Ethiopian Food/Soup - How to Make Gebs Shorba - የገብስ ሾርባ አሰራር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Komentáře • 28

  • @user-yx9rp7jl4r
    @user-yx9rp7jl4r Před 5 lety +8

    ዛሬ አደኛ ነኝ እስቲ ዛሬ ላክ.......

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 6 měsíci

    አላህ ረጂምእድሜጤናይስጠወት ማዘርየ

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን እናታችን ኪችናችሁ ሁሌም ደስ ይለኛል ፅድት ያለ ነው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +3

    እማየ ሰላምሽ ይብዛልሽ
    በጣም ያምራል አመሠግናሁ ለየት ያለ አሰራር ነው ተመችቶኛል .እጅሽ ይባረክ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  Před 5 lety

      እኔም አመሰግናለሁ ሐና ሁሌም ጥሩ አስተያየት ስለምትሰጪኝ

  • @toyibaali5888
    @toyibaali5888 Před 5 lety

    በጣም ጥሩ ነው ማማየ እዲሜና ጤና ይስጠዎት

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥወት

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 Před 5 lety

    ማምየ እናመሰግናለን

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g Před 5 lety

    እውነት ንግግሮት እራሱ ይበቃል እድሜ ይስጥልን

  • @user-is7tb4oi9j
    @user-is7tb4oi9j Před 6 měsíci

    Yegbse kinchewn shorba mesrat aychalm enate

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 5 lety

    ሰላምሽ ይብዛ እማዬ ለየት ያለ ነው ደስ ይላል

  • @withus1536
    @withus1536 Před 5 lety

    Thank you?

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i Před 4 lety

    ጎበዝ

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z Před 5 lety

    ማሚዬ ሰላሙን ያብዛሎት ውድድድድ በብዙ

  • @mesarttesefa1965
    @mesarttesefa1965 Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ማማየ ግን ገብሱ በቅዝቃዛ ውሀ ነው ወይስ በሞቀ ውሀ ነው የሚራሰው ለስንት ጊዜ ነው መራስስ ያለበት ማማየ

  • @hiwidada2939
    @hiwidada2939 Před 5 lety

    Edmana tena yeztote mazrey

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 Před 5 lety

    ኡፍፍፍፍፍ እማዬ እርጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ የእኔ ባለሙያ ከሁሉም በላይ ፈገግታሽ ኑሪልኝ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 5 lety

    ኡፍ.. ለዚች ብርድ ዋና ነገር ናት! እናመሰግናለን ማማዬ🙏

  • @godislove4506
    @godislove4506 Před 5 lety +1

    አመሰግናለው እማማ
    😘 .ባሌ ሞያ የለውና ሊፈታው ነው.እስኪ መቼ ጎሮሚሳ ሊቃልብ እሱም ሰሪተው መብላት አለበት አይዳም ሴቶች?

  • @user-yx9rp7jl4r
    @user-yx9rp7jl4r Před 5 lety

    እካን ደህና መጡ እማማ

  • @user-lz6zh7gn4h
    @user-lz6zh7gn4h Před 5 lety

    አመሰግናለሁ እማማ አስኪ ኮመንቶች ዱአ አድረጊልኝ ሙያ የለሽ ሁኛለሁ

  • @lovelyangel1339
    @lovelyangel1339 Před 5 lety

    Welcome dear mom

  • @kedejayoutobe6221
    @kedejayoutobe6221 Před 3 lety

    👍

  • @muzitfesahazion7416
    @muzitfesahazion7416 Před 2 lety

    The

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 Před 5 lety +1

    እዚህ ብርድ መዳኒት ነበር ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety +1

    ማሚዬ የበሶ አዘገጃጀትና ያጃ አዘገጃጀት አሳይን የልጅና ላዋቂ ሚሆን

  • @mgbneshgebrabzgi1276
    @mgbneshgebrabzgi1276 Před 5 lety

    czcams.com/video/yhUcHjMZFlw/video.html እማማ እናመሰግናለን ..