Video není dostupné.
Omlouváme se.

ስለ ታደለ ሮባ ቤቲ እና ሮባ ታደለ በጥቂቱ | Seifu on EBS | roba junior

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ስለ ታደለ ሮባ የታደለ ባለቤት ቤቲ እና ሮባ ታደለ በጥቂቱ | Seifu on EBS | roba junior
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 236

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 2 lety +141

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před 2 lety +115

    ሰይፍሻ የኢቶጲያ ዲሞክራሲ ሞልቶ እየፈሰሰ ስለሆነ ጃል መሮን ና ጌታቸው እረዳን አቅርባቸው የሚሉት ይሰማ😂

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Před 2 lety +21

    His Wife is so beautiful inside out! I love watching all her interviews, she is very intelligent!!!

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Před 2 lety +41

    የዚችን ሴትዮ አነጋገር አማርኛዋ ደበረኝ

    • @destalapdole2556
      @destalapdole2556 Před 2 lety

      እና አረብኛ ታርግሽ?

    • @Fm-fk6os
      @Fm-fk6os Před rokem

      ተብታባ ነሽ ይሄኔ

    • @Fm-fk6os
      @Fm-fk6os Před rokem +1

      ያንቺስ ምን አይነት አማርኛ ይሁን የምትናገሪው

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i Před 2 lety +58

    ፍትህህ. ለወሎ ህዝብ ፍትህ በረሀብ. እያልቁብን ነዉ 😭😭😭😭😪

    • @fofoalaaa1736
      @fofoalaaa1736 Před 2 lety +1

      ዉነትአህመድወሎ

    • @user-tv5zw1zv3g
      @user-tv5zw1zv3g Před 2 lety +6

      ከማን ነው ፍትህ ይምጠይቁት በአሁኑ ስአት ፍትህ በራስህ ነው የምታገኘው ህዝቡን እልቅ አታታሉት መንግስት ያለ ይመሰል ፍትህ እያልክ አታታላቸው

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b Před 2 lety +1

      ዘር መርጠህ አትዘን የተራበው ሰሜኑ ነውትግራይ ወሎ

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i Před 2 lety

      @OromiaTube ያስቃልደ አህያ ነገር ኢጭጭ 😩😩😫😫😤😤😡😡

    • @nomore5845
      @nomore5845 Před 2 lety

      🤔🤔🤔🤫🤫🤫🤫
      ለማን ነህ አምትጠይቀው 😄😄😄🤔🤔🤔
      ዝምብ ነህ ይሄ ጥምብዛዛ ሰይፉ 🐷🐒🐷🐒ማለት ነው እኮ ስለ ኢትዮጵያ ምንም ደንታ የለውም ስለ ገንዘብ ምቾት መንደላቀቅ... ብሽቃም ሂድና ራስህ እንደ ወያኔ ጁንታ ቆራጡ ጅግና ራስህ ፍትህ እምጣ እንጅ ምን ኣላት ኣሁን ኢትዮጵያ እባካችሁ ኣትጨማለቁ ጨምላቆች የዓለም ማፈሪያ ሆናለች ኢትዮጵያ።
      ጅግናው ጁንታ ኣሸኑፈ በዓለምም አድናቆት ኣተረፈ ስመ ጥሩ ሆነኣል።💪🏽⛱💪🏽⛱💪🏽⛱

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 Před 2 lety +13

    ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ!!!

    • @Nono-sj5iq
      @Nono-sj5iq Před rokem

      ታደለ ጉረኛ ስታስጠይ ታደለ ገዳይ ጸረ አርቲስቶችን ጨረሰ ድሮስ መርካቶ ተወልደህ ጨካኝ

  • @user-oe1vr6fe8z
    @user-oe1vr6fe8z Před 2 lety +36

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ኡኡኡኡ ኔቶርክ ይለቀቅልን ቤተስባቻችን የት ናችሁሁሁሁሁ ለኡመት ዱአ አርጎላቸው

