ሁሉም ነገር እይህ ጋር ያበቃል!!! 💔💔💔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2023
  • • ትድኛለሽ ተስፋ ደንዳትቆርጭ!!! ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን ታምረኛው የዋሻ ሚካኤ ልፀበልን አድራሻ ማግኜት ትችላላችሁ ማገዝ ለምትፈልጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000236124324 ለበለጠ ወረጃ በ 0927944442 ወይም በ 0912247338 በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ሙሉ አድራሻውን ማግኜት ትችላላሁ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው 🤲🤲🤲
  • Zábava

Komentáře • 3,1K

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před 6 měsíci +450

    czcams.com/video/t6nmRA8aeXU/video.htmlsi=_oRxDijLW8ByjmKX ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን ታምረኛው የዋሻ ሚካኤ ልፀበልን አድራሻ ማግኜት ትችላላችሁ ማገዝ ለምትፈልጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000236124324 ለበለጠ ወረጃ በ 0927944442 ወይም በ 0912247338 በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ሙሉ አድራሻውን ማግኜት ትችላላሁ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው 🤲🤲🤲

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 Před 6 měsíci +3

      ሰላም እንየየምልሽ ክዚሕሑሉው ቢቀረብሽ ቢጢሽን ፈልገሸብታገቢየየሻላል ቧሀላአ ደሞው እንዳታለቅሽ መልኩንእንደሆነአ አጥባወ የጠጣው ወላሒየ ክምረየነውየምልሽ ደሞው ድጋሚየ እንዳትጎጀእእእ

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn Před 6 měsíci

      ​@@hayaomar8089😂😂😂😂😂 ያማችሆል እሡ በደብ ያቃታል ስለተጓዳች እጂ ትልቅ አደለችም በሰውነቷ በአቋማ ማወቅ ይቻላል🥰🥰🥰

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 6 měsíci +3

      ነባየ ጨርሽ አላየውትም ከእንደዚህ አይነት ተረት ተረት ወሬ መዉጣት አለብኝ እኔ በመጀመሬው vdoiላይ በእኛ የጎጃም ወንድች ለትዳር አይሆነም በያለሁ በዚህም ንግግሬ ይቅርታ ነባየ እሙየም አትለቃቅሽ እኔም የእኛ የጎጃም ወንድ የሴት ቅምጥ የወዳሉ ስላልኩም ይቅርታ ግን ትክክል ነኝ ስለ አልፍኩበት ስለማውቀው ነው የዝሙቱ መንፈስ በዘመዶቸ እየቀለደብን ነው እግዘያብሔር ይማረን😢 ይርቅ ይመስለኛል መልካም እርቀ ሰላም ይሆን ሁላቹህም ይህ ፕራንክ አቆሙ ሙላጫ ሙልጭልጭ ሁላ😅

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 6 měsíci +4

      እሰይ እሰይ የእሙየ የእኔ አስተዋይ እውነት ነው ባይተውልን ኖሮ ማን ይቆማል በእግዚያብሔር ፊት በሉ ይቅር በሉኝ ይቅር ለእግዚያብሔር

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn Před 6 měsíci +3

      ነባ እኔም ሳላቅ ተናግሬለሁ ይቅርታ😢😢😢😢

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 6 měsíci +440

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ ከዉሸት አፍቃሪ
    ከጥቅም ፈላጊ ይሰዉረን ይሰዉራችሁ አሚን በሉ😢😢😢

    • @susuchanal9540
      @susuchanal9540 Před 6 měsíci

      ምነዉ እዩ ጩፋ ሆሽዴ

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p Před 6 měsíci +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu Před 6 měsíci +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @GenetWende
      @GenetWende Před 6 měsíci +2

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 Před 6 měsíci +1

      አይዞህ አታልቅስ ሁሉ ነገር ይከሰታል ይቅርታ ከምንም በላይ ነው አዲ በርታ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +403

    በትክክል ነባ እምነት ያለው ሰው ብሔሩ እምነቱ ብቻ ናት እኔ በበኩሌ ብሔሬ ኦርቶዶክስ ናት ሰርጋቹን ያሳየን አሜን❤

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 Před 6 měsíci +2

      Tekekele neshe.

    • @alemgedamu8701
      @alemgedamu8701 Před 6 měsíci +7

      መልካም ሰው ከንግግሩ ያስታውቃል ወድጀሻለሁ

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu Před 6 měsíci +7

      ብሔሬ ኦርቶዶክስ ብሎ ነገር አለእዴ??

