Komentáře •

  • @RobaJunior99
    @RobaJunior99 Před 2 lety +133

    Great time 🙌🏽😊

    • @adabaryentertainment5073
      @adabaryentertainment5073 Před 2 lety +3

      Indeed! Thank you Roba and Red

    • @salemkaleb8865
      @salemkaleb8865 Před 2 lety +5

      U guys can be a good couple

    • @alhalobaha1387
      @alhalobaha1387 Před 2 lety +4

      @@adabaryentertainment5073 ለነዚ ልጆቺ ቸነል ከሌ ልኪለይ ከሲቀምጢልን በጠም የምረሉ ዎይም ደግማቹገብዙልን ይገበዙ የምትሉት አግዙኝ

    • @liduwolde1354
      @liduwolde1354 Před 2 lety +4

      Both of you are in love just injoy your nen lol hanan እንዳትሰማ ታዲያ

    • @ethanjmusic4597
      @ethanjmusic4597 Před 2 lety

      Tamralachu!

  • @foziyayasin7176
    @foziyayasin7176 Před 2 lety +402

    ካሁን አሁን በጥፍሯ አይኑን ወጋችው አልወጋችው እያልኩ ተሳቅቄ አለዉ ኡፍ

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 Před 2 lety +25

    የልጅቷ ግልፅነት የሮባ ጨዋነት በጣም ነው ደስሚሉት their skin looks Amazing gorgeous ❤️

  • @md5wsman540
    @md5wsman540 Před 2 lety +67

    ሁለታችሁም በጣም ቆንጆዎች ናችሁ አንች ግን ይሄንን የበሬቀንድ የመሰለ ጥፈር አውልቂ

    • @maramarya2235
      @maramarya2235 Před 2 lety +1

      😀😀😀😀😀

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 Před 2 lety +1

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      🤣🤣😁😁😁

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety +1

      ኮክክክክ ብዙ ኮመንት አነበብኩኝ አልመሠጢኝም ያንቺው መሥጦኝ አሣቀኝ በተፈጥሮዬ አላህ ምሥክሬ ምንም አልጨምርም አልፈልግም

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o Před 2 lety

      እውነትምየበሬቀንድክክክክክወይኮሜት

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Před 2 lety +109

    አኡዙቢላሂ የተፈጥሮ ዉበትሽ ቆንጅየ ሆነሽ ሳለ ጥፍርሽ ግን ያስፈራል

  • @tsegayethilahun8630
    @tsegayethilahun8630 Před 2 lety +10

    እነዚህ ልጆች ተለያይተው መኖር አይችሉም የእውነት ይፋቀራሉ። እመኑኝ

  • @maramarya2235
    @maramarya2235 Před 2 lety +34

    ኧረ የልጁን አይን ልታጠፊዉ ነዉ በጥፍርሽ ጉድ ኮ ነዉ ቀንሽዉ እባክሽ

  • @user-kd8vo6pc3v
    @user-kd8vo6pc3v Před 2 lety +46

    ቆንጆ እያለሽ ጥፍርሽ ግን በጣም ይዘገንናል መካሪ አጣሽ ያሳዝናል

  • @MGHowTo
    @MGHowTo Před 2 lety +35

    ሴት እና ውንድ ጓደኛ መሆን አይችሉም እንዳየኅቸው ሁለቱም የሆነ ክፍተት ወይም ምልክት እየጠበቁ ነው በተለይ ወንድ ልጅ ሴትዋ ጓደኞች ብቻ ነን ብላ ስለ ነገረችው እንጂ የሆነ ምልክት ይጠብቃል ያን ምልክት ግን እንዳየ...

  • @Melanie-sk7qh
    @Melanie-sk7qh Před 2 lety +41

    She’s a vibe ong 😩🤌🏽💞✨

  • @natytube3604
    @natytube3604 Před 2 lety +16

    መልካቸዉ እራሱ ይመሳሰላሉ ሲያምሩ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 2 lety +53

    ልጂቷ ደስ ምትል ቆንጅዬ ልጅ ናት ❤ሰዎችዬ ምነው ጥፍሯልይ ተቸክላችሁ ቀራችሁ🙄

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety

      ካደረጉ አይቀር አርቴፊሻል በልኩ አያደርጉም የሷ እኳ በጣም ያስፈራል

    • @ahnayalao1294
      @ahnayalao1294 Před 2 lety +2

      ስለሚአስጠላአ
      ነዋአ አወ በጥአምም
      ቀነጆኦች ናቸዉ ግጥፍሯአ
      የሰይጣን ጥፍር ይመስላል ደስስስስ
      አይልም

    • @ahnayalao1294
      @ahnayalao1294 Před 2 lety +1

      ለዛነዉ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +3

      @@zekiyatemam7901 እና ይሄ ሁሉሰው ምን ጥፍሯላይ አስቸከለው አንዱ አስተያየት ከሰጠ ተከትሎ መንጫጫት ምንድነው በቃ ለሷ ከተመቻትምን አስጨነቀን?

