ጋዲ በቤታቸው ዛሬም አስተማራቸው | gadisa | felege atnatewos | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    ጋዲ በቤታቸው ዛሬም አስተማራቸው | gadisa | felege atnatewos | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ጋዲ በቤታቸው ዛሬም አስተማራቸው | gadisa | felege atnatewos | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ጋዲ በቤታቸው ዛሬም አስተማራቸው | gadisa | felege atnatewos | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Komentáře • 49

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat Před měsícem +5

    ገና እንዘምርለታለን
    ለ ድንግል ማርያም
    ለጌታዬ እናት
    ምክንያቱም
    መፅሐፍ ቅዱስ ላይ
    ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ሮሜ ፲፫-፯
    ስለ ሚል።

  • @Orange-eb6tl
    @Orange-eb6tl Před měsícem +1

    ጌታችን እኮ ከምንም ከማንም በላይ ነውፍቅር እኮ ከመታዘዝ ከምንም ነገር ይበልጣል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደሞ የትህትና እናት ነች

  • @S.የማርያም.ልጅ
    @S.የማርያም.ልጅ Před měsícem +10

    ፍቅር ከጌታችን ከመድሃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ
    ትህትና ከወላዲተ ኣምላክ ካልን
    እውነት መናገር ስተት ነው ወይ
    ፍቅር እኮ ሁሉም ያጠቃለለ ነው 1ቆሮ13

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před měsícem +3

    ትህትናን ከማርያምፍቅርን ከክርስቶስ ያልተማረ አገልጋይ ❤❤ ማርያም ፊደል ናት ❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před měsícem +2

    በእመቤታችን ላይ ያላችሁ ጥላቻ ወደር የለውም ጌታ ይቅር ይበላችሁ ከሚገባው በላይ ትዕቢት ወጥሮአችኋል ያብርድላችሁ

  • @user-bk3fz5vh9z
    @user-bk3fz5vh9z Před měsícem +3

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ያልተማረ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ ይውረድ ከትሮሱ ላይ ❤❤❤ማርያም ፊደል ናት❤❤❤

  • @TadieGsahaw
    @TadieGsahaw Před 12 dny

    ጋድየ እንወድሀለን ወንድማችን ሌሎችንም እንዲሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ።እነርሱንም ልቡና ይስጣቸው።

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před měsícem +5

    ምፅዋት ፆም ስግደት ጥምቀት ምስጋና ፔንጤ ሲያልፍም አይነካቸውም አይ ፔንጤ እንት እንደሚዘገንኑኝ አጠይቁኝ!!!

  • @israel9958
    @israel9958 Před měsícem +3

    እንኳን ድንግል ማርያም ሙሴም ትሁት ተብሏል ይላል ብዬ ስጠብቅ 😂😂😂አይ መናፍቅ ከእመቤታችን ትህትናን ብትማሩ ትዕቢተኞች አትሆኑም ነበር፣ ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሠማልን፤።✝️✝️✝️

  • @Selhulum
    @Selhulum Před měsícem +7

    ሙለታ ያልገባው ነገር ጋዲሳ እንዳለው ክርስቶስ በምንም ስሌት የጎደለው አንዳችም ነገር የለውም ሙለታ እንዲህ ብላችሁ ማሠቡ በራሱ በክርስቶስ ላይ ያላችሁ እምነት ጥያቄ ውስጥ ነው ለምን ክርስቶስ ከፈጠራቸው ጋር አይነጻጸርም እርሱ በሁሉ ሙሉ የጎደላቸውን የሚሞላ እንጂ የማይሞላ ግን ለምን ድን ነው በፍቅር የተጠቀሰው ከተባለ ማንም እስከ ሞት ማንንም አይወድም እርሱ ግን ሞቶ ፍቅሩን ገለጠል አፈቀረን እስኪ ማነው እስከ ሞት ድረስ ታምኖ የሚወድ ማንም ነገር ግን ቅዱሳን ክርስቶስ እስከ ሞት ድረስ ታመኑለት ስለዚህ እንመሥላቸዋለን።

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Před měsícem +2

    ልብ ውልቅ ነው ሙለታ ፍቅርን ከክርስቶስ ቢባልም እኮ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ቃሉ ስለሚል በፍቅር ውስጥ የሌለ የለምና ጌታ ስለጎደለው አይደለም ትህትናን ከማርያም የሚባለው የድንግል ማርያም ትህትናዋ በመልአኩ ብስራት ግዜ ጎልቶ የታየ ነውና።

  • @SamsonTekeste
    @SamsonTekeste Před měsícem

    የረሳችሁት ነገር ፈቅር ሁሉንም ያካትታል

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልኝ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před měsícem

    እንደ ክርስቶስ ፍቅርን የሚያስተምር የለም ሌሎቹ ከክርስቶስ ሁሉን ነገር ተምረዋል ፍቅርን ግን ማንም እንደ ክርስቶስ ያሳየን የለም። እባካችሁ ችክክ አትበሉ ወገኛ ሁሉ ተዋህዶን ያንቋሸሻችሁ መስሏችሁ ብዙ ትስታላችሁ

