quaker ሾርባ በቀላሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2019

Komentáře • 58

  • @hikmabare3915
    @hikmabare3915 Před 3 lety +6

    በርቺ አሪፍ ነው ግን በድስጡ ላይ እያለ መፍጨትን አልደግፈውም ምክንያቱም ቲፋል ድስጥ ስለሆነ ይላጣል የተላጠው ከሾርባው ይዋሀደል ለጤንነት አስጊ ነው ተጠንቀቂ

  • @user-uh4mt9ny7x
    @user-uh4mt9ny7x Před 4 lety

    ዋሊኩም ስላም ጎበዝ ማማየ በርቺልን

  • @user-kq4wg4ew2k
    @user-kq4wg4ew2k Před 4 lety +1

    ወለይኩአሰለ ሀያቲ ጎበዚ😍😍😍😍

  • @tgtube4360
    @tgtube4360 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @sha7984
    @sha7984 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 4 lety

    ቆንጆ ነው

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio Před 4 lety

    Wow berchy betam enamsgnalen

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 Před 4 lety +1

    ዋውው

  • @madinalove519
    @madinalove519 Před 4 lety

    ማሻ አላህ

  • @iamiloveyouethiopia3005
    @iamiloveyouethiopia3005 Před 4 lety +1

    ማር መጥቻለሁ እናመሰግናለን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Před 3 lety +1

    ወዓለይኩም ሰላም ወራኽመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ውዴ ብል አፍያ❤️ ግን መጨረሻ ላይ ምንድነው የጨመርሺው

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 4 lety +3

    አንቺን ነበር ማግባት

  • @naifadicho5821
    @naifadicho5821 Před rokem

    በጣም ውድ ነው

  • @yeethiolij
    @yeethiolij Před 4 lety

    nice meal.

  • @memmem5594
    @memmem5594 Před 3 lety +3

    ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው

  • @user-lg3oc5gm5g
    @user-lg3oc5gm5g Před 4 měsíci

    መሽአላህ🎉🎉

  • @selamagere8985
    @selamagere8985 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ያወቁትንማሳወቅ ቅንነትነው

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 4 lety

    በርች የኔቆጆ ጎበዝ

  • @user-vz3cl1dg8t
    @user-vz3cl1dg8t Před 4 lety +1

    💚💛❤

  • @tube3979
    @tube3979 Před 4 lety +1

    waleyekum selam jezkallah mar

  • @user-rr6um1gy9k
    @user-rr6um1gy9k Před 4 lety

    ማሻአላህ ከሪማየ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @mihretglm433
    @mihretglm433 Před 4 lety

    በርቺ ማር መጥቻለው

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před 4 lety

      አመሠግናለሁ እኔም ቆይቻለሁ ቤተሰብሽ ነኝ

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839

    ye Ajaa shorab asayin wswrwb

  • @Bravoethio
    @Bravoethio Před 4 lety +1

    arif new berchi

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje Před 4 lety

    metchalew

  • @fahofaho
    @fahofaho Před rokem

    የአጃ ነው እደ ውደ

  • @UNIVERSALTUBEdv
    @UNIVERSALTUBEdv Před 4 lety +2

    ተደምሬ አለሁ ሾርባ እፈልጋለሁ

  • @mjborotube1607
    @mjborotube1607 Před 4 lety

    አሰለም አሌይኩም ወራህማቱለህ ወበራከቱሁ።

  • @Baytuhabeshawit
    @Baytuhabeshawit Před 4 lety

    Betasb argshalehu አንችም ቤታስብ ሁኝ በታረፍው በርች

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před 4 lety

      እሺ አመሰግናለሁ እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ

    • @tubeibelieveinallahallah5454
      @tubeibelieveinallahallah5454 Před 4 lety

      @@karimatube519 ተደምሬለሁ ከሪማ ሾርባ እፈልጋለሁ ባይሆን

  • @yahmedtube66
    @yahmedtube66 Před 4 lety

    Beteseb Honenal

  • @Ameer.justchillin
    @Ameer.justchillin Před 4 lety

    Beteseb hugnalew anchm ndat ker

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před 4 lety

      አመሠግናለሁ እኔም ቤተሰብሕ ነኝ

    • @aloyaaloya1860
      @aloyaaloya1860 Před 4 lety

      @@karimatube519 ይቅርታ እህት መጨረሻ ላይ የጨመርሽው. ሩዝ ነው ወይስ ክሩዌከር ነው ያልሽው. በጣም ቀላል አሰራር ነው ሰርቼ አየዋለው

    • @aloyaaloya1860
      @aloyaaloya1860 Před 4 lety

      @@karimatube519 ክርዌከር ማለት አልገባኝም ንገሪኝ ከሪማዬ ልሰራው ነው

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před 4 lety

      @@aloyaaloya1860 አመሠግናለሁ የጨመርኩት ኩዊከር ነዉ

  • @user-vz3cl1dg8t
    @user-vz3cl1dg8t Před 4 lety

    እንደመርማርጎራበይ

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před 4 lety

      እሺ ውዴ ተደምሬአለሁ አመሰግናለሁ

  • @mubarke1617
    @mubarke1617 Před rokem +1

    ላኔ ማፍጫው ዬላኝም

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před rokem +1

      ያለመፍጫም መጠቀም ይቻላል

    • @mubarke1617
      @mubarke1617 Před rokem +1

      @@karimatube519 አማሳግናላሁ ያኔ እህት

  • @Tube-xj9ix
    @Tube-xj9ix Před 3 lety

    ቤተሠብ እንሁን

  • @saliswithnat
    @saliswithnat Před 4 lety

    Arif nw betam.እስቲ subscribe እንደራረግ ጀምርኩት

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ አርጊአለሁ

  • @emuhaywo9835
    @emuhaywo9835 Před 4 lety +3

    ምንም ቅመም አትጨምሪም

    • @karimatube519
      @karimatube519  Před 4 lety

      ትንሽዬ ቆንጆበርበሬ እና ቀረፋ ጨምሬአለሁ ማማዬ

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839

    ye Ajaa shorab asayin wswrwb