    • @user-sq2fe2lh2b
      @user-sq2fe2lh2b Před 6 měsíci +6

      Werigna bher ema alen liwum hiwet waga yekefelnbet

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +2

      አባባሌ ትርጉሙ ከገባች እኔ ሁሉ ነገሬ ከሜንም ነገር የሚበልጥብኝ የሚጠቅመኝ በላይም እምነቴ ነውና ሰው በብሔሬ ቢንያንቋሽሸኝ ቢሰድበኝ ያን ያክል አይሰማኝም በእምነቴ ከመጡብኝ ግን ህይወቴን አሳልፌ እሰከ መስጠት የምደርሰው ለእምነቴ ነው።ሲጀምር ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ነውና ተዋህዶ ያስተማረችኝ ሁሉነገሬ ተዋህዶ ናት ለማለት ነው ግልፅ ከሆነ​@@ZainabZeynu

  • @helinakedus
    @helinakedus Před 6 měsíci +64

    እመቤት ተብየዋ አርፈሽ ልጅሽን አታሳድጊም ሲቀጥል ለአንቺ የሚያስፈልግሽ ሰው ወጠጤ ሳይሆን ምራቁን ዋጥ ያደረገ ህይወት የገባው ሰው ነው እመቤት አስተውዪ ይህ ልጅ አይሆንሽም አራት ነጥብ። አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 6 měsíci +37

    ከዚህ በውሀላ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ለራሳችሁም ክብር ይኑራችሁ ፕራንክ ስርአት ይኑረው

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 6 měsíci +292

    የተዋህዶ ልጆች
    እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ መላኩ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤🙏💒💒💒💒💒💚💛💓

  • @shewaye5256
    @shewaye5256 Před 6 měsíci +477

    እረ ተዉን እኛ አማራዉች በጦርነት ህዝባችን እያለቀብን ነው አትነፋረቁብን እሙ እረፊ 😢

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před 6 měsíci +2

      Ensue amra nachwe gene lirasachwe birr eyabarru nwe

    • @mikiyasfekadu1836
      @mikiyasfekadu1836 Před 6 měsíci +1

      Ezih metew yidenakoru enji hzbma bialk mn geduachew

    • @user-rj3fz1nh6n
      @user-rj3fz1nh6n Před 6 měsíci

      Lemifeaw dem egziyabher bekrb yefrdal esu ends sew aydlem yemanenm mot ayflegrm begfu letgdlut egziyabher lifred tenstwal😢

    • @gafat
      @gafat Před 6 měsíci +23

      መነፋረቅ የገቢ ምንጯ ነው 😂 መርጦ ማየት የእኛ ድርሻ ነው 😎

    • @shewaye5256
      @shewaye5256 Před 6 měsíci +6

      @@gafat በጣም ነበር የምወዳት ልታስጠላኝ ነው

  • @mesganaalemu8747
    @mesganaalemu8747 Před 6 měsíci +108

    እሙ አንቺ የዋህ ነሽ ተጠንቀ ቂ እነዚህ ልጆች አላማሩኝም እባክሽ ጋብቻ ከአቻ ጋር ነዉ ዘመኑ ከፍቷል። አስቢበት እኛ እንወድሻለን ማንም እንዲጎዳሽ አንፈልግም ፀልይበት በርቺ።

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn Před 6 měsíci +6

      😂😂😂😂😂😂ሌላውን መልስ ሲሰጥ ልጁ ስለእድሜው መልስ አልሰጠም😂😂😂😂 እነሱ በደብ ይተዋወቃሎ እናተ ሰውን የምገምቱት በሡሬ እና በሜካብነው እድሜዋ ልጂ ናት ማለዳ ኮኮቦች ላይ ስቀርብ 18አያልፋትም ከተወዳደረች አሀን6አመት ሆኖታል ከ26አመት አታለ ልፍም ሰለተጓዳች እጂ ትንሺ ናት በአቆሟ በሰውነቷ መገመት ይቻላል🤔🤔🤔🤔

    • @rabyarabya7111
      @rabyarabya7111 Před 6 měsíci +1

      እኔራሱደስምአላሉኝ😢

    • @user-mn6qh1be1c
      @user-mn6qh1be1c Před 6 měsíci +1

      ትክክል እኔም እሄን ኮመት እጋራለሁ ሲቀጥል ደሞ የተጨማለቀ ስራ ሚዲያ ላይ አምጥተው ተመልካች ላይኮምት ነው ከነሱም ብሶ የሚወቅሱትስ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 6 měsíci

      ትክክል ነሽ በፍፁም አይሄዱም ተጃጀላለች !!!