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Před 9 dny

    በክርስቶስ ሰላም ሰላም እላችኋለሁ እንቁዎች የቅድስት ቤ/ክ ጋሻዎቿ !
    እንደ አስተያየት እስካሁን ጥሩ አካሄድ እየሄዳችሁ ነው እኔም የተለቀቀውን ሺዲዮ አንዳንዶቹን ሺር ሳደርግ የሚጠይቁኝ ጥያቄ በየመካከሉ ተለቅ አድርገው የቤተ ክርስቲያኒቱን ወረብና መዝሙራት ጣልቃ ቢያስገቡ ትምሕርት የወንጌል ፍቅር በዓይንም ይገባልና መዝሙራትና አንዳንድ በቪዲዮም የተደገፉ ምስክርነቶችን እና አቀራረባችሁ የተሰለቸ እንዳይሆን ለወጠወጥ በላዮ ላይ ቅንብር አክሉበት። የአባቶቻችን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን !!!

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Před měsícem +2

    ውይ ምኑ ደረቅ ነህ ቤተከሪስቲያናችን እየሱስ እራስ ነው የሁሉ ጌታ ብለን ነው የምናምነው እንተ ልብህ ድንጋይ ነህ ሙለታ የምትባል

  • @terefeabebe9763
    @terefeabebe9763 Před měsícem

    Ere betam yikebdal Nigus je baria GA aselfachu stanetsatseru Aykebdm? My God

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před měsícem +1

    ውይ ጌርሳም ውይይት አታውቅም እንደ ቆርቆሮ ብቻህን መጮህ

  • @mulusewmola47
    @mulusewmola47 Před měsícem +2

    ወዳጄ ማማራችን ሐሪፍ ነዉ ነገር ግን ከማሪያም ተማሩ ማለት ከጌታ አትማሩ ማለት አይደለም አምላኳ ሲመርጣት ለምን መረጣት ማለት ይቻላል

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před měsícem +3

    አይ ሙለታ አንተን ሰገጤ ማለት ደከመኝ

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 Před měsícem

    እራሱ ይጠይቃል እራሱ ይመልሳል። የሚርም ነው።

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 Před měsícem +2

    Weyew yemaryam telacha

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 Před měsícem +1

    እንደ ሙለታ ያለ የዞረበት ሰው አይቼ አላውቅም

  • @Orange-eb6tl
    @Orange-eb6tl Před měsícem +1

    አይ ጴንጤ ጆሮ የላቸውም እኮ በቃ መጮህ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před měsícem +1

    ትህትናንም ፍቅርንም ከጌታ ኢየሱስ ነው የምንማረው፡፡ ማሪያም ራሷ ትህትናን ከጌታ ኢየሱስ ነው የተማረችው፡፡

    • @ephremhailemariam8270
      @ephremhailemariam8270 Před měsícem +1

      ባንተ ቤት ጌታን ማክበርህ ነው?? ማርያምም ከጌታ ነው ትህትናን የተማረችው ትላለህ¡። በናንተ አእምሮ እኮ ኢየሱስ አምላክነቱ ሳይሆን ሰውነቱን ስለሚገዝፍባችሁ ነው ምታፎካክሩት። ጌታ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

    እውነት እውነት ይወራ ከተባለ ወንጌል ያላለው እኛ ማለት እንችላለን ወይ😮?

  • @teddymulugeta2918
    @teddymulugeta2918 Před měsícem

    Ereee endzi ayderekem MULETA. Ebakhe eski videowen mleshe semaw...
    Endi mehonehe anteneem hone lalawen ayastmrem. Plzz

  • @danielwondimu8476
    @danielwondimu8476 Před měsícem +1

    I always wonder why Protestant are talking non-stop ....

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Před měsícem +1

    አሁን ይሄን ጓጓራም መናፍቃን ብታጠፉት የሙለታ ሎሌ አለማፈራችሁ እመብርሀንን በዚህ መልክ ስትገልጿት እግዚአብሔር ይገስጻችሁ

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn Před měsícem +1

    ena girm yemilegni yihenin ke mariyam gar mndinew chigrachew beqa ye Esun kibir lemenkat yemihedubet erkete kebad new lebona yistachew

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před měsícem +1

    ጌርሳም አና ዳኒ ፍሬሽ ጴንጤዎች ናቸው ? ብስጭታቸው ይመሳሰላል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kassa407
    @Kassa407 Před měsícem

    ጴንጤዎች በጣም ችግር አለባችሁ በእመቤታችን የእየሱስ እናት ከመሆን የበለጠ ምን ፀጋ አለ???? አንድ ሰዉ የአምላክ እናትን ትወልጃለሽ ቢባል ጉራችን አይቻልም!!!!!!