    • @nomore5845
      @nomore5845 Před 2 lety

      ☠️💀☠️💀😂😂😂ፍትህ ለሁሉም ሕዝብ እንጅ እኝዴ ኣሁን ወደ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ሲገባ ኡኡኡ 🙉🙉🙉🙈🙈🙈🙊🙊🙊እከካም ሰላም ለሁሉም በሉ ኣምላክ ለሁሊም እኩል እንጅ እንደ እናንተ ብወገን ልልሚጸልዩ እንደ ፈሪሳውያን ኣይደለም። ጭራቆች ስንነግራችሁ ካልሰማችሁ መከራ ይምከራችሁ። የቆፈርካትን ጉድጓድ ራስህን መቀበርያህ ትሆናለች።
      ሰላም ለሁሉም!💪🏽⛱💪🏽⛱💪🏽⛱☀️☀️☀️
      እግዚኣብሔር ኣያዳላም ኣይታለልም ርህሩህ ነው የበደለውም ሳይቀጣ ኣይቀርም።

  • @ka8782
    @ka8782 Před 2 lety +8

    አይማርኛ የመጀመሪያው ከሁለተኛው ኢንተርቪ
    ቀላል የቃላት አጣጣል ልዩነት፡ምንሆናነው ግን፡
    አሜሪካ ተወለደች እደገና እዴ ክክክ ነው ሴቶቹ ሁለት ናቸው አልገባኝም?

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችነን ሀገራችነን ሰላም ያዲርግልን በፀሎት እንበርታ ወገኖቸ

  • @hiwotwondimu4666
    @hiwotwondimu4666 Před 2 lety +44

    Her accent😝 ay emama Ethiopia. She has changed a lot during these years

    • @loveisawinner2541
      @loveisawinner2541 Před 2 lety +2

      Exactly 🤔

    • @finjalmedia6629
      @finjalmedia6629 Před 2 lety

      Yezemenu ye siltane milikit

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos Před 2 lety +1

      Haaa ene Australiya eyenorku englizinga endi ankong ayawkim lawm ke fernjigar eyesrahu

    • @kukutube1550
      @kukutube1550 Před 2 lety +1

      መቀየሯ ደስ ይላል 👈🏾😍😍😍 ኢትዮጵያዊ ዉበቷ ወጣ !!.. ዉስጣዊ ዉበቷም ተንፀባረቀ እግዚአብሔር ያዝልቅላት ይርዳት !! ሚዲያ ላይ መዉጣት ከባድ ነዉ !!

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b Před 2 lety +1

      ከ25 አመት በላላይ ኖሬአለሁ ቅኔ ሰዋሰው ዘርፋለሁሁሁ

  • @kebede91
    @kebede91 Před 2 lety +30

    የስይፉ ሾው ለጌዜው መዘጋት አለበት እርሱ እራሱ ወደ ግንባር ይዝመት

    • @guest1680
      @guest1680 Před 2 lety +3

      መች ይሄዳሉ ያወራሉ እጂ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 2 lety +2

      🤔🤔🤔 እሱማ አዝናኛችን ነው የብልፅግና ካድሬ ይዝመቱ እንጂ 😁😁😁

    • @helenbiladen6889
      @helenbiladen6889 Před 2 lety

      @@betelmulu4897 enemanachew

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 2 lety +1

      @@helenbiladen6889 ብአዴን ዲህዴን ኦህዴድ እርሱ ብልፅግና ጠቅላዮን ጨምሮ ለወንበራቸው ሲሉ መቼም ለሀገራችን አልሰሩ 😁😁😁😁

    • @medid.454
      @medid.454 Před rokem

      Wedet aba naw yemizemetew ante shutam

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před 2 lety +5

    ሰፊዬ ብልፅግናን መበምረጣችን እንዳንፀፀት ደብረፂወንንና ጌታቸው እረዳን አቅርብልንና እሚሉትን እንስማ

  • @aseterabeye411
    @aseterabeye411 Před 2 lety +36

    አሁን እደዚህ አይነት ማየት አያሰደሰትንም። ፍትህ ለአማራው ህዝብ ፍትህ ፍትህ አሁን ለሚሰቃዩ ወገኗች ያለንበት ወቅት የህልውና ዘመቻነው