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn Před 6 měsíci +1

      @@stmarytsegaye 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄በምድነው የማይሃዱት አናተ ሰወን የምለኩት በሜካብ በሱሬነው ቦርኮ ሁላ አሰአይኑ ያያል በደብ አወቆ ጠቅቆ ነው የመጣው እሶ አልደበቀችውም ሰው ሰለተጓዳ ትልቅ ናት ማለትአይከብድም🙄

  • @dubaidubai7090
    @dubaidubai7090 Před 6 měsíci +26

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ቅዱስ ገብሬኤል እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ በተረፈ እሙየ ለሁሉም ነገር እደበፊቱ ጠንካራ ሁን ቢፈልግ ይላክ ባይፈልግ እራስሽን ሁኝ ልጅሽን እይ ለልጅሽ ኑሬለት እሽ ማርየ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 6 měsíci +87

    የሠው ቤት ይደከመን የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er Před 6 měsíci +10

    እሙዬ የኔ ቆጆ አቺ እኮ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ 👌🥰🙏ላቺ የሰጠሽን የሰው ፍቅር ለሁላችንም ያድለን አሚን🙏 ❤የኔ የቁልቢው ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @Balagerowa
    @Balagerowa Před 6 měsíci +4

    አሜን ፍቅር ያሸንፋል💚💛❤🙏💚💛❤እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ሱሬ የልጅ ሽማግሌ ጥልቅ አእምሮ ብስል ተባረክልን በርታ በርቱ

  • @user-tg4hj6hn3x
    @user-tg4hj6hn3x Před 6 měsíci +195

    መታረቃችሁ ሰላም መሆናች በጣም ደስ ብሎኛል እሙዬ የእኔ ዋህ እንባሽም ሳቅሽም ቅርብ ነው ቅዱስገብረኤል ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

    • @mareah8016
      @mareah8016 Před 6 měsíci

      አቼ ግን ገነት እመተባይ ሴትዬ. ቅማላም ምንሆነሽ ነው ግዜ ስጭው እመተይው አስመሳይ አቼ. ምቅኘ ነሽ. ነሽ ጎደኝ ማለት ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ይልቅነም አይሂንሽም. 😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ገነት በጣም ነው እመጠላሽ እውነት. ልወንድ ልጅ ጌዜ የለም የምን ግዜ ነው እረ. 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂🎉🎉ሊበሎሽነው. ክክክክክክክክክክክክክክክክክልክ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @salamsami1988
      @salamsami1988 Před 6 měsíci

      Ayezacu

    • @user-rh2bm9sj6n
      @user-rh2bm9sj6n Před 6 měsíci

      አሥጠንቅቀሀለች መጀመሪያ ፕራክአእዳይሆን ብለሀለች ❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 6 měsíci

      ​@@mareah8016ይች ተከሲስ ሥጠላት እሙን በምታረጋት ፖራክ እራሡ እሙ አሁንም ንቂ የምንቀነዉ እሚሠጠዉ ወይ ይቀጥል ወይ ከሂወቶይዉጣ

    • @user-os1gc5jq3f
      @user-os1gc5jq3f Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 6 měsíci +105

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @ytt533
      @ytt533 Před 6 měsíci

      Saw 🥰 Saw 😍 Saw 💞 Saw 😍 Saw 💞 Saw 😍 Saw 💞

    • @sofiamohammed6869
      @sofiamohammed6869 Před 6 měsíci +1

      ሰለላሁ አለይወሰለም😊😊❤❤❤

    • @fafilove1581
      @fafilove1581 Před 6 měsíci +1

      ስለሏህ አለይ ወሰለም

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 Před 6 měsíci

      Saw ❤❤❤

    • @Samira-gm6zc
      @Samira-gm6zc Před 6 měsíci

      S a w S a w S a w S a w ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medilove3189
    @medilove3189 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያጋጥማል ደስ ይላል መታርቃችሁ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ፡፡

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 6 měsíci +4

    ስለታረቃችሁ በጣም ደስስስ ብሎናል እሙዬ ዳግም እባሽን ሳይሆን ደስታሽን ያሣየን❤❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 6 měsíci +110

    የዛሬው አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ስላማችን ፍቅራቹን ያብዛው

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 6 měsíci +60

    እሙ እራሥሽን ጠብቂ ልጅሽን ብታሣድጊ ይሻላል በጥቅሉ ሁላቸውም ጥቅመኛ ናቸው ልጁም አይሆንሽ አጉል ጊዜሽን አታጥፊ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን ብቻ😢

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 6 měsíci +6

      ትክክክል ዝምብላነው ጊዜዋን የምታባክነው ለጥቅምጅ ለፍቅር ብሎ አልቀረባትም መቸም አይሆናትም እሷ ግን የዋህ ናት መቸም አትነቃም

    • @selamabera8756
      @selamabera8756 Před 6 měsíci

      Mechem yagbatem ezeh laye sasemsel new ahuen demo tenesh neger setota yesetatal hueluen tersawalch

    • @mesibulgashow6107
      @mesibulgashow6107 Před 6 měsíci

      እናንተ ፀበል ሂዱ እርኩስ መንፈስ አለባችሁ በሰው ሂወት አትግቡ

    • @HayatAbate
      @HayatAbate Před 6 měsíci

      ❤❤❤

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 Před 6 měsíci +7

    ሴሬ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ሽማግሌ ያንተን አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ነባዬ አድ ሱራ ገን እናመሰግናለን ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @user-nn8fx4jg6g
    @user-nn8fx4jg6g Před 6 měsíci +66

