እሙ አረገዘች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2024
  • እሙ አረገዘች
    donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Komentáře • 1,2K

  • @Binisheger
    @Binisheger Před 6 měsíci +110

    ምን😳

    • @Neba_Enetertainment
      @Neba_Enetertainment  Před 6 měsíci +17

      ምነው ወንድሜ ደነገጥክ😮

    • @seadayehaiklij6277
      @seadayehaiklij6277 Před 6 měsíci +4

      @@Neba_Enetertainment ተኳሽ ነህ ማለት ነው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 6 měsíci +3

      እሙመቸምአታረገውአብራህከተኛችእራሱ አስይዛለሁ

    • @fatumaahmed8858
      @fatumaahmed8858 Před 6 měsíci

      ክክክ

    • @monali2071
      @monali2071 Před 6 měsíci +2

      እሙ የኔ ቆንጆ መቸም አታረገው አብራህ ከተኛች እራሱ አሲዛለሁ

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n Před 6 měsíci +212

    የሱሬ ወንድምነት ይለያል ፈጣሪ ልብህን አይቀይርብህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sahed22dd
      @sahed22dd Před 6 měsíci

      በጣየሱሬመልካምነትይጨምርልህአድየኔተጫዋችደስትላላችሁ

    • @gut7948
      @gut7948 Před 6 měsíci

      ❤❤❤

    • @sebletmene8539
      @sebletmene8539 Před 6 měsíci

      በጣም ❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 6 měsíci

      ማሬዋ ዴምሪኝ

    • @user-sn3zn1lk3y
      @user-sn3zn1lk3y Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 Před 6 měsíci +143

    እስኪ ለሱሪ በlike ፍቅራቹህን አሳዩኝ የኔ ጀግና መካሪ ወንድም❤❤❤❤❤❤

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Před 6 měsíci +244

    እሙ ሁሌ ከነባጋር ነይ አብራችሁ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ 🥰🥰

  • @user-mc1tw9gv9i
    @user-mc1tw9gv9i Před 6 měsíci +60

    ምርጥ ስው ሱሬ የምር ልዩ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ልብህን እግዚአብሔር አይለውጠው

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Před 6 měsíci +276

    የችን ኩሜት ይምታነቡ እህቶች ወንድሙቺ የእረፍት እንጅራ ይስጣችሁ በስላም ክቤተስብ ያግናኛችሁ የኔ አይድርስባችሁ አስራ ሁለት አመት የለፍሁበትን ቤት ፍርስብኛ😢😢😢😢😢 እሙ ነባ እንኮን ድስአላችሁ ውልዱ ክብዱ ስብስክራይብ በማድርግ እግዡኛ ትንሽ ቢድግፍኛ

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 6 měsíci +216

    የስደት እህቶቼ እረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏💚💛❤ ሱሪ ምክሩ ደስ ሲል ወንድም ማለት ነው

    • @user-el7le3pv3u
      @user-el7le3pv3u Před 6 měsíci

      አሜንንንንንን😢😢😢😢😢❤❤❤

    • @WasKan-rs7lo
      @WasKan-rs7lo Před 6 měsíci

      አሚንን

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BelatuNega
      @BelatuNega Před 6 měsíci

      Amien amien amine

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 6 měsíci

      Amen Amen Amen Ena Edezediro Sideti Merogi Ayakim Manew Edeni Yeselechew

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 6 měsíci +23

    ሱራ ግን ምን አይነት ደግ ሰው ነህ በማርያም እንደ አንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛቸው በእዉነት❤❤❤❤❤

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 Před 6 měsíci +35

    እሙ በእውነት ሱሬን በጣም ነው ያከበርኩህ በጣም ትልቅ ስው ነህ የእውነት ከልቡ ነው እሚስብላት አደራ ሱሬን እንዳታስቀይሚው ከልቡ ነው ነው እሚስብላት ትክክለኛ ወንድም