    • @ssoo3513
      @ssoo3513 Před 2 lety +2

      ፍትህ ከእራሱ ከአማራ እጂ ነች ከማነው ፍትህ የምጠይቁት አማራ ጫፍ እስከጫፍ ተባብሮ መታገል አለበት።

    • @loveithealthy8207
      @loveithealthy8207 Před 2 lety

      😷😷😷😷😝😝😝😝😝

    • @bezawitdemissie5061
      @bezawitdemissie5061 Před 2 lety

      Werea

    • @biniam2301
      @biniam2301 Před 2 lety

      እጭ ፎጣ ለባሽ ቱፍ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +4

    Wow beautiful family 👍🏽👏🏽✊🏽❤️

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem +5

    የመጀመሪያ Interview ላይ ያለችው ነች ለማለት ይከብዳል 😄😄😄 በፊት አማርኛ ከብድዋት ነበር አሁን ጨላጣ ሆነች

  • @sifensifen6780
    @sifensifen6780 Před rokem

    I appreciate Junior he chose the right thing on the right time

  • @gadaoromo8479
    @gadaoromo8479 Před 2 lety +2

    Tadele Roba.. I Love you Bro 🙏👌I like your all music big Respect

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale8459 Před 2 lety +4

    ወይየኛ አገር ሰው እባቶቻችን ተጋድለው ያቆዩልንን ነፃነት ሰለጠንን እያላችሁ በገዛ እጅ እራስ አሳልፎ መስጠት:: አሁን ምንዕዳ መጣብሽ እንዲህ ሙዝዝ የምትይው አነጋገርሽ ምን አስቀየረው እህቴ ኢትዮጵያዊ ነሽ በማነትሽ ብትኮሪ ያምርብሻል እራስሽን ሁኚ እንግሊዘኛ ስላወራሽ ሙሁር አያሰኝሽም ወይም ከሌላው የተለየ ክብር አያሰጥሽም ያልተሰጠሽን ለመሆን እየጣርሽ ስለሆነ ተጨናነቅሽ ተጋለጥሽ ሌላውን ውበትሽን ደበቀብሽ እና እህቴ እንደው ባጋጣሚ ብታይው ይሄን አስተያየት ቆም ብለሽ እራስሽን ተመልከቺ
    🤔

    • @wendesenfekie
      @wendesenfekie Před 5 měsíci

      እንግሊዝኛ ማውራት እኮ ችግር የለውም፡፡ ከቻለች ፈረንሳይኛም መናገር መብቷ ነው፡፡

  • @eyeeus9560
    @eyeeus9560 Před rokem +1

    በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @mytentertainment2090
    @mytentertainment2090 Před 2 lety +2

    I like them. Seifu you are great...

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie Před 2 lety +6

    እንዳደግሽበት አውሪ አነጋገሬን አሳመርኩ ብለሽ አትሰልቺ

    • @wendesenfekie
      @wendesenfekie Před 5 měsíci

      Ende yaladegechbetn min awerach. Wey endesua mehon kebdohal malet new

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Před 2 lety +12

    ምነው አሜሪካን ነው የተለድኩ አለች እቺ ደሞ! ፍትህ ለወገኖቻችን በተለይ ለወሎ ህዝብ!