    እኔ አንጃ እመቤት ስታለቅስ በጣም ነው ምረበሸው አቦ ደስታሽን ብቻ ያሳየኝ አሜን❤

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Před 6 měsíci +1

      እኔም ታሣዝነኛለች

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před 6 měsíci +124

    ነውረኞች ናችሁ በግልፅ ቋንቋ ምክንያቱም ፕራንካችሁ በጣም ያስጠላል::ነገ ህይወትን የሚያስብ ብሎም ልጅን አብሮ ለማፍራት እየታሰብ የማይሆን ፕራንክ ይደብራል እና ከስህተታችሁ ተማሩ ለትውድ እያሰባችሁ ቢሆን መልካም ነው::
    እሙዬ ነባ በዙሪያችሁ ያሉ ሁሉ እባካችሁ የማይሆን ስራ አትስሩ❤

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 6 měsíci

      ትክክል ለራሳቸው ብቻ ነው የሚያስቡት እኛን ማን ያስበን በመዳም ማድቤት እያሳቀቁን

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf Před 6 měsíci

      አሁን ምን እያሉ ነው በጣም ነው የሚስጠሉት

    • @user-yu3cg3vy1f
      @user-yu3cg3vy1f Před 6 měsíci +4

      ሁሉም ለዶላር ብላው ነው ethio ስራ ጣፊቶወል CZcams ገነ ብዙ ድራማ እነየላን

    • @user-qt5fn2bx4e
      @user-qt5fn2bx4e Před 6 měsíci +1

      ሰው እንደት በህይዎቱ ይጫወታን ኤጭጭጭጭ ማፈሪያዎች ከነሱ ተከታዮች ታናዱኝ አላችሁ

  • @zeminaydessy9531
    @zeminaydessy9531 Před 6 měsíci +14

    ሰላም ሰላም ወገኖቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰዉ ሁኖ የማያጠፋ የለም ዋናዉ ስተትን ማመን ነዉ ደስ ስትሉ ቅዱስ ገብሪል ሁላችሁን 21:57 በፍቅር ያዝልቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 Před 6 měsíci +2

    እንኳን ታረቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 6 měsíci +85

    ትክክል እምነት ያለው ሰው ከዘረኚነት ነፃ ነዉ ።

    • @seralove8471
      @seralove8471 Před 6 měsíci +2

      ይሄ ሁሉ ሰዉ ሀይማኖት ሳይኖረዉ ቀርቶ ነዉ ዘረኛ የሆነዉ😢😢😢

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 6 měsíci

      ​@@seralove8471❤እኮ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 6 měsíci

      አይይይሳንፋልግዘረኛአረገንአንችው አላህሰላምያወርድበሰ

  • @mese386
    @mese386 Před 6 měsíci +26

    አትመፃደቅብን ነባ እሙን እዳጎት😢😢😢😢😢😢

  • @user-od9pz5gk8z
    @user-od9pz5gk8z Před 6 měsíci +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሁሌም እንደዚህ ሳቁን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @user-bv9op4ux5x
    @user-bv9op4ux5x Před 6 měsíci +1

    በእመብርሀን ከልቤነዉ የምወድሽ ትዋናሽንም አይነበር ግን በፍቅር የምር ስታለቅሺ እራሴን መሰልሽኝ ነዉ እዉነት ተናጋሪ አይወደድም ግን ፍርጥርጡን ስታወጪ ይበልጥ ክብሬጨመረልሽ ሴት ብርቱና በራስሽ መተማመንሽክብርርርርር❤❤❤❤❤❤!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 6 měsíci +26

    ተመልካች እሙ እንዳትጎዳ ይፈልጋል እሙ ልቧ ስስ ነው እሙ እንድትጎዳብን አልፈልግም ፣ዛሬም ነገር ሁሌም እኛ የማዳን ቅመሞች ከእሙ ጎን ነን

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j Před 6 měsíci +36

    ተመስጌን አምላኬ ቅዱስ ገብረኤል እንኳን በለቱ ቀን እርቅ ወርደላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ አይለያችሁ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 Před 6 měsíci +2

    አሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ማማዬ ሱራ መልካም ሰው ተባረክልኝ አዴ ነባ በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Před 6 měsíci +3

    ደስ ይላል እንኳን ታረቃቹ እባካቹ እሙዬን አታስለቅሷት 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 6 měsíci +57

    እንካን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ🙏 መላእኩ ለሀገራችን ሰላምን አውርድልን የንፁሀን ደም አይፍሰስ😭የሆነ ነገር ሲሆን ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ እናተ እንደውንድም እደእህት መሆንነው ያለባችሁ አብሮ መስራት መብላት ብቻ ሳይሆን ከልባችሁ ነው መዋደድ ያለባችሁ የሆነ ነገር ሲፈጠር ቶሎ እንደ እሳት መደድ ሳይሆን መነጋገርነው ያለባችሁ ከቡድናችሁ እንደ ሺማግሌ ሰው ምረጡ ነገሮች ሲከሰቱ እነሱ ያስተካክሉታል ፀብ ውስጥ ገብታችሁ ቁሚ ከምትያያዙ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 6 měsíci +35

    ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር አሳልፈሻል እሙየ ወደኋላ መለስ ብለሽ የድሮዉን አስታዉሽ አሁንም ጀግና ሁኚ የኔ ገራገር አንድ ቂጡን አፅድቶ ያልጨረሰ ህፃን ቢጠረግ ምንም አይቀርብሽም እሙየ💋💋💋

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube9381 Před 6 měsíci +1

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መታችሁ እሙ አይዞሽ ዬኔ ዬዋህ ሱሬ ጎበዝ ሽማግሌ 😍

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před 6 měsíci +3

    ነባዬ አይዞህ እኔ ስብር ልበል እንደተጎዳህ ያስታውቃል። አይዞህ ከዚህ በሆላ ፍቅርህን ከስክስ ወንድም አለም እኔም ብዙ ወርጄብህ ነበር ሳይህ ግን አሳዘንከኝ። አይዞህ እሙዬ የአንተ ናት ደግሞ ፀልዩ እሺ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 6 měsíci +59

    አላህ ወቶ ከመቅረት አግኝቶ ከማጣት ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘር ለገበሬነው ዘረኝነት ጥንብናት ሰው የአደምናየሀዋእንጅ የጤፍና የማሽላ አይደለም

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf Před 6 měsíci +22

    ዝም ብዬ ሣየው ልጅቱ አይሆንሽም አች ጠካራ ሴት ነሽ ስለዚ ጠክሪና አራስሽን ከፍ አርጊ እሙ እህቴ❤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 6 měsíci +1

    እንኳንምእርቅስላምንአደረጋችሁ ለነገር አለመቸኩልን ናየምናተርከዉስራ ስዉን ያሰካፈልአያስከፈም በቀልድ ላይ ምን አይነትቃለትመጠቀም እንደለብን የተማረኩት ወንድማችን ሀደይ ሚዲያላይ ይሁንናሰዉበማይሰማዉ የምን በቀማቸዉቃለትንመጠንቀቅ እንደለብ
    ሰረጋችሁንያሳየን ፈጣሪ

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ

  • @Heleneyoutube
    @Heleneyoutube Před 6 měsíci +52

    እኛየመዳም ቅሞች ሁለዜም በመዳቤት ውበታችንም እረገፈም እድሜ ችንም አለቀ አላህ ያልታሰበውን ርዝ ይስጠን ከጭቃውልቅ እፎቁጥል ይላሉ ሲመርቁቤተሰቦቻችን። ቤተሰብ በማረግ አበረታቱኝ የሸቃላ ደጋፊ 🌹🌹🌹🌹

    • @medhin8187
      @medhin8187 Před 6 měsíci

      ኣይዞን የኔ እናት ሁሉ በግዜ ይሆናል❤

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 6 měsíci

      ❤❤ከፎቁ ጥልቅ የኔ ውድድድድድ🎉🎉🎉

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Před 6 měsíci +45

    ኧር ነባ ፈገግ በል ሠዉ ይቅርታ ሲበባል እንበየ ነዉ የሚመጣዉ ስለታረቃቹሁ በጣም ደስስስ ብሎኛን ዛሬ ደሞ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 Před 6 měsíci +1

      አሜን ፫ እንኳን ኣደረሰን🎉❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 6 měsíci +4

    እሙየ ስቀሽ ሳይ እኔም ሳኩኝ ፈጣሪ ከአሁን ቡሀላ ሳቅሽን ብቻ ያሳየኝ ፈጣሪየ አደራውን😢

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 Před 6 měsíci

    እሙ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 6 měsíci +86

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት አመታዊይ በዓል ወገኖቼ ❤❤❤

    • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
      @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 6 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደርሰን ለሀያሉ መላክ ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ገብርኤል

    • @user-jz7dx6kr9s
      @user-jz7dx6kr9s Před 6 měsíci +1

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ghnkkkfgjm1306
    @ghnkkkfgjm1306 Před 6 měsíci +58

    እኛ ያልንው እሙን አታስለቅሱብን እኛ የመዳም ቅሞች ሱው ሲከፋው አንወድም ለኛም እዘኑልን እጂ ስለዚህ ሆድ አታስብሱን ላውም በሰው ሀገር ውዶቼ💖💖

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c Před 6 měsíci +2

    እሙይ መልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ሰላማችውን ይመልስላችው

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 Před 6 měsíci

    እንኳን ቻረቃችሁ በጣም ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን❤❤❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 6 měsíci +18