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh Před 6 měsíci +89

    እሙ ሳታገባ አታረግዚም የእዉነት ያለፈ ሔወት አሥተምሯት አልፉል ዋ እሙ በክብር ይሁን እህታለም

    • @tube8181
      @tube8181 Před 6 měsíci

      አይማግት፣አቀሰማእተጨማለቀች
      ማግባት፣አይታሰብም፣እሚፈልገውን
      ታገኘ፣ወድልጂ፣ሰራአያጣላትም

  • @user-ch9dr4gf8c
    @user-ch9dr4gf8c Před 6 měsíci +48

    የሙየ ድምቀት ነባ የነባ ድመቀት እሙ አብራችሁ ስትመጡ ድምቅ ይላል ሚድያው ❤❤❤

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 Před 6 měsíci +7

    ሱሬ ትክክለኛ ሰው ይሄማ ከወንድምም በላይ ነው እንጂ ዘመንህ ይባረክ ወንድም ❤❤❤

  • @RosaDanaSalale42
    @RosaDanaSalale42 Před 6 měsíci +14

    ሱሬ ሺ አመት ኑርለን መልካምነት ለራስ ነው.ፈጣሪ ይባርክ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤wowow👌👌

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Před 6 měsíci +67

    የዛሬዉ ፕራክ ሀሬፍ ነዉ ዘና ያረጋል ሡሬ ትክክል ብለሃል ከሃ እሥከ ፐ ለሤት ልጂ ክብር የምትጨነቅ ነህ

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Před 6 měsíci +39

    አቤት ሱሪ የምር ምርጥ ወድም ነው እውነትም ቢሆን እኔ እውነት መስሎኝ ነበር

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 6 měsíci +8

    ነባዬ እየቀለድክ ነው አገይደል ከሆነም ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ሱሬ ምክርክ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Před 6 měsíci +1

    ሱሬዬ የኔ ዉድ አስጨነቃችሁት ጥሩ ጎደኛ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት ቢሆንም አፅናናሀቸዉ ናባ አሳከኝ እሶ ተድራ ትምጣ አላለም ማንን ይዛ ትምጣ እሙዬ ደብሩኚ ነበር አሳቅሺኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h Před 6 měsíci +9

    ሱሬ እኮ ትለያለ ምርጥ ወንድም ነህ❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ ❤🙏

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete Před 6 měsíci +14

    የሱሬ ምክር ግን የኔ ጀግና ጓደኛ ደስ ሲል

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Před 6 měsíci +2

    ሱረየ የምር ምርጥ ወድም ምረጥ ጎደኝ ነህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወድሜ❤❤❤

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 Před 6 měsíci +2

    ሱርዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳተ ያለ የተባረከ ሰው ያብዛልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 6 měsíci +15

    ማርያምን ሱሬ ቁምነገረኛ ነው ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ነው❤

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s Před 6 měsíci +11

    ሱሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ❤
    ኣዴ እንደ ህፃን ልጅ😂

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 6 měsíci +8

    ሶሬ በጣም ብሩክ ልጅ ነው እሱ እውነተኛ ጓደኛችሁ ነው ምኩሩ ደስ ይላል ሰላማችን ብዛት አሜን

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 6 měsíci +56

    ❤❤ሱሬ እና አዴ ምርጥ ወንድሞች ናቸዉ የልጅ አዋቂ❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 6 měsíci +5

    አይ ሱራዬ ምርጥ ሰው ማርያምን ልብህን መድኃኔ አለም ዘርህን ህይወትህን ይባርክልህ ትልቅ ሰው ነህ ወንድሜ

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Před 6 měsíci +46

    ሱሬ ምርጥ ሰዉ❤እሙና ነባ እስከምትጋቡ ፁሙ

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před 6 měsíci +2

    ሱሬ የኔውድ በጣም ጎበዝነህ ወላሂ ጀግና ነህ ከወንድም በላይነህ ዋው እሙ እንዳትሳሳች ወንድና ሴት ለብቻ አንድ ቤት አይኮንም ለምን ብትይ ሶስተኛው ሸይጧን ነው ይወሰውሳል ትሳሳታላችሁ ብቻሽን ብቻህን አትሁኑ እሳትና ጭድ እዳትቀጣጠሉ❤❤