  • @mahletsar9312
    @mahletsar9312 Před 2 lety +2

    የአማርኛ እንጊልዘኛ ..ምን አለ በቅጡ ብታወሪ አማርኛውን እኮ እራሱ ስፖርት አሰራሽው እስቲ የኢ.ቢ.ኤስዋን ሄለን ሾው ላይ ሄለንን እያት ድንቅ ሴት!!!.. ሴቶችዬ በእናታችሁ እትሞላቀቁና ቋንቋችን ዚክዛክ እትጫወቱበት ፡፡

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 2 lety +2

    Tameralachihu

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +7

    ስይፉም እደዚህ በመድረክላይ ከነቤተስቡ ጥያቄ ቢደረግለት ?
    🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Před 2 lety

      ማ እደሱ ያፋጥልን በጥያቄ

  • @rekiyatube5005
    @rekiyatube5005 Před 2 lety +13

    ፍትህ ለወሎ 😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +3

    ለሀገራች ሰላም ያምጣል

  • @meronbeyene8123
    @meronbeyene8123 Před 2 lety +5

    She is the most decent beautiful person i have know she is so sweet

  • @yalew6231
    @yalew6231 Před 2 lety +5

    ቁንጅናና ምሁርነት በአንድ ጊዜ በአንድ ሴት ውስጥ የሚገኙ አይመስለኝም ነበር፤ እስከዛሬ! ዛሬ የታደለ ሮባ ሚስት አሳምናኛለች! እግዜር ይስጥሽ አቦ! ጥግ የደረሰ ቁንጅና + ትህትና + አስተዋይነት + መረጋጋት + ጥሩ ተናጋሪ + አርቆ አሳቢ = ቤቲ፡፡ ትዳራችሁ ይባረክላችሁ፡፡ (By the way, mostly I used to be afraid of ladies that show up in a gym, but not now.) ኪንደር ጋርተን ... ( not ጋርደን)

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 2 lety +5

    do not present Artists all the time just present docters,entrepreneur and others.

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +7

    እኔ እማይገባኝ
    ንገር እቤት ውስጥ
    መንፅር እሚ ርጉ ስውች
    ነው ለስው እማይታይ
    ለንሱ ብቻ እሚ ታይ በርዶና ፀሐይ አለ
    🤣🤣🤣🤣

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Před 2 lety +5

    አማርኛ በእግሊዘኛ አክሰት! አጀብ ነው።

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 Před 2 lety +23

    Well honey don't try hard to speak different way you are from Ethiopia you speak Amharic very well and keep it that way it is you trying to speak like rich people 😝 English is your second language you don't speak fluent English so keep it your Amharic very well and don't try too hard to change your accent 😉😉😉☺️

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 Před 2 lety

      Kkkkkk

    • @kaleabendale8459
      @kaleabendale8459 Před 2 lety +3

      እኔ እኮ በጣም ይገርሙኛል ምን ማለት ነው የሰለጠኑ እንዲባሉ ነው ወይስ ምንድንነው እንዲህ ሙልቅቅ ሙዝዝዝ የሚሉት አረ ማን ይምከራት እራስን መምሰል የመሰለ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ ተጨናንቃ ሞተች እኮ ወይ ነዶ 🤔

    • @solomonalazar8812
      @solomonalazar8812 Před 2 lety +1

      Kkkk ሙዝቃዉንም ትምህርቱንም ሁለቱንም parallel እንድያደርግ ነበር አለች 🙄🙄🙄

  • @fef1933
    @fef1933 Před 2 lety +14

    ወሪኛ ነህ ስይፍ በጦርነት ኮርስት ምናምን ቀልድ ትላለህ የወሎ ስው እያለቀ ሁልግዜ ያለውጋር ነው ስራህ

    • @fef1933
      @fef1933 Před 2 lety +1

      @ክብሬ ነሽ ሀገሬ እ የቆየ ነው እደ ቢሁንም ስይፍ ከእርስቴስ ጎን እጅ ከደሀ ጎን አይቆምም ሁልግዜ ያለው ይውዳል አገር ታምሶ እሶ ከሳምት በፊት ኮስርት ሲል ነበር ቀልድ ሁልም ግዜ አለው ሀገር ስላም ሲሁን ይደርሳል ካጠፍሁ ይቅርታ ይቅርታ

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 2 měsíci

    ታደለ ሮባ እኔን በ 3 አመት ወይም በአራት አመት ነው የሚበልጥ 5:በእድሜ አንድ ከፍተኛ ውስጥ ነው ያደግነው እሱ K5 k 12 መርካቶ እኔ ደግሞ k 5 k 07 መርካቶ ነበር ያደኩት. Adfis Abbaba ,