    እሙን የምትወድ ላይክ

  • @-4587
    @-4587 Před 6 měsíci +14

    ሲጀመር ልጁ ኣይሆችሽም ብየ ኣምናለው ኤንወይ ፈጣሪ ይግዛቹ

  • @selebekeleselebekele7562
    @selebekeleselebekele7562 Před 6 měsíci

    Congratulation Emu hule giza selam::

  • @TgggFfgg-jq6dt
    @TgggFfgg-jq6dt Před 6 měsíci +3

    ተመስገን እሙዬ እንኳን ተስማማችሁ ታችላይ እንባ የማላይበት ቀን ነው የናፈቀኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před 6 měsíci +22

    ፍቅርና ትዳር በግድ አይደለም መመጣጠንና መግባባት አለባቸው

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Před 6 měsíci +54

    ሰላም ወገኖች ክክፉነገር ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ወገኖች ፍትህ ላማራህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ወገኖች ይችግዜ በጦለት እና ስባት

    • @user-km9dc1ue4l
      @user-km9dc1ue4l Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤ambe amne amne❤❤❤

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 Před 6 měsíci

      እሙየአታልቅሺወድልጂ አሰመሳይናቸው

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታርቃችሁ

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Před 6 měsíci +2

    እሙዬ ❤❤❤❤❤❤ፈገግ ብለሽ ስላየንሽ ሰላም በመኃላችሁ ስለወረዱ ደስ ብሎኛል ከነባና ከአዴ በሁለቱም ስልኬ ያነሳሁባቸውን ሳቭስክራይብ መልሽለለው እያንዳንዳችሁ እሙ ከማስቀየም የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ሚንስተር ማስቀየም ይቀላል ተጠንቀቁ እሙዬ የሰው ፍቅር ከጥግ እስከጥግ ነው እሙዬ እንወዳችኃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤ሱራ ዘአበሻ የእሙዬ ደም መላሽ ኑርላት ኑርልን ሱራዬ ክበርልን ❤እንወድኃለን😘🙏🙏🙏🙏

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před 6 měsíci +47

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አንድ ላይ ስላየው ነባና እሙ ደግሞ ተጋብተችው ለማየት ያብቃን ነባም በጣም ጥሩ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል እሙም እንደዛው ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር እናንተም ተጋብተችው እኔም በፍቅር አምስት ዓመት የቆየን ፍቅረኛ አለኝ ለማየት ያብቃን እኛ እንኳን በስደት ነን ሁለታችንም በጸሎት የጌታን ፍቀድ እንጠብቃለን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ይባረክ ❤

  • @user-hy9qv4so5m
    @user-hy9qv4so5m Před 6 měsíci +42

    ሱሬ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
    እሙዬ ያችን ሳቅ እጅ ለቅሶሽን ማየት
    አንፈልግም ከዚህ ብኋላ በምሀላችሁ
    ምንም ነገር አይግባ ❤❤❤❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Před 6 měsíci +1

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እሙየ የኔ የዋህ በርች የኔ ጠካራ አች ስትከፊ ስታለቅሽ ሁላችን አልቅሰናል እሙ ለቅሶሽን አልወድም ማርያምን ሁሌም ደስታሽን እግዚአብሄር ያብዛልኝ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር አድነት ለህዝባችን ለወገኖቻችን አሜን 👍👍👍

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube Před 6 měsíci +2

    ተመስገን በይ እሙዬ ሳቅሽ ናፍቆናል እና በሳቅ ነይልን በሳቅ ያኑራችሁ❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 6 měsíci +36

    እግዚአብሔር የሁላችንም ልብ ይስጠን ይቅር ተባበሉ❤❤😢😢

  • @user-ig2lb2hg1c
    @user-ig2lb2hg1c Před 6 měsíci +16

    ወላሂ የተዋደዱ ሰወች ሲለያዩ ባላውቃቸውም ውስጤ ይነካል እንኳንም ታረቃችሁ❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 6 měsíci +1