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 2 lety

      😀😀😀

  • @bilisebiru6211
    @bilisebiru6211 Před 2 lety +23

    she is in love for real ....ayzosh

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 2 lety +71

    ሴቶችዬ ስናጌጥ ልክ ይኑረው ጥፍር ሲረዝም የሰይጣን ነው ሚመስለው 😏😏😏እግዚአብሔር ይጠብቅክ 😒አይንክን አባቴ 😐

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety +1

      ትክክል አንዳንዶቹ ልጅቷ ቆንጆነች ከጥፍሯ ምን አላቹ የሚሉ አሉ ካደረጉ አይቀር በልኩ ይሻላል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሁን መተው የጥፍሯ አድናቂዎች የሴጣን ጥፍር አይተሽዋል እንዳይሉሽ

    • @betelhemmail5638
      @betelhemmail5638 Před 2 lety

      የተተከለ ጥፍር ነው የተፈጥሮ አይደለም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety

      እንዴት አንሥተው ይበላሉ ሽንት ቤትሥ ወይኔ በተፈጥሮዬ አልወድም በተሠጠኝን ኒጨመር በጭራሽ

    • @yube3674
      @yube3674 Před 2 lety

      አው በጣም የስጣለል✔✔

    • @hubibubi8663
      @hubibubi8663 Před 2 lety +1

      😆😆😆😆😆😆😆

  • @lidu6694
    @lidu6694 Před 2 lety +29

    This was such a cute video 😂😂
    There chemistry ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před 2 lety +4

    They look so much alike. You would think they’re siblings.

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před 2 lety +11

    ውይ ልጅታ በጣም አረ በጣም ቆንጆና ውብ ናት

  • @mekdi_mama3966
    @mekdi_mama3966 Před 2 lety +12

    Aren't they the cutest?😍😍😍

  • @meazashmariyamfekadu1452
    @meazashmariyamfekadu1452 Před 2 lety +19

    Enen bcha nw gn nailsh yamargn ...so cute😍

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 2 lety +3

    ይሄን ፔጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ሮባ በእውነት እንዴት ደሰሰስ እንደምትሉ I wish if you live together. ደሞ subscribed አድርጌ ወጥቻለው

  • @selam7285
    @selam7285 Před 2 lety +5

    Their chemistry is a goal kmr 🥺

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 Před 2 lety +5

    ደስትላላችሁ የራሳችሁ ዩቲዪብ ቻናል ክፈቱ ብዙ ደስ የሚል ስራ ይኖራችዋል።
    ግን ትጋባላችሁ ከሆነ አፍጥኑት አምስት አመት በቂነው።

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 Před 2 lety +27

    በስመአብ አይኑን መንቆራ እንዳታወጣለት 😌 ፈራሁለት😕 ግን ታምራላችሁ ❤

  • @habitamuaytenew9856
    @habitamuaytenew9856 Před 2 lety +7

    Both couples are beautiful !!!

  • @learncse
    @learncse Před 2 lety +4

    Why is nobody talking about his watch on his right hand 🙄

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 Před 2 lety +38

    ቆጅየ ነበርሽ ግን ግን የጥፍርሽ እረዝመት ከልክ አልፎ አስጠልቷል ሴቶች የራሳችሁ ውበት በቂ ነው ይህን ምናምን መቀጣጠል ቢቀረባችሁ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 2 lety +4

    misunderstanding and judging is always there. just do your part. just be yourself.