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Před 6 měsíci +3

    አሪ ሱሪ ምንም አላጠፋህም ጎበዝነህ እደውም እኔም እደዚህ አይነት ጎደኛ ባገኝ ሲከፍኝ እሚያፆናናኝ አዳዴዝብሎ ይከፈኛል ❤

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s Před 6 měsíci +5

    ሱራ የትልቅ ሰው ልጅ በስርአት ያደገ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤ እሙ ፣ነባ፣አዲ፣ሱራ ምርጥ ሰው ናችሁ❤❤❤

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 Před 6 měsíci

    የእዉነት ሱሪ ምርጥ ሰዉ እግዜአብሔር ይባርከህ ተባረክ አዴ እረጋ በል

  • @mulusewkassa1039
    @mulusewkassa1039 Před 6 měsíci

    ዋው ምርጥ ወንድምነህ ሱሬ የእውነት በዚህ ሰዓት እንድህ አይነት ወንደም አይገኝም መካሪ ተቆርቋሪ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 6 měsíci +4

    እሙናነባ እኳንሰላምመጣችሁ ታምራላችሁ ሁለት ሳቂታዎች ሱሬበጣም ጥሩጓደኛ ጥሩወንድም መካሪአዛኝ ጎበዝ አድ ሳቅህ አሣቀኝ❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 6 měsíci +39

    🎉አዲ እንደ ከሀዲ ወንዶች እ አልክ መካድ ሲፈልጉ አይሰሙም አዲ አሳከኝ 😂😂😂😂ሱራዬ ጐበዝ አሳቢ ነው የኔ ጀግና ፀባይህ አይቀየር

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን
    ሱሪ በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před 6 měsíci +3

    ምርጥጎደኛነህ የሱሬአድናቂህነኝ የምር ቶለተጋቡናገላግሉን😂😂😂

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Před 6 měsíci +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ግን በህጋወ በሆን ደስ ይላል ወላህ ሺማግለ ልካችሁ ተጋብታችሁ ወለዱ ❤❤❤❤

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 6 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስደሰታችሁኝ ጌታን እንደዚህ ዘና ፈታ ስታረጉን ደስ ይለናል

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před 6 měsíci +7

    ሱሬ ምርጥ ሰዉ ❤❤እሙ ነባ እኮን ደስ አላችሁ ልጂ የፈጣሪ ሲጦታነዉ አይለያችሁ ❤❤🎉🎉🎉

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Před 6 měsíci +5

    ሶርዬ መልካም ሰው እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በእውነት

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Před 6 měsíci +3

    ሱሬ ሱሬ ሱሬ አቦ ተባረክ ልጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ቅን አሳቢ ወንድም❤❤❤❤❤ እነ እሙ ደግሞ በቃ ወደገደለው ግቡ እና ውለዱ

  • @eleni5468
    @eleni5468 Před 6 měsíci +6

    የኔ መዝናኛዎች ስጠፈ ብቻ ነው ቅር የሚለኝ ። እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ።

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Před 6 měsíci +1

    ሱሪ ግን በጣም ጥሩ አስተዋይ ነህ መሆን ያለበት ነገር ነው የተናገርከው አድናቂህ ነኝ

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 Před 6 měsíci +1

    ሱሬ በጣም መልካም ሰው እውነት በአሁን ሰአት እንደዚህ የሚል ሰው አይገኝም እናተንም እግዚአብሔር አይለያችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 6 měsíci +22

    ነባ እሙ ሳታስበው ከንፈሯን ስምህ ፍርፍር አብላን እስቲ 😂😂😂😂ታየኝ እኮ ስታፍር

    • @user-zw9cb9xv2w
      @user-zw9cb9xv2w Před 6 měsíci +3

      መፃፍሽ አለማፈርሽ ??