      እሙየ የኔውድ ❤❤❤ስወድሽ

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 Před 6 měsíci

    እውይይይ እሙ ደስስስስ ሲልልል አንደበትሽ ኡፋፋ እንኮን ደስስስ አለሽ ያንቺ ብቻ ያድርግልሽ

  • @amareyitayaw8004
    @amareyitayaw8004 Před 6 měsíci

    Betam tastlalchuhi

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q Před 6 měsíci +13

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏

  • @user-ll3ew7pw8u
    @user-ll3ew7pw8u Před 6 měsíci +31

    በለተ ቀኑ በቅዱስ ገብርሄል እኔም ከምወደው ሰው ተለይቻለሁ ፈጣሪ ያበርታሽ በሉኝ 😭😭😭😭

    • @user-zv7vi5kq5j
      @user-zv7vi5kq5j Před 6 měsíci

      ❤❤❤😢😢😢😢አይዞሺ

    • @user-yl4dz4zh5q
      @user-yl4dz4zh5q Před 6 měsíci

      አይዞሽ የተሻለ ያዝልሻል 😢🙏🙏🙏

    • @emebetworku8388
      @emebetworku8388 Před 6 měsíci

      አይዞሽ እናት ለበጎ ነው

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu Před 6 měsíci

      Ayzosh ehte yeteshale yagatmish ❤❤

    • @user-nn8fx4jg6g
      @user-nn8fx4jg6g Před 6 měsíci +2

      አብሳሪው መላክ ሳይውል ሳያድር በርቅ ያብስርሽ

  • @user-uo5oc2fi1y
    @user-uo5oc2fi1y Před 6 měsíci

    እሙዬ ከክፋ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ እራስሽን ጠብቂ

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገንእልልልልልልልልል💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 6 měsíci +17

    ምእመናን እኳን ለአብሳሪው መለዓክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 Před 6 měsíci +8

    ተመልካች ተመልካች አትበሉ በመጀመሪያ የፕራንክን ትክክለኛ ትርጉሙን እወቁና ራሳችሁን አስተካክሉ ለዛ ያጣ ጅልነት ተጃጃላችሁ ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም አለ ያገሬ ስው

  • @Seniye109
    @Seniye109 Před 6 měsíci +3

    ልጁ ልኩን የንገረ ይመስለኛል ሸፋፍናችሁ ምታልፉት ነገር አለ እሞ እባክሽ ኤራስሺን ጠብቅ የባስ እንዳት ጎጂ 🥹አርፈሽ ልጅሽን አሳድግ 🙏በሃሳቤ ምትስማሙት👍👍👍

  • @user-kq6ju6qk8p
    @user-kq6ju6qk8p Před 6 měsíci

    ThankGodforeverything❤lamsohappy🎉🎉Godblessyou😊❤❤

  • @emushewatube
    @emushewatube Před 6 měsíci +14

    ኮሜተሮች ስወዳችሁ ሲያለቅሱ አብራችሁ አልቅሳችሁ ሲደሰቱ ተደስታችሁ አቦ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm Před 6 měsíci +28

    እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ🙏🙏🙏ነባ እኔም ይቅርታ ተናድጄ ነበረ 😢 እውነት ነው እምነት ያለው ሰው ከዘረኚነት ነፃ ነዉ ሱሬ ግን ትልቅ ሰው ነህ ምርጥ ሰው ነህ. ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 6 měsíci +1

    ❤❤ፍቅራችሁ ይፅና
    በርቱ እሳንም ተረዳት ነባ ሴት ልጅናት በተረፈ ፈጣ አይለያችሁ❤❤

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 Před 6 měsíci

    የእኔ መልካም ሰው ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሆነው ❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 6 měsíci +7

    እካን ለሀያል መላክ ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ገብርኤል አደርሳችሁ በእግዚአብሔር ፈት የምቆም ቅዱስ ገብርኤል ያማልደን በሕወታቺን ይቅደም ልን ለኔ ባለ ዉለታየ ነው ሀያሉ መላክ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 6 měsíci +18

    እግዚአብሄር ያገናኘውን ሠው አይለየውም ፈጣሪ ያላዘዘውን ደግሞ ማንም አያገናኘው ሁሉም በእርሡ ይሆናል❤❤❤

  • @Niget-ll3zs
    @Niget-ll3zs Před 6 měsíci

    Wow wow good family 👍 thank you ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍🙏

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 Před 6 měsíci

    የኔ ማር እህቴን እንይ ወላሂ ፊትዋ ያስታውል አብሽሪ እህት አላህ አለሽ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 6 měsíci +6

    ሱሬ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ሰላም ስለወርድ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 6 měsíci +17

    ትክክል ነሽ እሙ ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ነባ ለወንድ ልጅ ጊዜ አይረፍድም ለሴት ልጅ ግን ብዙ ነገሮች አሉ ስለዚህ አስብበት !!

  • @basheerbasheer9842
    @basheerbasheer9842 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ የዘላለም ሂወት ያርግላችሁ

  • @Tizitabekele-dn6xq
    @Tizitabekele-dn6xq Před 6 měsíci +1

    እልልልልልል እንኳን ታረቃችሁ እሙዬ የእናንተ ፍቅር የሁሉንም ህይዎት አስተማሪነው እኮ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ነገር ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎኛል የእውነት ነባ እንደዚህ ያደርጋል ብዬ ባላምንም ያንቺ እንባግን በጣም ይረብሸኝ ነበር እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ወገኖቼ ፀብ የሴጣን ነው ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @user-zx8up7ce2y
    @user-zx8up7ce2y Před 6 měsíci +8