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 Před 2 lety +3

    ሰይፋ መቼም ይሄን ቤተሰብ ሙጭኝ አልክበት ሀብታምና ተዋቂ ላይ ያለህ መለጠፍ የሚገርም ነው አሁን ሮባ ምኑ ነው ሙዚቃ የሚመስል ድምጡ ዝንጀሮ መጠበቃያ እንክዋን አይሆንም

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety +7

    በሶስዮሎጅ ማስተርስ Vs ማይም ዘፋኝ!!

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +3

    በእስፖርት በኩል አልፋም ምታውቅ አትመስልም። ይሔ ሑሉ የተጣጠፈ ቦርጭ ይዛ ቀልደኛ

  • @maldayoutube8485
    @maldayoutube8485 Před 2 lety +5

    የሆነ ሙሉ የሆነች ሴት ናት

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 2 lety +2

    ሰይፉ ጁንታ እስቲ ስለ ወሎ ተናገር

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 Před 2 lety +1

    ጥላቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ሆና ቋንቋዋን እረሳች። ሮባ የወደደላት ጉራዋን ነው የወደደላት

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 Před rokem

    ክብር ታዴ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem

    ሰይፍሻ ግን ለምን በጦርነት የተጉዱትን አታቀርብም የደለበ ሃብታም እምታቀርብ😢

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety +3

    ምን ይመስላል አለባበሱ እብድ የሷ መሞላቀቅ እረ ወዲያ

  • @merejatube7800
    @merejatube7800 Před 2 lety

    Well done

  • @girmatsegaye7982
    @girmatsegaye7982 Před rokem

    She is nice & beautiful both side

  • @martha1043
    @martha1043 Před 2 lety +1

    ቆይ ይች ሚስ ተብዬዋ መጀመርያ ስትናገር ልክ አማርኝ እንደማትችልና ልክ ውጭ እንደተወለደ እየተሞላቀቀች እራሳን ሳትሆን ነበር ስታወራ የነበረው አሁን ደሞ የሀገር ልብስ ለብሳ እራሳን ሆና መጣች መጀመርያውንስ ምን እንደዛ ምላስሽን አስተሳስረሽ ባታወሪ የሆነ ችግር አለብሽ

  • @user-mo2wn5ux7l
    @user-mo2wn5ux7l Před 2 lety +7

    ምን ተፈጥሮነው ያስታውስካቸው😳ተለያዩእዴ🥺

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      🤔🤔

    • @sadiya6214
      @sadiya6214 Před 2 lety

      😂😂😂😂

    • @amendereje1146
      @amendereje1146 Před 2 lety +1

      አረ አልተለያዩም ሆሆሆሆ እዳዉም በጣም ፍቅራቸዉ እየጨመረነ

    • @hanaanteneh7212
      @hanaanteneh7212 Před 2 lety

      ክክክክክክክክ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 Před 2 lety

    ታዴ ማር ይመችህ

  • @adobiatube2206
    @adobiatube2206 Před 2 lety +18

    አቤት ውበት ታደለ በስተ እርጅና እውነትም ታደለ ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanumac9124
    @hanumac9124 Před 2 lety +1

    I seriously thought that was two different women.. why would you change your accent? You sound more confident and smarter on the video with traditional dress.

    • @kerrya2128
      @kerrya2128 Před 2 lety +1

      The same here a bit confusing 😂

  • @user-hy8zt1ut5i
    @user-hy8zt1ut5i Před 2 lety +3

    Ayyyyyy accent አያምርብሽም የምር !! ሞልፋጣ ልልሽ ነበር ተውኩት

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 lety

    Seyfi tesadabew ,, beqa endemetalih afkin mekfet ataqomim ??