  • @linaadil3860
    @linaadil3860 Před 2 lety +37

    Teferesh kemerzemu wechi everything is perfect tameralachu😘

  • @faithmclaughlin2723
    @faithmclaughlin2723 Před 2 lety +21

    You guys are so adorable ❤

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 Před 2 lety +8

    በነገራችን ላይ ብዙ ፍቅረኛሞችና ባለትዳሮች ይመሳሰላሉ እናንተም ትመሳሰላላችሁ

  • @africanqueen2394
    @africanqueen2394 Před 2 lety +6

    Mashaallah they both r so beautiful

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z Před 2 lety +36

    አላህ ለሰው ልጆች ተቆጥረው የማይዘለቁ ውለታዎችን ውሏል ፤ ሆኖም ታላቁን ነብይ ﷺ የሚስተካከል ውለታና ፀጋ ግን የለም።
    ﷺ، ﷺ، ﷺ czcams.com/video/RGFGjw0Q6Bs/video.html

  • @salemhailemariam5409
    @salemhailemariam5409 Před 2 lety +11

    cute! bt why do I get the feeling that he friend zoned her.

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +6

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በአምሳሉ ነው የፈጠራችሁ ነገር ግን እህታችን ጥፍርሽ በጣም ያስደነግጣል ጥፍር አትለጥፊ እውነቴን ነው ጥፍርሽን ቆርጠሽ ብታይው በጣም የሚያምር ነው ወንድማችን ደግሞ ጸጉርህን ቁረጥ ክርስቲያን ከሆንህ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ወንድ ልጅ ጸጉሩን ማሳደግ የለበትም ይላል ሴት ልጅ ደግሞ በጭራሽ አትቆረጥም ይላል ነገር ግን ትሸፋፍና ትውጣ ክፍቱን ማድረግ የለባትም ይላል እናም እናስተውል የሰማይ አባታችንን እናስብ ስንጠራ ወደ እርሱ ዘንድ እንሔዳለን እና ካጠፋሁ ይቅርታ ለማለት ያክል ነው

  • @Light-nb3pk
    @Light-nb3pk Před 2 lety +1

    Last song hit different 😍

  • @user-um3ll1sh1p
    @user-um3ll1sh1p Před 2 lety +2

    አቤት ውበት ሁለቱም ያምራሉ ወሏሂ ደጋግሜ አየሁት ከሚቀርቡት ሁሉ አንደኛ ውቦች ደግሞ አንድ አይነት ናቹ ተፋቀሩ ልዩ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 2 lety +4

    ሰካራሞች ቀድሞ ጓደኛ የያዘ ሰው አቤት አደኛው የሚያነባው ይታየኛል

  • @user-ic4qq7zj1f
    @user-ic4qq7zj1f Před 2 lety +29

    ልጅቷ ጨብ ብላለች እኮ መጠጥ አታብዙ🙆😂😂😂😂

  • @hikmamame3965
    @hikmamame3965 Před 2 lety +6

    Roba yene bcha new betam new yemwedew😍😍😍😘😘

  • @saranemera7935
    @saranemera7935 Před 5 měsíci +1

    Love it!🤩

  • @selamalem777
    @selamalem777 Před 2 lety +1

    My God u guys are super cute level up the relationship yo

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před 2 lety +5

    እማዬን ቆንጅዬ ነሽ ግን በፊት ልጅ እያለን ነጭ ወረቀት እየቀደድን ጥፍራችን ላይ እንለጥፍ ነበር አሱን ትዝ አስባልሽኝ እና ትንሽ አጠር ቢል ጥሩ ነበር አንቺን ከተመቸሽ ግን ምን አገባኝ

  • @selamalem777
    @selamalem777 Před 2 lety +5

    And by the way roba, ur vocals are amazing couldn't stop rewatching ye gossayen part mezefnewen and lejetwa demo my God she was mn lebeleh like sweet please be together guys and I know deep down u want to 😜

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 Před 2 lety +3

    የሰይጣን ጥፍር
    ከሚመስለዉ ጥፍሯአ
    ሌላአ በጥአም ያምራሉ
    ቆንጆወች ናቸዉ

  • @rahel2834
    @rahel2834 Před 2 lety +4

    በጣም ደሰሰሰ እምትሉ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ሰትሉ .በጣም ነዉ ያዝናናችሁን .ደሞ ትመሳስላላችሁ

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 Před 2 lety +4

    ሮባ በስነስራ አበቫ አስተደደግ እንዳደገ ያስተዉቃ ጨዋነህ ከአይ ያትርፍህ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Před 2 lety +10

    አማርኛ እጥረት አለባት የደቡብ ልጅ አይነት አማርኛ ነው የምትናገረው

  • @elhambati4353
    @elhambati4353 Před 2 lety +1

    Yemir temechachuhegn beteley ye gosish music yezefenkew lay wow

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 Před 2 lety +2

    ሰዉ ግን የልብ ጓደኛ ከየት ነዉ የሚያገኘዉ ሲያስቀኑ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 2 lety +10

    They're so cute.