    እግዚአብሔር የባርክህ ሱሬ እንኳንም አሰታርካችው ለሰየጣን ቦታ አትሰጡት እግዚአብሔር ፍቅርችህን ያብዛላችህ❤❤❤❤❤

  • @fafihassen627
    @fafihassen627 Před 6 měsíci +20

    የኔ ህይወትም በየቀኑ በካሜራ ቢሆን ምርጥ ተከታታይ ድራማ ይሆን ነበር

    • @user-ri2dx8ir7y
      @user-ri2dx8ir7y Před 6 měsíci +1

      የኔምታሪክ፣ማን፣የውስጤን፣ባየው

    • @user-cc6bi7ky1b
      @user-cc6bi7ky1b Před 6 měsíci +1

      የኔም እደዛው

    • @gsuu5686
      @gsuu5686 Před 6 měsíci +1

      የኔም ህውት

    • @user-io8vv1df1x
      @user-io8vv1df1x Před 6 měsíci

      አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል መሶብር ነዉ

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nr Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገንእንኳንስላም.ወረደላቹ❤❤❤❤❤

  • @temutemucar1203
    @temutemucar1203 Před 6 měsíci +13

    ሴቶች ትዳር ከፈለጋችሁ ሳትጋቡ እግራችሁን አታሱ ምክንያቱም እኛ ወንዶች እውነት ከፈለግን ሽማግሌ እንልካለን አለበለዚያ ግን የምን ፈልገውን ካገኝን በቀጠሮ ያልቃል ሴቶች ደሞ ላክ አልክም ጨቅጨቅ ይመጣል ከዚያ በኋላ ጥግ በይ ስትባሉ ኡኡኡኡኡኡኡ ማለት ትጀምራላችሁ

    • @eyeruseyerus8469
      @eyeruseyerus8469 Před 6 měsíci

      በትክክል

    • @TigstMelkamu-uh9mt
      @TigstMelkamu-uh9mt Před 6 měsíci +1

      ኮመት ተመልክቸ አለሁ እደዚህ አይነት አላየሁም በትክክል👌👌👌👌❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 6 měsíci +11

    እንኳንም ታርቃችሁ ዋናዉ መታርቃችሁ ነዉ ከዚህ በሀላ በእሙ አትምጡብን አከተመ ነባ ወንድሜ አይዞኝ አይሰማህ ሰዉ የእራሱ አሰታይት ይሰጣል በተሰጠህ አሰታይት አትከፋ ግን ወደ ቢሔር ዉሰጥ የምታሰገቡ ሰዎች አላህ ቀልብ ይሰጣችሁ ሁላችሁም በርቱ❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 6 měsíci +6

    ጎሽ ተባረኩ ደስ ነው ያለኝ ነባዬ በቃ በሁለታችሁ መሀል ማንንም ሳታስገቡ ፍቱ ወንድሜ ያስታረካቸው ተባረክ እህቴም አንቺም ተባረኪ እሙም በርቺ አዲም ጎብዝ በርታ

  • @user-mq5ud1xu8c
    @user-mq5ud1xu8c Před 6 měsíci +1

    ሱሬ አደኛ ነህ የሚያስታርቁ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ነገር ሰላም ነው እና እሙ & ነባ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ማየት ነው የምፈልገው እንጂ የምን ብሄር ምናምን ነው አሁን የመጣ ሰልባጅ ነገር ነው በተረፈ ወዳችኋለው😍

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታረቃችሁ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Před 6 měsíci +16

    ደስብሎናል በመታረቃችሁ እንባዋን ስናይ የመዳም ቅመሞች እደራሳችን አድርገነው የሜከፋን እና ሰውን ማያስለቅስ መልኩ አድርጉት ወርቅምበሳት ተፈትኖነውና ውድ የሜሆነው ቅዱስ ገብርኢል ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ እሙ የኒየዋህ ❤❤❤❤❤

    • @sebli5075
      @sebli5075 Před 6 měsíci

      ዱሮኑ መች ተጣሉና

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před 6 měsíci

    ሱሬ እግዚአብሔር ያክብርህ።👍👍👍

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Před 6 měsíci

    ፍቅር ደህና ሰንብት!
    እሙን አትንኩ አሁንም እራስሽን ጠብቂ !
    ነባ ፍቅር ሳይሆን ቢዝነስ ነው የሚታየው፤
    ስለ እውነት የፍቅር ትይንት በዩትብ ያየሁት አብርሽ እና ሩታ ፍቅራቸው ይጨምርልን፡፡

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 6 měsíci +8

    ተባረክ እንኳንም አስታረካቸው ደስ ይላል❤

  • @nesanettegabu4506
    @nesanettegabu4506 Před 6 měsíci +16

    ተመልካች ለመፍረድ አትቸኩሉ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Před 6 měsíci

    ደስ ብሎኝል የእኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 6 měsíci +1

    አይዞአችሁ በቃ እቅርታ ከተባበሉ መልቀቅስ ይለም ወገኖቼ ምንም ሰው ይሰሳታል እንዳ ይሆአሊቢሎ አዴለም በርቱልን ❤❤❤