Video není dostupné.
Omlouváme se.

ቴዲ አፍሮን እና ቤተክርስቲያናችንን ምን አገናኛቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, ተመስገን የጌታ, ስፒሮስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2024
  • ቴዲ አፍሮን እና ቤተክርስቲያናችንን ምን አገናኛቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, ተመስገን የጌታ, ስፒሮስ
    ቴዲ አፍሮን እና ቤተክርስቲያናችንን ምን አገናኛቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, ተመስገን የጌታ, ስፒሮስ
    ቴዲ አፍሮን እና ቤተክርስቲያናችንን ምን አገናኛቸው, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Gadisa, ተመስገን የጌታ, ስፒሮስ

Komentáře • 19

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před měsícem +1

    መዝሙረ ዳዊት ላይ እግዚአብሔርን በበገና በከበሮ አመስግኑት ይላል በዘመናዊ መሳርያ መመስገን ቢፈልግ ኖሮ አመስግኑት በጊታር ምናምን ይል ነበር

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +4

    ቤ/ክ እማ ታስተምራለች ለዚ ነው ዘፈን የማልሰማው

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před měsícem +1

    ተሙ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng Před měsícem +1

    እግዚአብሔርን በመፍራት እግዚአብሔርን ቂጥ በማወዛወዝ ማመስገን ይቻላል ነው ያለው? 😳🤔 ፈጣሪ ሆይ ድረስ

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl Před měsícem

    ቤተ ክርስቲያን ሆስፒታል እንጂ ፍርድ ቤት አይለችም ይላል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሰው ሃጢአት ስለሰራ ይወገዝ ማለት በጣም ያሳዝናል የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ አይይይ🤔

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před měsícem +1

    አይ ብራዘርርርርርር😅😅😅😅😅

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před měsícem

    አይ ዮሐድዬ 😂😂😂😂😂😂

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio Před měsícem

    ይሄ እኮ የሰርግ ዘፈን ነዉ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před měsícem

    ፕሮፌቲክ ዳንስ 😂😂

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před měsícem

    አይ ዳኒ ስትበስል ኦርቶዶክስ መሆንህ ላይቀር 😅

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před měsícem

    ያለቦታዉ ሲገባ መቋሚያዉ ጽናጽሉ ልብሱ ያሳዝናል ለምን ተሀድሶና ፕሮቴስታንት ማስጠንቀቂያ እንደማይሰጣቸዉ አይገባኝም

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před měsícem

    እረ ዩአድ😂😂😂😂

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Před měsícem

    ደሞኮ ሚውት አርጉ የሚለው ነገር ደፋር ቀዥቃዣ ዳኒ የሚሉህ 👹👹👹👹👈

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Před měsícem

    የጴንጤ ያሬዳዊ ዜማ😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap Před měsícem

    ምን አይነት ቅዠት ነው። መዝፈን ሃጢአት ነው መደነስ ግን ይፈቀዳል። ምን ጉድ ናቸው። መዝሙር እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ፀሎት ነው። ታዲያ ኋላዋን የምታንቀጠቅጥ ሴትና፣ ቃሉን መጠቀም አልፈልግም። ወንድ ልጅ ከወገቡ በታች በሚያድርገው ንቅናቄ መዘመር ልክ ከሆነ ይሄ እንቅስቃሴ ሰውን ወደ ስጋ ፈቃድ የሚገፋፋ አይደለም እንደዘፈኑ ቃላትና ግጥም ማለት ነው? እንዴት ሰው ሀሳቡን ሰብስቦ በመፍራትና በመንቀጥቀጥ መፀለይ መዘመር ይችላል? ፕሮቴስታንት ክርስትናን ለማጥፋት የመጣ ፓለቲካ ነው የምንለው ለዚህ ነው።