    • @jengerushe2803
      @jengerushe2803 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@user-zw9cb9xv2w

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 6 měsíci

      ልታስሞልጫት

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 6 měsíci

      የመጀመሪያው ሳይስማት ነው እንዴ ያስረገዛት😮😮

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g Před 5 měsíci

      ​@@clickcell4333እደዛ አይደረግም እነሙቤት ነውርነው😮🎉

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c Před 6 měsíci +11

    የሱሬ ወንድምነት ይለያል አስተሳሰቡ ጥልቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ✝️

  • @dubulodubulo3216
    @dubulodubulo3216 Před 6 měsíci

    እንኳን በሰላም መጣቹ ዋው አሪፍ ፕራክ ነው ሱሬ ተባረክ ልቦናህን አይቀይረው እናመስግናለን

  • @kadeka2
    @kadeka2 Před 6 měsíci +5

    ሱሬ በጣም ትልቅሰው ምክሩ በጣም ደስ የሚልነው የኔአባት እንዴት ተጨነቀላት ዋው❤❤❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 Před 6 měsíci +6

    😂😂😂አይ ነባ ና እሙ ይመቻችሁ 😂 ሱሬዬ አሳዘነኝ 😂 አዲዬ የአንተ ሳቅ ያስቃኛል

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Před 6 měsíci +9

    የናንተ ፕራክ አያልባቹሁ መቸም
    ለማንኛውም ያሰባቸሁት ይሳካ
    እሙ የለበሽው ቀሚስ ዋው ነው
    ጎደኞቻችሁ እናነተም መረርጥ ናችሁ❤❤❤

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 Před 6 měsíci

    የአዴ መደንገጥ ሆ እንዴት እንደሳኩ😂😂😂ያንተ ነው እንዴ ሱሬ መልካም ሰው መካሪ

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Před 6 měsíci +1

    የምር ሱሪ በጣም ነው ደስ ያለኝ እወነተ ቢሆንም መካሪ መገኘቱ አድናቂህ ነኝ የምር

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 6 měsíci +6

    ትክክል ሱራ ግን እውነትም ታላቅ ወንድም ነህ ዋውውው 👌👌👌

  • @tube9850
    @tube9850 Před 6 měsíci +7

    ምንም ጥፋት የለብህ ሱራ እውነትክን ነው ❤

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 6 měsíci +2

    ሱሬ ግን መጣም ምረጥ ሰው ነው እዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን አይቀይርህ ፍጣሪ ቤተሰብህን ስራህን ሁሉ ነገርህን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 6 měsíci +1

    ማርያምን ሱሬ ትለያለህ የምልህ በምክነያት ነዉ ❤❤❤❤ ሱሬ ይህን መልካምነትህ እሰከመጨረሻዉ ያድርግልህ እሙዬ በዓሏን ሀይማኖቷን አክባሪ ነች ግን ለገበዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በሉ ተጋቡ የእናተ ሰርግ ማየት ናፍቆናል ዉዶቼ❤❤❤❤ለሙዬ ያለህ ክብር ወንድምነት ይለያል ሁሌም መከታ ሁናት

  • @MdEt-vg5by
    @MdEt-vg5by Před 6 měsíci +9

    😂😂😂ሳትጋቡ. እዳትነካኩ. ዋ ወንዶች አደየየሚፈልጉትንካገኙ. ላሽነውየሚሉት😂😂😂😂

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 6 měsíci

      እስኪያገኙነው የሚራራጥት ከዛ የሉም😂

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před 6 měsíci +7

    እሙ ከትዳር በፊት ምንም ማረግ እደማችልስለምተማመንባት ፖራክ ነዉ🤣🤣🤣

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 6 měsíci +1

    የኔ አስተዋይ ወንድም ሱሬዬ ቅን መልካም ሰው ሰወድህ ሱሬዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማለም ❤️🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 6 měsíci +13

    ሱሬ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ❤❤🎉🎉

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 6 měsíci +14

    የዛሬው አስተማሪና አስቂኝ ፕራክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Před 6 měsíci +6