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 2 lety +3

    konjo ekonesh. tifir mechemerish gin rasishin aweredsh? please do not wear any extra nail. you don't need it. you are young and cute. do not disgrace yourself.

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo

    She got an accent is she not habesha ? Or ye kifle hager lij nat ? Just wondering
    She's gorgeous tho 😍

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 Před 2 lety +1

    yen chawa junaden 😘😘❤❤

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse6319 Před 2 lety

    People relax enante tifer lay eko alsekaxhewm ,enddddddde ,yenante tefer gin dehena nw???yalbelachun akacu akachu kecheresachut tetekelut yamral....luvvvvv yaaaaaa all🤣😘

  • @reviewmedia8097
    @reviewmedia8097 Před 2 lety +2

    hope I see u as a couple you are just a great individual Roba don't be shy take her in be a man she is there what the hell you are waiting

  • @abebebekele273
    @abebebekele273 Před 2 lety +10

    He is so intelligent?.l Like him

  • @yordi9376
    @yordi9376 Před 2 lety +17

    Beteme dese teyeleshi yemere beteme timerelechehu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k Před 2 lety +2

    የወረቀት ጥፍር መሥሎኝ ነበር መልኩዋን እንዳላጣጥም ቀልቤን ሠረቀው ጥፍሩዋ

  • @sobhikhashab7334
    @sobhikhashab7334 Před 2 lety +21

    በጣም ትመሳሰላላችሁ DNA ተመርመሩ

    • @hikmaahmed7307
      @hikmaahmed7307 Před 2 lety

      That's what I'm saying

    • @sobhikhashab7334
      @sobhikhashab7334 Před 2 lety

      @@hikmaahmed7307 ለማለት የፈለኩትማ የኛ ሀገር ሰው አስቸጋሪ ነው ሴቱም ወንዱም ሁለት ማግባትን እያነወሩ ከስር ከስር ብዙ ያገባሉ ስለዚህ አስቸጋሪ ነው

  • @metasebiya5005
    @metasebiya5005 Před 2 lety +1

    ደስ ይላሉ የደረሱበትንም ብታሳዪን

  • @confusedb7250
    @confusedb7250 Před 2 lety +1

    Ewy she is so adorable

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem

    ደስ ሲሉ 💚💛❤ግን ይህነገር አይጋጭም ጠላ እና ጠጅ

  • @suraman8623
    @suraman8623 Před 2 lety +22

    ሮባ ጁኔር በጣም ነዉ የማደንቅህ ሙዚቃወችህ አልበም ሁነዉ እስከምሰማቸዉ እጓጓለሁ ብሮየ አፍጥነዉ አልበሙን

  • @user-nj6yp2ds6b
    @user-nj6yp2ds6b Před 2 lety +8

    ግን ጥፍር ነዉ እጨትነዉ "ስት ሜትርነዉ🤑

  • @masiik7285
    @masiik7285 Před 2 lety +4

    አቤቱ ጥፍር ልክ እንደ ሰይጣን😏

  • @whatever4169
    @whatever4169 Před 2 lety +4

    She beautiful with beautiful color

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +10

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን:!:!:!

  • @tenayekebede662
    @tenayekebede662 Před 2 lety +1

    She is so smarte

  • @alaka956
    @alaka956 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ቲላለቹ ከአይን የዉጣቹ

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 Před 2 lety

    tsegura kehone tameralchu Tetameru 😘😘😘🥰🥰

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 Před 2 lety +2

    ደብድቢኝ ክክክክ አይንህን ልታወልቅልህ ትንሽ ነው የቀራት በተረፈ ዋውውው ናችሁ በፈጠረሽ ጠፈርሽን አሥተካክይው

  • @millidegaga9532
    @millidegaga9532 Před 2 lety +5

    በተረፈ ግን ምንም እንከን አይወጣልሽ ቆንጆ የሴት መልክ አለሽ

  • @shalomty5334
    @shalomty5334 Před 2 lety +7

    Lmfao no cap they were drunk esp her

  • @meskeremtesfaye1827
    @meskeremtesfaye1827 Před 2 lety

    Roba u r so cool, keep it up

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku Před 2 lety +1

    Letmot new ende ayenun endatawechew bazeh ya seytan tefer minalebet ba natural bemaget hooo