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před měsícem +1

    እመቤታችን ወንጌልን ሰብካለች? አዎ በወይኑ መሞላት ጊዜ እሱን ስሙት ማለት ስብከት ነዉ። ትህትና የላትም ድንግል ማርያም ?ፍቅር አይደለችም ? ባትሆን ኖሮ ባልመረጣት ነበር ልጇ። እኔ እማቀዉ በመመረጧ ከሷ በመወለዱ መንጨርጨር የሚገባዉ ዲያቢሎስ ነበር እሄን ሁሉ ስሟ እንዳይነሳ ጴንጤዎች የማትፈልጉት ምን ጉድ ነዉ? እንዴ አክብሯታል መርጧታል እናቴ ብሎ ጡቷን ጠብቷል የተንከራተተች እሷ የለፋችሁ ይመስል አንርሳዉ አላችሁ ከሷ የቀረበ የለዉም።ምንም ማድረግ አትችሉም ተመርጣለች ምንም ማድረግ አይቻልም ተፈጸመ።

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před měsícem +2

    ዲያቆን ናትናኤልን እዬ ቀዳዳ የሆነ ጌርሳም ብቻውን እንዲቀባጥር ለምን ትፈቅዳለክ ውስጡ ያለውን ትፋት መትፋት ጀመረው

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před měsícem +2

    ወይ ሙለታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የማርያም ጥላቻ ሊገልህ እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሙሌ አንተ ከ እየሱስ ምንም አልተማረክ አልመሰልክም 😂😂😂 አትፆምም አትፀልይም !!! በአጠቃላይ ክርሰቶስን አታውቀውም የአንተ አምላክ ሽንትቤት ቁጭ ያለው ሉተር ነው 😂😂😂😂😂😂 በጬ ጴንጤ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomona6221
    @solomona6221 Před měsícem +2

    ትህትናን ከማርያም ብትማር ምን ትሆናለህ ?

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před měsícem

    ሞኬ ! ቋንጣ ጴንጤ 😄😄😄😄😄😄

  • @mitikuajovajola6508
    @mitikuajovajola6508 Před měsícem +1

    Mene muleta xeru xeruwen temare tadeya men cheger alew ena eko demo keresetose tehut negni bayelem eko tehut new feker negni bayelem fekere new enza fexure nachew so sewen bemiyadetemer deregitachew bexerachew mendenew setetu menus new fexarin mishefenew sele berehanen eko lemawerat beran aberetek eko mehon ayexebekebetem

  • @MatiasNano-ls9dw
    @MatiasNano-ls9dw Před 22 dny

    እንኳን ጳውሎስ ሙለታም ከ..... መጥቶ እየሱስን አውቆታል። ድፍረታቹ ምን ይላል ይሄ.......

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před měsícem

    ጌርሳም የሚሉት ጊዜ ስጥ

  • @nafqotha1
    @nafqotha1 Před měsícem

    ቅዱስ ጳውሎስ 'እኔ ክርስቶስን እንደምመስል...እኔን ምሰሉ' ማለት ከቻለ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በላይ ክርስቶስን የሚመስል ማን አለ? in every direction. ከድንግሊቱ፣ ከመጀመሪያይቱ ክርስትያን ሁሉንም መማር እንችላለን። ተቃዋሚዎች አለማወቃችሁን ይህን ያህል ርቀት ሄዳችሁ ለምን እንደምትገልጡ አይገባኝም። all your argument is fallacy እግዚአብሔር ይርዳችሁ!

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před měsícem +1

    ትንሽ ቆይታችሁ ለኛ ስትል የሞተችው ማሪያም ናት እንዳትሉን፡፡ ደግሞ የማርያም ትህትና ከኢየሱስ ትህትና ይበልጣል ትላላችሁ? ኤረ ተውውው፡፡ ምንፍቅና ማለት ይህ ነው፡፡

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 Před měsícem +6

      ከክርስቶስ የማርያም ፍቅር ይበልጣል ኦርቶዶክስ አትልም። ድንግልን አይተን እሷን ባየንበት የጌታን ትህትናና ፍቅር እናያለን ፍቅር ባይኖራት ትህትና ባይኖራት ባልመረጣት ነበር።

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před měsícem +4

      ጌቾ ! አንተ ሽንት ቤት ቁጭ ብሎ ከ ሴጣን ጋር ህግ ማውጣት የተማርከው ከሉተር ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሎቱ ስብአት እየሱስ ክርስቶስን ከነ እናቱ መስለነው በቅዳሴ እለት እለት እያመሰገነው በሀሴት እየመሰልነው እንኖራለን ❤❤❤❤❤❤ ጌቾ በእርኩስ መንፈስ እየተሞላህ በየ አዳራሹ እያላገጥክ ስትጮህ . ስትንደፋደፍ ትኖራለህ ነፍሰ ገዳይ ፈረጅ አምላኪ ንገሩኝ ባይ ጡረተኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před měsícem +1

    ጋዲሳ ይህን የመመረቂያ ልብስ አርጎ ይህን ያክል መሳሳቱ ገረመኝ

    • @user-hm6ez8dx1x
      @user-hm6ez8dx1x Před měsícem +1

      ኣይ ዝምብለህ ተማር ወንድም ኣትበጥብብጥ ወይ መረጃ ኣምጣ

    • @tigistselashi8431
      @tigistselashi8431 Před měsícem +1

      አቤት እወቀት ጌታቾ😅😅😅😅