    የኔ ወንድም ሱሬ ጀግና እሙየ ምርጥ ወንድም ነው ያለሽ ወላሂ❤❤❤

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas732 Před 6 měsíci +1

    ዋዉ ሱሬ ምርጥ ሰው❤ እግዛብሄር ይባርክህ❤

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 6 měsíci

    😂😂😂😂😂አድ ምነው ዝም አላችሁን እስከዛሬ አላለም ምነው ቲበሉ ይጥሩኝ አልክ ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před 6 měsíci +6

    ሱሬ ምርጥ ልጆ እዉነት 👌👌👌

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Před 6 měsíci +5

    ማርገዝ እኮ መታደልነው ለኔ ፈጣሪ መታ መታ ቢሰጠኛ ደስታውን አልችለውም💘💘💘💘

  • @user-tc9br8qu5y
    @user-tc9br8qu5y Před 6 měsíci +2

    ያረቢ ሡሬ ቅን አሣቢ ወላሂ ፈጣር ይጠብቅህ ወድሜ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 6 měsíci +1

    እመቤቴን ሱሬ በቃ የእውነት የልብ ሰው ነህ ጎደኛም ወንድም ነህ።❤❤❤❤

  • @user-pg8bp9vc3f
    @user-pg8bp9vc3f Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ለዛ ነዉ ያነጫነጫት በዚህ ግን እዳቀልዱ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před 6 měsíci +5

    ዋውው ሱሬ መልካም ሰው አዴ ግን መሳቅ ነው በቃ ስራህ🤣🤣🤣🤣

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 6 měsíci +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ሱሬ ግን መልካም ሠው የእውነት ❤❤❤

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před 6 měsíci +1

    ጓደኝነት ማለት እደህ ነዉሶሬየ ይህን መልካምነትህን አይቀይረዉ እሙና ነባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እወዳችሁ አለሁ አገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤❤

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j Před 6 měsíci +3

    ወይኔ ለካ የሠዉ ልጂ እሚፈቀረዉ በመልኩ ወይም በተክለ ሰዉነቱ ብቻ አደለም ሱሬን መጀመሪያ ሳየዉ ደሥ አይለኝም ነበር ስብእናዉ ግን ይማርካል የእዉነት ሰዉ ነዉ ላጤወቺ አሳዘኑኝ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před 6 měsíci +37

    ሱሬፊኤል እውነት ምክርህ❤❤❤👌ጓደኝነት እንዲህ ነው እንደወንድም

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih7401 Před 6 měsíci +1

    እንዲህነው ጎደኞ ተባረክ አድናቂህነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 6 měsíci

    ዋው ሱራፌል እውነተኛ ወድም የተሰማውን ስሜት ነው የተሰማው እሙ አላረገዘችም ቪዲዮውን አልጨረስኩትም ግን የሱራፌል ስመት ተመቸኝ በወግ በማረግ ትክክል እከመጨረሻው ሱሬ እሙን አለሁልሽ በላት ወድሜ❤

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Před 6 měsíci +3

    ሱሬ የኔ ዉድ የፈጠረህ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 6 měsíci +27

    ጉድ ፈላ እሙዬ የዘፈን ዳርዳሩ እሰከታ ነዉ ይላል ያገሬ ሰዉ😂😂😂 በርቱ ሲሬ ግን ትለያለህ ምከሪህ ከልብ ነዉ ❤❤🎉🎉

  • @rrr5704
    @rrr5704 Před 6 měsíci

    አብሺረየኔውድ አላህ በጥፉይካሥሸ ዋናጤናነው እሩሥሸንጠብቂ አላህላችያለውንይሥጥሸ ❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 6 měsíci +3

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታውች ናቸው የሆድም ፍሬ የሱ ነው ግን ከትዳር በፈት ልጂ አይፈቀድም ተጋቡ በፍት በሕጉ

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 6 měsíci +8

    ይመቻችሁ የምር ሱሬ የልብ ሰው ነው😍😍😍

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 6 měsíci

    Wawww Wndme Srafel Wntkin New Adey Baltranek Tnshu Alswera Alek☝️👍👍👍

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Před 6 měsíci +3

    ሽማግሌ የለም አላለም ነባ😂😂😂😂ምነው እስከዛሬ አልበቀሉም ሽማግሌዎቹ እንዴ ነባ

  • @tube9850
    @tube9850 Před 6 měsíci +6

    ዋውውው ሱራ የልብ ሰው ነህ ወንድምነትህ ❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 6 měsíci +3