  • @meazilove6102
    @meazilove6102 Před 2 lety

    Betye❤️❤️❤️

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 2 lety +1

    ማነው እንደኔ ዳናዊትን /ወላንሳን የመሠለችው

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 2 lety +1

    ሰይፍሻ ተረጋጋ ገና ብዙ አሉ አንተ ጋር ንስሀ የሚገቡ 👈😂😂😂

  • @samimiki7861
    @samimiki7861 Před rokem

    Xbuqat famili ❤❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @botu8999
    @botu8999 Před 2 lety +1

    እንደ ባለሙያንቴ ስትል ምን ምለትዋ ነው ዝፋኝ ወይስ sociologist

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 2 lety +2

    ፈረንጅ ልሁን ብለሽ አማርኛው እንደጠፋበት ሆነሽ ነበር አሁን እሳት የበላች የመርካቶ ልጅ ሆነሽ ቁጭ 😄😄😄

  • @aregalokiche2919
    @aregalokiche2919 Před 2 lety +8

    አስሬ መስተሬን ትለለች በአሁኑ ሰአት ሁሉም መስተር በቤቱ ነው እንደው አማርኛ እንደመያቅ ሰው ፱ ምለሰዋን አስራ አስሬ ያ ትለለች:: አስት ለሀገር ጉደይ ያምያወሩትን አቅርብ ዘፈነኝ መጫራሸ ስደርስ ልመነ ነው

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey Před 2 lety +1

    Arogit lejesh enkuan teret yale amaregna nw yemiyaweraw menew yehen web yehone kuankuachenen second language aderekshew memolafet yedeberal

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před 2 lety +1

    የጋብቻ ነገር ይገርማል

  • @Only1God889
    @Only1God889 Před 2 lety +4

    ይሄ ሸቫ ሮቨዓ ምነው ፀሀይ ከለለበት ባታ ሁሌ ሲቀርብ ማየት የተሳነው ይመሰል ጥቁር መነጠር ለምጣ ይቀመጣል😁

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 Před 2 lety +1

    እኔ ምለው ለምን በፖንት ብቻ አልመጣሽም

  • @tigistadane8663
    @tigistadane8663 Před 2 lety +1

    Why tadele is love👉 🕶️always 😂

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f Před 2 lety +3

    ታደለን በአንድ የስራ አጋጣሚ አጊኝቼው ነበረ እናም ምነው ባላወኩት የሚያስብል ነበረ ለሚጠየቀው ነገር ፍፁም ሥነ ስርዓት ይጎድለዋል፣ ንግግሩና ስዴቡ እንደ ተራ ዱርዪ ነው። ይሄ ዝና እና ልብስ ባህሪን አይቀይርም። ከንቱ!

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 Před 2 lety

    ደስስስስስስ የምትል ነች

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před rokem

    Ere Betye betam bedal ena educated leady

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 Před 2 lety +7

    ፀዳ ብለሽ አውሪ አትነካነኪ

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 Před 2 lety +2

    ውይይይይ አማርኛ ሊጠፋት ነው 🤔🤔🤔🤔

  • @user-rp3jp2qv6r
    @user-rp3jp2qv6r Před 2 lety +2

    አሁን ይች እስቦርት ስርታየምታቅትመስላላት

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +2

    ዝመቱ ሀገር ጠብቁ እዚ ተዘፍዝፋችው በነፃ የምታወሩት ጦርነቱ እናንተ ባላችውበት ስላልደረሠ ሠላም ስላለ ነው ተነሡ ዝመቱ ደግሞ አማረኛዋ ቋቅ አለኝ ሴትዮዋ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 3 měsíci

    ታዴ ሳይቦርጅ ቫንዳም ትመስላለክ

  • @genetzearsema4300
    @genetzearsema4300 Před rokem

    2አይነት አማርኛ

  • @biruktawitshiferaw3072
    @biruktawitshiferaw3072 Před 2 lety +2

    Her accent wtf muluwn awri betebal eko weff yelem

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Před 2 lety

    Where is Tadle? I am sure he is hiding somewhere in Addis Ababa.