  • @natanemnatty1862
    @natanemnatty1862 Před 2 lety +1

    I like her she so cute 🥰 both

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 2 lety +1

    Roba junior is intelligent

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Před 2 lety +4

    በጌታ ስም ምነዉ ጥፍርዋ የአሞራ ጥፍር የመሰለዉ ቱ

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 Před 2 lety +5

    አሁዝቢላህ ጥፍሯ ከፀጉሯጋር ሲያስፈራ በዛላይ ስካርተጨምሮበት ህህህህ

  • @merigashaw9109
    @merigashaw9109 Před 2 lety +1

    አረ ወዲያ ጊዜ አታጥፋ ያስታውቅባችዃል ድብን አድርጋቹ ተጣበሱ

  • @Bettyafro
    @Bettyafro Před 2 lety

    They are so cute

  • @hayattesfaye7137
    @hayattesfaye7137 Před 2 lety +2

    ወንድምና እህት ትመስላላቹ

  • @alaka956
    @alaka956 Před 2 lety

    Wow Amezing

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 2 lety +1

    እሱ ስረአት አለው ፀጉሩብቻ ነው ከወድ ልጂ የማይሄደው ሴቲቱ ውብ ነሽ በተፈጥሮሽ ግን ፀጉርሽ ባታመናቅሪ በልክ ብኮኒ ጥፍርሽን የራስሽን አሰማምሪ ያሞራ ጥፍር የመሰለ አስወግጂ ስረአት አደብ ይኑርሽ ንግግርሽን አስተካክሊ አትተባተቢ አፍ ለመቀየር ብለሽ ኖርማል ሁኒ በተረፈ ውብ ነሽ ታምራላችሁ

  • @mariamohammed5548
    @mariamohammed5548 Před 2 lety

    Y chikua amharic enda nw sa?

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Před rokem +1

    ወይ ልጅቷ ስታምር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před 2 lety

    ታምራላችሁ ግን ይህ ጥፍር ለምን ትሠራላችሁ ኡፍ ፈጣሪ የሠጠንን ብንኮራበት ወላሂ ፋራ አትበሉኝና ደሥ አይለኝም መከላለሥ

  • @izrawittsegaye4730
    @izrawittsegaye4730 Před 2 lety +1

    Wey your nails 💅 🥶🥶🥶

  • @salmaalkaldy9395
    @salmaalkaldy9395 Před 2 lety +1

    your sister or your brother same fac

  • @yemisol5934
    @yemisol5934 Před rokem +1

    አሳቁኝ ግን ይበዛባታል ጭዋ ነው

  • @muke614
    @muke614 Před rokem

    ጉረኛ ለሚሉህ ትርጉሙን ጠይቃቸው አስተዳደግህ አሪፍ ስለሆነ በራስ መተማመንህ ድንቅ ነው ይህ ደግሞ ብቃት እንጂ ጉረኝነት አይደለም አድናቂህ ነኝ ።

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Před 2 lety

    ጥፍር☺️🤗🤗ኦግዝኦ🥺🥺🤣🤣🤣 ታሣቀኩኝ😁😁☺️🤗

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 Před 2 lety

    በሉ እንግዲህ ከተስማማችሁ የክተት ጥሪ ተሸላሚ ሆናችኋል ጎበዝ ወደ ዘመቻ

  • @esmailabdlhak3370
    @esmailabdlhak3370 Před 2 lety

    best friends

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 7 měsíci

    መጣበስ ትችላላችሁ፣ማን ከለከላችሁ። ለነገሩ አሁንስ ምን እያደረጋችሁ ነው??

  • @user-xj9co7jx5y
    @user-xj9co7jx5y Před 2 lety +9

    ጥፍርሽ ዶሮ ያርዳል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😒😒

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      በቅንነት እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@zekiyatemam7901 እንድማመር

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 2 lety +10

    ደስ ትላላችሁ❤

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety +3

    በጥፍሯ አይንህን አወጣችህ እያልኩ አተን አተን እያየሁ አለቀ

  • @tsiontaddele4858
    @tsiontaddele4858 Před 2 lety +2

    so fucking adorable