    እሙየ ሳታገቢ ብትወልጂ ማንም ዞሮ አያይሽም ማርያምን በክብር አግብተሽ ውለጂ ያለፈው ይበቃል እሽ ሁለተየ መሸወድ የለም እዋ

  • @hwhw1750
    @hwhw1750 Před 6 měsíci +1

    ሱሬ የኔ ውድ እግሩባችሁ አሰገብኝ በእግዚያብሄር አረብ አገር ሰልቹተኛል!!! ሰወዳችሁ በጣም ጨንቆኛል ያረባገር ሰራ ሰልችቶኛል

  • @mareta218
    @mareta218 Před 6 měsíci

    ምርጥ ሰው ሱሬ ጎበዝ ነህ እኮ❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 6 měsíci +28

    ሳይጋቡ ከማን አረገዘችው ፕራክ መሆን አለበት 😳😳😳ቤተሰብ እንሁን👍👍👍

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 6 měsíci +9

    ሱርዬ መቶ ፐርሰት ትክክል ነህ ፕራኩ ተሳክቷል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nabah8797
    @nabah8797 Před 6 měsíci +1

    ሱሬ የምር ትለያለህ አዲ ትንሳ እደት እዳሳከኝ😂😂😂 ግን ሲጀመርም አቂ ነበር ፕራክ እደነበር አሙ ወግ ሰለምታጠብቅ አዳደርገውም ከአላህ በታች

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 6 měsíci +1

    ሱሬ መልካም ሰው ነው እውነቱን ነው ጥሩ ምክር ነው አልፈረደብክም ፍታዊ ነው ሽምልግሌ ላክ ❤❤❤❤❤

  • @user-yp4zc3kt7e
    @user-yp4zc3kt7e Před 6 měsíci +6

    ገና ሰርግ እጠብቃለን እሙዬ እና ነው ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ እስኪ እንዴኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😢😢😢😢😢😢😢

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 6 měsíci +4

    ጉድ ፈላ እሙዬ ሣትጋቡ ነባዬ ይሄን ጠርጥሩ😂😂😂😂😂

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n Před 6 měsíci

    ሱሬ በጣም ጎበዝ ተመችተችሁኛል መልካም ቅዳሜ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 6 měsíci +2

    መላጣ ስለሆከ አላለም😂😂😂😂 ሱሬየ ተጫወቱባችሁ

  • @tsehaygebreab7425
    @tsehaygebreab7425 Před 6 měsíci +8

    እሙዬ ሱራ ምርጥ ወንድምሽ ነው በጣም ነው የሚያሰብልሸ ያኮራሻል ይህን መልካምነትህን አይቀይርብህ ሱሬ 🙏🙏🙏

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Před 6 měsíci +7

    ሳርጉ ሳንበላ አስረገዝሀት😂😂😂😂
    ለካ ተቃምሳችዋል😂😂😂

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n Před 6 měsíci

      ለመሰብሰብ ፈጠነች😂😂😂

    • @appsuser1758
      @appsuser1758 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@user-gq1dk5sc8n

    • @hayathayat2347
      @hayathayat2347 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂🤗🤗🤗🙈🙈🙈🙈

  • @user-gr2cu1fb9i
    @user-gr2cu1fb9i Před 6 měsíci

    አዲየ ምርጥ ሰው በተለይ ሳቅህ

  • @user-de7ib3oq3h
    @user-de7ib3oq3h Před 6 měsíci +2

    በጣም ነው የምወድሽ እመቤት የኔት ❤️❤️❤️

  • @SaraSara-bh6ih
    @SaraSara-bh6ih Před 6 měsíci +5

    ወይኔ ሱሪ እግዚቤር ይጨምርልህ❤❤❤❤❤