tekalgnhailemichael493
    @tekalgnhailemichael493 Před rokem +2

    የሚበላው ስጋ ነው???አገላለጽ እንጂ ቀጥታ አይፈታም ወንድም hermeneutics የሚባል ነገር አለ ቃል በቃል አይፈታም ሀሳቡን አውዱን ጠብቀክ ለመፍታት ሞክር ኀጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው ይላል 1ኛ ዮሐንስ 3 እንዴት ልትፈታው ነው ቃል በቃል 😂😅

  • @TsegeWolde-hp9cr
    @TsegeWolde-hp9cr Před 5 měsíci

    ዝምምምምምም በል እባክህ ፍርድን በላይህ ላይ አትጨምር እስኪ ቤትህን ዘግተህ ሁሉን ማለቴ ሀብቱን ክብሩን ትተህ ከራስህ ጋ አውራ እንደባቢሎን ከመፍረስህ በፊት በተሠጠህ ግዜ ተጠቀም

  • @TsegeWolde-hp9cr
    @TsegeWolde-hp9cr Před 5 měsíci

    በነገርህ ላይ ጉረኛ ነህ ለምን መሠለህ አውቃለው ብለህ ታስባለህ ግን ባዶና እራቁትህን ነህ ኩል እራሱ የሚገባው እውርነት በአንተ አይን ሲነፃፀር ያ ፅድቅ ነው

  • @TsegeWolde-hp9cr
    @TsegeWolde-hp9cr Před 5 měsíci

    አዘንኩኝ አሰደብከው ኦንሊ ጂሰስን እራሱ

  • @inispiredaily9203
    @inispiredaily9203 Před rokem

    God bless you