  • @usan6927
    @usan6927 Před 2 lety

    ENAT GENERAL AND PREPATORY SCHOOL ባለቤት ነች

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Před rokem

    🙄 አነጋገርሽ እንዴት ነው እንግሊዝኛው ወስዶሽ ነው ልበል🤯🤣🤔

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 Před rokem

    ታደለ ምርጥ ሀገር ወዳድነው ሚሥቱ ግን ለሡ አትመጥንም አማረኛዋ ዘጋኝ

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 Před 2 lety +1

    ካልሲዉ እንዴት ነዉ😂

  • @alemdereba9365
    @alemdereba9365 Před 2 lety

    ውይ ስታስጠይ ደነዝ

  • @joymypainkiller726
    @joymypainkiller726 Před 2 lety +10

    እኔ ጂሙ ውስጥ ጅብ ነው የገጠመኝ😂

  • @Funny-d3g
    @Funny-d3g Před 2 lety

    seriously, what type of shoes is that??? :)

  • @rinaskasahun7176
    @rinaskasahun7176 Před 2 lety +1

    What the wrong with new wife

  • @luliteritrea7249
    @luliteritrea7249 Před 2 lety +1

    🙄🤔🤔🤔

  • @henokhabte5864
    @henokhabte5864 Před 2 lety +1

    I like her accent hhh le amharic language degmo melas matef jemerachu ayyyy emama ethiopia eski kena bilesh eyachew lijochish 😂😅😂😂😂😂😂😂 melas eyatefu nw

  • @rahmahassn8794
    @rahmahassn8794 Před 2 lety

    ፍትህ ለቃቃችን እንዴ

  • @alliakmel4744
    @alliakmel4744 Před 2 lety +1

    Enat school ስትሽለጠለጥ miyawkat 🤣🤣

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety

    ሌላው ሴታሴት ደሞ መጣ አረ ወንድ ወንድ ሽተቱ ምንድነው ችግራችህ ሜካፕ መቀብት ፀጉር ፍሪዝ ማድረግ ቅንድብ መቀንደብ የታሉ ወንዶቹ በጣም ነው እሚዘገንነው::

  • @youngmula4976
    @youngmula4976 Před 2 lety

    Angetuwan defeta dengil nech belew fogerewun nebere yemenawekat teru mekolamet jemeralech lebel

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 2 lety +1

    I don't even know what a person can do but always want to be important, they always want to be in the center, even if they can't do anything, not even tedy afro behaves like that

  • @mangistoalme1492
    @mangistoalme1492 Před 2 lety

    Ay addis ababa amargnachu siasetla

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 Před 2 lety

    በህይወቴ የመጨረሻ አቃጣሪ ሸርሙጣ ሰው ቢኖር ሰይፉ የሚባል እባብ ነው

  • @MegaMihret
    @MegaMihret Před 2 lety +12

    His ex wife is so beautiful and classy … I don’t know about the new one ,she sounds funny

    • @leyamark3916
      @leyamark3916 Před 2 lety +8

      Not only that her grown ass acting like a little rich girl his question was what do you like about your husband? Her answer was his discipline and what she mentioned about discipline is totally different she need to learn some vocabulary and grammar before she's try to speak like Rich Little girl 😂😂😂 I'm just saying I live in us since I was 8 years but I speak very good Amharic without no accents so how come she's really struggling to talk

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 Před 2 lety +2

      you got it!! sorry to say that a little over ACTING too!!

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 Před 2 lety

    This is old video

  • @mesrert123
    @mesrert123 Před 2 lety

    ሚስቱ አማርኛ አቀላጥፋ ነበር የምታወራዉ ትንሽ ቀይታ ግን ለፍደድ አለች

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 2 lety

    ምን አይነት ቆንጆ ናት

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 Před 2 lety

    Ena melw mistochu setenachu ye zefagnu

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 2 lety

    Iefdada nshe tshe

  • @hardsg
    @hardsg Před 2 lety +1

    ዘፋኙ አለባበሱ funny ኢትዮጵያዊ ቦርጫም